"የእግዚአብሔር ልጅ"፦ ጳውሎስ ፈቃዱ | የታዳሚያን ውይይት | ሕንጸት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2021
  • "የእግዚአብሔር ልጅ" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ መርሐ ግብር የጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ እንደሚከተለው ቀርቧል።

Komentáře • 41

  • @ggjjjbvxxdgghjvvv3108
    @ggjjjbvxxdgghjvvv3108 Před 2 měsíci

    ዋዉ ዋው በርታልን ወንድም ጳዉሎስ ለብዙ ግዜ ካንተ ስጠብቀዉ የነበረ እዉነት ነዉ ምድረ ድቡልቡል ፓስተር በነጮች የተ
    በረዙ አምላኪወች ሃገሬ ብዙ ሃያላን አላት
    ብቻ እደሜ ይስጠን ።

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 Před 2 lety +7

    What a knowledgeable person you are Pastor Solomon! Its a privilege

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 Před 2 lety +9

    አቦ ጣትህን ቁርጥማት አይንከው። ወረቅ የሆነ መጽሐፍ ነው ያቀረብክልን።

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 2 lety +5

    I believe we ethiopian christians got a great treasure concerning christology in this book /የእግዚአብሔር ልጅ/

  • @yakobtesfalem1358
    @yakobtesfalem1358 Před 2 lety +3

    ምርት መጽሓፍ ነው እግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድም paoulos

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Před 3 měsíci

    የተወደደ ልዩ መፅሐፍ ነው ❤ ጣቶችህ ምነኛ የተወደዱ ናቸው እጅህ ይባረክ ፖልዬ ።❤

  • @samih-cy6ti
    @samih-cy6ti Před měsícem

    wow❤

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +2

    Haleluja!!! I love the way Po explained adoption ufff thank you

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +2

    And pastor solomon, the best of details as usual ሊቅ ነህ

  • @daa9880
    @daa9880 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ፖል ትልቅ ስጦታ ነው የሰጠኸን!!!

  • @NegashEsrael
    @NegashEsrael Před 4 měsíci

    የሚታወያዩት በጣም አስተማሪ ነው እባካችሁ እንደዚህ አይነት ውይይቶች ጨምሩ አሳድጉ በመጽሐፉ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ አከራካሪ ነጥቦች አወያዩልን

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Před rokem +1

    ውይቱ በጣም ደስ የሚል ነው ጥያቄንና ትችትን ማስተናገዳችሁ ይሄ ትልቅ ብስለት ነው

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Před rokem +2

    ይህንን ፔጅ ወደድኩት!! በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ😍🙏

  • @alemkasaye2302
    @alemkasaye2302 Před 2 lety

    ይህ ስለክርስቶስ የሚያስተምረውን መጽሐፍ ሁሉም ሰው ኖሮት ቢያነበው ብዬ ተመኘሁት።

  • @kidistlegesse8393
    @kidistlegesse8393 Před 2 lety

    May the Lord bless you abundantly Poye, we miss you sooooooooooo... much our beloved family.
    Tebareku.

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 Před 2 lety

    Tebarek poye 😍 Egziabher yesu yalneberu lijochin yesu madregu❤ Wow❤❤❤❤❤❤nefse reseresech

  • @reduka7995
    @reduka7995 Před 2 lety

    ጠያቂዎችተባረኩ እጅግ በብዙ አትርፈናል

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před rokem

    The BooK Written by Paulose Fikedu is very interesting and fabulous. Especially for Ethiopian Christian Community. May God Bless you More

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 Před 2 lety

    Haleluya the Gospel couldn't have been preached more. Thank you all for being a means💙

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Před 2 lety +1

    ከመጽሐፉ መጻፍ ባሻገር የጸሀፊውን የልብ መሻት (መጽሐፉን እንዲጽፍ ያነሳሳውን ሀሳብ) እንድንረዳለት ይገባል! ከርሱ ጋር አብረን የእግዚአብሔርን ልጅ እናጉላው!!!

