ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ወደ ሲኦል ወርዷልን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2021
  • በአንድ በኩል፣ ጌታ ኢየሱስ ሲሞት በመንፈስ ወደ ሲኦል ወርዶ ምርኮ ማውጣቱን የሚናገር ትውፊት አለ። በሌላ በኩል ደግሞ ኢየሱስ ወደ ሲኦል ወርዶ መከራና ሥቃይ መቀበሉን፣ ከዚያም ዳግመኛ መወለዱን የሚናገር ኑፋቄ እየተሰራጨ ነው። ለመሆኑ ኢየሱስ ወደ ሲኦል ወርዷል? ሲሞትስ መንፈሱ የት ነበረ? ጻድቃን ሲሞቱ መንፈሳቸው ወዴት ይሄዳል?
    • “በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከ” −...

Komentáře • 180

  • @binyegeta2920
    @binyegeta2920 Před 3 lety +10

    ወንድማችን ጳውሎስ በያአካባቢያችን ላሉ ኑፋቂየዎች የመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ በግልፅ ለሌላቸው ኑፋቂዊ ትምህርታቸው ምልሽ የምንሰጥበት ፁሑፋዊ ትምህርቶችሕ በተጨማሪ ይህን የምስል መልእክት ስለጨመርክልን በእጅጉ እናመሰግናለን።እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን ፀጋ በሙላት መግለጥ የምትችልበትን ሃይል ጤና እናጊዜ ይስጥህ ።ብሩክ ነህ

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 2 lety +6

    ዋውው በሰደት ሆኜ ይህንን ድንቅ ወንጌል እንድማር የረዳኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ ተባረክ ❤

  • @abnetgetachew1701
    @abnetgetachew1701 Před měsícem

    ወንድሜ ተባረከ። ጌታ እየሱስ በሚሰጥህ ዘመን ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን የቃሉን ብርሀን ከዚህ በላይ ያበብራልህ

  • @sabam473
    @sabam473 Před 3 lety +7

    You truly are a gift. As the Scriptures say... Thank you for your diligence and faithfulness to the Word & to your calling.
    ኤፌሶን 4: 11 እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤
    12 -
    13 ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety

      ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
      4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
      ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
      5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      Thank you so much

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      czcams.com/video/qs87372zKaw/video.html

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 Před 3 lety +1

    ሁልግዜ ትምህርቶችህን በጉጉት እጠብቅና እንደዚህ ሲመጣ ደግሞ በመደነቅና ባላለቀ እያልኩ በስስት አዳምጣቸዋለው:: ጳውሎስዬ የተባረከ አእምሮ ያለህ ስለ አንተ እና እንደ አንተ አይነት ነፍሳትን ከጠማማ ትምህርት የሚናጠቁና የሚመክቱ እንደ እነ ወንድም ኢዮስያስና መሰል አገልጋዮች ጌታን አብዝቼ አመሰግናለው🙌🏼 በፀሎቴ አስባችሗለው የጌታ ፀጋ ይትረፍረፍላችሁ🙏🏼❤️

  • @desuletebo340
    @desuletebo340 Před 3 lety +2

    ወንድሜ ጳውሎስ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል ከዛሬ 10 ዓመት በፊት በመጽሔቶች ነበር የማውቅህ ለእውነት ስትጋፈጥ እና ስትሰደብ አሁንም ብሆን
    ቀጥልበት እውነት አርነት ያወጣል
    በዚህ ትምሀርትህ ወጣቱን ትውልድ እንድትደርስ ሞክር ምክነያቱም ወጣቱ ያለ እውቀት እየጠፋ ነው

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety

      ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
      4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
      ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
      5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      God bless

