አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • 00:00 መግቢያ
    01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
    09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
    13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
    17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
    25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
  • Zábava

Komentáře • 378

  • @apostolicanswers1
    @apostolicanswers1  Před 9 dny +100

    00:00 መግቢያ
    01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
    09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
    13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
    17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
    25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)

    • @user-lx2xv7no5q
      @user-lx2xv7no5q Před 9 dny +4

      የምትገርም ድንቅ የአባቶች ልጅ ነህ።❤❤❤ እኔ ከተወዛገቡት ውስጥ ነበርሁ ግልጥ አድርገህልኛል።ነገር ግን ሁሉን ፍጡር ወኢፍጡር ሆኖ በተዋህዶ የቤዛነቱን ስራ ከሰራልን በኋላ በቀደመ ክብሩ በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ፍጡር የሚለው ቃል ይስማማዋልን? ይህንንስ የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት እንዴት ታየዋለህ? 2ቆሮ 5፥16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።

    • @Yorilua
      @Yorilua Před 9 dny

      ⁠@@user-lx2xv7no5qበከበረ ሰውነት( Glorified body) ሞትን ድል አድርጎ ስለተነሳ የሥጋ ባህሪያት አናውቀውም ይመስለኛል:: ቅዱስ ጄሬም ይሄንን ክፍል እንዲህ ፈቶታል "Just as before the Lord suffered his passion, when he was transformed and glorified on the mountain, he certainly had the same body that he had had down below, although of a different glory. So also after the resurrection, his body was of the same nature as it had been before the passion but of a higher state of glory and in more majestic appearance, in fulfillment of the words of Paul: “So that henceforth we know no one according to the flesh. And even though we have known Christ according to the flesh, yet now we know him so no longer.”

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 9 dny

      ​@@user-lx2xv7no5qከተዋሕዶ በኋላ ተብሎ የሚነገር አዲስ ነገር የለም። የጠቀስከውም ጥቅስ ፍጹም ሰውነቱን አቷል የሚል የለም ሙሉ የአዲስ ኪዳን ትምህርት የሚያስተምረው ጌታ በተዋሐደው ሥጋ በምድር እንደተመላለሰ ፣ እንደተሰቀለ ፣ እንደሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶም እንደተነሳ ፣ ለፍርድም ሲመጣ በዛው በተዋሐደው ሰውነት እንደሚመጣ እና "የወጉት ሁሉ ያዩታል" ተብሏል ስለዚህ ተረጋግተህ ነገረ ክርስቶስ ላይ አንብብ አዲስ ኪዳንን ሁሉንም መጻሕፍት ተረጋግተህ አንብብ

    • @apostolicanswers1
      @apostolicanswers1  Před 8 dny +5

      @@user-lx2xv7no5q: ሰላም ለአንተ ይሁን ወዳጄ.. ከትንሳኤ በኋላ ያው የከበረ ሥጋ ነው ያለው ግን ፍጡርነቱን ያጣ ማለት አይደለም.. ፍጡርነቱን ሳያጣ የከበረ ሥጋ..

    • @user-lx2xv7no5q
      @user-lx2xv7no5q Před 8 dny

      ​​@@apostolicanswers1መልካም።ክብረት ይስጥልኝ❤አክዬ ይህ የመጨረሻ ጥያቄዬ ናት ይቅርታ!በስጋው ወራት ተርቧል፡ተጠምቷል ቢባልም፥ በትንሳኤ ያን የከበረ ስጋ (ስግው ቃል)አሁንም ይራባል፥ይጠማል ተብሎ ሊነገርለት ይችላል?

  • @tekeltube5210
    @tekeltube5210 Před 9 dny +150

    ድንቅ ማብራሪያ ወንድማለም። ኤዲተሩንም ግን ሳላደንቅ አላልፍም አላዛር ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ የምር።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 9 dny +5

      አዎ በጣም ጎበዝ ነው ይኑርልን

    • @Tsi541
      @Tsi541 Před 9 dny +5

      አቡ ቴቄል ቲዩብ እየለቀቅክልን አይደለም በሰላም ነው ወዳቼ 😊

    • @IssamAlRamahi-xb6nq
      @IssamAlRamahi-xb6nq Před 9 dny +4

      አቡዬ እርሶስ ምነዉ ቤቶትን ተዉት ትምህርቶች ልቀቅልን እንጂ

  • @yonasakalu2838
    @yonasakalu2838 Před 9 dny +41

    ውዱ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን።

    • @gut7948
      @gut7948 Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ebenezeryenesewalamirew3190