  • @birukmikyas8165
    @birukmikyas8165 Před 2 lety

    Hintset is the best . God bless all of you and may Hintset grow.

  • @abayshumye3446
    @abayshumye3446 Před rokem

    ተባረክልኝ ፖል❤

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před 2 lety +1

    እንደ አንድ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ሚወድ ክርስቲያን፣ "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚል ርዕስ በወንድማችን ጳውሎስ ተጽፎ የቀረበልንን መጽሐፍ፤ ለመገምገምና አስተያየታቸውን ለመስጠት ከተሳተፉት መካከል ባቀረቧቸው ጠያቂዎችም ሆነ አስተያየቶች የተገነዘብኩትና ያዘንኩበት ነገር አለ። ሊታረም ከሚገባው ማስተዋል የጎደለው አስተያየትና ጥያቄ ነው ብዬ ክሰብኳቸው አንዱ፤ ወንድማችን መጽሐፉን ለመጻፍ ሲነሳሳ፣ ከመጻፍ በፊት፣ በዚያ አስብ ላይ ተመርኩዘው ቀድመው ከተጻፉት በሐገር ውስጥ ካሉት መጽሐፍት ጥቂቶቹን (በቁጥር 4) ብቻ በቀር አለማንበቡና ለማመሳከሪያ አለማቅረቡ ላይ ያተኮረው ቅሬታና ጥያቄ ነው።
    እደ እኔ አስተሳሰብ፣ ማናችንም ብንሆን በዚህ ቅር መሰኘትና ወንድማችንንና የጻፈውን መጽፉን መንቀፍ ፈጽሞ አይገባንም፤ ምክንያቱም በመጀመሪያ ደረጃ በአንድ መንፈስ የተጠመቅንና የምንመራ ከሆን፣ ለዚህ ያነሳሳውና የመራው፣ ከመጅማሬው ጀምሮም እስከፍጻሜው የረዳው፣ የጊዜውን ክፋትና የተራውን ሕዝብ እውነትን መራብ ያየና ከዚም የተነሳ ተራው ሕዝብ በየመልኩ የተለያዩ የሐሰትን ትምህርት ለሚያስተምሩ የተጋለጠ መሆኑን የሚያውቅ መንፈስ ቅዱስ እንጂ ምድራዊ እውቀቱና ተመራማሪነቱ እዳልሆነ ከሥራው ውጤት፣ ማለትም ጽፎ ካቀረበልን መጽሐፍ በግልጽ ማየትና መረዳት እንችላለንና።
    ስለዚህ የጥያቄዎቻችንም ሆነ የአስተያየቶቻችንና የነቀፌታዎቻችን መሠረት መሆን ያለበት፣ በመጀመሪያ ደረጃ ወንድማችን ጽፎ ያቀረበልን መጽሐፍ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተ መሆኑንና አለመሆኑን ከመገምገም ጀምሮ ሙሉ አሳቡና አስተምሮው ምንም በማያከራክርና ግራ በማያጋብ አቀራረብ ከዘፍጥረት ጀምረው እስከ ራዕይ ድረስ ካሉት መጽሐፍት የሚስማማና የሚደገፍም አሳብ መሆኑን በሚያረጋግጥ እውነት ላይ ብቻ ያተኮረ መሆን አለበት። ምክኛቱም እነዚያ ለማመሳከሪያ መነበብና መጠቀስ የነበረባቸው በሐገር ውስጥ ያሉትም ሆኑ በውጭ ሐጉራት ያሉትም እንኳን በዚህ መሠረት ተገምግመው ማለፍ ይኖርባቸዋልና። በዚህ መልክ ተገምግሞ ማልፍ ባይችል ኖሮ፤ አዎን ወንድማችንም ሆነ መጽሐፉ ሊነቀፉና ከመጀመሪያው ይህን ባለማድረግህ ነው ተብሎ ሊወቀስ ይገብው ነበር። በዋናው አማራጭ በሌለው ብቸኛ የእውነት ሚዛን በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ተገምግሞ ካለፈ እግዚአብሔርን አመስኘን በሙሉ ልብ እንቀበለ በሚያስፈልገውም ሁሉ ለመርዳት እንተባበረው። በተለይም መጽሐፍ በቀላሉ ለተራው ምዕመናን እዲደርስ በማድረግ ረገድ። ይህን ማድረጉ የእያንዳዳችን ግዴታ እደሆነ ከሚያደርገው የመጀመሪያው ምክንያት የመንጋው ታማኝ እረኛ የሆነውና ነፍሱን በመስቀል ላይ የሰዋለት ጌታ የጊዜውን ክፋትና በማወቅና የመንጋውን እውነቱን መራቡ በማወቅ በጊዜው በወንድማችን በኩል የሰጠን ለክፉው ቀን የሚሆን ስንቅ ነው ብዬ ስለማምን ነው። ይህ እዲህ ተዘጋጅቶ ቀርቦልን በተልያዩ ጥቃቅን ምክንያቶች ብንገፋውና ተራውን ሕዝብ ብንነግፈው የኃላፊነት ተጠያቂነት እደሚጠብቀን በሌላ ሳይሆን በራሱ በመንጋው እረኛ የተነገርው በማቴዎስ 24:46-51 የተጻፈው ቃል እደሚይስጠነቅቀን ለሁሉ ላስታውስ እወዳለሁ።

