ዓውደ ስብከት፦ የመጽናናት ዘመን ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2019

Komentáře • 106

  • @user-ln6ww3ez2q
    @user-ln6ww3ez2q Před 5 lety +5

    የወጣትነት ዘመንህ ጌታ ይባርክልህ መምህር ሰወድህ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ውድ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን መምህር ለመምህራችንና ለማህበረ ቅዱሳን አምላካችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች በእየገዳሙ ስትሄዱና ቃለ ወንጌል ስትማሩ የማጌጫ መነፅር አላስፈላጊ ነገሮችን አታድርጉ እግዚአብሄር አስተዋይ ልብ ይስጠን

  • @misrakalemu4871
    @misrakalemu4871 Před 5 lety +1

    አሜን። አሜን። አሜን። ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h Před 5 lety +1

    አባታችንቃለሄወትያሰማልን።መግሥትሰማየት።ያሰማልን።አሜንንንንንንንንንን

  • @user-rw5ht5ev5v
    @user-rw5ht5ev5v Před 5 lety +1

    ያለ ኦርቶድክስ ተዋህዶ ሂወት የለኝም ተመስጌን ተመስጌን ጌታየ ቃለሂወትንያሰማልን

  • @hananh7131
    @hananh7131 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @user-mr5ir5wc9d
    @user-mr5ir5wc9d Před 5 lety +1

    በእውነት ለመምህራች የህይወት ቃል ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @selamhabtam1541
    @selamhabtam1541 Před 4 lety

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከ።እኛም በተማርነው ትምህርት መልካም ፍሬ እንድናፈራ የስራዊት ጌታ የልዑል እግዚአብሄር መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 5 lety +30

    እንቁ መምህራችንን የህይወት ቃል ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳንን ያኑርልን።

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 Před 5 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jc1tm1jl8r
    @user-jc1tm1jl8r Před 5 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን
    እኛንም በተማርነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ የሰራዊት ጌታ የሉዕል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን 🌾

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 Před 5 lety +3

    ተዋህዶ መሆን እራሱ እንዴት መታደል ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ የ ተዋህዶ መምህራችን 💚💛❤✔👆🙏🙏

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eyerusalme1437
    @eyerusalme1437 Před 5 lety +5

    ቃለ ሂወት ያሰማለኝ ላንተም ምህራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ይህንን ለመሰማት ያበቃኝ እግዛቢሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለንስሃ ያብቃኝ አሜን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +3

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ካህናት አባቶቻችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን።ይህ ትምህርት ለእኔ እና ለቤተሠቦቼ በጣም አስፈላጊ ነው እኔ ከአረብ አገር ወደ ሀገሬ ሂጄ ንሠሀ ልገባ ስል ቤተሠቦቼ እንዳለ ስለ ካህናቶቹ መሳሳት ማውራት ጀመሩ ደግሞ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሆነ አለመግባባት ተፈጥሮ ነበር እና እኔ ምንም ከዚህ ትምህርት ተምሬ ብሔድም የቤተሠቦቼ ብዙ ወሬ እና የእኔ ስንፍና ተደምሮ ንሠሀ ሣልገባ ተመልሼ መጣሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

    • @user-jm3yk4io3i
      @user-jm3yk4io3i Před 4 lety

      ገነት የተዋህዶ ልጅ ካህናት ቢሳሳቱ እነሱም ንስሀ ይገባሉ በቱሰጣቸው ስልጣን ደሞ የኛም ሀጥያት ወድ እግዝዬብሄር ያቀርባሉ

  • @user-im9no1xm8z
    @user-im9no1xm8z Před 5 lety +2

    አሜን፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mateb4802
    @mateb4802 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 Před 5 lety +4

    ወንጌለ መንግስተ ሰማያት
    ወንጌለ መንግስተ ሰማያት
    ❤❤❤
    ውይ በጣም ምወደው መዝሙር😭
    ልቀቁልን በማርያም

  • @kulunsenayna1080
    @kulunsenayna1080 Před 5 lety +1

    ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን።

  • @nigesteshetu398
    @nigesteshetu398 Před 4 lety

    Ezigabeher ka kifeu ye xabeqelen mamerachen ⛪ qale hiwet yasemalen mamerachen 🙏🙏🙏