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። ከአእምሮ በላይ የሆነውን የአምላካችንን ለእኛ ያሳየው ፍቅር ባህርያችንን ሳይጠየፍ የራሱ እስከማድረግ እንደሆነ በዚህ ነገረ ክርስቶስ ተምሬበታለው። ክብር ምስጋና ሞገስ ለጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይሁን።

  • @antenehtesfaye8674
    @antenehtesfaye8674 Před 9 dny +26

    የአባቶችን ትምህርት በታማኝነት ባለመጨመር ባለመቀንስ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማህ ❤❤❤❤

  • @eliashaimanot7980
    @eliashaimanot7980 Před 9 dny +28

    አኬ በጣም ድንቅ አገላለጽ ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ (የምሥጢረ ተዋህዶ)ምርጥ መገናዘቢያ ይሆናል

  • @allworldtube4402
    @allworldtube4402 Před 9 dny +24

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር የምር በዚህ ርዕስ ብዙ ተምሬ አለሁ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @TesfawBelay
    @TesfawBelay Před 9 dny +40

    ይሄ ሁሉ ማብራሪያ እያለ ሰው ምን ነክቶት ነው የራሱን ፍልስፍና እያመጣ ሰውን ግራ ሲያጋባ የከረመው ቃለሂዎት ያሰማለን አኬዋ

  • @Yorilua
    @Yorilua Před 9 dny +43

    በተቆራረጠ ቪዲዮ በጣም misrepresent አየተደረክ ስለነበር እንዲህ ጠቅለል አድርጎ CZcams ላይ ማስቀመጥ መልካም ነው:: ሊጠይቅህ ሊሞግትህ የሚፈልግ በዚህ ትጠየቃለህ::

  • @abeba1
    @abeba1 Před 8 dny +11

    ክርስቶስን ለማካበድ ሳይሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተዋህዶ በትክክል ገብቶኝ ስረዳ በስመአብ ቃለህይወትን ያሰማልኝ😢🙏🏽

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q Před 3 dny

      መንፈስ ቁዱስ ነው ያ እንጂ መንፈስቅድስ ካልረዳህ ነገረ የስላሴ ትምህርት ብዙወችን አልገባን

  • @draauae779
    @draauae779 Před 9 dny +19

    ምንም ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው በጣም ግልፅ ማንም ሊረዳውና ሊገባው በሚችል መልኩ የቀረበ ግልፅ ትምህርት አንተ የተዋሕዶ እንቁ ነህ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ ወንድሜ❤❤❤

  • @zelalemjedidiahgirma7116

    የወንጌልን እውነት በሙላት እንድታገለግል ጸጋውን ብዝት ያርግልህ። ተባረክ።

  • @YordanosAlemu-rm2fy
    @YordanosAlemu-rm2fy Před 9 dny +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማቸውን።እንዲህ አይነቱ ትምርህት በስፋት ቢቀጥልልን!

  • @nebroofanta6607
    @nebroofanta6607 Před 9 dny +13

    የሚደንቀው ግን በደምብ አልተገለጸም ብየ የማምነው:-
    ክርስቶስ አምላክ ሆኖ ሳለ እኛን በመውደዱ ስሜት ያለው ሆኖ የማስመሰል ሳይሆን የእውነት አልቅሶ ከልጆች ጋር ተጫውቶ ጠፍቶ ደግሞም ተገኝቶ ተመክሮ ተምሮ የት ነው ብሎ ጠይቆ ተጠምቶ ተርቦ የእውነት ታሞ ሞቶ!!!! ይህን ያደረገው እራሱ አምላክ ፈቅዶ መሆኑ ይደንቃል። የውህደቱ ነገር እንደው ድንቅ ድንቅ ድነቅ እንጂ እንዴት ይመረመራል ይሆን!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ ትምህርት ከቲክቶክ ወደ youtube ሲጫን እከታተላለሁ በርቱ

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 Před 9 dny +14

    አኬዋ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በርታልን እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፣ ታስፈልገናለህ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 9 dny +11

