የድንግል ማርያም ምልጃ ፡- ነገረ ማርያም ክፍል 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 70

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  Před 4 lety +29

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +12

    አቤት የኛ ሰዉ ቁም ነገር ትምህርት ላይ የሉም ፍለጠዉ ቁረጠዉ የሚለዉ አካባቢ እንደ ዝንብ ተሰብስበዉ ይዉላሉ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተዋል ስጠን ልባችንን መልስልን🙏🙏🙏🙏

  • @bettylapea291
    @bettylapea291 Před 4 lety +12

    ስላማችሁ ይብዛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሪውች እንኳን ድህና መጣችሁ !!
    ቃለ ህይውትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ !!
    በመምህር ምህርት አብ ላይ የተደርገውን ድርጊት እንቃወማለን !!
    እኛም ምህርት አብ አስፈ ነን !!!!

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤቴ በረከት ይደርብን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 Před 4 lety +4

    አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ አስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ጣዕሟ ፍቅሯ በልቦናችን ይሳልብን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማይ ያውርስልን ለአቦቶቻችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +3

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መመርጥ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደሰ ይላል አባቶቻችን ዶክተር ሮዳሰ በጣም ነው የምወደው ሰለ እመቤታችን እንዴት ፈትፈት አርጎ የሚያስተምሩ እንዲሁም በ ዲቆን ሄኖክ ሀይሌ ብዙ አስተማሪዎች አሉ እናም ወንጌል በሰፍት እየተሰጠ ያለው አዲሰ አበባ ነው ወደ ሌላ ክልልም ቢሰጥ መልካም ነው ወጣቱ ወደ ፈጣሪ እንዲ መለሰ ብዙ ዎቹ መናፈቅ የሚሆኑት አገልግሎት ሰለማያገኙ ነው ቅዳሴ እንኳን የማይሰጥበት አለ የመምህር እጥረት አለ በሰፍት ቢተላለፍ መልካም ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያወርሰልን የእመቤታችን ረዴት ብረክቷ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷🌷

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የተማርነውን ም ትምህርት እመቤቴ በልባችን ታሳድርብን!!!

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 3 lety

    እደት ዉስጤ ሰላም እዳገኘ እደጣፈጠኝ እደት ደስ እዳለኝ እደት ሰላም እደሰፈነብኝ እኔ ብቻ ነኝ የማቀዉ ይህ ደግሞ በድንግል ማርያም ልጅ በአማኑኤል የተሰጠኝ ሰላም ነዉ ተመስገን ለዚህ ክብር መብቃቴ ብቻ አላቅም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ኑሩልን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @mobizone8934
    @mobizone8934 Před 2 lety

    አሜንአሜንቃለህወትያሰማልን

  • @asss4503
    @asss4503 Před 3 lety

    በስማም አጥትን የሚያለመልም ነፍስን የሚቀድስ ቃላት የለኘም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!

  • @brhaneabrha1415
    @brhaneabrha1415 Před 2 lety

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-te1ot3vs9f
    @user-te1ot3vs9f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @newaysileshi6940
    @newaysileshi6940 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን እግዚ አብሔርይጠብቅልን አሜን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 4 lety

    አቤት እደት ያስደስታን ሊቃዉንት በነገረ ማርያም ሲራቀቁ አፍን ከፍቶ መደመም 👏👏👏👏እኮንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩ።
    እኔ ሲናገሩ በቃ በመፀሀፉ የተፃፈ ብቻ ሳይሆን አዱ በነገረ እግዚአብሔር በትቢቱ ሲራቀቅ አዱ ደሞ በመላይክት ሲራቀቁ በአካል እማይ ሁሉ እስኪመስለኝ ምስጥ ነዉ እምለው።
    ከዚህ ስመመን ባልወጣ እፍፍፍፍ 😌
    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን በዘመናችን እደዚህ ያሉ።ሊቃውንት በዘመናችን ስለሰጠህን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባቶች ከእኛ ምንም ከማንረባ እድሜ ቀንሶ አብዝቶ ይስጣችሁ።የድግል ማርያም ፍቅሮ እረድኤቷ አይለየን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 Před 4 lety +3

    አግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ለሁላችሁ አገልግሎታቹን ሰማያዊ አገልግሎት ያድርግላችሁ
    ለመምሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    አሜን፫

  • @mekediethiopiame8666
    @mekediethiopiame8666 Před 4 lety +3

    Amen amen amen

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +2

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመብርሐን ምልጆዋ አይለየን

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n Před 4 lety +1

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b Před 4 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልል ፀጋውን ያብዛላቹ በፀሎታቹ ይማረን በረከታቹ ይደርብን አዛኝት እናታችን ምልጃዋ ዘወትር አይለየን ፍቅሯን እንደምድርአሽዋ ታብዛልን አሜንን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና
    እግዚአብሔር ቃሉ እንመሃረሎም ኣቦታት ኣይኽልኣና
    ወላዲት አምላኽ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩሎም ቅዱሳን በረኸቶም ይኽፈለና

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @tigiisthaabtaamu4555
    @tigiisthaabtaamu4555 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታዬ ሆይይ እነዚን እንቁ ሊቃዉነት እድሜ ስጭልንንንን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety

    መምህራችን ኣባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ። የሂወት ቃል ያስማልን ተስፋ ርስተ መንግስቱ እንድንወርስ ይርዳን በቸርነቱ ፈጣሪ። የድንግል እመቤታችን ድንግል ማርያም ረዲኤት በረከት ምልጅዋ ቃል ኪዳንዋ ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @zeresenaymengstab5144
    @zeresenaymengstab5144 Před 3 lety

    Kale hiwet yesmealna

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +2

    እማ አምላክ በምልጃዋ ትርዳን ሀገራችንንና ቤተክርስቲያንን ትጠብቅልን🙏🙏🙏☝☝

  • @zufankiftew8996
    @zufankiftew8996 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እእእእእልልልል

  • @genetshale731
    @genetshale731 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ስለናታችን ተነገሮ አያልቅም ድቅነው እማምላክ እኚን የመሰሉ ሊቃውት በምልጃሽ ጠብቂያቸው ከክደት ሰውሪያቸው እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ይክፈላቹ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @lemmaamsalu
    @lemmaamsalu Před 4 měsíci

    tanks very mech

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማን ለመምህሮቻችንእኛም የሠማ ንቃል በልቦናችንያሳድረብን

  • @tube-er9rf
    @tube-er9rf Před 4 lety

    አሜን ለመምህራኖች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z Před 4 lety

    አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን የማይጠገብ ት /ት ነው

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety

    ቃለህይወት ያስማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ኑሩልን አሜን ::

  • @user-gy5fz1nu6p
    @user-gy5fz1nu6p Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜም ኣሜን ቃል ሂወት ይስመዓልና መጋቢ ሓድስ

  • @sarahmmm4930
    @sarahmmm4930 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s Před 4 lety

    ልቤ ቃለ እግዚአብሔር በመስማት ተጠምዷል
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n Před 4 lety

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏

  • @danielshifera4046
    @danielshifera4046 Před 4 lety

    ለ አስተማረን ለ እግዝአብሔር ክብር ሚስጋና ይግባው፤ ለ አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን፡፡

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 Před 2 lety

    Ameannn

  • @user-mt9qw6mx2i
    @user-mt9qw6mx2i Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛም ማስተዋል ይስጠን

  • @yonasabegaz7290
    @yonasabegaz7290 Před 4 lety

    የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ውድ አባቶቻችን …

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 4 lety

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏💚💚

  • @astriemulu7440
    @astriemulu7440 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-zp1wf3gk3e
    @user-zp1wf3gk3e Před 4 lety

    Amen amen amen qalhiwet yasemalen 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-tp7sd5oz9o
    @user-tp7sd5oz9o Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @mobizone8934
      @mobizone8934 Před 2 lety

      አሜንአሜንቃልሂዘትያሰማልን

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሌላወሬ ወይም ፓለቲካ ቢሆን ለማየት እንሮጣለን አንደሰውብቻ

  • @user-cz3eq4mp6j
    @user-cz3eq4mp6j Před 6 měsíci

    KALA HIWAT YASEMALEGN

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 4 lety

    Amen kale eyeweten yasmalen memheraneachen!!!

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 Před 4 lety

    አባቶቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክርስቶስ መልካሙን ዋጋ ይክፈላችሁ የምገልጽበት ምንም አይነት ቃላት የለኝም ደንቆሮ መሆኔን ብቻ (ምንም የማላውቅ ) መሆኔን ብቻ ነው ያወቁት ከልቤ የተደሰትኩበት ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ፡፡

  • @UserUser-nf7fs
    @UserUser-nf7fs Před 4 lety +1

    Kalehywetyasemalnyagelglotzemenachuybarek

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n Před 4 lety

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏

  • @haymetabraham7266
    @haymetabraham7266 Před 4 lety

    Bewenet kal hiwotn yasemalenn 🙏🙏🙏memherochachiennn

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 Před 4 lety

    ምን አለ ማጽናኛ እናንተን ሰቶን ያባቶቻችንን ጥበብ እንዲህ ተምራችሁ ስታስተምሩን እጃችንን ከልባችን ዘርግተን ምስጋና ለቅዱስ ንጉሥም ምስጋና እናቀርባለን በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 Před 2 lety

    Egzabhir ymesgen. Kbirrr. Msgana ygebashalllllll

  • @etyopiawit
    @etyopiawit Před 2 lety

    Abet abet ETSUB ETSUB bicha new malet yimechalew..ye Egzer kal yefesal. Enehin leek lekawint yisten Cheru Medhanealem yimesegn.

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 4 lety

    ከ1 እስከ 3 ያለው አልመጣ አለኝ ሊንኩን ላኩልኝ

    • @EOTCMK
      @EOTCMK  Před 4 lety +1

      Join @ t.me/eotcmk ,czcams.com/video/LrmUdAx_oKo/video.html,

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 Před 4 lety

    እንዲህ ትንታኔ አንድምታን ብታቀርቡልን ጥራዝ ነጠቅ አንሆንም የነ ምህረትአብ ጊዜያዊ (ወፍበረር )ት/ት ትውልዱን አይገነባም ጠጠር ያለ ት/ት ነው ሚያስፈልገን

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን የእመቤታችን ምልጃዋ ይጠብቀን በረከቷ ይደርብን አሜን

  • @user-wb6jh3fe5b
    @user-wb6jh3fe5b Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን