ክርስቶስ፡ ሁለት ባሕርይ ወይስ ‘ተዋሕዶ’? - ጳውሎስ ፈቃዱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 10. 2020
  • በ451 ዓ.ም በኬልቄዶን በተደረገ ጉባኤ፣ ክርስቶስ ሁለት ባሕርይ እንዳለው ተገልጿል። የካቶሊክ፣ የምሥራቅ (የግሪክ) ኦርቶዶክስና የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ይህንን ይቀበላሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ግን “ተዋሕዶ”ን መርጣ አንድ ባሕርይ ትላለች። በሁለቱ መካከል ምን ልዩነትና ተመሳሳይነት አለ? ሁለቱም ትክክል ሊሆኑስ ይችላሉ?

Komentáře • 308

  • @abenezerdana6695
    @abenezerdana6695 Před 2 lety +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤ መንግስተስማይን ያውርስልን!
    እንዲህ አይነት አስተማሪዎችን በቲቪ ቢታዩ

  • @kmichael2401
    @kmichael2401 Před 5 měsíci +5

    As an Orthodox Christian I want to thank you for making these Purely intellectual analysis. ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 5 měsíci +1

      ክብረት ይስጥልኝ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 měsíci

      የራስህን ብትሰማ እና ብታውቅ ጥሩ ነው መጀመርያ

    • @kmichael2401
      @kmichael2401 Před 2 měsíci +1

      @@thinkitsnotillegalyet endemalsema ena endemalawk bemn aweku erso 😂

  • @Endofthetimeby
    @Endofthetimeby Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ:: ሃሳብህ ድንቅ ነው: የተለያየ ጎራ ይዘው የኔ ትክክል ነው ያንተ ከመስመር የወጣ ነው እያሉ ከሚሰብኩት የተሻለ ሆኖ አገኘሁት ተመችቶኝ ደጋግሜ አዳመጥኩት: እንደቃልህ ተከታዩን ክፍል በቅርቡ እንድታቀርብ እግዚአብሔር ይርዳህ::

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 3 lety +10

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ በሚገባን መልኩ ማወቅ የሚገባንን እንድናውቅ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን ❤

  • @nattyalex5390
    @nattyalex5390 Před 2 lety +7

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ልጅ ድንቅ መጽሐፍ ሆኖ አግኝቻለሁ ተባርኬበታለው።
    ደግሞ ትምህርቶችህም ድንቅ ናቸው ስለ ሁሉ ጌታ ይመስገን
    እወድሃለሁ!!!!

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Před 6 měsíci +2

    አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ ወንድሜ ። ❤

  • @dawitmoges993
    @dawitmoges993 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
    የምር
    በዚህ ዘመን ብዙ አወዛጋቢ አስተማሪዎች
    በዝተውብናል እንዲህ እግዚአብሔር ስለ ባረከህ እግዚአብሔር ይባረክ
    የእውነት ደስ ብሎኛል
    አሁንም ለመከሩ ሰራተኞችን ያብዛልን
    መጨረሻ ላይ ግን
    ካራ፣ፀጋና ቅባት
    ያልካቸውን ክፍሎች
    ዘርዘር አድርገህ ብታስተምረን ይበልጥ እንደምንጠቀም አስባለሁ
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bogaletadesse8687
    @bogaletadesse8687 Před 3 lety +6

    Foundational truth and delivered in excellent way.
    You are a blessing!

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትምህርቶችህ ደስ ሲሉ እንደወረደ ይመችህ አባቴ ጸጋ ይብዛልህ💪

  • @genetdaniel
    @genetdaniel Před 27 dny

    በእውነት በጣም በጣም ደስ ቢሎኝል ሚክነቱም እንዴት አይነት ሰው ማውቅ እንዴት አይነት ትምህርት ሚሚር በእውነት ፀጋ ይብዛልክ ❤

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před 3 lety +5

    Very fundamental subject, thanks Paulos! Blessings!

