*NEW* | "እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ" | አባታችን ሆይ | Part 1 | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2020
  • This video is presented to you by Mahtot Tube and Janderebaw Media.
    © Mahtot Tube is the sole owner of this video and reproduction of this video to any other Social Media Sites is restricted.
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Komentáře • 417

  • @robataye8339
    @robataye8339 Před 2 lety +7

    አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር
    ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ
    ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን
    የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ
    በደላችንንም ይቅር በለን
    እኛም የበደሉንን "ይቅር እንድንል"
    አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን
    ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ
    መንግሥት ያንተ ናትና
    ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ
    አሜን!

  • @henokhaile-officialchannel3834

    የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Official CZcams channel ይህ ነው:: ሰብስክራይብና ሼር አድርጉ
    czcams.com/channels/OaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g.html

  • @bethelhemalemtsehay4021
    @bethelhemalemtsehay4021 Před 4 lety +4

    አግዚአብሔር አንደበትህን ይባርከው። ለነፍሴ ምግብ እንደሰጠኸኝ እመቤቴ ማርያም ነፍስህን በፍቅሯ ትሙላህ።

  • @bethelhemmengistu6039
    @bethelhemmengistu6039 Před 4 lety +45

    ስብከት አዲስ እና ሰምተህ የማታቀውን ነገር ስታገኝበት እንዴት ደስ ይላል🙏
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት!
    ቃለ ህይውት ያሰማልን💚💛❤️

    • @zuriashasegid114
      @zuriashasegid114 Před rokem +1

      የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አድስ ነው

  • @mirko3426
    @mirko3426 Před 4 lety +37

    ሰላም መምህር ሄኖክ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ
    እጅግ በሚደንቅ ሁኔታ ኦርቶዶክሳዊት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ምን እንደምትመስል አሳይተህኛልና እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ በእውነትና በፍቅር ቅዲስቲቱ በተክርስትያን የምታገለግልበትን ጸጋውን ጥበብ ማስተዋሉን ያብዛልህ አሜን ፡፡

    • @solynagethew2192
      @solynagethew2192 Před 4 lety

      ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሠግናለን አሜን

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s Před 4 lety +4

    በደንብ ጥርት አላለም ድምፁ ግን ይሰማል ሰምቼ እኮምታለው ኮመንት
    ከአስራ አንድ ደቂቃ ጀምሮ ይሰማል በትግስት አዳምጡት ውዶች
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ጌታ

    • @teal4922
      @teal4922 Před 4 lety

      Amen amen amen qlewhiet yesamalen

  • @samriyekerstoslije3234

    Amen ✝️kalehiwoten yasemlhen mamherchin 🙏Amen ❤️

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs Před 4 lety +127

    10:55 ላይ ድምፁ በደንብ መሰማት ይጀምራል እስከዛው በ earphones ስሙት።

  • @dejenieshiferaw9352
    @dejenieshiferaw9352 Před 4 lety +8

    በእውነት ኦርቶዶክሳዊት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ወንጌላን እነዴት እንደምትሰብክ አሳይተኸናልሸ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @redietwondafrash2087
    @redietwondafrash2087 Před 4 lety +1

    የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @redietwondafrash2087
    @redietwondafrash2087 Před 4 lety

    የድንግል ማርያም ልጅ እግዝሃብሄር ይመስገን

  • @user-mk7yi9ty7o
    @user-mk7yi9ty7o Před 16 dny

    Ameen Ameen Ameen
    Qal hiot yee semalin yee edeme zemnen yaa rezimilin❤❤❤❤❤❤

  • @hawiirabirraahawiirabirraa2502

    Be ewnet Egizyabher yistelen memhrachen kale hiweten yaseman fetary tsegawen yabzalek

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm Před 4 lety

      czcams.com/video/HBuLhyAdAOo/video.html በገና ዘለሰኛ በመርጌታ ፍቅዱ

  • @user-fu2eg1ys7r
    @user-fu2eg1ys7r Před 3 měsíci

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
    ረቡኒ 🙏

  • @makdatesma1446
    @makdatesma1446 Před 4 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ

  • @meri147
    @meri147 Před 4 lety

    *Be ewun enkun Memirechan wendimechan kale hiwot yasemaln be edim be tsega yakoyelan betam des yemi eyal temirt new betam yasetamer berat wendimechan embate ke kefu hulu negar tetabkeln amen፫➕*

    • @meharibelay8689
      @meharibelay8689 Před 4 lety

      እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 Před 2 lety +4

    መምራችን ቃለ ህወት ያስማልን በእድመና በጠና በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kg9rn5wx8l
    @user-kg9rn5wx8l Před 4 lety +29