    አኬ ፀጋ ይብዛልህ😮 በቤቱ ያፅናህ❤ ደግሞ ሌላ ቤት እየሄድክ ዲቤት አታድርግ አይመጥንህም እዚህ እየመጡ ትምህርትህን ይከታተሉ።❤

  • @drsimretemesfin1866
    @drsimretemesfin1866 Před 9 dny +10

    አኬዋ ኑርልን እድሜ ከፀጋው ጋር ይብዛልህ❤

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 Před 2 dny

    የሚገርም ምላሽ የሚደነቅ እውቀት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በደንብ ነው ያዳመጥኩህ እንዴት ይገርማል እስከዛሬ የት ነብርክ ቤተክርስቲያን በዚህ የተነሳ ብዙ ፈተና አልፍለች ዛሬም ይህንን የሚያጣጥሉ ይጠፍሉ ብዬ አላስብምና ይህንን ክፍ መንፈስ የምትዋጋበትን ጥበብ እግዚአብሔር ያድልህ

  • @surftube3241
    @surftube3241 Před 9 dny +13

    ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህር አኬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍

  • @Yorilua
    @Yorilua Před 9 dny +17

    One thing for sure is that Christology is so beautiful! Oh My God I'm learning so much from all this ፍጡር ወፈጣሪ controversy

    • @myhb1219
      @myhb1219 Před 9 dny +7

      People think it's wrong conversation to have , but I am getting a lot of knowledge from it

    • @Yorilua
      @Yorilua Před 9 dny +4

      @@myhb1219 I don't understand why people say that in this day and age, we are exposed to so many absurd heresies and philosophical worldviews….We need to have these conversations so we can be firm in our faith and refute others accordingly

    • @emuyeadonay123
      @emuyeadonay123 Před 9 dny +2

      The same here 👍

  • @selemawitselemawit4934
    @selemawitselemawit4934 Před 6 dny +3

    አኬዋ የኔ ተወዳጅ የህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏ጸጋው ያብዛልህ አሜን❤
    አቤት አንተ የሌላ እምነት ተከታየሰ ብትሆን ኑሮ ተቃጥዬ መደፋቴ ነበር ማርያምን 😢እንኳን የእኛ ሆንክልን❤
    አንድ ነገር ግን ላስቸግርህ ከይቅርታ ጋር አኬዋ ሁሌም በዚህ ብትመጣልን እንዴት ደስ ባለን 😥ብዙ tokitok የማንጠቀም ልጆች አለን እና ትምህርትህን ለመከታተል ማለቴ ነው ።እና በሰፊው በሚበል (ሁሌም)በዚህ በ CZcams )ብቻ ብትመጣልን አኬዋ🙏🤲

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před 9 dny +8

    አኪዬ ወንድማችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እስከሽምግልና በቤቱ ያጽናህ የኔ ወንድም የኔ የዋህ ሁሉንም ሰው እኩል ቆጥረህ መልስ ስትሰጥ በጣም ታሳዝነኛለህ ማለቴ ሁሉም ሰው የሃይማኖት እውቀቱ ግን እኩል አይደለም እና ለዚ ነው ኮንቪዥን የሚፈጠረው በንግግር ላይ እኔ ችግሩ ከምን እንደመነጨ ተረድቸው ነበረ እና ጥሩ አደረክ እንኳንም በዚ መልኩ አቀረብክላቸው:: ሰው ረብሸው ነበረ ::እና አንተ ግን በርታ ወንድሜ በክርስትና ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለም እግዚአብሔር ያጽናህ አይዞህ ያበርታልን🎉🎉🎉🎉

  • @dengelmareyamselmachennat7934

    በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ወንድማችን Ake ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምንወድህ🙏

  • @sayshmamo2551
    @sayshmamo2551 Před 7 dny +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንደዚህ በቀላሉ ለኛ በሚገባን መልኩ ስላቀረብክልን❤
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልህ🙏

  • @Aksumite24
    @Aksumite24 Před 9 dny +13

    እዚህ ነው የሚያዋጣህ መምህር😍

  • @YisihakYidnekachew
    @YisihakYidnekachew Před 9 dny +6

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬያችን ::
    ከዚህ በመቀጠል ስለ ነገረ ድህነት (salvation) አንድ ቀን አንድ ትምህርት ብታስተምረን በጣም እሻለሁ አመሰግናለሁ ::