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 Před 3 lety +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ አስተማሪ ያብዛልን ❤️

  • @lulithibue5339
    @lulithibue5339 Před 3 lety

    God bless. I ask God to bless you and guid you. Poya wendema May God lead U always to the right path.

  • @yeabtsegataddle2413
    @yeabtsegataddle2413 Před 3 lety +3

    Paul egziabher yisteleng I enjoyed every minute of it.... u are a blessing to this nation

  • @betels5161
    @betels5161 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጳወሎስ፣ ሁሉን በወጉ ካለማወቅ የተነሳ ከሚመጣ አላስፈላጊ መለያየትና ንትርክ እንድንቆጠብና በ እውነት ላይ እንድንቀራረብ ሰለምታስተምረን ስለምትመክረን ጌታ ይባርክህ ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +1

      ክብር ሁሉ ልጌታ ይሁን። በጸሎትሽ አስቢኝ።

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 Před 2 lety +3

    Bless you dear.
    Im waiting for the next part...
    Thank you

  • @teweldeabraha2493
    @teweldeabraha2493 Před 3 lety +3

    ዋው ጐይታ ኣዕዚዙ ብብዙሕ በረኸት ይባርኽካ

  • @WordofGodinmyheart
    @WordofGodinmyheart Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @mitikuabashe3906
    @mitikuabashe3906 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @rutatesfamicael1194
    @rutatesfamicael1194 Před 3 lety +1

    Amazing God bless you dear brother

  • @Saafo
    @Saafo Před rokem +1

    እውነት እና ትህትና ያለበት ዕውቀት ነው
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c Před 3 lety +3

    Awesome 👌 stay blessed brother 🙏 🙌

  • @sintayehukibretbiru6899
    @sintayehukibretbiru6899 Před 11 měsíci

    ተባረክ ትንሽ ይህንን ትምህርት ሰፋ ብታደርገው! አካል አንድ ከሆነ ባህሪ እዴት ሁለት ይሆናል የሚል ጥያቄ ብዙ ጊዜ ይነሳል አና....

  • @ermax7
    @ermax7 Před rokem +1

    Wow... Woww... Well versed and interestingly explained. Be blessed, bro !!!

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +2

    Thanks for teaching the word of God!!
    God bless you Brother. 🙏

  • @tarikuabebe1660
    @tarikuabebe1660 Před 3 lety

    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ! ብዙ ተማርኩት፣ ተባረኩበት ጌታ ይባርክህ!፣

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 Před 9 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @charisa2910
    @charisa2910 Před 3 lety

    Bless you!

  • @mastwalasmare7061
    @mastwalasmare7061 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓዬ

  • @AMLIKOMISGANAPRODUCTION
    @AMLIKOMISGANAPRODUCTION Před 3 lety +1

    interesting lecture....stay@blessed!

  • @sallysalu6659
    @sallysalu6659 Před 3 lety +2

    በጣም ድንቅ ነው አይዘግይብን ጌታ ይባርክህ

  • @elei417
    @elei417 Před 2 lety

    May God bless you it is very good teaching

  • @ashenafidebela431
    @ashenafidebela431 Před 3 lety +2

    ተባረክ ብዙ ተምሬበታለሁ።

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před 2 lety +1

    በአንድያ ልጁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን የገለጸልንና የወደደን እግዚአብሔር አብ አብዝቶ ይባርክህ፤ ይጠብቅህም። ለዘመናት በተለምዶ ባህል አድርገን ስንከተለው የነበረው ከፈጣሪይችን ጋር የማያስታርቅና የማያገናኝ እምነት የቱ ጋር ፈሩን የለቀቀና የሳተ መሆኑን ማወቅ ስህተቱን ለማረም እድንነሳሳ ከማድረጉም በላይ መልሰን በዚያው ወይም በሌላ ስህተት እዳንጠመድ እድንጠነቀቅ እርምጃን ለመውሰድ እጅግ ይጠቅማል። ሰዎች ሁሉ እውነቱን ያውቁና ይድኑ ዘንድ እንጂ ማንም ይጠፋ ዘንድ የማይወድ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጥበብና ተሕትናንም ይጨምርልህ።
    እደዚህ የመሳሰሉትን መሠረታዊ እውነቶች ስታካፍለን እደነዚህ ባሉትና እነዚህን በመሳሰሉ ሌሎች እጅግ ብዙ ምክንያቶች ለብዙ ዘመን ሕየወትን የሚሰጠው የወንጌሉ መልዕክት ተጋርዶባት ለነበርች ለምትሰማህ ነፍስ ሕይወቷም ክብሯም የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ እደሆነ በሚገልጽ አንድ ወይም ሁለት አጠቃላይ አሳብ ብትዘጋው ድካምህና መልዕክትህ በከንቱ እድማይቀር ወይም ምርቱ ከምትጠብቀው በላይ እጅግ ብዙ እደሚሆን አምናለሁ። በርታ።