  • @dawitteshale4734
    @dawitteshale4734 Před 3 lety +2

    paul በጣም ድንቅና ጠለቅ ያለ አስተምህሮ ነው ተባረክ። በዚህ ላይ ግን ጥያቄ ባነሳ ሚፈቀድልኝ ከሆነ፣ 2 እና 3 ጥያቄዎች ልጠይቅ ።
    1. አዳም በሀጥያት ምክንያት በመንፈስም በስጋም የሞተውን ሞት ኢየሱስ በስጋው ብቻ ሞቶ ነው ያዳነን የሚለው አጥጋቢ ባይሆንም፤ የኔ ጥያቄ ግን የኢየሱስን ሞት አንድ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ከሚሞት ሰው ምንድነው ልዩነቱ።
    2. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ የሚለውንም ብታብራራው
    3. ዋናው ጥያቄዬ ግን:- ኢየሱስ ወደ ሲዖል አልወረደም በሚለው እንስማማና፤
    እኛ ከክርስቶስ ቡሃላ ያለን በወንጌል ስብከት አምነን ዳንን፤ ከክርስቶስ መምጣት በፊት የነበሩ ወይም ከአዳም ጀምሮ የነበሩ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የሰው ልጆች infact ወደ ሲኦል ነው ሚወርዱት። ታዲያ እኚህ ሁሉ የሰው ልጆች ኢየሱስ ለእነሱ ባሉበት ሁኔታና አውድ ልክ በምድር እኔ ህይወትና መንገድ ነኝ እንዳለ ለነሱም ሄዶ ካልሰበከላቸው እንዴት ይድናሉ? ወይስ ክርስቶስ ከ2000 አመት ለተወለዱ የሰው ልጆች ነው መድሃኒት ሊሆን የመጣው???

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +3

      ሰላም ዳዊት፤
      1. “ኢየሱስ በሥጋው ሞቶ ነው ያዳነን የሚለው አጥጋቢ ባይሆንም” ያልከው ለምንድን ነው? ጥያቄው መሆን ያለበት፣ “መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ?” የሚል ብቻ ነው። ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ደግሞ እነዚህን ጥቅሶች ተመልከት። “ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ” (1ጴጥ. 2፥24)፤ “ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኀጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ፤ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ” (1ጴጥ. 3፥18)፤ “ክርስቶስ ስለ እኛ መከራን ስለ ተቀበለ …” (1ጴጥ. 4፥1)፤ “ልጁ በሥጋ በመሞቱ ምክንያት እግዚአብሔር ከራሱ ጋር አስታረቃችሁ” (ቈላ. 1፥22፤ አት)። እነዚህ ሁሉ ጥቅሶች የሚያወሩት ክርስቶስ በሥጋ በመሞቱ ምክንያት ከኀጢአት ነጻ ሆነን ከእግዚአብሔር ጋር መታረቃችንን ነው። (የዳንነው በመስቀሉ፣ በደሙ፣ በሞቱ መሆኑን የሚናገሩ ሌሎች እጅግ በርካታ ጥቅሶችም አሉ፤ አስፈላጊ ከሆነ ልዘረዝራቸው እችላለሁ፡፡) ለመሆኑ ክርስቶስ በመንፈስ ስለ መሞቱ የሚናገር የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አለ? በጭራሽ የለም!
      የኢየሱስ ሞት በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ከሚሞት ሰው ጋር ልዩነቱ ምንድን ነው? ብለሃል። ልዩነቱም፣ የኢየሱስ ማንነት፣ የኢየሱስ ሕይወት ነው። ኢየሱስ ኀጢአት የለበትም። ኢየሱስ ፍጹም ሰው፣ ፍጹም አምላክ ነው። በቃ! ከዚህ ውጭ ኢየሱስ በሥጋው መሞቱ እኛን ማርካት አለማርካቱ ምንም ፋይዳ የለውም። የኢየሱስ የሥጋ ሞቱ እግዚአብሔርን አርክቶታልና!
      2. “አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ?” የዳዊት ንግግር ነበር፤ ኢየሱስ መስቀል ላይ ደግሞታል። ሁለት አማራጮች ሊኖሩን ይችላሉ።
      1) በመከራ ላይ የሆነ ሰው በመከራ ውስጥ ሆኖ እግዚአብሔር እንዲደርስለት ሲጣራ፣ “ለምን ተውከኝ?” ይላል። ዳዊት ያንን ሲናገር፣ እግዚአብሔር ትቶት ነበርን? አልነበረም። ኢየሱስም ያንን ሲል፣ እግዚአብሔር አልተወውም።
      2) ኢየሱስ በመስቀል ላይ እንዲሞት እግዚአብሔር ትቶታል። ጻድቁ ሰው ያለ በደሉ እንዲሞት ጨቅኖ ፈቅዷል። ሆኖም ልክ ኢየሱስ ሲሞት መንፈሱን ለአብ አደራ በመስጠቱ ጉዳዩ በዚህ አክትሟል። ስለዚህ ኢየሱስ የምርም በእግዚአብሔር የተተወ ከሆነ፣ የተተወው ከተሰቀለበት ቅጽበት አንሥቶ እስከሚሞትበት ቅጽበት ድረስ ብቻ ነው።
      3. ሰዎች ሁሉ የሚድኑት በኢየሱሰ ክርስቶስ ሞት ብቻ ነው። ሰዎቹ ሕግ የተሰጣቸው ከሆኑ፣ ሕግ በሚጠይቀው መሠረት የእንስሳት መሥዋዕት ሲያቀርቡ የእንስሳው ሞት የኢየሱስ ሞት ምሳሌ ሆኖላቸው ይድናሉ። ሕግ የተሰጣቸው በሕግ ይፈረዳሉና፡፡ ሕግ ያልተሰጣቸው ደግሞ በኅሊና ይፈረዳሉ፡፡ ምናልባት የሕሊናቸውን ድምፅ ሲታዘዙ ያ የክርስቶስን ወንጌል የመታዘዝ ምሳሌ ይሆንላቸው ይሆን? ያም ሆነ ይህ ሰዎች ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ብቻ ይድናሉ። ከዚህ በቀር ሰዎች ከሞቱ በኋላ ወንጌል ተሰብኮላቸው ይድናሉ የሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ የለም። ለሰዎች አንድ ጊዜ ሞት፣ ከዚያም በኋላ ፍርድ ነው የሚጠብቃቸው። ከሞቱ በኋላ ሁለተኛ የማመን ዕድል የለም!

