ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሠሯት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስትያን እናምናለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2023
  • በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 184

  • @user-sy1rt4pe3l
    @user-sy1rt4pe3l Před rokem +48

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንተን ትምህርት እየሳማው የራሴን ድከም ሰስባው እንባ ይቀድማል የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před rokem +23

    እንደ ርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ልቦናን ያድለን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ውድ መምህራችን የትውልዳችን የተዋህዶ እንቁ ፍሬ የህይወት ቃል ያሠማልን የአባቶቻችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የነ ቅዱስ ቄርሎስ አምላክ የሠማነውን ከነፍስ ከስች ያዋህድልን በእውነት❤❤❤❤❤❤

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 Před rokem +6

    አንተ እኮ ትለያለህ ስንል በምክንያት ነው። ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 👏 ቃለ-ሕይወት ያሰማልን 👏

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 Před rokem +2

    ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት:: በደሙ የመሰረታትን ቤቴል አንድነቷን ልንጠብቃት ይገባል:: ፖለቲካና እምነት ተደበላልቆብን እጅጉን ተቸግረናልና እርሱ በቸርነቱ ያስበን:: መምህራችን ወቅቱን ያገናዘበ ትምህርት ነው ያስተማሩን:: ቃለ ይወት ያሰማልን::መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን...barsiisaa keenya bara tajaajila keessanii isiniif haa eebbisu!

  • @derejebeyane8081
    @derejebeyane8081 Před rokem +13

    ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን !

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወቅቱን የዋጀ ድንቅ ትምህርት ስለመገቡን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም ፀጋውን ያብዛልዎ።

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን❤❤❤❤

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን እንደቸርነቱ ያኑረን እጅግ ድንቅና ልብ የሚነካ የእግዚአብሔር ቃል ነውብዙ ተማርኩበት መምህር ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @AMINADAB19

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏እኛንም በተማርነው ትምህርት የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +3

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር የሐዋርያት አባቶችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x Před rokem +15

    መምህሬ አንኻን በሰላም መጣህ❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በሃል አደረሰን በምልጃዋ ከክፉ ነገር ትጠብቀን መምህራችን ከልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @astewalesesay
    @astewalesesay Před rokem +20

    አቤቱ የቤተክርስቲያንን ጥፈቶአን አታሳየን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +5

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የወገብህን ፍሬ ልዑል እግዚያብሔር እንደ ጥቢቡ ሰለሞን ጥበበኛ ያድርግልህም ቤትህን ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ልጅ አሜኑኤል❤❤❤

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 Před rokem +7

    ወድማችን ዲ/ን ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!!!!

  • @abeserasara746
    @abeserasara746 Před rokem +6

    መቸም በዚህ ዘመን እንደዚህ የሚገስጽ የሚያስተምር ማግኘት እግዚአብሔር ህዝቡን እንደማይረሳ ማሳያ ነው

  • @AbebayeayeSeyum
    @AbebayeayeSeyum Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +2

    ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐዋርያው በሰሯት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +7

    ሐዋርያትን በልዩ ዓይን እንድናያቸው የሚያደርገን ትምህርት:: መምህር ጸጋውን ያብዛልህ !!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @bettyhabesha5251
    @bettyhabesha5251 Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