  • @bereketyetera8420
    @bereketyetera8420 Před 3 lety +5

    Thank you for shaping the views and understanding of many through your teachings. May the Almighty God bless you.

  • @girmachewhabtie7873
    @girmachewhabtie7873 Před 3 lety +1

    አሜን!

  • @seifuzerihun9926
    @seifuzerihun9926 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @marthahaile3330
    @marthahaile3330 Před 3 lety +1

    Wonderful teaching Poya, be blessed more my brother.

  • @omega_abera
    @omega_abera Před 3 lety

    ፖዬ በጣም እየጠቀምከን ነዉ፡፡
    ጸጋ ይብዛልክ!

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 3 lety

    ፖዬ ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @almazabebayehu9078
    @almazabebayehu9078 Před 2 lety

    Egziabher amlak abzto ybark

  • @solomonmasresha8896
    @solomonmasresha8896 Před 3 lety

    Interesting
    God bless you Paul

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 3 lety

    God bless you 🙏

  • @SissymarkosMarkos
    @SissymarkosMarkos Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 3 lety +1

    Tebarek

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 Před 2 lety +1

    God bless you

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 3 lety

    Amen

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 2 měsíci +1

    You are so blessed.

  • @TemesganWarku
    @TemesganWarku Před 3 měsíci +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @buddhomi
    @buddhomi Před 3 lety +2

    Well informed approach.I appreciate you for taking time to share this wonderful lecture

  • @phone4620
    @phone4620 Před 2 lety +1

    ❤❤O:-) ተባረክልኝ

  • @GRACEMIHRET497
    @GRACEMIHRET497 Před měsícem

    ተባረክ

  • @yonatanabera
    @yonatanabera Před 6 měsíci +1

    Please do more videos, beteley mecheresha lay lela gize eserachewalehu yalkachewen videowoch.... And keep up the good work.

  • @asabkebede1145
    @asabkebede1145 Před 2 lety +2

    God bless you!

  • @Fitsummmmmm
    @Fitsummmmmm Před 2 měsíci +1

    Paul❤..You have to talk to Aklil❤ he is very intellect guy and በጣም ጨዋ that would be very interesting btam plus he praised u..ena he references u in debate against mainly pentecostal apologists.

  • @esubalewasefa6956
    @esubalewasefa6956 Před 3 lety

    ድንቅ ነው ፓል ተባረክ
    በዚሁ ቲኦቶኮስ ወይንስ ክርስተኮስ የትኛው ነው ትክክለኛው አስተምሮ

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992

    Salmeke yebizalke ye egzabre sawo eshi esamalo tabarake tsaga yibzalke

  • @danyphilip7362
    @danyphilip7362 Před 6 měsíci +1

    You are on point. God bless you paulos.