  • @natnaelwondem8364
    @natnaelwondem8364 Před 3 lety +3

    ወንድም ጳውሎስ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርቶችህ በጣም ይመቹኛል specially dogmatic የሆኑት የጌታ እናት አብዝታ ትባርከህ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +1

      ክብረት ይስጥልኝ ወንድሜ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety

      ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
      4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
      ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
      5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

  • @ashenafidebela431
    @ashenafidebela431 Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 5 měsíci

    God bless you paul. Nice thought.

  • @abidantheleader5169
    @abidantheleader5169 Před měsícem +1

    ተባረክ ወንድሜ
    እባክህ ወንጌል ማቴዎስ ምእራፍ 2 የመጨረሻ ጥቅስ ስለ ናዝራዊው ብታብራራልን

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 Před 3 lety +1

    Geta Jesus themenihin tiwlidihin yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽tsegawin yabzalih bebzu tetekmealehuna

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Před 10 měsíci

    ባንተ ሆኖ ጌታ ብዙ እያስተማረኝ ነው ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባርከሃል ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 2 lety +1

    God bless you Pol! I've learned a lot from you.

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ባንተ ብዙ እያስተማረኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 Před rokem +1

    Thank you for being this a very hard topic to clarify. God bless you

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c Před rokem +1

    Awesome 👏 thank for sharing dear brother 🙏

  • @wondemenhbaye
    @wondemenhbaye Před 3 lety +3

    Thank You So Much!

