ለምን እናስቀድሳለን? // deakon henok haile// ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ// merkeb tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2020
  • ማንኛውም ክርስቲያን ነኝ የሚል ሊያየው የሚገባ ምርጥ ትምህርት በዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ። ኦርቶዶክሳዊ ቅዳሴ ምንድን ነው?

Komentáře • 268

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c Před 3 lety +67

    ምን አይነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው:: ምንኛ እድለኛ ነኝ በተዋህዶነቴ :: መምህር እግዚአብሄር አምላክ እውቀቹን ያብዛልህ 🙏🏽

    • @babys7570
      @babys7570 Před 3 lety +5

      በጣም አድለኛ ብቻ አይገልጸውም ፍጻሜያችን ያሳምርልን አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 3 lety +38

    እኔም ምስክር ነኝ ወደ 13 አመቴ ነው በግዜው የመነኩሴ እህት የኔ ጓደኛየ ነበረች እና ቅዳሴ ቆመን ካህኑ እና ዳያቆናቱ ከቤተመቅደሱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ቁርባኑን ይዘው ሲወጡ እሷ ወይኔ ከህኑ ላይ ነጭ የሚመስል በግ አየሁ አለችኝ ከአእምሮየ አይጠፋም ።እኔ አልታየኝም

    • @egzabiheretalkenewtalke9481
    • @user-pf5rk9ir3m
      @user-pf5rk9ir3m Před 2 lety +2

      *_የአብሙሽራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል_*
      *_የወልድ እናቱ እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል_*
      *_የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ንጽሕት አዳራሽ እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል_*

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m Před 3 lety +3

    ኣቤት መታደል ለዝህ ቅዱስ ምስጢር(ትምህርት) እንድስማ ያደለኝ ቅዱስ ኣምላኬ መዳህኒቴይ እየሱስ ክርስቶስ የክብር ክብር ምስጋና ፣ውዳሴ፣ ኣምልኮ፣ ስግደት ከምድር እስከ ፅራሃ ኣራኣያ ሙሉ ይሁን ስም ኣጠራሩ ከፍ ከፍ ይበል ብእውነት በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላቹ በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ የስማነው በልባችን ኣስድርብን ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ለዝህ ቅዱስ ስጋህ እና ቅድስ ደምህ እንድንቀበል ብቅወች ኣርገን የስላም ንጉስ ሆይስላምህን ስጠን ፅዩነይ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ዕድሜ ለንሳሃ ዘመን ለፍሳሃ ኣስጭኝ ኣሜን ለዘላእለም ዓለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏👉⛪⛪⛪👈

  • @tariknamrud6644
    @tariknamrud6644 Před 2 lety +1

    ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ቅዳሴውን ሁል ግዜ ተርጉመው እንዲያስተምሩ እመኝ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መሞህር ሔኖክ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před 3 lety +23

    ነፍሴ ለመለመች ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ የሰጠኝ ቅዱስ አምላኬ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሔኖክ

  • @rtt9540
    @rtt9540 Před 3 lety +6

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሴሌዳ ይጻፍልን አምላክ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን የቅዳሴ ትርጉሙን አውቀን ተረድተን እንድናሰቀድሰ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን
    ግን ምናለ እንደዚህ የህይወት እንጀራን የሆነውን ትምህርት እያሚያሰተምሩነን መምህሮቻችነን በላይክ በሰብሰክራይብ ብናበረታታቸው አለማዎ ፊልም በነበር ሰንት ኮሜንትና ላይክ ይሆን ነበር አየ የኛ ነገር ውዶቸ ተው ንቁ የተዋህዶ ልጆች እንቃ

    • @deaconadanemedia
      @deaconadanemedia  Před 3 lety +2

      እውነት ነው እህታችን ለስንት ሰው የመዳን ምክንያት መሆን ስንችል ፕራንክና ዋዛ ፈዛዛ ላይ ጊዜያችንን እናባክናለን። እርስዎም ይህንን ቻናል በሶሻል ሚዲያ ያስተዋውቁ።