  • @keba-negn
    @keba-negn Před 9 dny +8

    አኬያችን ጀግናው ቃለህይወት ያሰማለን😊

  • @user-sl7zr6dr4u
    @user-sl7zr6dr4u Před 9 dny +6

    አኬአችን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን

  • @MulukenTirunh
    @MulukenTirunh Před 9 dny +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬዋ ድንቅ ማብራሪያ በመጽሐፍት የተደገፈ
    ብዙ ማንበብ እንዳለብን እና መሠረታዊ ነገር ስላሳወከን ምስጋና ይገባሃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬዋ

  • @temesgengebrewold6287
    @temesgengebrewold6287 Před 9 dny +8

    ቃለህይወት ያሰማልን። ጸጋዉን ያብዛልህ። 🙏

  • @teda45
    @teda45 Před 8 dny +3

    አኬ ከ Content እስከ አስረጂ ምንጮች፣ ከንግግር ክህሎት እስከ ምርጥ ቪዲዮ ቅንብር! በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 Před 7 dny +3

    እጅክ ጥሩ ገለጻ እግዚአብሔር ከሚያስቱ እና ከሳቱ አይኖች ይጠብቅህ!

  • @user-ho4qw2st4r
    @user-ho4qw2st4r Před 9 dny +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰 🥰😊 💞 💞 💞 💒 🙏🙏🙏

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 Před 9 dny +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬዋ 🙏🙏🙏

  • @wesenebekele964
    @wesenebekele964 Před 12 hodinami

    ቃለሕይወት ያሰማልን አኬዋ

  • @user-rg6jq5jt4p
    @user-rg6jq5jt4p Před 9 dny +5

    አሜን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ጋተጋር ይሁን ወድማለም🙏🙏🙏🙏❤😊

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Před 5 dny +1

    Wow, I have no words, may you hear the word of life, brother 🙏

  • @user-hu3sg1eq1j
    @user-hu3sg1eq1j Před 12 hodinami

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 4 dny

    አብ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @DawitYitbarek-d3j
    @DawitYitbarek-d3j Před 8 dny +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፣ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tko4438
    @tko4438 Před 9 dny +7

    wowቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያበዛልህ ደሳሳ የምል አገላለፅ ነዉ እኬዋ🥰🥰🥰❤

  • @twiisty9907
    @twiisty9907 Před 9 dny +9

    ቃለሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ አኬዋ ፡

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 Před 9 dny +8

    አኬነት የህይወት ቃል ያሰማህ ውዱ ወንድማችን
    በስመአብ ደስ የሚል ማብራርያ ከነፍ ማሰረጃ በጣም በጣም ግልጽ ነው የእነ አውጣቂ ግልጽ ያደረክበት ፍጡር ወፈጣሪ የሚባልበትና የማይባልበት part ያብራራሀው👌
    ከዚ በላይ ጸጋው አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ የኔ ብርቱ ወንድም❤❤❤

  • @samsungdubai6444
    @samsungdubai6444 Před 9 dny +5

    አኬዋ የእኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏
    አቤት እንዴት ደስ በሚል ማብራሪያ እንደብራራህልን ❤👌ግልጽ በሆነ ምሳሌያዊ አቀራረብ 👌
    የተዋሕዶ ልጆች ደጋግማችሀ ስሙት በእውነት 🙏

  • @user-iq3nr2jz9z
    @user-iq3nr2jz9z Před 9 dny +4

    ቃልህይወት ያሠማልን አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ ድንቅ አገላለፅ ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን መስማት ብቻ ሳይሆን የምንተገብረዉ ያድርገን❤❤❤

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Před 9 dny +7

    ለሁሉም ሰው በሚገባው መልኩ ነው ያቀረብከው የነበረን ብዥታ አኹን ጠርቶልናል ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን የቪዲዮ ኢዲቲንግም እጅግ ሳቢና በቀላሉ እንድንረዳው አድርጎናል ተባረኩ በቀጣይ በሌሎች ርእሶች ላይም ቪዲዎች ብትሰራ ደስ ይለናል !!! ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-sl7zr6dr4u
    @user-sl7zr6dr4u Před 9 dny +5

    በዚሕ መልኩ ሌላም የቅዱስ ወንጌል መልእክታትንም በተከታታይ እንጠብቃለን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 9 dny +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ abiሻ

