ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2022
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    czcams.com/channels/ol_.html...
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 502

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +76

    መምህር እንኳን በሰላም መጣ በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን ስብከቶትን በጣም ተጠምቴን ነበረ በየቀኑ አስተምረን መምህር

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j Před 2 lety +38

    አሜን🤲🤲🤲 ደስስስ የሚል ት/ት ነዉ
    እንደዉ መምህር ቶሎ ቶሎ ና አትጥፋ
    ፈጣሪ ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Před 5 měsíci +3

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስተከ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን 😢 ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም በሰማነው 30.60.100ያማረ ፍሬ አፈርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን የተዋህዶ ልጆች ለሁላቹን በደሙ የዋጀን ልጆቹ መንግስቱ ያዉርሰን

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 Před 2 lety +11

    "ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ"
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን (፫)
    ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏!!

  • @mulumebettesfaye9236
    @mulumebettesfaye9236 Před 2 lety +33

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety +6

    ኡፍፍፍፍፍፍ እዴት ጥዑመ ትምህርት ነው አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ እኔ ሀፅያተኛዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +24

    አቤት እንዴት አይነት ስጦታ ነው ? ታድለህ !!!!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @debashdejen2417
    @debashdejen2417 Před 10 měsíci +3

    አሜን ጌታ ሆይ በመንግስትሀ በመጣህ ግዜ ሀጥእ ባሪያህን እኔን አስበኝ

  • @elsabetbirhanu5104
    @elsabetbirhanu5104 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ነፍስን በሃሴት የሚሞላ የጽድቅን መንገድ የሚያሳይ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉንና ክብሩን አብዝቶ ይጨምርልህ ….እኛንም ለንስሀ ያብቃን

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 Před rokem +5

    በተደጋጋሚ አዳምጠው አለሁ ትምህርቱ አለምን ያስጠላል መምህር ቃለ ህይወት ያሠማለን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ

  • @selamawitgirma3391
    @selamawitgirma3391 Před 2 lety +11

    በእውነት በጠም አመሰግናለሁ!!! ልብን መለስ፣ስብር የሚያረግ ትምህርት አሜን ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @amanuelfekadu4761
    @amanuelfekadu4761 Před rokem +3

    የእውነት ድንቅ ትምህርት ነው።ጌታ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +6

    "ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ትሆናለህ"
    አለው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu8516 Před 2 lety +9

    ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ተመስገን አንተ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልን እኛንም ለንሰሃ የብቃን ጌታ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 6 měsíci +2

    አቤቱ አምላኬሆይ ለንሰሀሞት አብቃን😢🤲🤲🤲መምህራችንቃለህ ይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @EsubalewDerese
    @EsubalewDerese Před 3 měsíci +1

    አምላኬ ሆይ በመንግሥት በመጣው ጊዜ አስበኝ

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c Před 2 lety +8

    ጌታ ሆይ በመንግሰትህ በመጣህ ጌዜ አሰብኝ ብጣም ድሰ ይምል ትምህረቲ ነው ቃል ህይውት ያሰማልን ብሰማኖው ብልባችን ይፃፈልን ጌታ ሆይ ልቢ ልድያ የካፍትህ ልኔም ደንዛዝ ልቤ ክፈተልኝ😢😭

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Před rokem +4

    በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን በወነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @siemstube
    @siemstube Před rokem +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን ለኣንተ ያለኝን ክብር በጽሑፍ መግለጽ ኣልችልም እግዚኣብሄር ይመስገን ኣንተን ስለሰጠን

  • @dagiopiadp195
    @dagiopiadp195 Před rokem +3

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በእውነት ለኔና ለመሰሎቼ በወንጌል ስብከትህ መፅናኛ ሆነሄናልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏾 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +59

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ቃል 30,60 ,100 ፍሬ አፍርተን መንግስቱን እንድንወርስ ይርዳን አሜን ፫

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 2 lety +2

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🕯🤲🙏🕯🤲

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před 2 lety +31

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥዑምም የሆነ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አይነልቦናችን ያብራልን አሜን

  • @emano5974
    @emano5974 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብርቅየ የተዋህዶ መምህራችን እናንተን ለሰጠን ክብሩ ይስፍ በእውነት በዚህ ሰአት እንዳንጠፍበት ላደረገ አምላክ ይመስገን ❤አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን ደካማ ልጆችህን ይቅር።በለን ማረን😢❤❤❤❤❤❤