  • @user-hy2wc3vu7p
    @user-hy2wc3vu7p Před 3 lety +13

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
    በእውነት የሚገባን መልኩ ነው ያስተማሩን
    በሰማነውም 30:60:100: ፍሬን አፍርተን ለመለወጥ የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ይርዳን አሜን ። በርቱልን መምህራችን ።

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +6

    እዉነት ነዉ ትልቁ ጥፋትም ትልቁም አለማወቅ መቁረብ እደት ይጠላል አለመመረጥ ሁኖ ነዉ እጅ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +2

    ዘመንህ ይባረክ ብዙ ሚስጥራትን እያስረዳሀን ነው ብዙ ሰባክያን የማይናገርዋቸውን ነው ያስተማርከን ቃላት የለኝም የኔም ጥያቄ ተመልሶልኛል 💯

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 10 měsíci

    የእውነት ዳ/ን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-xu8mt6qq2u
    @user-xu8mt6qq2u Před 3 lety +1

    Amen amen amen klywtn ysmalin

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Před 2 lety +1

    ሁሌ አዲስ የእግዚአብሔር ቃል ስንት ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት የማይጠገብ ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-je1td7fy7o
    @user-je1td7fy7o Před 3 lety +8

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን አሜን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Před 3 lety +3

    እግዚያብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 Před 3 lety +5

    ወይ እኔ ይንንትምህርት ባልሰማ እንዴት ይቆጨኝ ነበር ቃለህወትን ያሰማልብ ሌላ ምን እላለሁ

  • @Tube-wy4oy
    @Tube-wy4oy Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤና ይስጥልን በእውነት እኔ ስርአተ ቅዳሴን ከደጁ ቆሜ ነበር የማስቀድሰው በህይወቴ የተገረምኩበት እና በደስታና በሀይለኛ ፍርሀት የተንቀጠቀጥኩት ቀን ይሄ ኮረና በሽታ ከገባ ወዲህ የልጄ ክርስትናው ነበር እና ብዙ ሰው የለም በቤተ መቅደሱ እና ከፊት ነበር የተቀመጥኩት በእውነት መናገር ይከብደኛል ስርአተቅዳሴ ማለት በቃል ሊገለፅ ከሚችለው በላይ ነው ስርአቱ ሁሉን በቅርብ አይቼ ውስጤን ሀሴት ሲሞላውና ስንቀጠቀጥ ይሰማኝ ነበር እውነት እኛ እድለኞች ነን የፈጠረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ለዘለአለም

  • @kadytelecom5830
    @kadytelecom5830 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተወህዶ በመሆኔ ኮራዉ

  • @egziabehirnewtesefayyeding9894

    Amen amen amen kale hiyiwet yasemalen

  • @user-ie7oj3mc7q
    @user-ie7oj3mc7q Před 3 lety +7

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እድሜ በፀጋ ያኑርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም በሠማነው መልካም ፍሬ እድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ለስጋው ደሙ ያብቃን ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነው ኑርልን

  • @user-xf8py8ek2h
    @user-xf8py8ek2h Před 3 lety +5

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትትምህርት ነው የተዋህዶ እንቁዎች ዛሬም ነጋም ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጠና ያኑርልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    በእድሜ በዘበነህ በአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 3 lety +7

    የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @brhangaltewahdo2523
    @brhangaltewahdo2523 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያስማልን ዕንቁ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ኣጥንት የሚያለሰልስ ት/ቲ ነው እግዚኣብሔር ዕድሜና ፀጋ ያብዛልህ ለኛ በስደት ያለንም ለቅዳሴ ና ስጋወደሙ ለመቀበል ያድርሰን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆዮይልን❤❤❤❤😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @babys7570
    @babys7570 Před 3 lety +3

    አስካሁን አንዴት አላየሁትም ይህን ትምህርት?በጣም አስተማሪ መካሪ ትምህርት የህይወትን ቃል ያሰማልን ኡፍ ረጅም ጤና አድሜ ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ!!!