  • @tesfayelema8944
    @tesfayelema8944 Před 3 lety +1

    GOD Bless You

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 Před 3 lety +4

    እውነትን የሚገልጥልህ እግዚአብሔር ይመስገን! ፀጋም ይብዛልህ::

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety

      amen

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety

      ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
      4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
      ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
      5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

  • @nebyusolomon1269
    @nebyusolomon1269 Před rokem +1

    የረጅም ጊዜ ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ አመሠግናለሁ ተባረክ ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልን

  • @user-kd9ne3wo3t
    @user-kd9ne3wo3t Před 3 lety +1

    Thank you dear brother

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před rokem +1

    Bless you

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Před 7 měsíci +1

    ፀጋ ይብዛልህ የአባቴ ልጅ ❤

  • @stickwithgod-ie7yi
    @stickwithgod-ie7yi Před rokem +1

    God may bless you

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety +2

    God Bless You Brother!

  • @emudesta3352
    @emudesta3352 Před 3 lety +1

    Zemenek yelmlem danke

  • @tsigetsige122
    @tsigetsige122 Před 2 lety +1

    tebarek ante tgu sew edmena tena ysth tebarikeyalu

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před 3 lety +1

    More blessings to you!

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Před 3 měsíci +1

    ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 Před 3 lety +1

    God bless you

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Před 3 lety +1

    Tsegawen Yabezalehe

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +1

    Amen and Amen, May God bless you and your family 🙏

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @biniambehailu5782
    @biniambehailu5782 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 Před 3 lety +2

    ወንድሜ ተባረክ

  • @abenezersimon4318
    @abenezersimon4318 Před 2 lety +1

    God bless u brother!!

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 3 lety +3

    ፖዬ ምን ልበልህ ከብዙ ወገኖች ጋር ስንሞግትበት የነበርው ዛሬ ጥርት አድርገህ ስላስርዳከኝ ስለተነተንክልን ድራሽህ ይባርክ

  • @bernardperfume600
    @bernardperfume600 Před 2 lety +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የብዙ ዓመት ጥያቄዬ ነበር አሁን መልሴን አገኘሁ

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn8075 Před rokem +1

    Tebarek !!!!!

  • @trueman7959
    @trueman7959 Před 2 lety +1

    Love you man!

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-kj1fu1bz1w
    @user-kj1fu1bz1w Před 2 lety +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety

      ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
      4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
      ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
      5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      Amen

  • @daved.1284
    @daved.1284 Před 3 lety +1

    “ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም።”
    - ሐዋርያት 2፥27
    ፨በመቃብር ነፍስ ነው ወይስ ስጋ ነው የሚቀበረው??
    ፨ነፍስ የምትበሰብስ ናትን??
    ነፍስ እና መንፈስ የተለያዩ ነገሮች ቢሆኑም በመገኘት ደረጃ አንድ ላይ ናቸው። በሌላ አገላለፅ የሰው መንፈስ ያለበት ነፍስም አብራ ትገኛለች።
    በግልጽ ነፍሱ ወደ ሲዖል ካልወረደች "ነፍሴን በሲዖል አትተዋትምና. . . " ብሎ መናገሩ አስፈላጊ አነበረም ምክንያቱም ወደ ሲዖል ነፍሱ ካልሄደች በዛ የምትቀርበት ምክንያት የለም።
    ሌላው "የእግዚአብሔር ጽድቆች እንሆን ዘንድ ኃጢያት ያላወቀውን ስለእኛ ኃጢያት አደረገው" ስለዚህ አባቱ ተወው "አባቴ አባቴ ለምን ተውከኝ" አለ ። እና የኃጢያተኛ ሰው መዳረሻ የት ነው?? መንፈስ/ነፍስ ወደ እግዚአብሔር ነው የሚሄድ ብለህ ነበር። እና ሀብታም ሰው ለምን ወደ ሲዖል ሄደ??
    ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በኩር ነው። “እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።”
    - ቆላስይስ 1፥18
    "በመንፈስ ህያው ሆነ" ግልጽ ነው። ሙት ነበር ህያው ሆነ።
    እና የሙታን አድራሻቸው የት ይሆንን??