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 2 lety +2

    Kbur Memhrachin hoy:
    Egziabher yistln
    Kalehiwet yasemaln
    Mengstesemayat yawurzln
    Mulu tenawen yistln
    Yagelglot zemenwen yarzmln
    Ftsamewen yasamrln
    Amen Amen Amen
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Před 6 měsíci +1

    አቤቱ በመንግሥትህ አስበን ሊቅ ሆይ አቤቱ በመንግስትህ አስበን ሊቅ ሆይ በመንግስትህ አስበን ቅዱስ በሚሆን በዕጸ መስቀል ላይ ሳለህ ፈያታዊ ዘየማንን እንዳሰብከዉ አቤቱ በመንግስትህ አስበን። አሜን በእውነት መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን እንድንተገብር ይርዳን አሜን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Před 4 měsíci +1

    💖❤️💖አሜን 💗💓❤️አሜን 💖❤️💓💗አሜን 💖❤️💓💗💓🙏💓🙏💓🙏💗💓🙏💗🙏

  • @Mekdes1212
    @Mekdes1212 Před rokem +4

    የተዘበራረቀ,የጨለመ,አለም ውስጥ ብርሀንን,የሚያሣይ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን🙏

  • @luliayonatan989
    @luliayonatan989 Před rokem +1

    Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 Před 2 lety +2

    መምህር ሄኖክ አንተን የተዋሕዶ ልጂ ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። እንዳንተ ያለ ግሮም ሰባኪ ወንጌል በዘመኔ አላየሁም ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህን ይባረክ

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን፫🤲

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን//፫//
    እንኳን አብሮ አደረሰንመምህራችን አደረሳችሁ አሜን፫
    እውነት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ።የቅዱሳኑ አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን🕯💠💠💠💠🤲🤲🤲በእውነት
    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜ //፫ //🍃🍃🍃🍃🌿🌿🌿🌿
    እኛም የሰማነውን 🍃🌾🌾🌾🕊🌾🌾
    በልቦናችን ፅላት ይፃፍብን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን//፫//✝✝✝

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +12

    ተዘከረነ እግዚኦ በውሰተ መንግሰትከ፫
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
    የወንበዴውን ልብ በፍቅር የቀየርክ አምላክ የኛንልብ ቀይርልን አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ur9zo7rq1h
    @user-ur9zo7rq1h Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ልብን ሰርስሮ ይገባል አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🙏🙏🙏😢😢😢💔

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስብኝ

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety +1

    በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን

  • @TT-mu1zl
    @TT-mu1zl Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety +4

    የመንፈስ ቅዱስ ስራ ተመሥገን አምላኬ በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህር ሄኖክ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @fhffhf5742
    @fhffhf5742 Před 10 měsíci +2

    ጌታ ሆይ በመግስትህ መበጣህ ግዜ አስበኝ አሜን አሜን አሜን✝️🙏

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Před 2 lety +1

    በእውነት ቃልህውት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር አምላክ ብእድሜ ና ጠና ይጠብቅህ ፀጋወን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wnyenegesti4791
    @wnyenegesti4791 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አሰበኝ

  • @eyerusmokonen9493
    @eyerusmokonen9493 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈና እግዚአቢሔር ይርዳን

  • @user-oj2be4fm9y
    @user-oj2be4fm9y Před 3 měsíci

    ይህን ስብከት ስንቴ ሰማሁት?ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ የሚለው ቅዳሴ ሲደርስ ምነው ያን ፈያታዊ ዘየማን ባደረገኝ እላለሁ።በጣም ነው የቀናሁበት።በዚህ ምድር ላይ በጣም እድለኛው ሰው እሱ ነው።ከክርስቶስ ጋር መንግስተ ሰማያት መግባት ምንኛ መታደል ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @lemlemfsahaye456
    @lemlemfsahaye456 Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበኝ

  • @tewodros2828
    @tewodros2828 Před rokem +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 Před 2 lety +2

    ጌታ ሆይ በመግስት በመጣህጌዜ አስበኝ አቤቱ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @emano5974
    @emano5974 Před 11 měsíci +1

