"የመስቀሉ ቃል"| በዲ.ን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 09. 2019
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Preaching by Deacon Henok Haile

Komentáře • 185

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +40

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን ሳይገባል መጠበቅን ጠብቆን ለዚች ሳአት ያደረሰን የደንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ ክብር ምስጋና ከምድር እስከ አርያም ይግበው፡

    • @adebabaygoshe5779
      @adebabaygoshe5779 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-cz2pc9gl6r
      @user-cz2pc9gl6r Před 3 lety

      ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @f7390
    @f7390 Před 2 lety +2

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት በእውነት እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እኛም ሰምተን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ልኡል እግዚኣብሔር

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን አቤቱ አይነ ልቦናየን አብራልኝ ቃልህን ሰምቼ ህይወት ይሆነኝ ዘንድ ፍሬንም እንዳፈራ አድርገኝ።አሜን።

  • @user-sv7rq6sf3y
    @user-sv7rq6sf3y Před 4 lety +15

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-sm5ne9zh9h
    @user-sm5ne9zh9h Před 4 lety +22

    ወንድማችን ቃለሕወት ያሠማልን አሜን እንኳን አደረሠሕ አደረሠን ውድ የተዋሕዶ ልጆች

  • @user-yt8im9sc5s
    @user-yt8im9sc5s Před 4 lety +3

    ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን መምህራችን

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 Před 4 lety +2

    kale hiwot yassemalin D.n

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 Před 2 lety

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 Před 4 lety +2

    Amennn Amennn Amennn Amennn kelhiwot yasimalen

  • @abbankookiristooshaatikoos1162

    Amen. Ameeen bagaa nagaa dhufutani Qelayoti yasemalin Ukan baselami Aderesachu Amen Amen !!!!!!

  • @user-cs4ne9bk5w
    @user-cs4ne9bk5w Před 4 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @iniyitube3036
    @iniyitube3036 Před 4 lety +11

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před 2 lety

      አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-qm3ox2tr5e
    @user-qm3ox2tr5e Před 4 lety +7

    እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልን
    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 lety +1

    ትክክል ነው የእየሱስ ክርስቶስ መሆናችን ምልክታችን ህይወት ያገኝንበት ትምክታችን ነው አሜን አሜን አሜን እኔ በምሰራበት መስራቤት የምትሰራ በአንገቴ ስታየው መስቀሉን ተርበተበተች በጣም ደነገጥኩ ደቢቂው ይበጥሱብሻል አለቭ እኔ ግን አይሄንም አልካት መስቀሌን አወጣውት በውጪው ዓለም ብዙ መጥፎ መንፈሶች እዳሉ ተረዳው ስለ እዚህ መስቀሉ ከአንገቴ አይወጣም በእርሱ ድኛለው ቸሩ አምላክ የሰራዊት ጌታ ተመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 Před 4 lety +9

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን ወንድማችን/መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማንውን30,60,100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን👏🎤🌻👏🙌⛪

  • @user-yt8im9sc5s
    @user-yt8im9sc5s Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @astertesfaye9247
    @astertesfaye9247 Před 4 lety +4

    አሜን።አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን

  • @ehitemariyamidiribeedamise9423

    Nagenyi waqayoo hundumakenyaf yabayatu sagalee jirenya isiyadhagesisu waqayoo 👐

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 4 lety +1

    *አሜን ቃል ሂውት ያስማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናህ እንኳን አድርሳችሁ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሎ መስቀን ለአምቱ እቅፍ አድርጎ በአግራችን ለማ ክብር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙇!*

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 Před 4 lety +5

    እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች መምህራች ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 4 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የመስቀሉ ፍቅር አይለየን ✝️✝️💒

  • @zerfeazbe5380
    @zerfeazbe5380 Před 4 lety +2

    ቃለሂወት፡ያሰማልን፡መምህራችን፡ያገልግሎት፡ዘመንህ፡የተባረከ፡ይሁን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen 😍😍😍😘😘😘🙇

