💥👉[የሰሞኑ መነጋገሪያ ርዕስ]ክርስቶስ ፍጡርም ፈጣሪም ይባላልን በመምህር ዮሃንስ ጌታቸው ነገረ ክርስቶስ💥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 04. 2024
  • #gizetube #ጊዜቲዩብ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize tube / @gizetube28
    #gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
    #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...
  • Zábava

Komentáře • 141

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Před 3 měsíci +16

    ይህ ነው የተዋለሕዶ ማዕዘን። እንደዚህ ተምሬ ገብቶኝም አያውቅ። እንዲዲህ ያሉትን ሊቃውን ጌታ ያብዛልን ይጠብቅልን አሜን። የሕይወትን ቃል ያሰማልን። እንዲህ ያሉ የበሰሉ ህይወት የሚዘሩ አባቶችን ጋብዙልን።

  • @user-wu8rq6mq8y
    @user-wu8rq6mq8y Před dnem

    በተዋህዶ እምነት ያፅናን❤

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 7 dny

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @atronstube9146
    @atronstube9146 Před 3 měsíci +6

    መምህር ሁሌም ሲያስተምሩ ትህትናዎት በጣም ያስቀናኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 3 měsíci +7

    ግሩም ትምህርት ነው እንዲህ ገብቶኝ አያውቅም ነበር መምህራችን ተባረክ 🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 měsíci +6

    እባካችሁ የበለጠ ሰፋ አድርጋችሁ እኝህ መምህር ቢያአስተምሩን? ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይህ ምስጢር ግሩም ነው ።
    አንተ ስላፈጣጠርህ ሳታውቅ ስለ አምላክህ ሰው መሆን ልትመረምር ( ልታውቅ ) ትችላለህን ይላሉ አበው ።
    ሰው በዚች በጣባብ አእምሯችን ከተረዳን በቂ ነው ሌላውን ለባለቤቱ እንው ።

  • @synaxarium2757
    @synaxarium2757 Před 15 dny

    መም ዮሐንስ ዕድሜና ጤና ያድልልን ፡ ጸጋውን ያብዛሎት ፡ ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @taferetefera3068
    @taferetefera3068 Před 11 dny

    Gerum nw kale hiwot yasemal❤amen

  • @user-kg6ez8yg9l
    @user-kg6ez8yg9l Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ትልቅ ምስጢር ነው የነገሩን በረከት ረድኤት ያብዛልህ

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr Před 3 měsíci +5

    ይች ናት ተዋሕዶ

  • @dagkyl2710
    @dagkyl2710 Před 3 měsíci +1

    እንደዚህ የህይወትን ቃል እንደመገባችሁን አለማወቃችንን በእዉቀት እንደሞላችሁ መድሀኒአለም ክርስቶስ የሂወትን ቃል ያሰማቹ❤❤❤

  • @hulukasu5356
    @hulukasu5356 Před 15 dny

    አሜን ቃል ህወሃት ቃል በረከት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-fi5px3jq4h
    @user-fi5px3jq4h Před 19 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን

  • @user-ko2xl5zj3o
    @user-ko2xl5zj3o Před 15 dny

    ዋው የሜያስብል ኣገላለጽ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ፣ ዕድሜና ጤና ይስጥልን፣ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንዎ ይባርክሎት።

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6x Před 3 měsíci +1

    ዋው አገላለፅ የፅድቅና ዋስትና ያለምንም ክፍያ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ አሜን አሜን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 25 dny

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበር በብዙ አትርፊያለው አመስግናለው በቲክቶክ የሚያስተምርን ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጥልን በእናንት ምክኒያት ብዙ እያተረፍን ነው አኬ የድንግል ልጅ አማኑኤል ዘመንህን ይባርከው ከዚህ የተለየ አላስተማርክም እና❤❤❤❤