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 Před 2 lety +1

    አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ።

  • @muramura4154
    @muramura4154 Před rokem

    የተወደድክ ሰው ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ❤❤

  • @getachewabera487
    @getachewabera487 Před 3 lety

    Poly my lord bless you more and more

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 Před 3 lety +2

    Geta Jesus yibarek gizeyen bekentu endalasalif hiwot yemigegnbetin yekal ewket endawk endireda degmo indnorew eyeredagn silehone kehulu befit geta menfeskidusin ameseginalehu 🙏🏽 lelaw antem wendm pawlos gizehin sewteh legna balemawek endantefa yegetan kal bagbabu teredten indininor eyeredahen silaleh begetaken kegeta ej schilimatihin tikebelaleh 🙏🏽tebareg tiwldig tidarih yetebareke yihun 🙏🏽

  • @dawitworkuofficial2776
    @dawitworkuofficial2776 Před 11 měsíci

    blessd

  • @mikygrum3486
    @mikygrum3486 Před 3 lety +1

    ፖልዬ በነጠረ ነገረ ክርስቶስ አረሰረስከኝ ተባረክ።

  • @yohanneszeleke874
    @yohanneszeleke874 Před 2 měsíci +1

    God blessed you Paul

  • @user-qi6kv7qh2z
    @user-qi6kv7qh2z Před 2 měsíci +1

    ተባርክልኝ ረክቻለው።

  • @user-qm9gi4fh5p
    @user-qm9gi4fh5p Před 10 měsíci

    Gena yebarekeke

  • @kenbontamiru9564
    @kenbontamiru9564 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemsegedyimam6588
    @alemsegedyimam6588 Před rokem

    Tanx

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 6 měsíci

    ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ ጥያቄዎቻችን ሳይሰለችህ በደንብ ትመልስልናለህ። በሌላ ክፍል ኢየሱስ ሁለት ባህሪ አለዉ አይደል? ብዬ ጠይቄህ ነበር እና ይህንን ሊንክ ላክልኝ ይኸዉ አግኝቻለሁ። ሌላ ደግሞ ኢየሱስ ከአብ ያነሰ የሚል አጭር ቪዲዮ አይቼ ነበር እና አስረዳኝ ብዬክ ነበር ሌላ ጊዜ እናነሳዋለን ብለህ መለስክልኝ። ተባረክ ለምልም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @HETHGOSPLESERVICE
    @HETHGOSPLESERVICE Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ጥያቄውን ከነመልሱ፣ ችግሩን ከነመፍትሔው ቁጭ አድርገኸዋል።።

  • @user-no2pf9ne5d
    @user-no2pf9ne5d Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @ashenafiassefa5528
    @ashenafiassefa5528 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtelejebo895
    @habtelejebo895 Před 10 měsíci

    God bless you Poul

  • @elias2414
    @elias2414 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ፖል::

  • @orthodoxsawit21
    @orthodoxsawit21 Před měsícem

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው የምትጠር ሰው ነህ እኔ ኦርቶዳክሳዊ ነኝ ያለኝ ምልከታ ከዚህ የተለየ አልነበረም በ ክርስቶስ ባህሪ ላይ ይሄንንም ሀሳም አንስተው የነበሩ አሉ አንተ እንደገለጥከው ከሆነ ከይቅርታ ጋር 114የግብፁ ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ አብነ ሺኖዳ በኬልቄዶን ጉባኤ ዛሪያ ያለውን አለመግባባት ለማጥራት ወይይት አድርገው እኝደነበር የነሱም ልፋት ፍሬ ላይ እንደደረሰ የሚታወቅ ነገር ነው ምናልባት እየተቃወማቸው ወዳጅ ያደርጓቸዋል ያልከው ሀሳብ እርግጠኛ ባልሆንም ከዚ ነገር ጣር የሚገናኝ ነው ብዬ አስባለው እንዳለከው የነበረው ፓሎቲካ እኝዲራገባ የተሸፈነ ነገር የነበረ ባለማወቅም የተዘራ ነገር እንደነበር አሁን አሁን ጥሩ አቋም እየያዙ እንዳለ እየተመለከትን ነው በበአለ ሲመቱም ብቻ ሳይሆን በቅርቡ በተከበረው መሰቀል በአል ላይ የራሽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የስነመለኮት ተማሪዎች እና አገለጋዮች ቀርበው ነበር እናም መልካም የሚባል ሀሳብን ሲያንሰራፉ ነበር እናም ኬልቄዶናዊያን መናፍቃን ናቸው የሚለው ሀሳብ ያለጥናት የግብዕ ፖሎቲካ ነው ብዩ አስባለው (የግል ለሳቤ ነው )
    ምናልባት ትንሽ ቅርታ ናለብቅ በቦሩ ሚዳ ላይ የተነሳዉ ሀሳብ ጉባኤ እና በዛ ጉባኤ ላይ ከሌሎች ኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት ትምህርት ጋር ጣእም ያለው ይሄ የተዋህዶ ትምርት ነው ጋራ ቅባት እንዳንዲ እንደ ፓሎቲካ ነው የሚታዩት ነገር ግን በቤተክርስቲያኑቱ ጉባኤ ላይ በደንብ ተገልጣል ምን አይነት እምነት እንደነበራቸው የነበፈሱም እምነት ከሌሎት እህት አብያተ ክርስትያናት ያላቸውን ልዩነት እና አሁን ያለችው ቤተክርስቲያን የምታምነው ከሌሎች እህት አብያተ ክርስቲያናት ባልተለየ መልኩነው እና አንተ እንዳልከው ምናልባት ያፈጠጠው ልዩነቱ ሳይሆን እውነት ትምህርቱ ነው ...ሳጠቃልለው ትምህርቶችን የተመለከትክት መንገድ የአባቶች መንገድ ነው በእውነት የሚያስመሰግኝ ነው ክብረት ይስጥልኝ