  • @user-yv6cy6ud9x
    @user-yv6cy6ud9x Před 4 lety +1

    ቃለህይወት መምህራችን ፤ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ያሰማልን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች የመስቀሉ ፍቅር በልቦችን ላይ ይንገስ አሜን

  • @dagi2260
    @dagi2260 Před 4 lety +1

    Amen amen amen

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አንኮን አደረሰን አደረሳችሁ ኤግዚያብሔር አምላክ ያአመት ሰው ይበለን በሰላም አሜን

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እንደናንተአይነቱን ትውልድ እግዚአብሔ አምላክ ያብዛልን የአባቶችን በረከት ያድልልን ያድለን አሜን

  • @user-il9ct8ho8j
    @user-il9ct8ho8j Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 Před 4 lety +2

    ቃለሂወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጅ ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ💚💛❤😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-qe2ng9wf4z
    @user-qe2ng9wf4z Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ መምህራችን
    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የክርስቶስ
    ልጆች

  • @rozaroza4150
    @rozaroza4150 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት እንደመር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው። ሰምተን አርባም ስልሳም የምናፈራ ፈጣሪ ያድርገን

  • @user-ps9oj7hk8i
    @user-ps9oj7hk8i Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ 🌻🌻🌻🌻⛪🌻🌻🌻🌻🌻🌻ያመት ሰው ይበለን 💙💛❤

  • @yemareyameliji8793
    @yemareyameliji8793 Před 4 lety +2

    Amen amen amen kalewete yasemale

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 Před 4 lety +4

    ቃለህይወት ን ያሰማልን መምህር እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @user-mw3yv4rd2o
    @user-mw3yv4rd2o Před 4 lety

    ወንድማችን መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ነው ለኛ ለምንድን ግን ሀይል ነው

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማለን መምህራችን ድያቆን እንኳን ለብረሃነ መስቀል አደረሰን አደረሳቹው የተዋህዶ በተሰቦች በዓሉ የሰላም ያድርግልን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰትን ሰማይን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ውድ ውንድማችን መምህራችን በጤና በእድሜ ያኑርልን እንካን አብሮ አደረስን አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ መምህርራችን ወድ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን

  • @gezahegneluelseged2148
    @gezahegneluelseged2148 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fa-pf4lc
    @fa-pf4lc Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር ኄኖህ ኀይሌ አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት

  • @metawt_kasu373
    @metawt_kasu373 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 2 lety

    እንኳን አብሮ አደርስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፃጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v Před 4 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን እኛንም በተማርነው 30 ,60 ,100ያማሬ ቅዱስ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @hm3183
    @hm3183 Před 4 lety +3

    እግዘ፫አብሔ ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማለ፯ን መምህራችን
    አሜን
    አሜን
    አሜእ

  • @melkammelkam1660
    @melkammelkam1660 Před 4 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ወንድማችን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw Před 4 lety

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግስቱን ያውርስልን ረቡኒ ✝️🙏

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን መምህር አሜን

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይት ያሰማልን

  • @tr7094
    @tr7094 Před 4 lety +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን!!

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን እግዚአብሄር አምላክ እንደዚህ ያሉትን መምህራንን ጠብቅልን።

  • @fitsumboru3412
    @fitsumboru3412 Před 2 lety

    እግዝአብሔር ይባርክህ አመት አመት ያድርስልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን።

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 Před 4 lety +2

    ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያፀናህ በእድሜ እና ጤና ይጠብቅልን ወንድም

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 Před 4 lety

    Amen amen amen amen amen amen wendimachin egzabiher kale hiwet yasemalin be betu yatsnak

  • @user-zb4tb6kd1h
    @user-zb4tb6kd1h Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜን
    ቃለህይወትያሰማልንውድየተዋህዶልጆችእንካንአደረሳችሁአደረሰን

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c Před 3 lety

    እኳን አብሮ አደረሰን እቁ መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥተ ሠማይት ያዋርሥልን በእድሜ በጤና በፀጋ አብዝቶ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ ፍሬ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ !!!

