ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 26

  • @KuraKabeda-vm9gg
    @KuraKabeda-vm9gg Před měsícem +1

    የሕይወት ቃል ያሰማልን።

  • @user-dp5xc7or5d
    @user-dp5xc7or5d Před 29 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @makimaki1861
    @makimaki1861 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ።

  • @BezaMande
    @BezaMande Před měsícem

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕርነ

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን በረከቷ ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆየዎት መምህራችን 👏🤲🌾

  • @kifledesalegn6161
    @kifledesalegn6161 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-fi5px3jq4h
    @user-fi5px3jq4h Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን በቤቱ ያፅናልን

  • @mulukenodaoyda2180
    @mulukenodaoyda2180 Před měsícem

    የሀዋሳ ግቢ ጉባኤ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎት ስላየሆት ደስ ብሎኛል

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት የአሠማልን 🙏
    ግልጽና የተብራራ ትምሕርት ነው
    እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍

  • @meherat938
    @meherat938 Před měsícem +4

    መድኃኔዓለም እኛንም እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ ቁጭ ብለን ቃሉን ለመመገብ ያብቃን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @user-fi5px3jq4h
      @user-fi5px3jq4h Před měsícem

      አሜን በእውነት እኔም የናፈቀኝ ይህ ነው

  • @melesemelkie9590
    @melesemelkie9590 Před měsícem +1

    እንኳን እመቤታችንን እናንተን ባይሰጠን ኖሮ ማን ያመሰጥርልን ነበር እድሜ እና ጤና ለመምህራኖቻችን።

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před měsícem +1

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። ማኅበረ ጽዮን አዘጋጆች በእውነት ፀጋውነ ያብዛላችሁ በዚህ ሚዲያ ነጣም ብዙ እየተማርን ነው በተለይ በውጪ የምንኖር ተባረኩ የበለጠ የምትሰሩበትን ፀጋና አዕድሜን ያድልልን።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před měsícem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @user-zg3uy4yk8s
    @user-zg3uy4yk8s Před měsícem +1

    amen amen amen kalihiwoti yasemaline

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @babymt1678
    @babymt1678 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @miliondegefu4888
    @miliondegefu4888 Před měsícem

    Kale hiwot yasemaln

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před měsícem

    Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤❤❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před měsícem +3

    ዲያቆን ዮሓንስ ቅድስት ድንግል ማርያም ድቀተ ባህርይ ኣለበረባትም የሚል ትምህርት የካቶሊክ እንጂ የኦርቶዶክስ ኣስተምህሮ ኣይደለም፡ ፖፕ ፕዩስ የተባለ ካቶሊካዊ ነው የዚህ ትምህርት ኣባትና መስራች፡ ምንም ብዙ ሊቃውንት ድቀተ ባህርይ ኣልነበረባትም ቢሉ የቤተክርስትያናችን እምነት ግን እስከ ዕለተ ብስራት ቀን ድረስ ነበረባት የሚል ነው፡ ይህ በግብረ ሕማማት የቤተክርስትያናችን መጽሓፍ ውስጥ ኣለ። የቤተክርስትያናችን ኣባቶች እነ ቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወርቅና ቅዱስ ቄርሎስ ና ሌሎች ቅድስት ድንግል ማርያም የጎሰቀለ የኣዳም ባህርይ እንደነበረባት ያምናሉ፡
    ቅድስት ድንግል ማርያም የጎሰቀለ ባህርይ ከነበረባት ክርስቶስ የጎሰቀለ ባህርይ ነው የተወሃደው ማለት ያነሳሀው ኣሳብ ኣለ፡ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ክርስቶስ ብቻ ነው የጎሰቀለ ባህርይ የሌለው ምክንያቱ ድንግል ማርያም በስራት ቀን የጎሰቆለ ባህሪዋ ተሽሮ ንጹህ ሆናለች ስለዚ ጌታ ከነጻ ስጋዋ ነው የተዋሃደው።
    በሽተኛ ባህሪይ ይዛ እንዴት ኪሩቤል ልትበልጥ ትችላለች ያልከው ጥያቄ፡ ከጎሰቀለ ባህርይ ስትነጻና ኣምላክን ስትወልድ ከኪሩቤል ትበልጣለች።

    • @user-kn2se2nd3b
      @user-kn2se2nd3b Před měsícem +1

      እንደ እኔ መረዳት ግን ለየትኛውም ጉዳይ ዐውድ መረዳት የሚለው ላይ ማተኮር ትልቁ ነጥብ ነው። ቢሆን ቢሆን የእርሶ ጥያቄ ቢሆን የሚሻለው ብዬ ማስበው ዐውዱን መረዳት እንዴት እንደሚቻል በደንብ ቢያስረዱን? ቢሆን የእኔም ጥያቄ ነበር ከዚህ በላይ መረዳት ስለምፈልግ እስማማለሁ። ሌላው ደግሞ መምህሩ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከሊቃውንት ያነሷቸውን ሀሳቦች ከልብ መረዳት ያሻል። ለምሳሌ:- "ቀደሰ ማሕደሮ ልዑል" መዝ 45 ፣ "የቆምክባት ምድር የተቀደሰች ናት..." ዘፀ 3 ፣ "እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ..." ፣ "እመቤታችን ዳግሚት ሔዋን የተባለችው የመጀመሪያዪቱ ሔዋን ከጉስቁልና በፊት የነበራትን ማንንነት ነው።" እና የመሳሰሉ ማስረጃዎችን እያነሱ ያስተማሩትን መረዳት አስፈላጊ ነው። ስለዚህም ደግመው በትኩረት ቢያደምጡት ብዙ ቁምነገሮች ያገኙበታል ብዬ አስባለሁ። እነዚህ ሁሉ እመቤታችን 'ንዴተ ህላዌ' እንዳልደረሰባት አመላካች ናቸው።

    • @MuleGeda-lg2so
      @MuleGeda-lg2so Před měsícem

      የንተን መረዳት እና ያባቶች እይታ ቤተ ክርስቲያን እንደዛ ነው ምታምነው ብሎ መጨፍለቅ ልክ ነው ብዬ አላስብም
      መላኩ መጥቶ ሲያበስራት ጸጋ ይሞለብሻል ብሉ በወደፊት በፊውቸር ቴንስ ነው ወይ ያበሰራት ያላት እካ ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ደስ ይበልሽ አደል ያላት የሞላባት ጸጋ ምን ድነው

    • @serkalemg7630
      @serkalemg7630 Před měsícem

      ​@@MuleGeda-lg2soእንዴት ያለ ቅጥፈት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልሕ ሉቃ 1፣28

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před měsícem

      @@MuleGeda-lg2so ወንድሜ ከኔ ኣይደለም መማጎት ያለብህ፡ መንፈሳዊ ሞራሉ ካለህ ከቅዱስ ቄርሎስና ከቅዱስ ዮሓንስ ኣፈወርቅ ጋር ነው መማጎት ያለብህ፡ እኔ የነዚህ ቅዱሳን እምነት ነው የጻፍኩት፡ ከነዚህ ቅዱሳን በላይ ቤተክርስትያናችን የሚወክል ኣካል ካለ ደግሞ ንገረኝ።።

    • @nebiyeleultesfaye3304
      @nebiyeleultesfaye3304 Před 23 dny

      ​እንዳዋቂ አላደረገህም ካለምንም መረጃ @@God-db9vp