**NEW** "አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን" | አባታችን ሆይ | Part 9 | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2020
  • This video is presented to you by Mahtot Tube.
    © Mahtot Tube is the sole owner of this video and reproduction of this video to any other Social Media Sites is restricted.
    አባታችን ሆይ Abatachen Hoy
    Abetu Wede Fetena Atagban
    አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን

Komentáře • 135

  • @woyensheteshete9240
    @woyensheteshete9240 Před 4 lety +5

    የቃሉ ባለቤት በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s Před 4 lety +17

    አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ አሜን፫

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g Před 3 lety

      መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ን ያሰማልን

  • @liyuworkabebe1676
    @liyuworkabebe1676 Před 4 lety +15

    ተመስገን አምላኬ ቃልህን ለመስማት ስለፈቀድክልኝ። በእውነት ለኔ ተብሎ የተነገረ እስኪመስል መድረስ። ከመስማት ወደ መፈፀም አብቃኝ።
    ጀምሮ ከመተው
    ተቀድሶ ከመርከስ ሰውረኝ።
    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @samislassian2741
    @samislassian2741 Před 4 lety +7

    አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    አሜን አሜን

  • @user-ry2ue7vr9l
    @user-ry2ue7vr9l Před 2 měsíci +1

    አደራህን ወደፈተና አታግባኝ❤❤❤😢😢

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 10 měsíci

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን
    አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነንጂ
    በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p Před 4 lety +7

    ድንቅ ነዉ የሕይወትን ቃል ያሰማልን እኛም በሰማነዉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አደራህን አምላኬ ወደ ማልችለው ፈተና አታግባኝ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ቃለ ሀይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን የማይጠገብ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን ። ከፈተና እና ከክህደት ከመውደቅ በቸርነቱ ጠብቀን። እመብርሀን በአማላጅነቷ ትጠብቀን። አሜን

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት በደንብ ስለ አባታችን ሆይ አስረድተህና እግዚአብሔር አንተን ሰለሠጠን ስሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Qahiwo Yasemalin Tsega Bereketun Yabzaln Lememihiracin 🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው

  • @ethiopiawit7004
    @ethiopiawit7004 Před 3 lety

    በ እውነቱ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ እኛም የተማረነውን ትምህርት በልባችን ይጻፍልን ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን 💒❤️✝️👏

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před 4 lety

    ቃልይወት ያሰማልን መምህር። ያሰተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜

  • @user-bm7ew9io2r
    @user-bm7ew9io2r Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማሩን ውስጥ የሚቀር የማይረሳ ግራ በማያጋባ በቀጥታ በሚገባ ቋንቋ በጣም ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት ከክፍል አንድ ጀምሮ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ።እኛንም የሰማነውን ፴ ፷ ፻ ፍሬ የምናፈራበት ይሁን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 4 lety

    Kale heyiwet yasemalen wendemachin Diaqon Henok
    Be betu yakoyih Amen3 🙏🙏

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 Před 2 lety

    Kale hiwet yesmealna Diakon henok Haile Egziabher Amlak tsegiu yebzehalkum

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 Před 4 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ፡ የህይወት ቃል ነው። ፈጣሪ ከፈቀደው በሰላም ቅዱስ ገብርኤል (የእመቤታችንን ) ጸሎት ብታስተምረን። እግዚአንሔር ይመስገን።

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😊😊😊😊😊 ደስስስ ብሎናል❤❤❤❤

  • @user-bs5no2tp1m
    @user-bs5no2tp1m Před 3 lety

    ቃለወህት ያሰማልን በቃሉ ያፀናን አሚን🙏🙏🙏በጣም ድቅ ትህምርት ወድማችን ምህምር አገልግሎት ዘመኒህን አሚላክ ይባርክ አሚን አሚን አሚን💚💚❤❤

  • @hanagashaw8292
    @hanagashaw8292 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።ማኅቶት እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @betelhemmesfin1171
    @betelhemmesfin1171 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ✝️🤲❤

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 4 lety

    Amen amen amen bewnt egzieabher. Qalehiwtn yesmaln memeharachin wedmavhin

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh3856 Před 4 lety

    እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልንቆንጆ ትምህርት ነው

  • @mahtemkidanemariam8365
    @mahtemkidanemariam8365 Před 4 lety +5

    Thankyou God!!! For giving us a full package mentor.

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 4 lety

    kalaheiwote yesmalen memerachin medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen emebetachen kedeset dengele mareyame texbekiln Amen

  • @rozinarozina6312
    @rozinarozina6312 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwete yasemawote memeher 🙏🙏🙏

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 4 lety +1

    አቤቱ ወደፈተና አታግባን
    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 Před 4 lety

    አሜን ፫ ቃለ። ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety

    እረጅም እረጅም ዕድሜና ጤና እግዛብሔር ይስጥልን

  • @weleteslase
    @weleteslase Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርዕስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ያድልልን በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @WelansaYgezu-tv9bw
    @WelansaYgezu-tv9bw Před 5 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @evenmusazgi2096f
    @evenmusazgi2096f Před 4 lety

    Amen amen amen qal hiwet yesmalne

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen Amen Amen

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 Před 4 lety

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna

  • @birhanualemu387
    @birhanualemu387 Před 4 lety

    Kalhiwo Yasemah Mengistun Yawursih!!!