  • @SelamTemeche-vz8pu
    @SelamTemeche-vz8pu Před 9 dny +9

    በጣም ደስ እሚል ማብራሪያ ነው ወንድምየው ተባረክ ብዙ ነገርን clear ሚያደርግ ነው::🥰🥰 በተቻለህ አትጥፋ አንዳንድ ነገሮችን አስቀምጥልን🥰

  • @abrahamababu8771
    @abrahamababu8771 Před 9 dny +3

    አኬዋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ። አሜን።

  • @tamirat04
    @tamirat04 Před 9 dny +12

    “በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ። የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ እነዚህን ነገሮች ከጥበበኞችና ከአዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለገለጥላቸው አመሰግንሃለሁ” ማቴ 11 ቀ25
    በአገልጋዮች ጨርሰን ተስፋ እንድንቆርጥ ስላላደረግኸን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ።

  • @bench1221
    @bench1221 Před 3 dny

    እንደዚህ በእዉነተኛ አስረጂ የምታቀርባቸዉ አመክንዮ''Argument''ደሰ ይላል በርታልን አኬ ወንድማችን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 8 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በግልፅ ገለፃና ማብራርያ ነው ነው አቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ እነዚህ ሁላ ማስረጀ ቀርቦ አሁንም እኮ አይባልም ይሉ ይሄናል እኛ የምናስተውልበትን ልብ ይስጠን❤❤❤

  • @TegstAfar-ko8nv
    @TegstAfar-ko8nv Před 9 dny +3

    አኬያች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልክ ከጠላት አይንም ይጠብቅህ የኛ እንቁ❤❤❤

  • @NesatnetBelete-ir4sn
    @NesatnetBelete-ir4sn Před 9 dny +3

    አኬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ቃለህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 9 dny +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን በርታ አኬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 7 dny +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤ ከክፉ ይጠብቅልን

  • @user-nt7xx2wr2z
    @user-nt7xx2wr2z Před 9 dny +3

    የኔ ወንድም ፀጋዉ በዝቶልሃል በርታ ጌታ ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 8 dny +1

    ወንድማችን አኬ ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይጨምሪልክ

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 9 dny +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @EeE-ce4rh
    @EeE-ce4rh Před 9 dny +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @henokemyaye8162
    @henokemyaye8162 Před 9 dny +21

    አኬ ላይ ጥያቄ ያለው ሰው ከዚህ video በኃላ ጥያቄው ቢኖርም misrepresent ግን ያረገዋል ብዬ አላስብም... እውነት ለመናገር ለስድብ የሚቸኩሉ ሰዎች ይህን ትምህርት ተቆራርጦ ሌላ ቦታ አስክያገኙት አዚህ መጥተው አያዩትም

    • @NewTechOfficial2321
      @NewTechOfficial2321 Před 6 dny +1

      አክሊል እኮ ተዋህዶን አለማቀፋዊ አደለቺም ብሎ ተናግሯል; ኦርቶዶስ ሀዋርያዊት ፣ ኩላዊት ፣አለማቀፋዊት ነች

    • @user-sv5qr3nl7i
      @user-sv5qr3nl7i Před 6 dny

      አኬ ያለው ኦርቶዶክስ የምትባለው የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን በሌሎች አገሮችም የምትገኝ አለምአቀፋዊ ናትና ነው። ኦርቶዶክስ አለማቀፋዊ አዮደለችም የሚለውን ከየት አየሀው?​@@NewTechOfficial2321

    • @tarikuwodajo1019
      @tarikuwodajo1019 Před 6 dny

      ​@@NewTechOfficial2321ይህ ተራ ወሬ፣ የባልቴት ክስ ነው።

    • @edenlij5965
      @edenlij5965 Před 5 dny

      እረ ባካችሁ 🙄ጆራችሁ ፍንጭት ነው እንዴ 🤔​@@NewTechOfficial2321

    • @Wossen-ep8ob
      @Wossen-ep8ob Před 22 hodinami

      ​@@NewTechOfficial2321አሉባልታ

  • @adugnabirhanu7185
    @adugnabirhanu7185 Před 5 dny

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @meron-cc9vi
    @meron-cc9vi Před 8 dny +2

    አኬ እግዚአብሄር አምላካችን ቅዱስ መላእኩን ልኮ እንዲጠብቅህ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ዩቱብ ላይ እየመጣህ አስተምረን በናትህ ሲመችህ።ወንድሞችህም ወደ ዩትዩብ ይምጡና ያስተምሩ እግዚአብሄር አምላካችን ከናንተጋር ይሁን።