  • @user-us4cc9yg8u
    @user-us4cc9yg8u Před 5 lety +1

    አሜን ቃለህይ ወት ያሠማልን ወንድሞትን

  • @debrid2478
    @debrid2478 Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰገና አሜን መማራችን ቃለ ህወሃት ይሰመልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆይልን ጸጋውን ይብዛላችሁ አሜን እኔ ደከም ልጃችሁን በጸሎት አሰቦኝ ።

  • @adfytfdhggh850
    @adfytfdhggh850 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yebnes123yebnez9
    @yebnes123yebnez9 Před 5 lety +1

    Amen amwn amen kalhiywet yasemaln

  • @hanaethiopiaethiopia2920

    እውነት ነው መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርክልቹሁ ቃለ ህይወት ይሥማልን እኛም እግዚአብሔር ይርዳንእ ለንሳሐ ዪብቃን

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-mk4qc4cf3s
    @user-mk4qc4cf3s Před 5 lety +6

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln በዚህ ሃጥያታችን በዝቶ ርክሰት የሞላበት ዘመን ኣምላክ ምህረትና ረዴት ያውርድልን ይቅር ይበለን በምትመጣ መንግስቱ ያስበን ኣሜን።

  • @nigistikahsay5129
    @nigistikahsay5129 Před 5 lety +1

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @ariamtesfabrhan9216
    @ariamtesfabrhan9216 Před 5 lety +1

    Amen kal hewet yesmalna

  • @woinshetabera
    @woinshetabera Před 4 lety

    አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፤ ለዚያ ክብር ያብቃን ።

  • @alioalio5275
    @alioalio5275 Před 5 lety

    ሁላችንም በቤቱ ያኑረን ለንሳሀ ያበቃን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምራችን

  • @user-fn3lg9ek7u
    @user-fn3lg9ek7u Před 5 lety +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +18

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በሰማነው ቃል መልካም ፋሬ እንደነፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 5 lety +1

    አሜን

  • @alicell5670
    @alicell5670 Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝም አሜን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አኔ ልጅህ ይቅር በለኝ ለንስሐ አብቀኝ'አሜን በጸሎት አስቡኝ🙏💚💛❤

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 5 lety +2

    ❤"""አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @mahalkooloot2729
    @mahalkooloot2729 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 Před 4 lety

    sile hiwo kelu EGIZAHABER yemesgin abotachin wodmochachin qalehiwotn yesamalen tesfa mangista sameten yewersln EGIZAHABER👐amen

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 Před 5 lety +1

    Amen qalehiwetn yasemalen

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የህይወት ቃል ያሰማልን መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 Před 5 lety +1

    kalehiywet yasemaln memhrachin diyakon henok hayle

  • @user-cb5cn7os4j
    @user-cb5cn7os4j Před 5 lety +2

    አሜን፫ መምህራቸን ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @almazmelkamu2836
    @almazmelkamu2836 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @alsharhan5999
    @alsharhan5999 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiwet yasaln tesfa mengste semayatn yawarsln Btkye yetewahdo lji
    Abetu gata hoy Edmaachinn lenseha Adrgln

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @ramirami-ql5it
    @ramirami-ql5it Před 5 lety +2

    Thanks thanks thanks so much God bless you.

  • @user-ik4zh7ln6j
    @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety +4

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @mahaletassafa5083
    @mahaletassafa5083 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-rt5zm7ud3v
    @user-rt5zm7ud3v Před 5 lety +3

    ለወንድማችን ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከዉ

  • @fofo-xj9wb
    @fofo-xj9wb Před 5 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የንስሀ እድሜ ይስጠን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።

  • @user-ee7ss2iq5v
    @user-ee7ss2iq5v Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mimiyegebirellijiimimiyege1785

    Amen Amen Amen kale hiwetn yasemalin mamerachin

  • @michealfishaye1261
    @michealfishaye1261 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 Před 5 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu Před 5 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @haile952
    @haile952 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰጸን ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራን❤❤❤
    በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @user-zt9kg9bo3k
    @user-zt9kg9bo3k Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zemenumelsew525
    @zemenumelsew525 Před 5 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 5 lety +2

    ቃለሒወትን ያሰማልን ውዱ መምሕራችን❤🙏

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @minojhgfg8695
    @minojhgfg8695 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zinetmuhammed2398
    @zinetmuhammed2398 Před 5 lety +3