  • @gizetube28
    @gizetube28  Před 3 měsíci +15

    ጥያቄዎችን ማንሳት ይቻላል እዚሁ ሀሳብ መስጫ ላይ ያስቀምጡ በእንደዚህ አይነት ምልክ መምህራንን በመጋበዝ መልስ ይሰጥባቸዋል።

    • @YeabsiraGirma-vu4kl
      @YeabsiraGirma-vu4kl Před 3 měsíci

      የስጋ ባህሪይ 👉 ማምለክ፣ መገዛት፣ ሁሉን አላዋቂነት ነው። መለኮት ስጋን ገንዘብ ሲያደርግ ፍጡርነትን ገንዘብ ካደረገ አብሮ መገዛትንስ ገንዘብ አላደረገም??? ክርስቶስ በስጋው ፍጡር ከሆነ ፍጡር ባህሪው ማምለክ ነውና ክርስቶስ በስጋው አምላክ አለው? ለአብ ይገዛል?? ሀይማኖተ ሀበው ላይ ፡- እኛስ ይህን አንድ ወልድን አምለክ ሰው ገዢ ተገዢ ሠዋዒ ተሠዋዒ ፍጡር ፈጣሪ ሆኖ እናገኛዋለን ይላል እና ይህ ንባብ ቢተረጓም?? እንደ ርህሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ፣ መምህር ብርሀኑ አድማሱ፣ መምህር ያረጋል አበጋዝ ያሉትንም አቅርበህ መልስ ቢሰጥባቸው እላለው???

    • @danieldeferso1128
      @danieldeferso1128 Před 3 měsíci +1

      ጥያቄዬ አብ ለወልድ የባህርይ አባቱ ነው አብ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው? መንፈስ ቅዱስ ለአብ አላልኩም። መልሱልኝ

    • @danieldeferso1128
      @danieldeferso1128 Před 3 měsíci

      ጥያቄዬ አብ ለወልድ የባህርይ አባቱ ነው አብ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው? መንፈስ ቅዱስ ለአብ አላልኩም። መልሱልኝ

    • @YeabsiraGirma-vu4kl
      @YeabsiraGirma-vu4kl Před 3 měsíci

      የኔ ጥያቄ ይህ ነው
      የስጋ ባህሪይ👉 ማምለክ ፣ መገዛት ፣ ሁሉን አላዋቂነት፣ መለኮት ስጋን ገንዘብ ሲያደርግ ፍጡርነትን ገንዘብ አደረገ ከተባለ አብሮ መገዛትን፣ ገንዘብ አድርጓል??? መለኮት በስጋ ፍጡር ከተባለ የፍጡር ባህሪ ማምለክ ነውና ክርስቶስ በስጋ አምላክ አለው?? ክርስቶስ በስጋው አብን ያመልከዋል?? መምህር ያረጋል አበጋዝ፣ መምህር ብርሀኑ አማሱን የመሳሰሉትን እየጋበዝክ ብጠይቅልን??? ሀይማኖተ ሀበው ላይ እኛስ ይህን አንድ ወለድን አምላክ ሰው ገዢ ተገዢ ሠዋዒ ተሠዋዒ ፍጡር ፈጣሪ ሆኖ እናገኛዋለን ይላል ይህንን የመሳሰሉትን ንባባት ምን ማለት እንደሆነ ብጠይቅልን???

    • @user-yt5xy4fp6v
      @user-yt5xy4fp6v Před 3 měsíci +1

      ቅዳሴ አስቀድሰህ አታቅም ካወክ እዛ ላይ አለ ወይ ደሞ ሚስጥረ ስላሴ መማር ከዛ በኋላ ነው መጠየቅ ሳይማሩ መጠየቅ ተገቢ አይደለም

  • @teklegetachew3846
    @teklegetachew3846 Před 3 měsíci +2

    በውኑ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před 3 měsíci +1

    🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    ✝️ክርሰቶስ ማነው እ/ር ነው ፈጣሪ ነው አምላክ ነው ቃል ከሥጋ ጋር ተዋሀደ ✝️ያዋሀደው ማነው መለኮት ነው✝️አሜን አሜን አሜን🙏
    🙏ተዋህዶ የታቀበች እምነት ናት🙏
    ድንቅ ትምህርት ነው መምህር አመስጥረው አሥተምረውናልና ለዝህ እኮ ነው በተለየ ፀጋ የምንወዳት ተዋህዶ እምነታችንን እናመሠግናለን ።

  • @degfubeyene1873
    @degfubeyene1873 Před 3 měsíci +1

    ቃለህወት ያሰማልን ከዝህ በላይ የለምና አባቴ

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Před 3 měsíci +1

    ይህች ናት እውነተኛዋ፣ የማታልፈው እና ጣፋጯ የኦርቶዶክስ ትምሕርት፡፡ ዲያቆን ዮሐንስ በመንፈስ ስላስተማርኸን እናመሰግናለን፡፡ ይህች ትምህርት ብዙ ወረቀት በማገላበጥ ብቻ እንደማትገኝ እናውቃለን፡፡ ይኑሩልን፡፡

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 😍🙏

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 3 měsíci

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @user-cn6cw4ml6z
    @user-cn6cw4ml6z Před 3 měsíci

    ቃለ ህየወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @esheteabera6732
    @esheteabera6732 Před 3 měsíci

    THANK YOU.