  • @senaitnegash4523
    @senaitnegash4523 Před 9 dny +3

    አክሻ ከቲክቶክ ነው ይህማ ዳውንሎድ ተደርጎ ለታሪክ ይቀመጣል እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @user-ug4rh4yn6l
    @user-ug4rh4yn6l Před 9 dny +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @weyni7527
    @weyni7527 Před 9 dny +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አክሊሉ መንፈሴ አረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግራ ከተጋቡት ሰቀች አንድዋ ነበርኩ ሌላ ችግር ይዞኝ ነው እንጅ 😢❤❤❤

  • @helendarge9687
    @helendarge9687 Před 9 dny +5

    Kalehiwet yasemaln aklile❤❤

  • @dannykaza8441
    @dannykaza8441 Před 9 dny +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም ድንቅ ማብራሪያ ነው አክዬ

  • @Kinmedia913
    @Kinmedia913 Před 9 dny +2

    በጸጋና በጤና ያቆይልን ውድ ወንድማችን በልባችን ጽላት ላይ ያኑርልን ለድህነት ያርግልን የተማርነውን።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 8 dny +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አኬአችን ድንቅ ትምህርት

  • @HenokYared-ze7qw
    @HenokYared-ze7qw Před 9 dny +10

    ዘገየብን እንደውም አኬዋ ❤❤

  • @Eyesusgetaye
    @Eyesusgetaye Před 8 dny +2

    አኬ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ነው ምወድክ ሙሉ ቪድዮን ሰምቻለው እና በጣም ጠሩ ማብራራያ ነው የሰጠከው ፀጋ ይብዛል🥰🥰🥰ግን ጥበብ ለጌታ በሴት አንቀጽ መጠቀም ይቻላል🤔🙏🙏🙏

  • @Wiwiwiiwiwi1648
    @Wiwiwiiwiwi1648 Před 5 dny

    አቤት መታደልህ🥺!!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!!

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk Před 8 dny +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 Před 8 dny +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አኬ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤

  • @bekabedaso1515
    @bekabedaso1515 Před dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማህ
    ❤❤❤

  • @samuelaysheshim4233
    @samuelaysheshim4233 Před 9 dny +9

    Terminologywe " የፈጠረውን ስጋ ተዋሀደ : የፈጠረውን ስጋ በተዋህዶ አከበረ " ቢባል ሚሻል ይመስለኛል፣ ፍጡር ሚለውን ቅፅል ስንቀፅል ለተዛባ ትርጉም የተጋለጠ ስለሆነ ፣" በተጨማሪም ከተዋህዶ በፊት ያለ ስጋ " የሚባል ትምህርት የለም ፣ ስጋን ከድንግል በነሳበትና በተዋህዶ ሁነት መካከል ቅፅበት የለም "

    • @2016dileale
      @2016dileale Před 8 dny +1

      Not clear? Is the word not eternal?

    • @myhb1219
      @myhb1219 Před 7 dny +2

      Terminologywen abatoch ketetekemut egna lmn meteqem anchelem?

    • @user-sv5qr3nl7i
      @user-sv5qr3nl7i Před 6 dny +1

      ቃሉን አባቶች ከተጠቀሙት የማንጠቀምበት ምክንያት መኖር ያለበት አይመስለኝም።☺️

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q Před 3 dny

      ቢባል! ሚሻል? ነገር የለም የራስህ ቲኦሎጂ አትስራ።

  • @zolag5505
    @zolag5505 Před 9 dny +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጥርት ያለ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @almaztube5155
    @almaztube5155 Před 9 dny +17

    ባጉጉት ስጣብቀዉ የንበር vido 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @myhb1219
    @myhb1219 Před 9 dny +5

    What a wonderful presentation

  • @kalkidanabay526
    @kalkidanabay526 Před 9 dny +8

    አኬ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 9 dny +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንአሜን በርታ ፈጣሪ ካንተጋራ ይሁን

  • @addisuhaile
    @addisuhaile Před 9 dny +4

    ere endet new bzu gzie LIKE mideregew

  • @Sassy-z2c
    @Sassy-z2c Před 9 dny +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አኬ በደንብ ግልፅ አድርገኸዋል 🥰🥰