  • @alinalin908
    @alinalin908 Před 4 lety

    አሜን (3) ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንካን ለብረሃን መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ብአሉ የፍቅር የሰላም የአንድነት የይቅርታ ብአል ይሁንልን አሜን ሰላም ለአዳም ዘር በሙሉ ይሁን

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-lh6xi5mr8f
    @user-lh6xi5mr8f Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @user-sq5ly4is3o
    @user-sq5ly4is3o Před 4 lety +1

    Amen kal hewtan yasemalan 🙏

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @christophemagassa9155
    @christophemagassa9155 Před 4 lety +1

    Peace be with you Amen

  • @user-ev3od1gx1y
    @user-ev3od1gx1y Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ከመስቀሉ በረከት በረከት ይድረሰን
    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ኣደረሳቹ የተዋሃዶ ልጆች

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 Před 4 lety +3

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአቤሔር።

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 Před 4 lety +1

    ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kidistkidistbiru1228
    @kidistkidistbiru1228 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @alemtolosa4247
    @alemtolosa4247 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-bj5sb9vz1v
    @user-bj5sb9vz1v Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን፣ወንድማችን ዲ/ ን ሄኖክ ሀይሌ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +1

    *ቃለህወትን ያሠማልን*

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 Před 4 lety +2

    Kale Hewayt yasmaln d/c Henok yetwedo enku

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሀይል ያጽናን

  • @mariamawittekelemariam1662

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን.

  • @user-ld7ok8bo2r
    @user-ld7ok8bo2r Před 4 lety +1

    *አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች*

  • @user-sm6sz9hu8g
    @user-sm6sz9hu8g Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen🎀😭

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety +1

    Kale hewotin yasemalen memeher Amen3

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 4 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 2 lety

    Amen🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @firahywotyilema7329
    @firahywotyilema7329 Před 4 lety

    Amen amen amen kali hiyiwetin yasemali enquwan abiro adiresen

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k Před 4 lety +4

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-fg7zn2jd1i
    @user-fg7zn2jd1i Před 4 lety

    Amen Amen Amen Ahunm bemeskelu yiterkiln

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 Před 2 lety

    አሜን መህምር ቃልህ ሀያወት የሰማልን አሜን

  • @betelhembelacew9837
    @betelhembelacew9837 Před 4 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጌታ የወደደህ

  • @shasho444
    @shasho444 Před 4 lety

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስ ፈጣር ሀገራችንን ሀይማኖታችንን በሀይሉ ጠብቆ ለዘለአለሙ ይኑር

  • @hanalove4772
    @hanalove4772 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን ፀጋ በረከት ያብዛልን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety

    ABET YANTE DEIYACON EWQET MIGREM NEW AFEN KEFCHI NEW MESMAW BE JOROYEM BE AFEM EDIGBA YEHE WENGELE AMENNN!!!

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሠማልን መምሕራችን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @dxcsxz6297
    @dxcsxz6297 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-fg7zn2jd1i
    @user-fg7zn2jd1i Před 4 lety +1

    Kale hewot yasemaln wodimachn memeherachn!!!

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 4 lety

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ንሄኖክ ሰማያውይ እርስት መንግስትን ያውርስልን አሜን
    በመስቀሉ ያመናቹ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ አደረሰን አሜን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 Před 4 lety

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን ።

  • @AnaAna-sy9ui
    @AnaAna-sy9ui Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ናጤና ይስጥልን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 4 lety +2

    Amen amen amesgenalhue wendeme

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ክብር ምጋና ይድረሰው ለመምሕራችን መንግስተ ሰማይይ ያውርስልን

    • @habeebabozainab1356
      @habeebabozainab1356 Před 4 lety

      Kalehwet hiwet yesemalin Amen Amen Amen