  • @emuye10
    @emuye10 Před 2 lety +1

    Amen ewenet Egziabher abzeto yebarekeh wendeme Paulos!!

  • @senabeka5263
    @senabeka5263 Před 2 lety

    Kitabaa baay'ee jaladheraa phawulos jabadhu .gooftaan sii haa eebbisuu.

  • @abiyotlemma7789
    @abiyotlemma7789 Před rokem

    ስለመፅሀፋ እያመሰገንኩ ። ቀጥትኛ ዲፌንድ ከማድረግ ለማዳበር ብትቀበል። ለምሳሌ ጉዲፈቻን በሮማውያን ታሪካዊ ባህላዊ ልምምድ ውስጥ የነበረውን ልምምድ ከ መፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ያሉ የምንላቸውን መጽሀፍት /Extra biblical books / የምንላቸውን መፅሀፍት በማንበብ ጉዲፈቻን/ adoption/ ንን በደንብ ይገልጥልሀል

  • @user-pq6jb4jz7d
    @user-pq6jb4jz7d Před měsícem

    ከየት እናገኛለን መጽሐፋን

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety

    ፍቅርን በሰዋዊ(ዓለማዊ) መንገድ መረዳት(define ማድረግ)በወንጌል ባመንን ሰዎችም ዘንድ ይቀጥላል ማለት ነው? ጠያቂው ገርሞኝ ነው

  • @samih-cy6ti
    @samih-cy6ti Před měsícem

    dess yemil ken

  • @girumdifek2635
    @girumdifek2635 Před rokem

    ፖል❤🙏❤

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 10 měsíci

    ሕንፀት የራሱ ቤትመፃህፍት ይኖረው ይሆን?
    ካለው የት አካባባቢ ነው?