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety +1

      ትክክል ተባረክ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 7 měsíci

      ነፍስ ወደ ሲኦል ትወርዳለች።

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 2 lety +1

    What a crusial teaching, I xant wait to get this book.
    Alll glory to be God"
    God bless

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 2 lety

      Amen

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety

      ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
      4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
      ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
      5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 3 lety +2

    በዚሁ አጋጣሚ ፖዬ ነፍስና መንፈስን በሌላ ዕርስ ብትመጣልን?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +3

      1. ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ላደርገው አስባለሁ፡፡

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ፓል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bossethio4709
    @bossethio4709 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ግን በዚህ ሀሳብ ለይ ቡዙ ጥያቄ አለኝ ።...ዳንኤል2:44 ላይ ናቡከደነፆር ባየው ሕልም እግዚአብሔር ለዘላለም የማይፈርስ መንግስት ያመጣል ይቺም በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርቅ የምትመጣ ሲሆን በልጁ የሚያምን ብቻ ሚገባበት ነው ለዚህ መንግሥት የብሉይ ኪዳን ቅዱሳን አሁን ለይ ከጌታ ጋር ናቸው ግን ከክርስቶስ መውረድ ከመንግሥተ ሰማያት በፊት የትስ ነበሩ?

  • @temesgentesisa3997
    @temesgentesisa3997 Před 3 lety +1

    eskesmaw chekuyalew paul !!! eysus siol gebeto setene yemilu selalu enam wed medre tachignaw wered ,siol wered yemil kal selale???? i follow u in u tube paul ur teaching was so amazing i am belessed . may Jesus gives u his revelation more than this.

  • @romangetachew8091
    @romangetachew8091 Před 2 lety +1

    Geta ybarkh kemetfo tmehrt ena gra kemegabat degnalew

  • @almazabebayehu9078
    @almazabebayehu9078 Před 2 lety +1

    Geta zemenikn ybarkk tsegaw ybzalk wendme pol

  • @charisa2910
    @charisa2910 Před 3 lety +3

    ብሩክ ሁን!

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 2 lety

      ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
      4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
      (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
      ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
      5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      Amen

  • @daveonline1
    @daveonline1 Před rokem

    “ስለ ክርስቶስ ትንሣኤ አስቀድሞ አይቶ፥ ነፍሱ በሲኦል እንዳልቀረች ሥጋውም መበስበስን እንዳላየ ተናገረ።”
    - ሐዋርያት 2፥31 ነፍሱ በሲኦል እንዳልቀረች ይላል ታዲያ ነፍስ መቃብር ውስጥ ምን ይሰራል ስጋ ነው እንጂ ከመች ጀምሮ ነው ነፍስ መቃብር ውስጥ ምቀመጠው ነፍሱ hell እንደወረደች ስጋውም ደግሞ ምድር ላይ እንደቀረ ነው ሚያወራው እሷ ብቻ ጥያቄ ሆነችብኝ 🙏 plz i need reply

  • @yadigref8170
    @yadigref8170 Před rokem

    ቁጥር 20 ላይ በትዕግስት ሲጠብቃቸው አንታዘዝም ያሉት እርኩሳን መናፍስት ናቸው ማለት ይቻላል?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      እርግጠኛ ባልሆንም ሰዎቹ ይመስሉኛል

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Před 3 lety +1

    Betam yemfelgew tmhirt neber
    Hulem wste ynaded neber eyesus wede siol werdowal slugn egziabher ymesgen yhen yemesele neger mels slesetegn
    Antem wendme betamagnnet slastemarken egziabher Abzito Abzito ybarkk mastewalnna tbebn yabzalk

  • @dagimboss4200
    @dagimboss4200 Před 3 lety +1

    ስለ Sola Fide እና እንዴት ከያዕቆብ መልዕክት ጋር እናስታርቀዋለን የሚለውን ትንሽ ብትዳስ አሪፍ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