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 13 dny

      የመጀመሪያው ምዕራፍ ልክ ብለሃል፡፡ ሁለተኛው ላይ ግን ሥጋ በቃል ተቀባ (የካራ ትምህርት) ቢሰሙ ሁለተኛ የኢትዮጵያን መሬት አይረግጡም

    • @orthodoxsawit21
      @orthodoxsawit21 Před 4 dny

      @@wegene2056 ማነው የማይረገባው ሲቀጥል ቃል በስጋ ተቀባ የሚለው ቅባት ትምህርት ጋር ካገናኘው ....አንድ ጥያቄ አለኝ ላንተ “ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።”
      - ማቴዎስ 28፥18
      ኢየሱስ ስልጣን ተሰጠኝ ሲል ምን ማለቱ ነው

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 7 měsíci

    አሁን ላይ ያሉ ክርስታኖች በተለያየ ምንጭ እንጂ በአንድ ምንጭ የጠጣን አንመስልም ያለን መረዳትና እይታ ሆነ አገልግሎት

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 7 měsíci

      እኔም የምታዘበው ነገር ነው ይሄ

  • @emudesta3352
    @emudesta3352 Před 3 lety

    Tebarekbbezu ke ante eyetemareku new

  • @sallysalu6659
    @sallysalu6659 Před 3 lety +1

    ከዛሬ 3አመት በፊት ያስተማርከውን ነገረ ክርስቶስ ክፍል 3 ማግኘት አልቻልኩም እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትረዳኝ እባክህ አያይዤም መጠየቅ ምፈልገው ጌታ እራሱ ሲያስተምር እንዲህ አለ አብ በራሱ ሂወት እንዳለው ወልድ በራሱ ሂወት እንዲኖረው ሰቶታል ወልድ የሰውልጅ ሰለሆነ እንዲፈርድ ስልጣን ሰቶታል ይላል። በነገረ ክርስቶስ ላይ ካስተማርከው ጋር ትንሽ ግርታን ስለፈጠረብኝ ነው የዚቃል ሀሳብ ምን ለማለት እንደሆነ ብታስረዳኝ ብዬ ነው። ተባረክ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety

      ቪዲዮው የለም። ወደፊት እንደገና ተዘጋጅቶ ይቀርባል። "አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው ወልድም ሕይወት እንዲኖረው" ቢል ኖሮ ወልድ ከአብ የበታች ይሆን ነበር። "አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው ወልድም በራሱ ሕይወት አለው" ቢል ኖሮ አብና ወልድ የተለያዩ ሁለት አምላኮች ይሆኑ ነበር። "አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው ወልድም በራሱ ህይወት እንዲኖረው ሰጥቶታል" መባሉ ግን አንድነታቸውንም አቻነታቸውንም ያሳያል። ወልድ በራሱ ሕይወት አለው።