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před 2 lety

    ሌላውና ሁለተBአው ሳልጠቅሰው ለማለፍ የማልወደው፣ ስለ ወንደማችን ተሾመ ዳምጠውና "ኢየሱስ ማን ነው?" በሚል ርዕስ ስለተጻፈው መጽሐፍ ነው። "የእግዚአብሔር ልጅ" በሚልና "ኢየሱስ ማን ነው?" በሚለው ርዕስ ተጽፈው የቀርቡት የሁለቱ ወንድሞቻችን አጠቃላይ አሳብና ሁለቱ መጽሐፍት ተመሳሳይነት ያላቸው መስሎን አንዱን ለማድነቅ ሌላውን ቸል የማለት ስህተት ውስጥ እዳንገባ ተጠቃሚዎች አንባቢያን እጅግ መጠንቀቅ ያስፈልገናል። ሁለቱም በተቀራረበ ጊዜ የመሰጠታቸው ምክንያት በራሱ እንኳን የጌታ እጅና ምሪትም እዳለበት ይገልጽልናል። ከላይ እደጠቀስኩት የጊዜውን ክፋትና ተራው ሕዝብ ለጊዜው ምን እደሚያስፈልገው በማወቅ ሁሉትም አገልጋዮቹን ያነሳሳና ያዘጋጀልን ወቅታዊ መናን በሁለት የተለያዩ ምንጮች አዘጋጅቶ ያቀረበልን ስለዚህም እኩል አስፈላጊነት ያላቸው ናቸው ብዬ አምናለሁ።
    ምክንያቱም ሁለቱም መጽሐፍት በሁለት የተለያዩ ረዕሰ ስሞች የሚያያቀርቡት በዮሐንስ 20:30-31 "ኢየሱስ በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀመዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፣ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፏል" በሚለው ቃል ላይ የተመሠረት ሲሆን፣ ይህም የእምነታችን መሠረትና መዋቅር እድሆነ ሁላችን የምናውቀው ሕቅ ነው። ስለዚህ "የእግዚአብሔር ልጅ" እና "ኢየሱስ ማን ነው?" በሚሉ ርዕሶች ተቀነባብረው በወንድሞቻችን በኩል የቀረቡልን ሁለቱ መጽሐፍት በትክክል በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረቱ ከመሆንቸውም በተጨማሪ በሁለቱ መጽሐፍት የቀረበው አሳብ በራሱ በትክክል የመጽሐፍ ቅዱስን አሳብ የሚገልጹ ለምሆናቸው ምንም የማያጠራጥር ንጹህና የተቀደሰ አሳብ ነው። በሁለቱም መጽሐፍት ተቀነባብሮ የቀረብልንን አሳብ ንጹህና የተቀደሰ ከሚያደረገው አንዱ መረጃ ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ራዕይ ድረስ የተጻፈውን ስለ እግዚአብሔር አብ፣ ወልድና እዲሁም ስለ መንፈስ ቅዱስ እውነት በግልጽና ጥርት ባለ አገላለጽ የሚገልጹና፣ ሙሉ በሙሉም የሚስማማ ሆኖ ከመታየታቸውም በላይ፣ በዮሐንስ 1:19-36 ተጽፎ እደምናነበው በነብያትና በሐዋርያት መካከል ባለው የረጅም የዝምታ ዘመን ስለ እርሱ መምጣት አስቀድሞ በተመሰከረለት መሠረት የመጣው መጥምቁ ዮሐንስም አመጣጡ መንገዱን ሊጠርግና ሊይስተዋውቀው እደመሆኑ ሁሉ ምስክሩ በነዚህ በሁለቱ ላይ የተመሠረተና ያተኮረም እደነበር የጽሁፍ ቃሉ ይመሰክርልናልና።
    የእርሱም ምስክርነት ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እደሆነና፥ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እደሆነ ሲሆን ከራሱ ጋር በማነጽጸር ምሳሌያዊ አነጋገሩም በአንድ በኩል የኢየሱስን የአብ ልጅነት በሰማይም ይሁን በምድር ሌላ ማንም ሊኖረው ወይም መሆን የማይችል ልጅነት ያለው ብቸኛ ምሆኑን ሲገልጽ፤ በሌላ በኩል ደግሞ የኢየሱስን መቀባት የመሰለ ቅባት ወይም መሲህነት በሰማይም ቢሆን ወይም በምድር ሌላ ማንም ሊኖረው ወይም ልቀባ የማይችለውቅባት እደሆነና ይህ ለምንና እዴጽ እደሚሆን ነበር።
    ሌላው ምንም እንኳን ተመሳሳይነት ያላቸው ቢመስለንም በሁለቱም ወንድሞች የቀረቡልንን መጽሐፎች በሙሉ ልብ መቀበል እደሚገባን የሚያስረዳን ማስረጃ የአራቱ ወጌላትና ጸሐፊዎቻቸው ናቸው። ሁላችን እደምናውቀው አራቱም ወንጌላት ሊናገሩ የተጻፉት ስለአዱ ጌታ ኢየሱስ ሆኖ ሳለና ታሪካቸው በሞላጎደል በአጠቃላይ ሲታይ ተመሳሳይነት ያለው ቢመስልም፣ የአራቱም ወንጌላት መጽፍ ኝ አስፈላጊ ስለነበር ያው አንዱ መንፈስ ቅዱስ የጥቂትም ይሁን የብዙ መልያየት ስይገደው ለአራቱም የተለያዩ አመለካከቶችንና መረዳትን ሰጥቶ እዲጽፍ ማድረጉ አሁን ለብዙዎቻችን ጠቃሚ ሆኖ አግኝተነዋል፤ ምክኛቱም አንዱ ለአንድ ነገር የበልጠ ትቃሚ መረጃን ያቀርበ ሆኖ ስገኝ ሌልው ደግሞ ለሌላ ነገር የበለጠ መረጃን ይዞ በመገኘቱ ነው።
    ስለዚህ የሁለቱም ወንድሞቻችን መጽሐፍት ስለ አንድ ጌታ ኢየሱስ የተጻፉ ቢሆንምና ተመሳሳይነት ያላቸው ቢመስልም (as the same coin has two sides) የጽሑፍ ቃሉ እንደሚመሰክርልን ስለጌታ ኢየሱስ አምነን ልንቀበለው የሚግባን እውነት በሁለት መንገድ ልንረዳው የሚያስፈልግ እውነት ላይ የተመሠረተ ነውና በሁለቱም መንገድ በቀላሉ እንድንረዳው ያቀረቡልንን እጅግ ጠቃሚ እሚሆኑ ጽሑፎች እኩል ጠቀብለን ብንጠቀምባቸው ማስተዋል ነው በየ አስባለሁ።
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @eyasulamore9493
    @eyasulamore9493 Před rokem