    • @yonikebede7439
      @yonikebede7439 Před 3 lety

      የያቆብ መፅሐፍ የሚያስተምረው አንድ ስው በክርስቶስ እምኖ የእዚአብሔርን ልጅነትን ከተቀበለ በኃላ በስው ዘንድ እንዴት ይመላለሳል ;ይገልፃል ;ወይ ይታወቃል:: የሚለውን የሚያስረዳ ነው:: በተለይ ሮሜ :ገላትያ: ኤፌሶን የሚያስተምሩት ስው በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ይፅድቃል የሚለውን ይመልሱልናል::

    • @dagimboss4200
      @dagimboss4200 Před 3 lety

      @@yonikebede7439 I know that ግን ደግሞ ሃጥያትን ብንሰራም ወይም "በሰው ዘንድ በጽድቅ" ባንመላለስ እምነታችን ብቻውን በቂ ነው? ከሚለው ጋር ለማመሳከር ነው። ም/ክ አሁን ላይ ነጮቹ ጭልጥ ብለው homosexual ሆነው በጌታ እናምናለን ይላሉ... ይህ ታድያ እንዴት ሊጣጣም ይችላል ም/ክ እኛ እንደምናምነው ‘እንደሚያምኑ’ ሲለፍፉ እንሰማቸዋለን እነዚህ ሰዎች ነገር ግን የመንግስተ ሰማይ ወራሽ እንደማይሆኑ ግልጽ ነው። በዚህ አይነት ሁኔታ "እምነት ብቻ" የሚለው መጠበቂያዎች የግድ እንደሚያስፈልጉት አምናለሁኝ ለዛም ነው።

    • @yonikebede7439
      @yonikebede7439 Před 3 lety +1

      @@dagimboss4200
      ወንድሜ ዳግም ከአንተ የተሻለ እውቀት ኖሮኝ ሳይሆን : በክርስቶስ እየሱስ አምነንም ሀጢአት እናደርጋለን
      1ይ ዮሃንስ 1
      8፤ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም::
      9፤ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
      10፤ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      Eshy

  • @alula961
    @alula961 Před 3 lety +1

    የማቴዎስ ወንጌል 27
    52፤ መቃብሮችም ተከፈቱ፥ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሡ፤
    53፤ ከትንሣኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety

      ስለዚህ?

    • @alula961
      @alula961 Před 3 lety

      @@PaulosFekadu እንዴት ታየዋለህ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +1

      ከተነሣው ርእስ ጋር ትይይዙ አይታየኝም

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 2 lety

    ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ
    2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው።
    3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም
    4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።"
    (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል
    ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ።
    5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Před 3 lety +1

    How u guys celebrating Easter ,Day of crus fixation day of suffering same as Ethiopian Orthodox Church calendar I just wonder all the time when fasika comes. U better to dig out more

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety

      I didn't get it.

    • @yonikebede7439
      @yonikebede7439 Před 3 lety

      @@PaulosFekadu
      መግብያው ላይ የተናገርችውን ስላምታ አስተውላችሁ :: other than that ur teaching are profounded .

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety

      @@yonikebede7439 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ማለት ችግሩ ምንድን ነው?

    • @yonikebede7439
      @yonikebede7439 Před 3 lety

      @@PaulosFekadu
      ምንም ችግር የለውም ::ልጠይቅ ያስብኩትም በርግጠኝነት ገብቶሀል:: I already subscribed ur channel I think three or four month ago I keep listening the word of God form the video u uploaded stay blessed bro.

  • @bemnet7785
    @bemnet7785 Před 2 lety

    ወህኒ የት ነው የሚገኘው?

