ቃልም ሥጋ ሆነ ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2023
  • #Paulos_Fekadu #Amharic_Teaching

Komentáře • 26

  • @GRACEMIHRET497
    @GRACEMIHRET497 Před 2 měsíci

    ዘመንክ በጌታ ፍት ይለቅ ፓውል ኢየሱስን ሳስብ ልቤ ይርዳል

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 7 měsíci +1

    በቃ ቃሉ የተገለጠላቸው ይስበኩ ጌታ ያብዛልን ከዚ ሰው የሚበልጡ የተባረከ አገልጋይ ነው😍

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Před 8 měsíci

    አሜንንንንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 Před rokem +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ

  • @engudaywoldemichael3260
    @engudaywoldemichael3260 Před 5 měsíci

    ጌታ ዘመንህ፣አገልግሎትህን እና ቤተሰብህን ይባርክ

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 Před 6 měsíci

    my God ተባረክ በ እየሱስ ስም❤❤

  • @terefekasaye
    @terefekasaye Před 3 měsíci

    Yihee maastawaal ayiwasadibih ! Madanih muluu yemihonaw gin Adanyi behonaw Beyesuss sim sititemek mehonuun assibibet !!!! But if you are a member of Apostolic Church go ahead. Jesus bless you for your amazing truthfull preach.

  • @abebafares1527
    @abebafares1527 Před rokem

    Amennnn esu amilakachin new

  • @senaliben4460
    @senaliben4460 Před 9 měsíci

    Paul i love u so much..egzabher yibarek

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @getnetb233
    @getnetb233 Před rokem

    Thank you Brother. This is very powerful and anointed message!.
    God bless you. 🙌

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 Před rokem

    Thank you Paul

  • @yonatantube
    @yonatantube Před 6 měsíci

    Yebareklgi wendme

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před rokem

    Bless you Paul

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 Před rokem

    Powerful

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před rokem

    የተወደዳችሁ 📖📖📖📖✝️✝️🙏🙏

    • @mesaydella9445
      @mesaydella9445 Před rokem

      እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይክበር

  • @badeggizaw9667
    @badeggizaw9667 Před 8 měsíci

    Zegerm teaching

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Před rokem

    Poye Bannaye…

  • @bewongeal-alaferme
    @bewongeal-alaferme Před 5 měsíci

    በዚህ ትምህርት ስንቱን እንደገደልከው ብታውቅ ንስሃ ተገባ ነበር። በእውነቱ ስለ ቀደሙት አገልጋዮች ማለትም ስለ ሙሴ እና ስለ ኤልያስ ሰብከህ ብታቆም ስብከትህ ወደር የለውም ነበር። እውነት ካወራን እግዚአብሔርን ያየው አንድም የለም በእቅፉ ያለው ልጁ እርሱ ተረከው እንጅ ልጁ አምላክ ስለ ሆነ እግዚአብሔር አብ አየደለም። በሃዋርያት ዘመን ከክርስቶስ ጋር የነበሩት ደቀ መዛሙርቱ አንተ እንደሰበከው ስለ ክርስቶስ አላስተማሩም ለሁሉም ስብከትህን በዚህ ፈተሸው።
    በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ይናገሩ።
    ✅✅✅✅🙏🙏✅✅✅✅
    የሐዋርያት ሥራ 10
    38፤ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
    39 እኛም በአይሁድ አገርና በኢየሩሳሌም ባደረገው ነገር ሁሉ ምስክሮች ነን፤ እርሱንም በእንጨት ላይ ሰቅለው ገደሉት።
    40 እርሱን እግዚአብሔር በሦስተኛው ቀን አስነሣው ይገለጥም ዘንድ ሰጠው፤
    41 ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን።
    42 ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።
    43 በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።
    እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ነበረ ብለው መስከሩ አንተ ያልከውን አልደግመውም ጌታ ይቅር ይበልህ።

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Před 11 měsíci +1

    ወደ ኦነሊ ጀሰሰ ትምህረት አየመጣክ ነው በረታ ጥምቅት በየሱሰ ሰም መሆኑን አሰተምር እሺ!!