    Yalteredechihu endet amanachiut mastihaf awukachu imanu yilal silase ye chalama gaz kahonau diabilosm tmrt naw sawoch kaz kif tmrt rasachihun tebiku

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j Před rokem

    እባካችሁን ይሄ መፅሀፍ ኳታር እንዳለ ሰምቻለው ቢያንስ አንብቤ እመልሳለው ተባበሩኝ

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel2427 Před 2 lety

    ኧሯ!
    ኢትዮዽያ ውስጥ የተፃፉ መፅሀፍትንአላገኝም አላለም! ቤርሙዳ ነው እንዴ የሚኖረው?

  • @solamezmurtube9889
    @solamezmurtube9889 Před 2 lety

    So why don't we focus our theology on the teachings of greek orthodox church if they have better and original understanding of the early scriptures?? I mean seriously.

    • @segniguta6569
      @segniguta6569 Před rokem

      Did he say the eastern have #entirely a "better and original" understanding of the early scriptures? I think he discussed the "original sin" ideology specifically.

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Před rokem

    ምነው ሰአት ለመቆጠብ አመስግኖ ወዲያው ወደ ጥያቄ ቢገባ መልካም ነው ከአገር ውጭ ላለነው ስዎች ስብሰባው ላይ በአካል ላልተገኘን የስልክ መስመር ቢኖራችሁ መልካም ነው

  • @shalomyeshua6129
    @shalomyeshua6129 Před 2 lety

    ለምንድነው ግን በገዛ ምኞታቹ የሐዋሪያትንና የነብያትን ቃል ምትሸቃቅጡ.አረ አረ ተግማቹሀል ከዛው የተጻፈውን አሜን ብላቹ አይኖሩም???

  • @samih-cy6ti
    @samih-cy6ti Před měsícem

    wow❤