    • @sallysalu6659
      @sallysalu6659 Před 3 lety

      @@PaulosFekadu እሺ ወንድም ብዙ እንዳላደክምክ በሌላ ጊዜ ይህን ትምርት ጌታ ቢፈቅድ ብትችል ከታችም ካለው ሀሳብ ጋር በደንብ አያይዘህ ብታስተምረን ደስ ይለኛል ትእዛዝ ሳይሆን ለመማር ከተጠማ እርዳታህን ከሚጠይቅ ልብ ሆኜ ነው ምናገረው ከዚ ባለፈ ጥያቄዬ ክርስቶስ የአብ አቻ መሆኑ ላይ ሳይሆን ወልድ በራሱ ህይወት እንዲኖረው ያረገው አብ እንደሆነ ነው ምንባቡ የሚያስረዳው ከዚ በተጨማሪ እየሱስ ይፈርድ ዘንድ የሰጠውም አብ እንደሆነና ምክንያቱንም ሲያሳይ "የሰው ልጅ ስለሆነ እንዲፈርድ ስልጣን ሰቶታል "በማለት ይገልጻል በሌላ ቦታ ላይ ኤፌ1: 3 የእየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይላል እነዚንና መሰል ቃሎችን በማየት በሚመችክ መልኩ ብታስተምረን እወዳለው ተባረክ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 2 měsíci +1

    A good teacher.

  • @Saafo
    @Saafo Před rokem +1

    መፅሐፍቱ ልዩነት ላይ ትምህር ብትሰጥ ደስ ይለኛል

  • @Edotek48
    @Edotek48 Před 2 měsíci +1

    Pol please reference አስቀምጥልን በጥልቀት እንድንረዳ

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před 11 měsíci

    እግዚያብሔር ይስጥህ እኔ እንደዚ አይነት video በጣም እፈልግ ነበር🙏

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 Před 4 měsíci +1

    Waw fike❤

  • @user-en8mn9fg1j
    @user-en8mn9fg1j Před 3 měsíci +1

    Please ካራ፣ቅብአትና ፀጋ የሚለው ምንም አልገባኝም specially ካራ... Please በቅጡ ብታስረዳን🥰🥰

  • @yonasasrat6611
    @yonasasrat6611 Před 3 lety +2

    ሰለም!
    እግዚሐቤር መንፈሰ ቅድሰ ከ እግዚሐቤር አብ ና ወልድ ነው የሚሰርፀው ወይሰ ከ እግዚሐቤር አብ ብቻ
    መፅሐፍ ቅዱሳዊ አሰተምሮ የትኛው ነው
    አመሰግናለሁ!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +4

      ምሥራቃውያኑ ከአብ ይላሉ፤ የኒቅያ ጉባኤም ይህንን ነው ያለው። ምዕራባውያኑ ከአብና ከወልድ ይላሉ። ከአብ በወልድ በኩል የሚለው አስታራቂ ነው።

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 Před 4 měsíci +1

    🥰🥰🥰

  • @girmachewhabtie7873
    @girmachewhabtie7873 Před 3 lety

    ፖል ቡሩክ ነህ:: አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @biniyamayele4502
    @biniyamayele4502 Před 3 lety

    ፀጋ ይብዛልህ ፖል ጥያቄዬ የክርስቶስ ማንነት ሁለቱ ማንነቶች ባለመነጣጠል ከሆኑ ክርስቶስ ለቤዛነት መስዋዕት ሲሆን እንዴት ነበር የሆነው ???

