✝️ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ✝️ክፍል 9🛑ንጹሕ መኝታ🛑ባልና ሚስት የሚፈጽሙት ሩካቤ የቅድስና ስራ ነው🛑 መኝታ ቤት ቅዱሳን ስዕላት አይደረጉም!!! ለምን???

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 12. 2020
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 290

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Před 3 lety +73

    ይህ ትምህት እስከዛሬ ትክክል ነኝ ብዬ ማስባቸውን የትዳር አስተሳሰቦች ቀይሮልኛል። ይህን ትምህርት እኛም በያለንበት እንድንማር የፈቀደ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን። ይህ ትምህርት ብዙ ክፍሎች በኖሩት ብዬ እየተመኘሁ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያብዛልን ።

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 2 lety +3

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

    • @wudnehygzaw7190
      @wudnehygzaw7190 Před 2 lety

      አሜን!

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Před 3 lety +60

    እኛ ያለገባነው
    እደለኛ ነን ብዙ ትምህርት አግኘተናል ስናገባ ስርአት እንይዝ አለን

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před 3 lety +38

    አቤት መታደሌ እግዚአብሔር ሆይ ክበርልኝ ሳይገባኝ እንደእነዚህ አይነት መምህራኖችን ቀብተህ ነብሴን ሃሴት እንድትሞላ ስላደረክልኝ
    መምህር ሆይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድካምህን ለፍሬ ያብቃልን !!!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 3 lety +20

    አሜን!
    መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ባንተ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቃለሕይወትን ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 3 lety +34

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ።

  • @brandspola7560
    @brandspola7560 Před 3 lety +7

    እውነት ነው እግዚአብሔር ጊዜ አለው ባገባው በ7 አመቴ ልጅ አግቻለው ክብር ለሱ ይሁን።

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 Před 3 lety +32

    መምህራችን እኮ ትለያለህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

    • @user-rf3tj4qv2z
      @user-rf3tj4qv2z Před 3 lety +1

      በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety +19

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏❤ መምህር ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን መምህር ስለሰጠን እናመሰግናለን በጣም ነው የምወድህ ውድ መምህሬ 🙏❤😍

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +7

    በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት 🙏💚
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህሬ 💚💚💚🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      Amennn Amenn Amenn Amen

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

      Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety +22

    እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መህራችን በጉጉት ነው እምጠብቀው❤
    እስኪ ላዳምጥ

  • @amanualmahari9625
    @amanualmahari9625 Před 2 lety +5

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን፣እኛም የሰማነው፧30,60,100, ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @betibeti7051
    @betibeti7051 Před 3 lety +19

    በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ መምህሬ ❤ቃለሕይወት ያሰማልን ገና ላዳምጥ ነው

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 Před 3 lety +9

    እንኳን ደና መጡ መምህር እየጠበቅኖት ነበር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mesidaniel5042
    @mesidaniel5042 Před 3 lety +1

    Memher kalehiwet yasemaln

  • @agumasieaddisu186
    @agumasieaddisu186 Před 3 lety +4

    ትዳር ባልይዝም ለትዳር መሰረታዊ ነገሮችን እያወቅሁ ነው፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @be4good716
    @be4good716 Před 3 lety +1

    Kale Hiwot yasemalne

  • @user-go1kg5hf1c
    @user-go1kg5hf1c Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 3 lety +5

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 3 lety +1

    መምህር ቃላት አጣሁ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እረጅም እድሜ ሰጥቶህ እኛም የምንጠቀምበት የህይወት ትምህርት ለመማር ለማወቅ ያብቃን ።ይህ ዘመኑን የዋጀ ትውልዱን የሚያስመልጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር

  • @senifeten306
    @senifeten306 Před 3 lety +1

    Kalhewten yasemalen dicon Henok Egziabhere tsgawen yabezalhe Egziabhere bedema texana yetbekhe

  • @helender9404
    @helender9404 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ......የብዙ ወጣቶችን የፍቅር ህይወት የሚቀይር ደስ የሚልና ግልፅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ny5wm1kw7g
    @user-ny5wm1kw7g Před 3 lety +4

    የዉነት እፁብ ነዉ ቃለህወት ያሰማልን ይገርማል ምንያህል ደንቆሮ እደሆንኩ ነዉ የተማርኩበት ለምን ካላቹኝ ስለእሩካቤ አለም እጂ ቤተክርስታን እዲ ምታስተምር አይመስለኝም ነበር መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከ አስራሁለት ወር በኃላ የሰማሁት ትምህርት ነው መጨረሻ ላይ የተናገርከው ነገር ተሰማኝ በማደጎ ማሳደግ እሄም ፀጋ ነውና እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራው መድረግ ከላይ ነው🙏