    እረ ሼር አድርጉት ይህንን ልዩ የሆነ የነፍስም የስጋም ምግብ❤❤❤❤😢

  • @yaredmichael5282
    @yaredmichael5282 Před 2 lety +1

    amen amen amen😭 geta hoye bemngstk bemtak geze asbegn💔😭😭😭

  • @asnakechtsegaye6205
    @asnakechtsegaye6205 Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን

  • @banchiabay4545
    @banchiabay4545 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +1

    አቤቱ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበኝ💔😥

  • @yirgaayeligne2665
    @yirgaayeligne2665 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zed-qx3md
    @zed-qx3md Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @Ritabayebelay
    @Ritabayebelay Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን!! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፡፡

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 2 lety +1

    መምህ ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 Před 2 lety +1

    አጥንት የሚያለማልም ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማንል የነፍስ ዋጋ ያርግልህ የጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před 11 měsíci +2

    ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢😢
    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲
    ቃለ ሂይወትን ያውርስልን መምህሬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🤲🤲

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +1

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @hiruttube655
    @hiruttube655 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን የድለን አሜን!!

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Před rokem +2

    "ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ"
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 2 lety +2

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mafberhe5342
    @mafberhe5342 Před 2 lety +3

    አሜን

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @meaza8754
    @meaza8754 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🌹❣️❤️

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 2 lety +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Před rokem +1

    በእዉነት ያስበን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🥰

  • @waine6059
    @waine6059 Před 2 lety +1

    መምህር ብሌናችን እንቁ ብርቅዬ የእኔ ውድ በረከትህ ይደርብን

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před 2 lety +1

    ቃለህይወትነ ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠሰልን መሰህራችን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን በውነት ውስጥን የምያድስ ነው እድሜና ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏❤

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 2 lety +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት ደስ እሚል ትምህርትነው ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @emuyeethopia6674
    @emuyeethopia6674 Před 2 lety +1

    Kale hiwet yasemalen memherachen 😭🙏

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእወነት ቃል ህይወት ያስማልን 💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹አቤቱ ሃጥያተን ይቅር በልህ በሜገስት በሜጣ ጌዝ አስበኝ አደራ 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @sasahutefera2563
    @sasahutefera2563 Před 2 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ አንተንም እኛንም በመንግስቱ በመጣ ጊዜ ያስበን እድሜ ይስጥልኝ

  • @songuru1
    @songuru1 Před 2 lety +1

    Amen amen amen Thanks so much

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የማይጠገብ ድቅ ስብከት እንዴት ደስ ያሰኛል ጌታ ሆይ እኛንም በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-gq2dj3gv1h
    @user-gq2dj3gv1h Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @kidist2779
    @kidist2779 Před rokem +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ትምህርት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን💛

  • @tigestworku6613
    @tigestworku6613 Před 2 lety +1

    መምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +1

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ 💕

  • @shewteyemaramrlijshewteyem7567

    ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ስለቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛም የሠማነውን ቅዱስ ቃል 30//60//100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ መዳንያለም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @rokayah8107
    @rokayah8107 Před 2 lety +2

    ወለተ ተክለሀይማኖት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም በመንግስትህ በመጣህጊዜ አስበን አሜን አሜን አሜንንንን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልዎት

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሠማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን
    ለመምህራችን እድመና ጠና ጸጋዉን ያብዛልን
    ምድርቱን ሰላም ያድርጊልን🙏🙏🙏💚💛💓

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +1

    "የሚያደርጉትን አያቁምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው"

  • @yemesrachatnafu9420
    @yemesrachatnafu9420 Před 2 lety +2

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Před 2 lety +1

    አሜን ፫🤲🤲🤲😭

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 Před 2 lety +3

    የሂወትን ቃል ያሰማልን🙏❤

  • @TGST645
    @TGST645 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ለእኛም አይን ልቦና ያድለን

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ጤናይሰጠልን🙏🙏🙏

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 2 lety +1

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 2 lety +2

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን። የብዙ ጊዜያት ጥያቄዎቼን በዚህ ገጽ የመልስክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏👏

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical Před 2 lety +1

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ ሁላችንንም አስበን! መምህራችን ዲ.ን ሄኖክ ሃይሌ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን…ማህበረ ጽዮኖች በዚህ የጾም ወቅት እስኪ ነፍሳችንን እንዲህ የሚያለመልሙ ስብከቶች በተከታታይ ቢቀርቡልን እንዴት ጥሩ ነበር….

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před 2 lety +1

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!