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Před 9 dny +2

    አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤😊

  • @samimaria9515
    @samimaria9515 Před 9 dny +2

    Aka wendma egzabher tsgawen yechmerlh tewahedo mn endhonche bmigba asredthal tewahedo tlantm zarem wedfitm yw nat amen❤❤❤

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před 6 dny

    አኬዬ የኔ ተወዳጅ መምህር ጌታ ዘመንክን ይባርከው ላንተ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-iq3nr2jz9z
    @user-iq3nr2jz9z Před 9 dny +26

    እያያችሁ ብቻ አትዉጡ ቤተሠብ Like,እያደረጋችሁ❤

  • @user-lx2xv7no5q
    @user-lx2xv7no5q Před 9 dny +5

    የምትገርም ድንቅ የአባቶች ልጅ ነህ።❤❤❤ እኔ ከተወዛገቡት ውስጥ ነበርሁ ግልጥ አድርገህልኛል።ነገር ግን ሁሉን ፍጡር ወኢፍጡር ሆኖ በተዋህዶ የቤዛነቱን ስራ ከሰራልን በኋላ በቀደመ ክብሩ በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ፍጡር የሚለው ቃል ይስማማዋልን? ይህንንስ የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት እንዴት ታየዋለህ? 2ቆሮ 5፥16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před 8 dny +3

      በጣም ቀላል ነበር እኮ ሌሎች እኮ አኬን ስላልተረድት ነው እንጂ 2ቱም side እኮ ሲያብራሩ አንድ ናችው:: ያልነበረ ነገር ደሞ እልነሳም የሰው DNA የነብረ ነው ያን የስው DNA ወስዶ ስጋ የሆነው::

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 7 dny +1

      የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት፡ ከእንግዲህ በኋላ ኣይደክምም ኣይታመምም ኣይተኛም ኣይሞትም ለማለት ነው ምክንያቱ በምድር ደካሚና ሓማሚ ስለነበር።

    • @ebenezeryenesewalamirew3190
      @ebenezeryenesewalamirew3190 Před 5 dny +1

      የነገረ ተዋህዶ ጀማሪም ፈፃሚም እግዚአብሔር ነው። በቅድመ አለም በአብ ክብር ሲኖር የነበረው ቃል ስለ እኛ መዳን በፍቃዱ ፍጡር ባህሪያችንን ተካፍሎ ፍፁም ሰው ሆነ ከህግ በታችም ተወለደ። የድህነት ስራን በስጋው ወራት ከፈፀመ በኋላ ወደ ቀደመ ክብሩ በአብ ቀኝ በተዋሀደው ስጋ ተቀመጠ። አሁን በአብ ቀኝ የተቀመጠው ኢየሱስ እንደ ቀድሞ ወደ አባቱ የሚፀልይ ሳይሆን ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያለ ሁሉን በስልጣኑ የሚያደርግ ከአባቱ ጋር የተስተካከለ ነው። አሁንም ጌታችን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ቢሆንም የፍጡርን ግብር ማድረግ በእርሱ ዘንድ የለም።

  • @MyBalcha
    @MyBalcha Před 8 dny +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ተባረክ

  • @DanielEshetu
    @DanielEshetu Před 9 dny +3

    Kale hiwotn yasemalin Aklil!
    Gin ebakih be youtube layim berkata videochin likek... bizu sew bemangnawim seat timhirtochihn bezih platform new magignet yemichilew
    Thanks!

  • @HelenGirma-hn8ci
    @HelenGirma-hn8ci Před 9 dny +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ

  • @MimiMimi-fk2fj
    @MimiMimi-fk2fj Před 6 dny

    አኬዋ የሕይወት ቃል ያሰማልን 😍🤌

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 Před 9 dny +1

    አኪዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን🥰🥰🥰

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 9 dny +1

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ 🙏💜

  • @SenabiruSenabiri555
    @SenabiruSenabiri555 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትን ያሰማልን ❤ake ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ አቦ

  • @Orthodoxtewahdo-2127
    @Orthodoxtewahdo-2127 Před 9 dny +1

    ቃል አጠረኝ አኬ kal Hiwot yasemalen እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @fresenbettadele3552
    @fresenbettadele3552 Před 9 dny +3

    Finally. ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Před 6 dny

    Tebarek Aki wendemachan tsegawun yabezalek