  • @abelteklehaimanottesfamari290

    በጣም ድንቅ ትምህርት

  • @hanatesfay3256
    @hanatesfay3256 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemalin

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ሄኖክ ድንቅ ትምህርት ነው ። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

    • @graceorfali3623
      @graceorfali3623 Před 3 lety

      መምህራችን፡ቃለሕይውትን፡ያሰማልን፡ተስፋ፡መንግስተሰማያትን፡ያውርስልን።

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 3 lety +2

    ምን ይባላል፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡

  • @user-ne9sr6iv5u
    @user-ne9sr6iv5u Před 4 měsíci

    ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን!! ያገልግሎት: ዘመንህን: ያርዝምልን!!

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemale memrache 🙏🙏🙏💖💖💖❤️❤️❤️💚💚💚

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Před 3 lety +2

    ያሰተማረን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ።

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před rokem

    አመሰግናለሁ❤መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 3 lety +1

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanamulgeta5623
    @hanamulgeta5623 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiyiwet yasemalen setgawen yabezah

  • @apaynise3299
    @apaynise3299 Před 3 lety +1

    Kale hiyewet yasemalin wedimachin

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 Před 2 lety

    ቃለህወትን፡ያሰማልን፡መምህራችን፡እናመሰግናለንበእውነት፡ከብዙ፡ስህተት፡እታረማለሁ፡ኦ፡ጌታሆይ፡ይቅር፡በለኝ

  • @getemar7075
    @getemar7075 Před 3 lety +1

    Kale Hiwot yasemaln Memhrachnn Tsegawn yabzalot...

  • @meskimesfin8177
    @meskimesfin8177 Před 3 lety +1

    Kaleyiwet yisemalin

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemale wodemeche

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemale memrache 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ድንቅ ትምህርት በሰማነው ቅዱስ ቃል ከኃጢያታችን እንድንመለስ አምላካችን ይርዳን አሜን ::

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Enku memerachin kale hiwot yasemalin bewunat Egziabher Edeme katenaga yesetelin yageligelot zemenoten yarizemelin

  • @AsekalaeDesta-dk6zh
    @AsekalaeDesta-dk6zh Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ያክብርልን ይስጥልን የነብስ ምግብ😊

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety +1

    Kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kal ahywati yasemalen enamsgenalen mahmerachen fetar erjem edman tena abzeto ysetik

  • @ethioseny6939
    @ethioseny6939 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ድንቅ መምህር እረጅም እድሜ ይስጥህ!

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemaln
    Betam yemntelkembet tmhrt new yagegnenew Egzabher hwethn ybark !!!

  • @user-vj7hw3qr9x
    @user-vj7hw3qr9x Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 Před 3 lety +1

    ተመስገን ዛሬ ግዜ አግኝቼ ይሁን ድንቅ ትምርት ሰምቻለሁ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ሼርር አርጉት የእግዝአብሔር ቤተሰቦች

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ይግለፅልህ በእውነት ያንተ ትምህርት የሚጠገብ አደለም በቅርብም በሩቁም ተምሬያለው ትምህርትህን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ 💒💒🇪🇹❤💒💒🍀🌿

  • @betelhemgety9351
    @betelhemgety9351 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ሕወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን በእውነት ቃላት የለኝም እምገልፅበት

  • @user-qy6nu4ke1i
    @user-qy6nu4ke1i Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🌹👏

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 Před 7 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልኝውድ መምህሪ

  • @selammare7732
    @selammare7732 Před rokem

    Kale hiwet yasemaln equ memhrachn betsoloto yasbugn welet slasa amen amen amen

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእውነት ድንቅ ስብከት የአገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን ይባርክልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-hw4rc5cb9u
    @user-hw4rc5cb9u Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በኡነት እግዚአብሔር የኣገልግሎትህ ዘመን ይባርክ እናመሰግናለን የተማርነው ሁሉ በልቦናችን ኣሳድሮ ወደ ተግባር ለመቀየር እግዚአብሔር ያግዘን የሊድያ ልብ የከፈተ ኣምላክ ልቦናችን ኤፍታህ ኣይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @soliyanatesfagergish1005
    @soliyanatesfagergish1005 Před 3 lety +1

    Qale hiwet yesmalna♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መሚህራችን ቃልህወት ያሠማል ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ትንግል ማርያም ትባርክሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @balayineshmagarsabalayines8449

    Amen amen..D.m.thanks ...👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 Před 3 lety +1

    Kale Hiwot Yasemalin 💝❤️💝

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 Před 3 lety +1

    Kaliyot yasemalen Memeher

  • @yidenekandualem5678
    @yidenekandualem5678 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 Před 3 lety +1

    Amen kale hiwot yasemaln liku wondimachin ,deacon henok.