  • @maranatatube6951
    @maranatatube6951 Před 3 lety +5

    Amen amen amen

  • @user-hw5bx7pd7l
    @user-hw5bx7pd7l Před 2 lety

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህምራችን❤❤❤✝️

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን የእድሜ ዘመኑን ያርዝምልን በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 3 lety +6

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ድያቆን ሄኖክ ሃይለ።

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ዳቆን ሄኖክ

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me Před 3 lety +6

    መምህር ።እዉነት እውነት እዉነት ።እናመሰግናለን ።ሰላምክ።ይብዛ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @deaconadanemedia
      @deaconadanemedia  Před 3 lety +2

      አሜን እህታችን ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ።

  • @user-pi4mv8xz2i
    @user-pi4mv8xz2i Před 3 lety +3

    Amen amen amen kale hiyewet yasemaln bewet dik tmit new

  • @alimajid6510
    @alimajid6510 Před 3 lety +1

    አልለ ሕይወትን ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኑር

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 Před 3 lety +2

    መምህራችን የምለው አይበቃኝም ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንደእናንተ ያለ ህይወት የሚዘራ መምህር የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-ty1ih5bf2q
    @user-ty1ih5bf2q Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋውን ያቆይልን

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን፫

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tizitat658
    @tizitat658 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃላህይዎት ያሰማልን

  • @user-dl8rg2ss7d
    @user-dl8rg2ss7d Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነንህን የስረዝምልን የቅዱሳን አምላክ ሚስጥሩን ይግለፅልን

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 Před 3 lety +10

    ለቅዱስ ስጋህና ለክቡር ደምህ ያበቃኸኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @meskeremsore8452
    @meskeremsore8452 Před 3 lety +2

    ተባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋሕዶን እንቁ ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @user-tm9pd8ys8t
    @user-tm9pd8ys8t Před 2 lety

    amen amen amen

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +3

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azmeruaynalem8750
    @azmeruaynalem8750 Před 3 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zinashmequannet908
    @zinashmequannet908 Před 2 lety

    አንዳንተ አይነት ልጅ የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን አንተንም አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-rk4oj2is3f
    @user-rk4oj2is3f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረወክልን

  • @user-ul4ur1tf3l
    @user-ul4ur1tf3l Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @saragebrekidan1981
    @saragebrekidan1981 Před 3 lety +3

    Amen Amen kale hiwot yasemalen wendmachin Memhirachin Egziabher yibarkih 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 3 lety +9

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል የሚገባ ትምህርት ነው

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +4

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    እግዚአብሄር ሆይ በቤትህ እንጸና ዘንድ ጥበቃህ አይለየን
    ለንሰሀ ሞትም አብቃን ሰደተኛችንንን በቸርነትህ አሰብ
    *አየ መምህራችን ዛሬ ዛሬ ላይ እንቆርባልን ሲባል እራሱ ወደ ሲኦል መግባት የሚመሰለዉ ሰንት ሰዉ አለ የእኔ ህልም ሰጋና ደሙን መብላትነዉና በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እግዚአብሄር ያሰካልሽ ብላችሁ የልቤንም መሻት የሚጋራኝ የሂወት አጋር አዴሜን እድጠኝ በሰደት ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች መርቁኝ በጸልትም አሰቡኝ*

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Před 3 lety +4

    በስመ ስላሳሴ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ መምህር

  • @romanterefe6099
    @romanterefe6099 Před 2 lety

    ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ስላረከኝ አመሠግንሀለሁ ቤተክርስትያንን ጠብቅልን ካህናትን ከመቅደሱ አታሳጣን።

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 3 lety +3

    መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 Před 3 lety +2

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @rahelgizaw8454
    @rahelgizaw8454 Před 3 lety

    Amen. Amen. Amen. Egzabher. Ymsgan

  • @lgLg23
    @lgLg23 Před 3 lety +5

    የህይወትን ቃል ያሰማልን እደቃሉ እድንኖር ይርዳን

  • @hhi9697
    @hhi9697 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍😍😍👏👏👏🙏🙏🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የማይገባን ስለሰጠኸን ተመስገን💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏

  • @oguedu104
    @oguedu104 Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 Před 3 lety +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን እመብርሀን ያገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ በእውነት ይችን ሀይማኖት ያቆዩልን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን በሀይማኖታችን ፀንተን የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን ያብቃን አሜን።