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 Před 2 lety +1

      ሰላም ቢንያም፡
      እኔ እደተረዳሁት ስለ ክርስቶስ ማንነት "የሁለቱ ማንነቶች ባለመነጣጠል" ሲል በመጀመሪይያ ደረጃ ልንገነዘበው የሚያስፈልገው የክርስቶስ ዘላለማዊ ማንነቱ ማለትም ከስላሴ በሁለተኛ መልኮታዊ አካል የሚታወቀው (ማለትም የእግዚአብሔር ቃል፣ ልጅ ፤ መለአክ፤ ክንድና ሌላም ሌላም ተብሎ ይጠራ የነበረው) አሁን ግን እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና ጎዳንም በተለያዩ ዘመናትና ነብያት ሲመሰክርለት በነበረው መሠረት ሁሉን አሟልቶ በገላትያ 4፡ ከቁጥር 4 እስክ ቁጥር 5 "የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ።" ተብሎ እደተጻፈው በድንግል መሕጽን ሥጋ ለብሶ ሰው ሆኖ በመካከላችን ያደረውንና የመዋጀት ሥራውን ፈጽሞ ወደላከው አብ የተመለሰውን መሆኑን ነው።
      ይህም ማለት በዮሐንስ 1፡14 የተጻፈው አንድ ጊዜ ክተፈጸምና ኢየሱስ የሚል ስም ተሰጥቶት ሰውን ሁሉ ለመዋጀትና ስለሰው ሁሉ በአብ ዘንድ የሚታይልን ሊቀ ካህናችን ሆኖ ከተሾመ በኋላ፤ የዚህ ክርስቶስ ማንነት፤ በምንም መንገድና ስለምንም ምክንያት የማይነጣጠሉ ሆነው በመለኮትነቱ ልክ ከመጀመሪይው እንደነበረው፤ እደሰውነቱ ደግሞ አብ በራሱ አካል እዳለው በሰው አካል በአብ ቀኝ ተቀምጦ የአብን ፈቃድ ያከናውናል ማለት ነው። ይህም ማለት ከሥጋና ደም በስተቀር ከሞት በተነሳ በሰው አካል ሆኖ መለኮታዊው ማንነቱና ሰውነቱ ሳይነጠሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እየፈጸመ ይኖራል ማለት ነው። ይህን በቀላሉ ለመረዳት ከፍጥረተ ዓለም ጅምሮ እግዚአብሔር እንዴት ፈቃዱን ይፈጽም እደነበረና ከሕዝቡ ጋር ያደርግ የነበረው እንዴት እንደነበር ከብሉይ መጽሐፍት ጥቂቶቹን አንብብና ተረዳ። ይህን ካደረክ በኋል አሁን ቃሉ ሥጋን ለብሶ ሰው ሆኖ ከተገለጠና ሞቶ ከተነሳ በኋላ ያ ተቀይሮ እንዴት እንደሚከናወን ለማወቅና ለመረዳት ራዕይ 1፡1ን ዮሐንስ 14፡6ንና 2ኛ ቆረንቶስ 1:20ን አንብብ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      አምላክ በሥጋ ሞተልን

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      አምላክ በሥጋ ሞተልን

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-ex9ye9hd1r
    @user-ex9ye9hd1r Před 2 lety

    tbarke

  • @ibsaabera217
    @ibsaabera217 Před 2 lety +5

    ሰላም
    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን አማኝ ስሆን አንድ ነገር ልናገር እሻለው። በመጀመሪያ ስለ እውነተኛው ትምህርት ያለ ወገንተኝነት ማብራራትክ አስደስቶኛል። ነገር ግን መዝለል(ማለፍ) የሌለብህ አንድ ነገር አልፈሃል። እሱም የኤፌሶን ጉባኤ።መዘለል አልነበረበትም። ምክንያቱም የoriental orthodox እና የearly church እምነት ተመሳሳይ ነበር። ተዋህዶ(miaphysite) የሚል። እንዲሁም ኬልቄዶን ጉባኤ ላይ የነ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ በጥፊ መመታት እና የመሳሰሉት። እና ከeastern orthodox ጋር ያለን ልዩነት አንተ እንዳልከው የቃላት ልዩነት ነው። off/from two natures እና in two natures ሲሆን ውስጣዊ ትንተናው ተመሳሳይ ነው👍