  • @kadytelecom5830
    @kadytelecom5830 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci

    እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን ትዛዙን ፍቃዱን የምንፈፅም በተግባር የምንኖር ያድርገን

  • @murael17samri45
    @murael17samri45 Před 3 lety +1

    Amen qale hiwet yesmealna dyakon memhr henok nay agelglot zemenkum Egzeabher ybarkelkum. btami des zbil tmhrti.

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před 2 lety

    እጅግ በጣም በጣም ድቅ ድቅ እውቀትን ተምረናል ቃለሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። ግሩም ነው

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety +1

    እረጅም ያገልግሎት እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před 3 lety +1

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @genettewelde950
    @genettewelde950 Před 3 lety +1

    Kal hiwat yasmalna Deykon Hinok. Egzabher Amlak Tsgewu yabzhalka n berket kun 🙏🙏🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 Před 3 lety +1

    kalehywetin yasemalegn memeher

  • @wagayebeyene6542
    @wagayebeyene6542 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ብዙ ትምህርት ሰጠህን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @weyntube1813
    @weyntube1813 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅህ አሜን።ማህበረ ጽዮንንም ማህበሩን ያስፋልን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ይጠብቅልን።

  • @fantubelay6403
    @fantubelay6403 Před 2 lety

    እግዚሃብሄር ይመሥገን ይህ የመሠለ የፈጣሪን ትምህርት መስማት ቀላል አይደለም የሰው ልጅ በሕይወት ሢኖር ብዙ ውጣ ውረድ ይኖረዋል ድምጹ ሢሠማ መረጋጋት ይኖረዋል አሁንም ቀሪ ዘመንህ ይባረክ አኛም ባንተ ተባርከናል ።

  • @abdulselamabdulquader1785

    amen

  • @muluderbia5247
    @muluderbia5247 Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t Před 3 lety +1

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ ✟✟✟ 💚💛💝

  • @anikyon
    @anikyon Před 3 lety +1

    በዚህ ጉባኤ መታደም እንዲት ደስ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን! በዚህ አጋጣሚ ግን የማኀበረ ጽዮን አባላትን ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም! መብራት እየተቆራረጠ ቢያስቸግርም ታግሳችሁ የእግዚአብሔር ቃልን እያስተማችሁን ነው።

    • @abebafikru3495
      @abebafikru3495 Před 3 lety

      የት ቦታ ነው ትምህርቱ የሚሠጠው?????

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእዉነት ለመምህራችን ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን ሽ አመት ኑርልን ጥፍጥ ያለ ትምህርት እግዚአብሔር የሠማነዉን በልቦናችን ያድርግልን

  • @kahsaywsilasea2117
    @kahsaywsilasea2117 Před 3 lety

    kalehiwot yasemah lelelen belije yibarken Amen Amen Amen.

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 3 lety +1

    Egziabher yakbirilin memhir

  • @tigistalemu4962
    @tigistalemu4962 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasamalen

  • @karimakarima3740
    @karimakarima3740 Před 3 lety +1

    Kale hiyotin yasemalin

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety +1

    በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ እጅግ ድንቅ ትምህርት ጸጋውን ያብዛልህ ንህትናንም ይጨምርልህ💞

  • @mahiberetsion
    @mahiberetsion  Před 3 lety +4

    👆👆👆👆👆👆👆👆👆
    Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety +1

    አሜን በእውነት ቀለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርበንን

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃሊ ህይወት ይስጥልን በእውነት ድንቅ ነው እንድናስተውል ይርዳን

  • @mhiretgirma8703
    @mhiretgirma8703 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! እርሱ ይጠብቅህ 🙏🏼🙏🏼 ግሩም ትርጏሜ!

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ውድ መምህራችን

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j Před 3 lety +1

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @frayamdebayer3333
    @frayamdebayer3333 Před 3 lety +1

    ድንቅ ትምህርት ቃል ሂወት ይሰማል :)

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 Před 3 lety +1

    Klehaywatan ysemalan wad wendmachin enmesegnlen 🙏🙏💚💛❤

  • @samrG.Silasie
    @samrG.Silasie Před 2 lety

    Amen kalehiwotin yasemalin 🙏🙏🙏