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 Před 19 dny

    ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን❤❤❤

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልንእድሜና ጤና ይስጥጥልን አሜን

  • @user-tn3sq2my7n
    @user-tn3sq2my7n Před 10 měsíci

    Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před rokem

    ዲያቆን ሄኖክ
    ስለ ቅዳሴ በግልጵ ያሰተማርከው አንተ ብቻ ነህ።
    ቀጥልበት በርታ።
    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před 2 lety

    Amen Amen Amen 💛💚❤💒💯🙏🤲

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛል።

  • @zenachtailoress2990
    @zenachtailoress2990 Před 2 lety

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 3 lety +1

    Be ewnet kalehiwet yasemaln memhrachn, egziabher amlak xegaw yabzalwot, le egnaw baryawochu degmo le le Qudus qurban le meqebel yabqan, Amen Amen Amen.

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ ጠቃሚና ድንቅ የሆነ ትምህር ነው እውነት ነው ቤተክርስቲያናችን ጥንቅቅ ያለች ስንዱ የሆነች ናት እኛ ነን ልናውቃት ፍቃደኞች ያልሆነው። አቤቱ አይነልቦናችንን አብራልን ።

  • @user-du4gs5xq6z
    @user-du4gs5xq6z Před 8 měsíci

    kale hiwet yasemaln rejim edime kemulu tena gar yadililin memhir emebrhan titebkiln amennnnnn

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Před 3 lety +32

    እግዚአብሔር ባገልግሎቱ ያፅናህ ። ከዚህ በበለጠው ጸጋ ይባርክህ። ነብስን ደስ የሚያሰኝ እና የተሸፈነብንን እውቀት ገልጦ እምነትን የሚያጸና ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @mesratyeshambel7004
    @mesratyeshambel7004 Před 3 lety +1

    Kale hiwote yasemalen

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Před 2 lety

    ተመስገን አምላኬ ምንኛ መታደል ነው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጁ መሆን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 Před rokem

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bisratgebremariam3288

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN. MEMHERACHEN.

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ በጣም መሳጭ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ኑርልን መምህር

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ደስስስስስ ይበላችሁ አምላክ ይህችን እምነት ስለሰጠን

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 Před 3 lety

    Amen kale hiwet ysemalen 🙏

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 2 lety

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክልኝ መምህራችን

  • @rotes3106
    @rotes3106 Před 3 lety +2

    Betam asfelagi tmhrt new

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 Před 2 lety +2

    ነፍሴ እርቧት ነበር አሁን ምግቧን አገኘች ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ አመሰግናለሁ

  • @asboaltrading9892
    @asboaltrading9892 Před 2 lety

    memher yehen dendana libe selmetsebrlgn Egziabher amlak yikedeseh, yeagelglot zemenehn yibarkln amen

  • @meseretgetahun6670
    @meseretgetahun6670 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሳማልን

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 Před 3 lety +2

    🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🙏

  • @fk3365
    @fk3365 Před 2 lety

    መምህራችን በዕድሜ በጤና እንዲሁ ከተሠጠህ ፀጋ ጋር ኑርልን ፣ ፈጣሪ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይሥጥህ ።

  • @genetassefa6376
    @genetassefa6376 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @simong378
    @simong378 Před 2 lety

    ምን አይነት ሰው ነህ ግን እድሜ ና ጤናውን ይስጥህ

  • @tawayidotawayido4843
    @tawayidotawayido4843 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-mo6ge8dd2b
    @user-mo6ge8dd2b Před 3 lety +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @emebetabebe4477
    @emebetabebe4477 Před 2 lety

    እየሱስክርስቶስፀጋውንያብዛልህወንድሜ

  • @user-wq2zw8ie3b
    @user-wq2zw8ie3b Před 3 lety +1

    በእወነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ለምነሰማው ለኛም ማስተዋሉን ያድለን በልባችን ያሳድርብን ትልቁን ሚስጢር እንድናውቅ ሰለረዳን ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን።

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 3 lety +2

    Egziyabhar Yimesgen

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 3 lety +1

    Kalehiwet yasemaln Memhrachin Dakon Hanok Hayila

  • @kalkaly6561
    @kalkaly6561 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤🙏

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 3 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም አምላካስ እየሱሰ ክርስቶስ የሰማነውን ልባችን ያሳድርብን አሜን 3