    ቃለህይወትያሰማልንመምህር

  • @tiruworkfentaw7267
    @tiruworkfentaw7267 Před 5 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማን ውድ መምህራችን♥️🌹🌹

  • @user-hm6mw7bb1l
    @user-hm6mw7bb1l Před 5 lety +4

    ለመምኅራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @danielmehari7572
    @danielmehari7572 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zy5xe8su7m
    @user-zy5xe8su7m Před 5 lety +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @21Maryam21
    @21Maryam21 Před 5 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህራችን

  • @mskrh640
    @mskrh640 Před 5 lety +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @ticitustcts9459
    @ticitustcts9459 Před 5 lety +1

    Kalhiyewte yasmalene

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 5 lety +2

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memerachin

  • @orthodoxtewahedoyoutube4629

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 Před 5 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @makdesmakdes475
    @makdesmakdes475 Před 5 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @zdelu103
    @zdelu103 Před 5 lety +1

    Edmna tena Egzebr ybrkhiy

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 Před 5 lety +1

    Amen amen amen qale yewtn yasmlin mengsr semyetn yewrslin

  • @yeyeyeyeyy6970
    @yeyeyeyeyy6970 Před 5 lety

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 5 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን 👐👐👐

  • @user-wd7km7tt6r
    @user-wd7km7tt6r Před 5 lety +1

    1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1
    1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
    2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
    3 እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
    4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
    5 ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።
    6 ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
    7 ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
    8 ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
    9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
    10 ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +1

    WENDEME HULEM SEBKETHEN ADAMETALHU EDQEHALEWM! YEZAREW GEN ALETSEMAMAGNEM LE BALGE KAHEN PAPASE PATERIYAK BER EYKFTEKELACHEW NEW ESKAHUNE BEZHE HEZB LAYE TEFAT ALAYEHUME MIYAREMACHEW TEFTO BETKRSTIYANEWA ADEGA WISET NATE ASEBUBET!!!!

  • @Kidylicious
    @Kidylicious Před 5 lety +7

    We have missed you, please come back :(

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971

    Tebarku wude mamharichen kale hewate yasemalin hegaberi hamalkachen xena Ina hedimee isixilin ameeen ameeen ameeen abetu geta hooyii Maranyii axaxen iqirii balain ⛪🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Nanananananu2121
    @Nanananananu2121 Před 5 lety +1

    Kale hiwote yasemalen ye agelgeloteken gize yarzemelen

  • @mahiletselemon1672
    @mahiletselemon1672 Před 5 lety +1

    Amen kalehiyot yasemalin memerachin

  • @fathimamohamed9703
    @fathimamohamed9703 Před 5 lety +2

    qalhiyotn yasamalin lanya lasidtanyochi lamot nis indi abqan staluln

  • @user-rw5ht5ev5v
    @user-rw5ht5ev5v Před 5 lety +2

    ተዋህዶ ሂወቴነሺ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety

    አዎ አንድ ወቅት እኛ ቤት የአጎቴ ሚስት እኔ ቄስ እገሌ የያዘውን መስቀል አልሳለምም ትል ነበር ኧረ አይባልም እያልን ስንከራከር ነበር ማታ መቸም ገጠር ታዉቃላችሁ ተሰብስበን ሀሜት ነው ስራችን

  • @user-wd7km7tt6r
    @user-wd7km7tt6r Před 5 lety +1

    ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የምንናዘዘው ለእርሱ ነው "ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።"

    • @masaharuando9986
      @masaharuando9986 Před 4 lety

      gin lekawt fit karbn mena
      ziz gid yelel ye orthodox tewahedo.astamto new end mena fkin ziblen ersachin esuft enazezalen malet ye getachin ye medantechin ye EYESUS KIRISTOSS astemero ye sarlin tizaz.makewm new yem hinbn tibabn na mestewel be mestewel memelals gid new ye getachin ye.medantachin mengistun mewers alemechin kehon
      edbeb belehochi end. ergib ruru wochi hunu tilenl ...EGIZAHABER EYESUS KIRISTOSS

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-vu6jw2lr9u
    @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ox5pk4de5u
    @user-ox5pk4de5u Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕሮቻች እድሜ ጤና ይስጠልን