ንጹሕ መኝታ - የወጣቶች ሕይወት ክፍል ዘጠኝ - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ Undefiled bed - Life of Youth - Dn Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2021
  • በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡ A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Komentáře • 254

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 2 lety +8

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጠጋላይ ጠጋው ያብዛልህ እኛም ሰሚወች ሳንሆን አስተዋዮች እድንሆን እመብርሃን ትርዳን አሜን ።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +6

    አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን!!

  • @user-tf1pi9lx2k
    @user-tf1pi9lx2k Před 11 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 Před 3 lety +3

    ቃል ቃል ቃል ሕዉት ያሰማኝ የሰማነዉ በልቦናችን ዉሰጥ ያሳደረብን

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ፀጋውን ይስጥልን🙏

  • @juangraal2760
    @juangraal2760 Před 3 lety +4

    ሲጣፍጥ የነፍሴ ምግብ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ጥበብን ይስጥህ።

  • @user-zq3is1ux4g
    @user-zq3is1ux4g Před 2 lety +4

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ እንቆወች እንዴት ናቹህ እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ስም በፆለታቹህ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላቹህ

  • @raheel368
    @raheel368 Před 3 lety +1

    Amen waqayyo goftan sagale jirenya sin haa dhagesisuu barsisa kenya

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 2 lety

    Egiziabher tsegawin yabzalih wendime kale hiwot yasemalin

  • @tseganeshalebachew3400

    Amen amen amen kale hwiot yesamelyen

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +2

    Amen .amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 3 lety +2

    አሜን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ያርዝምልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🙏🙏

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 2 lety

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre

  • @nardostesfaye4409
    @nardostesfaye4409 Před 2 lety

    Kale hewot yasmalin memher

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat Před 2 lety +9

    ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን መምህራችን

  • @user-qb4zw1kn2o
    @user-qb4zw1kn2o Před rokem +1

    እቁ መምህር ጥፍጥ የሚል ትምህርት😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 Před 3 lety +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zr4no3bi2x
    @user-zr4no3bi2x Před 6 měsíci

    kal hewot yasemalen

  • @Bete-Markos.
    @Bete-Markos. Před 2 lety

    memehir kaleheyot yasemalin

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 3 lety +18

    አሜን ያሎለደ ይዉለድ ልጅ በረከት ነው 🙏🙏🙏

  • @user-be7sy2dl4o
    @user-be7sy2dl4o Před 3 lety +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @yohannskebede6278
    @yohannskebede6278 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @user-sg3nf1vm3q
    @user-sg3nf1vm3q Před 3 lety +3

    በእዉነት ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-gp7gt4tk9t
    @user-gp7gt4tk9t Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Selam_Alemu
    @Selam_Alemu Před 3 lety +1

    አንደበትህን አይለዉጥብን ቃለ ህይወት ያሰማልን...

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🙏🙏

  • @tizitawolitagiyorgis4970

    Qaliyot yasemalen mehmirachin Henokael ⛪⛪💠💠♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsegatsega3832
    @tsegatsega3832 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-rq6mz5qt1e
    @user-rq6mz5qt1e Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Před 2 lety

    BEWENETE MEMHERE QALHIWETENE YASEMALENE XEGAWENE YABEZALHE

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልንመምህራችን የኛ እንቁእረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @tsedaleabay2508
    @tsedaleabay2508 Před 2 lety

    Kalhiyowet yasemalen memherche betam new yetemrkubet yagelgelote zemnhen yebarklehe.

  • @egzihabermalkamnewu925

    Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibark Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️😘😘😘

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @kokebbezu7536
    @kokebbezu7536 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 Před 3 lety +4

    ግሩም ትምህርት ነው
    ቃለ ህዮት ያሰማለን ተምህርቶችህን በምን እናገኝ ይ ሆን ወደ ሀገር ስገባ በጣም ያሳስበኛል አይ የእትዮ connection

  • @solomonbekele-bb7lb
    @solomonbekele-bb7lb Před rokem

    HENY BTM THANK YOU!!!