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      ዝግጅቱ የአስተምህሮ እንጂ የታሪክ ስላልነበር ነው

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 Před 2 lety +2

    ንባብህ ጥሩ ነዉ...ግን ተዋህዶን ካልኖርካት እንዲህ በቀላሉ አይታሰብም...ተዋህዶ ስንል ...እንደ ጋለ ብረት...እንደ ስጋና ነብስ....ግን አሁንም እንደ ምንጭነት የተጠቀምከዉ የዉጭዉን ነዉ ትንሽ ቆፍር እየደረስክ ነዉ።።

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před rokem

    Please post the next you talk about
    Three differences

  • @SamitoJesus1
    @SamitoJesus1 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓውሎስ! በዚህ ዘርፍ ምን መፅሀፍ እንድናነብ ትመክረናለህ ?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      "የእግዚአብሔር ልጅ" የሚል መጽሐፍ አንብበሃል?

  • @brackethio2686
    @brackethio2686 Před 2 lety +1

    pliz paul ketay yalewn btseraln if you can.

  • @hirutpetros8113
    @hirutpetros8113 Před 2 lety +1

    Geta yebarkeh eyesus siweled kemariam siga nestual woy yehen betabiraralen

  • @nerkebohani7984
    @nerkebohani7984 Před 3 lety

    Selam ezi tmhrti hxex shtet alewo knue aykonen entezey aminnawo knrebh eina

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety

      ይቅርታ ሐሰብህ አልገባኝም

  • @PT-yn7bx
    @PT-yn7bx Před 3 lety

    ከዚህ ትምህርት ተነስቼ አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ ወንድሜ ፖል እንግዲህ ተዋህዶ ማለት የክርሰቶስ ኢየሱስ ፍፁም ሰውነት እና ፍፁም አምላክነት በአንድ ህላዊ ውስጥ ሳይለያዩ: ሳይለወጡ: ሳይዋዋጡ ተጠብቀው ሲኖሩ ነው ግን የኔ ጥያቄ ድንግል ማርያም ይህንን ሊለያይ የማይችለውን ማንነት ወለደችን? ወይስ ፍፁም ሰዋዊ ማንነቱን ወለደችን? ወይስ አምላካዊ ማንነቱን በእውነት ወልደዋለች ምክኒያቱም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ድንግል ማርያምን እመ-አምላክ ስለሚሏት ነው!?

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 Před 3 lety

    ተባረክ ፓውላችን!! ጌታ የሞተው በተዋህዶ ነው?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +1

      ኋላስ!

    • @yilmawube6863
      @yilmawube6863 Před 3 lety

      @@PaulosFekadu መለኮት ወይም አምላክ ሊሞት ይችላል?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +2

      @@yilmawube6863 መለኮት ሊሞት አይችልም። መለኮት በሥጋ ነው የሞተው። መለኮት ሊወለድ አይችልም። መለኮት በሥጋ ግን ተወልዷል።

    • @yilmawube6863
      @yilmawube6863 Před 3 lety +1

      @@PaulosFekadu ኦኬ ፓውል ገባኝ ተባረክ፡፡ ነገረ ክርስቶስ ላይ መፅሐፍ እያዘጋጀህ መሆኑን ከወንጌላዊ ኤርሚያስ እና ከነናቲና እዩ ጋር ባደረከው ላይቭ ውይይት ላይ ሰምቻለሁ፡፡ ከጌታ ምፃት ቀጥሎ በጉጉት ምጠብቀው መፅሐፍህን ነው፡፡ ዩቲዩብ ላይ ያሉ ትምህርቶችህን ከአንተ ዩቲዩብ ገፅ ወጪ ያሉትንም ጨምሮ በሙሉ አድምጫለሁ፡፡ በጣም ተባርኬበታለሁ፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +1

      ጌታ ቢፈቅድ መጽሐፉ ከጥቂት ወራት በኋላ ይደርሳል።

  • @serki24fe76
    @serki24fe76 Před 2 lety

    Selam wendema