  • @user-kd3tg2xh9s
    @user-kd3tg2xh9s Před 3 lety

    ታድያ ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት የሞቱ ሰዎች ሁሉ ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው ወይስ ሁሉት ሲኦል ወይም ማቆያ ቦታ ነው ያለው? የቅዱሳን ማቆያ ስፍራ ና የሀጢያተኞች
    ዳዊትስ ነብሴን በሲኦል አትተዋትም ያለው ሀሳብ ምንድነው

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      ሰው ከሞተ በኋላ ተስፋ የለውም።

  • @biniamnigatu8070
    @biniamnigatu8070 Před 2 lety +2

    ይሄን ክፍል የሚጠቅሱ አሉ👎👎
    ሕዝቅኤል 31፥15፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ወደ ሲኦል በወረደበት ቀን ልቅሶ አስለቀስሁ፤ ቀላዩንም ስለ እርሱ ሸፈንሁት ፈሳሾቹንም ከለከልሁ ታላላቆችም ውኆች ተከለከሉ፤ ሊባኖስንም ስለ እርሱ አሳዘንሁት፥ የዱርም ዛፎች ሁሉ ስለ እርሱ ዛሉ።
    ራእይ 1፥18፤ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።

  • @-revelationtube142
    @-revelationtube142 Před 3 lety

    huletegnae meleketa denekena tekebayenet yalewe new

  • @-revelationtube142
    @-revelationtube142 Před 3 lety

    tsega yebezaleh feke denk temeherete new..... teyake alegn gene የሉቃስ ወንጌል 23:43 ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው።
    genet siole(mekaber) west nech yemilu sewoch alagatemuhem? selezih siole weradel yelalu

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 2 lety +1

    መከራ በሲዖል አልተቀበለም ግን ወደ ሲኦል ወርዷል ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      God bless

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před rokem

      ተጨማሪ ከተገዙለት በኃላ በሰማይ ቀኝ አለ የሚለውንም ስናይ ፣የተገዙለት የጨለማ መልእክቶች ናቸው ፣ሰበከላቸው የሚለውም ድሉን ነው እላለሁ ። ሰው ከሞተ በኃላ ወንጌል አይሰበክለትምና ፣
      አወዛጋቢው ዛሬ በገነት ትሆናለህ የሚለው ያስኬዳል ። ከእኔ ጋር የሚለው ሃሳብ ትንሽ አምታቷል

  • @abrehamtenkir8073
    @abrehamtenkir8073 Před 7 měsíci

    ምን ችግር አለው ስህተትን ስህተት ነው ማለት ብንለምድ...

  • @daved.1284
    @daved.1284 Před 3 lety

    Pls let's talk the truth. ሰው ሲሞት በቀጥታ መንፈሱ ወደ እግዚአብሔር የሚሄድ ከሆነ ለምን ክርሰቶስ ሞተ??

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety

      ሰው ሁሉ ሳይሆን፣ ጻድቃንን ነው። ኀጥአን በሲኦል ሲሠቃዩ፣ ጻድቃን በእግዚአብሔር ቁጥጥር ሥር ባለው የዕረፍት ስፍራ (በአብርሃም ዕቅፍ) ያርፋሉ (ሉቃስ 16÷22-23)።

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před 2 lety

      @@PaulosFekadu እዝህ ጥያቄ አለኝ
      ጻድቃንን ከተባለ የብሊ ክዳን ጻድቃን ነው?
      እነዝህ ምገቡ ከሆነ ያሁኖቹ አይገቡም ማለት ነው?

  • @gamingtube2058
    @gamingtube2058 Před 2 lety +1

    ነፍሴን በሲኦል የሚለውስ

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው! ስለአስተምህሮቱ ግልፅነት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው::

  • @ZelalemZola-qe5xc
    @ZelalemZola-qe5xc Před 3 měsíci

    ኢየሱስ ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰአት የሰማይ መላእክት ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በስተቀር የሚያዉቅ ይህም ያለው ለምንድር ነው? እርሱ አምላክ ከሆነ ለምንድር ነው የማያዊቀዉ??