  • @user-ck3ks6tw5h
    @user-ck3ks6tw5h Před 4 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN kal hiwetin yasimalin mamirichin

  • @etabezmogos8186
    @etabezmogos8186 Před 4 lety

    Amen amen amen

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @biriyemariyaamlijiibiriyem1134

    Amen Amen Amen kali hiyot yasemalin

  • @user-lh1xm8kv1b
    @user-lh1xm8kv1b Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln

  • @natikidun4348
    @natikidun4348 Před 2 lety

    ቃል ሂወት የስምዓልና

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen kalehiyewotenyasemalen

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety

    ፀጋዎትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን

  • @abeltafese355
    @abeltafese355 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 Před 4 lety

    እሜን ቃለ ህውሃት ያስማልን

  • @romigebre8945
    @romigebre8945 Před 4 lety

    Amen! Kale'hiwot yasemalin wedachin memihrachin!

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh3165 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety

    Wedwe fetena atgban fetaryachin

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j Před 4 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ያኑርልን
    ይርዳን አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።

  • @kalymer
    @kalymer Před 4 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን፡፡
    ማኅቶት ለምታደርሱን መዝሙራትና ትምህርቶች እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 Před 4 lety

    እውነት ነው ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜንነ

  • @sjsjshshshjssnsjsjs8761
    @sjsjshshshjssnsjsjs8761 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ለመምህራችን እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን : ድንቅ ትምህርት ነዉ :ሁላችንም በቤቱ ያፅናን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን አሜን

  • @selamtsegay2546
    @selamtsegay2546 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woinshetgebeso4038
    @woinshetgebeso4038 Před 4 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @girmam.azanaw8437
    @girmam.azanaw8437 Před 4 lety

    ቃለ ህየወት ያሰማልን

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 Před 4 lety

    Amen kalehiwot yasemalin memiher.

  • @beautybyabiti
    @beautybyabiti Před 4 lety

    Amen abatachn hoy..

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የአገልግሎ ዘመንህን እ/ር ያረዝምልን

  • @helentekle2422
    @helentekle2422 Před 4 lety

    Amen Kalehiwotn yasemaln

  • @hailemariamabtew4620
    @hailemariamabtew4620 Před 3 lety

    በቀድሞዋ አረማይክ ቋንቋ 'ወደ (ኩነኔ) ፍርድ አታግባን' የሚል ነው። ከዚህ አንጻር የቤ/ክርስትያኗ አንድምታ የተስማማ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @deaconadanemedia
    @deaconadanemedia Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před 4 lety

    Memehir Henok ! Egzrabhair be ante hule geza selenemekregh kaloch egeg yetewededu nachew , be bezu heber yeshelemeh degmom lebereket hun

  • @YeMariam828
    @YeMariam828 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mahlettewolde8818
    @mahlettewolde8818 Před 4 lety

    Kalehiwot yasemalen!!

  • @asterpeniel4487
    @asterpeniel4487 Před 4 lety

    Qalea hiwetn yasemaln mengestesemayatn mewresha ydrguln

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety

    የሐ ፲፱ ፥፲፭

  • @tiztatameratetizta2738

    Kalehiye woten yasemalen

  • @user-cp7pg8jh6c
    @user-cp7pg8jh6c Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒

  • @sennaybelete5252
    @sennaybelete5252 Před 4 lety

    Amen Kale Hiwet yasemaln

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety

    አቤቱ ወደማንወጣበት ፈተና አታግባ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hahshhhshshshwhwh2326
    @hahshhhshshshwhwh2326 Před 4 lety +2

    አቤቱ ወደፈተና አታግባ

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety +1

    ቃልሕወት ያሰማልን
    ፀጋዉ ያብዛልን አሜን
    አሜን አሜን🙏⛪💐

  • @yoyogabour5436
    @yoyogabour5436 Před 4 lety

    አሜን ቃለሂወት.ያሰማልን.መምህራችን.የማቱሳላ.እድሜ.ጤናይስጥልን💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-cp7pg8jh6c
    @user-cp7pg8jh6c Před 4 lety +2

    አሜንንንን❤❤❤

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 4 lety

    እግዚአብሄር በመንግስቱ ያስብህ

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay7384 Před 4 lety

    Kale hiwotn yasemaln

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን አትለይህ በጎ ሁሉ ይሁንልህ

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 Před 4 lety

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ወደፈተናም አታግባን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያወርስልን በእድሜ በጢና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን: አቤቱ ወደፈተና አታግባን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @user-gy6fv9cn6p
    @user-gy6fv9cn6p Před 4 lety

    Abete wedeo fetenawe ategeben memherachen kela hiwet yesmalen Amen Amen Amen 🙇👏👏👏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 4 lety

    ኦ አምላኬና መድሐኒቴ አነተው ጠብቀኝ ወደፈተና አታግባኝ።

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን

  • @user-wj5rn3fn2p
    @user-wj5rn3fn2p Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sbeletesga9687
    @sbeletesga9687 Před 2 lety

    Sijemr yalewn mezmur yet new magegnew ebakachu

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
    ቃለሒወት ያሰማልን፡አሜን አሜን
    አሜን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 💚💛❤️

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 4 lety

    Amen lamamerachin kale hiwot yasmalen erajem demyena tina yestlen yasmanawon belebonachin yasderben fitary

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @fesshayemedhanye9321
      @fesshayemedhanye9321 Před 4 lety

      diakon wendmachn yeagelgilothi waga besemay mezgeb etsafilh gebrehiwet bilehi betselothi asiben.

    • @fesshayemedhanye9321
      @fesshayemedhanye9321 Před 4 lety

      diakon wendmachn yeagelgilothi waga besemay mezgeb etsafilh gebrehiwet bilehi betselothi asiben.