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናዉ መንፈስህንም በልቤ ዉስጥ አድን🙏🙏🙏

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 2 lety +1

      አቤቱንፁህልብንፈጣርልንየቀናውመንፈስህንምበልቤውስጥአድን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @teamirmolla2422
    @teamirmolla2422 Před rokem

    Kile.hiwot.yasemalen.memerachen,amen amen amen🙏🙏🙏

  • @shewittewelde2319
    @shewittewelde2319 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yesmalna hewna memhr diyakon Henok Haylu

  • @user-qp2fz6wp5y
    @user-qp2fz6wp5y Před 4 lety +9

    ሰላም እኳንደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ አባታች ፣ አምላካችን ፣ ጌታችን፣መድሐኒታችን፣እየሱስ ፣ ክርስቶስ ማስተዋሉን ሰጥቶ የምንሰማውን መልካም ነገር ሁሉ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 Před 4 lety

    Amen amen amen qale yewtn yesmlin tesefa mengeste semytn yewarsen

  • @user-md9vy6hx3c
    @user-md9vy6hx3c Před 3 lety

    እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን መምራችን አሜን አሜን አሜን አተን የሰጠን አምላክ ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልን

  • @maryam6894
    @maryam6894 Před rokem

    በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @yonatangetenet8419
    @yonatangetenet8419 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @KiD-hx8gx
    @KiD-hx8gx Před 4 lety +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራን እኛም በሰማነው ትምህርት መልካም ፍረ የምናፈራበት ማስተዋሉ ይስጠን የተዋህዶ ልጆች ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ደሰ የሚል ትምህት ነዉ ልዑል እግዚያብሔር ያቆይልን ቃለ በርከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @salamsisaye8331
    @salamsisaye8331 Před 4 lety

    Kalehewete yesemalen memherachen tsegawun yabezalehe edemi ketana gar yesetehee🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐✝️💒

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh3856 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቺን አጭርና የተዋበች ፀሎትበተገቢው ሁኔታ እንድንፀልይ አባታችን ይርዳን

  • @marthamartha1907
    @marthamartha1907 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን.
    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ።

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ጊዜዎት ይባርክልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety +4

    ቃለሒወቴን ያሰሚልን ውዱ መምሔራችን ትምርቶችህን ተመስጫነው እማዳምጠው እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm Před 4 lety

      czcams.com/video/HBuLhyAdAOo/video.html በገና ዘለሰኛ በመርጌታ ፍቅዱ

  • @kidistgirma9002
    @kidistgirma9002 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን🙏

  • @user-en7gi4pb1i
    @user-en7gi4pb1i Před 4 lety

    ደሥ የሚል ምግብነው እግዛቤር የገልግሎት ዘመንሕን ያርዝመው

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በአድመ በጤና ያቆይልን ኤግዚያብሔር አምላክ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +13

    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +2

    ትምህርትህ ሲጥም እህት ወድሞች አንድን ትምህርት ከመጀመርያው አስከ መጨረሻው ስሙት በትግስት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለመልካም ስራ በውነት ይርዳን ላንተ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥክ🙏🙏🙏

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety +3

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በመኖር የሚስብክ ስለጠፋ አንተ ፍቅረ እግዚአብሔር እንደገባህ እንዲሁም መልካምአጉልጋይ እንደሆንክ ያስታውቃል ህይወትህ

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 Před 3 lety

    መምህር ዲያቆን በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ የጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድነማር የረዳን የቃሉ ባለቤት እግዜአብሄር ይመስገን

  • @teal4922
    @teal4922 Před 4 lety

    Amen amen amen qlewhiet yesamalen

  • @harega2006
    @harega2006 Před 4 lety +4

    This generation is the luckiest one he can learn with you tube at home ,kale hiwot yasemalen mengesete semay yawereselen wendemachen🙏

  • @johndereje9707
    @johndereje9707 Před 4 lety

    kale hiwot yasemaln yagelglot gize ybarkln yabzaln'🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f Před 4 lety +10

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏

  • @elizabethgebreab5524
    @elizabethgebreab5524 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በህይወት ይጠብቅልን ።

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @milenmeles5901
    @milenmeles5901 Před 2 lety

    EGZIABHER abzeto ybareh bebetum yatsenah.
    Betam des bilogn libien kefchie new yadametkut..hulum timhreth des ylall.. endante yabzalegn MEDHANIALEM..

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 4 lety +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ ድምጽህ ምንም አይሰማ ከቻልክ ቀጣዩ ላይ አስተካክልልን

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @teddyyene6794
    @teddyyene6794 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @royalc4206
    @royalc4206 Před 4 lety +1

    አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @sweetlove3660
    @sweetlove3660 Před 4 lety +4

    Egziabher yistilin qale hiwetih yasemalin wendimachin yanurih edeme ketena gara setoh endihu endistastemiren amilak fekadu yihun.
    👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @urud8496
    @urud8496 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ዘመነኸ ይባረክ መምህራችን

  • @user-br8lw5no4q
    @user-br8lw5no4q Před 4 lety +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ።
    አይሰማም የምትሉት መጀመርያ ነው የማይሰማ ቡዙ እንጂ ከ 5 ደቂቃ በኃላ በደምብ ይማሰማል አድምጡት ጥሩ ትምህርት ነው።

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm Před 4 lety

      czcams.com/video/HBuLhyAdAOo/video.html በገና ዘለሰኛ በመርጌታ ፍቅዱ

  • @zeigamulubrhan9650
    @zeigamulubrhan9650 Před 4 lety

    Ena alhulh denkoro minm malawk ahun gin guadgnaye ftari ybarkatna astmarchign

  • @starsphone5548
    @starsphone5548 Před 2 lety

    mamirachin hunkaan denamaxulin ishii inadamixaleen qalhiyoot yasemal

  • @ferdossahle4667
    @ferdossahle4667 Před rokem

    Amen Amen Amen kalehywet yasemalin

  • @UaeexpoUaeexpo-ed5hh
    @UaeexpoUaeexpo-ed5hh Před 4 lety +3

    አሜን ወድማችን መምህሪችን እግዚአብሔረ አምላክ ቡበእድሜ በጠና ይጠብቅህ

  • @helentekle2422
    @helentekle2422 Před 4 lety +1

    ቃለህይወትን ያስማልን ዲያቆን 🙏🙏🙏

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እመብርሃን አትለይህ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🙏 EgziAbiher yimesigen 🙏

  • @alexgereme9866
    @alexgereme9866 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 Před 4 lety +1

    Selam M. Honke Egziabher Zemen hulu yebarklh!

  • @aronsuffa166
    @aronsuffa166 Před 4 lety

    Egzihabher Yakbrilin Kale hiwot yasemalin

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    አንደበትክን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልክ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wondetadesse8456
    @wondetadesse8456 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +3

    በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያወረሰልን ረጅም አድሜና ጤና ይሰጥልን በፀጋው ያቆይልን ✝️🤲🤲🤲⛪️💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ልብየሚያረሰርስ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መደኀኒያአልም

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 Před 4 lety +1

    Wow sewdew eko temeherth weseta nw fetare amelke erjem edema ketana temegnihulehe tebarkelgni wedema

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 4 lety +2

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር እርጆም እድሜ ጤን ይስጥህ ያድርግ ማርያም ልጆ አሜንንንን

  • @martabekelemarta2934
    @martabekelemarta2934 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን!!

  • @weynshettesema1369
    @weynshettesema1369 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉም የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ መድኅን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @sarafikir7458
    @sarafikir7458 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiyiwet yasemaln

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @lithiyadhaid7871
    @lithiyadhaid7871 Před 4 lety

    .ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @yaredmustefa807
    @yaredmustefa807 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 4 lety +2

    እስከ 11 ደቂቃ ያለው አይሰማም
    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @natnaielgetahun4791
    @natnaielgetahun4791 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Před 4 lety

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ይስጥልን

  • @himeyonasy3779
    @himeyonasy3779 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ እስቲ ስለቡና የምታውቀውን አስተምረን

  • @tembergen
    @tembergen Před 4 lety +3

    ወይኔ ምን ኣይነት ፀጋ ነው በእግዚአብሔር ስም በትግርኛ ደሞ እንጠብቃለን ድ ሄኖክ ሃይለ እግዚአብሔር ይባርካ

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j Před 4 lety

    Wudu memihre kal hiwot yasemalin tsagaun yabizalih //part 2// be gugut entebikalen❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @merongashe9
    @merongashe9 Před 4 lety

    AMEN AMEN AMEN kalehiwot yasemaln mengstesemayatn yawrsln

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ለኛም ልቦና ይስጠን እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለእተ ሰማዕት ነኝ እኔ በጣም ደካማ ሆኛለሁ አቤቱ ፈጣሪ ማስተዋልን ስጠኝ

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @almazabey8219
    @almazabey8219 Před 4 lety

    ወድማችን ዲ/ቆ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fevenkassahun3809
    @fevenkassahun3809 Před 2 lety

    Ufff dakon henok hayle erasachn lay endnatekur mtadergen yebetekrstian lg neh 😍😍😍emebete tbarkh

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 4 lety

    Yehe Yenem Cheger New Tez keAlegn Endegena Amatebe Temeleshe Edegemwalehu