  • @birhan3282
    @birhan3282 Před 2 lety

    የነፍሱን ወዴት ሄደች።

  • @natinathnael5344
    @natinathnael5344 Před 2 lety

    እኔ እንደሚገባኝ ሲኦል ሁለት ክፍል ነው ብዬ አምናለሁ እየሱስ በመንፈስ የሄደው ወደነ አብርሀም ነው እንጂ ወደ ሀብታሙ ወዳለበት አይደለም ለሞተላቸው የምስራቹን ነግሮ ወደገነት ወስዱአቸዋል ብዬ ነው ብዬ አምናለሁ። አንተ ምን ትላለህ? ሌላው ትልቅ ምልክት ዬናስ በአሳ እንባሬ ሆድ ውስጥ እንደነበረ የስው ልጅ በምድር ሆፍ ውስጥ እንደሚቆይ ተናግሩአል።እኔ በሲኦል መከራን ተቀበለ ከሚሉ ጋር አንተ እንዳልከው አልስማማም እየሱስ በመስቀል ላይ እንደጨረስ ነው የማምነው።

  • @yonaselecsolution5394
    @yonaselecsolution5394 Před 2 měsíci +1

    ብዙ ጊዜ ትምህርቶችህን ለመከታተል መክሬአለሁ ከስህተትም አሰተሳሰብ አግደውኛል፡ ፩ቆሮ 9፡27 ቅ.ጳቅሎስ የተጣልሁ እንዳልሆን የሚለውን በዙ የስህተት እስተማሪዎች ከሽልማት ጋር የተገናኘ ነው እንጂ ከእግዚአብሔር መንግስት ከመጉደል ጋር የተገናኘ ሃሳብ አይደለም ይላሉ፡፡ አንተ ምን ትላለህ? በዚህ ዙርያ ትምህርት ብትሰራበትትሥ?

  • @yeshiish
    @yeshiish Před 3 lety

    የሀጢአት ዋጋ ሞት ነው፤ ኢየሱስ ትንሳኤ ያደረገው ስጋዊ ትንሳኤ ነው የምትል ከሆነ የትንሳኤውን ሀይል ታሳንስብኛለህ። ኢየሱስ መንፈሳዊ ሞት ካልሞተ መንፈሳዊ ትንሳኤያችን???????????????????????????????
    አሳልፎ ሰጠ የሚለው ሀሳብ ላይ ትንሽ meditate ብታረግ ደስ ይለኛል። ኢየሱስ ወደ ሲኦል ወርዶ ሞታችንን ካልከፈለ ........................

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +1

      ኢየሱስ መንፈሳዊ ሞት ሞተ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አለ? ይሄን ያህል መሠረታዊ አስተምህሮ ያለ ቀጥተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ማመን ጥፋት ነው።

    • @yeshiish
      @yeshiish Před 3 lety

      @@PaulosFekaduመጽሐፍ ቅዱስ ሽምደዳ አይደለም መገለጥ እንጂ መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይመሰክርልሀል ዳግም ውልደት እኮ ከሞት ወደ ህይወት መምጣት ነው ኢየሱስ ሞቶ ነበር ዳግም ተወለደ ወይም ህያው ሆነ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +2

      @@yeshiish ዳግም ተወለደ የሚል ተጽፏል? ወይስ ይህም በ"መገለጥ" ነው?

    • @yeshiish
      @yeshiish Před 3 lety +1

      @@PaulosFekadu አዎ በመገለጥ ነው፤ ዳግም መወለድ ዳግም ህያው ሆነ ማለት ነው። ኢየሱስ መጀመሪያ ህያው ነበር ነገር ግን በእኛ ሀጢአት ምክንያት ሞተ (መንፈሳዊ ሞት) ከዚያም በትንሳኤው ሀይል (በቅድስና መንፈስ) ዳግም ህያው ሆነ (ዳግም ተወለደ)። የትንሳኤው ሀይል እግዚአብሔር የተጠቀመው ታላቁ ሀይል ነው ኢየሱስን ከሞት ያስነሳበት የትንሳኤ በኩር የሆነበት

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +4

      እምነቴን ባልተጻፈ ነገር ላይ የመመሥረት ፈቃድ የለኝም ወንድሜ፤ ከተጻፈው አላልፍም።

  • @ED-sk9yf
    @ED-sk9yf Před 3 lety

    Bless you