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety

    Qal hiywet yasmalen nemeher Henok Haile tsgawon yabzalek yagelglot zemenken Egzabhare yebarek

  • @mesfunazmera9598
    @mesfunazmera9598 Před 2 lety

    Amen 🙏 Amen 🙏 amen 🙏 🙌

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +1

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale yiwet yasemaln memhrachin

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-mg6ux9jo1e
    @user-mg6ux9jo1e Před 2 lety +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ፡፡፡፡

  • @yedingelilijenani4099
    @yedingelilijenani4099 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen
    kale hiwote yasamaline mamirachine💕

  • @user-tf1pi9lx2k
    @user-tf1pi9lx2k Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-sz7jl4fp7j
    @user-sz7jl4fp7j Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ጰጋውን ያብዛልህ

  • @crstishow1183
    @crstishow1183 Před 3 lety

    Kalhywot yasmalin

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z Před 3 lety +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህራችን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መድኃኔዓለም ❤🙏

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ያስተማረን የመከራን ሉዕል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመምህረችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 2 lety +1

    ፍትፍት የሆነ ምግብ እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን ❤🤗

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg Před 10 měsíci

    kale hiwot yasemani

  • @robirobel7296
    @robirobel7296 Před 3 lety

    Edme tena ysttln

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety +1

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🙏🙏

    • @adina.6549
      @adina.6549 Před 3 lety

      @@geraratube12 እሽ

    • @user-jk5ew4se9i
      @user-jk5ew4se9i Před 3 lety

      1💝💝💝💝💝💝💝💝💝💗💗💗

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +22

    ጥሩ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @hoshgojsv729
      @hoshgojsv729 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን
      ውድ መምህረችን ቃለ ህይወት ያሰመልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @serkeyoutube5272
    @serkeyoutube5272 Před 3 lety +1

    ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከፀጋበላይ ፀጋ ያብዛለወት

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital 💚💛❤🤲

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kalehiweten Yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsionmihret9913
    @tsionmihret9913 Před 3 lety +1

    ye agelglot zemenhn ybarkew

  • @mashoteklaymasho2705
    @mashoteklaymasho2705 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před 2 lety +3

    MAY THE ALMIGHTY HOLY HOLY HOLY GOD BLESS US +++⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @titititi1974
    @titititi1974 Před 3 lety +1

    kale hiwet yasemalin

  • @GhGh-wc5by
    @GhGh-wc5by Před rokem

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እንኳን ሰላም መጡ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +3

    አሜን ! መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @user-fz3df4sy2z
    @user-fz3df4sy2z Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቤናችን ያሳድርልን 🙏🙏

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @ananiyaabirqiyeeinatu3425

    ቃላ ህዮት ያሳማላን ማምህር 🙏🙏🙏

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +7

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Před 2 lety

    አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ምንኛ የተባረኩ ናቸዉ መምህራችን እድሜና ጤናዊን ይስጥልን

  • @user-eb3wl7zp1d
    @user-eb3wl7zp1d Před 3 lety

    በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውኔ ጥበቡን ያብዛልህ መምህር!

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ርስት መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ግሩም ትምህርት ነው 🙏

  • @heleen655
    @heleen655 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጠጋዉን ያብዛላችሁ

  • @saragerem9287
    @saragerem9287 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነው ሌላ ምን ይባላል ሳላገባ ይሄን ትምህርት ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር

  • @tigistz1938
    @tigistz1938 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🙏🙏

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB Před 2 lety

    Egiziabher rejim ye ageligilot zemen yisitilin!
    Tsegawun yabizalin. 🙏🙏🙏

  • @piaethio2309
    @piaethio2309 Před 3 lety

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🙏🙏

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅክ

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-tc7vg8sb6r
    @user-tc7vg8sb6r Před 3 lety +1

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 3 lety +4

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🙏🙏

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን!! ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    እግዚአብሔር ይርዳን : እናመሰግናለን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před 3 lety

    Kale hiywet yasemaln

  • @ruthabebe9919
    @ruthabebe9919 Před 3 lety

    EGZIABHER yesetelg memeher yeagelegelot zemenoten yabezalen

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 3 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልንእረጅም እድሜ ከጤናጋር መምህራችን

  • @selamteklu527
    @selamteklu527 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ይሰማልን መምህር