  • @zenuyeselaselij8654
    @zenuyeselaselij8654 Před 25 dny

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 Před 3 měsíci +2

    እጅግ የምደንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቅልን ።
    ይህንን የመሰለ እውቀት በሊቃዊንቱ መንደር ብቻ እየታጠረ ሃይማኖቱ ብትክክል የምያውቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አማኝ ቁጡሩ ጥቅት ነው ብል ውሸት የምሆንብኝ አይመስለኝም ። ሁሉ እግዚአብሔር የተቆረጠ ነገር ይቀጥላል ከሚል ትምህርት ያለፈ እንዲህ አጥንት የምያስግጡን ሊቃዊንት እንዲህዘመኑ እየዋጁ ወጥተው እንድያስተምሩ ቦታው ልመቻች ይገባል እላላለሁ።
    ወንድማችን 5ቱ የሊቁ መፃህፍት ስም ብትዘረዝርልን ይጠቅመናል ብየ አስባለሁ።

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ug5xi8yf7y
    @user-ug5xi8yf7y Před 2 měsíci

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ድንቅ ትምህርት ነው።
    በዚኹ አጋጣሚ መጽሐፈ ሥነ-ፍጥረት የሚለው መጽሐፍዎትን በጣም እንደ ወደድኩት መጻፍ እፈልጋለሁ።

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 3 měsíci

    Qale hiwotin yesamalik mehamir tsaga yibzalih ❤

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 Před 3 měsíci

    Kale hiwet yesmalna edmen tenan yhabka mem/yowhans

  • @user-jo4bt3iw2u
    @user-jo4bt3iw2u Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤️🙏🙏🙏

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 3 měsíci

    አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @dawitmulugeta947
    @dawitmulugeta947 Před 2 měsíci

    ኢየሱስ በሥጋው ፍጡር ነው
    በመለኮቱ ፈጣሪ ነው ❤️

  • @BekureFetene
    @BekureFetene Před 26 dny

    Kale hiwot yasemalen

  • @ZerihunKi
    @ZerihunKi Před 2 měsíci

    Kale hiwote yasemalen

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 Před 3 měsíci

    Qale Heyewat yasamalen Ba Ewenat

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 Před 3 měsíci

    የሚገርም ትምህርት ነው

  • @tesfam7075
    @tesfam7075 Před 2 měsíci

    በጣም በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏

  • @firaolmilkessa333
    @firaolmilkessa333 Před 2 měsíci +2

    ውዳሴ መርያም ውስጥ ' ጥንት የሌለው ስጋ ጥንታዊ ቀዳማዊ ሆነ' የሚለው ስጋ በተዋሃደው መለኮት ጥንታዊ ቀዳማዊ ሆነ ማለት ነው። ግን በደንብ ቢብራራ እላለው

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natikindu8922
    @natikindu8922 Před 5 dny

    Emigerm agelaltsi new

  • @mezmur774
    @mezmur774 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 3 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @shimelesasaminew1848
    @shimelesasaminew1848 Před 23 dny

    በእውነት ድንቅ መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው።!!! እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
    እዚህ ላይ ግን ጥያቄ ላንሳ ከተፈቀደልኝ3
    ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ብለን እንደ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ። ስለዚህ ፍፁም ሰው ካልን በሥጋው ፍጡር ነው ማለት ነውን????

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 3 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ምድረ መናፍቅ ውሸታሞች እያወቁ እንዳላወቁ አውቆው ያንቀላፉ ናቾው

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ያክርልን ቃለ ህይ ወታ ያሰማልን.. በአንድ አጋጣሚ ከ ምስራቅ ኦርቶዶክስ ጋር የመነጋገሩ አጋጣሚ ነበረኝ..እና ሚያፊሳይት አስትምህሮ ምስጦረ ሥላሴን ይጣረሳል የሚል ሐሳብ አንስተው ነበር..በዚህ ላይ ያለንን አስተምህሮ ቢነግሩን መምህር..እንዲሁም ሚያ የምትሉት አስተምሮ በራሱ ሞኖ ነው ,ይላሉ

    • @equalityandjusticeforall3190
      @equalityandjusticeforall3190 Před 2 měsíci +3

      Miaphasite ማለት ከ2ትነት የተገኘ 1ድነት። 2ቱም ባህሪያት ሳይጠፋፉ፣ ሳይለወጡ፣ ሳይቀላቀሉ ሳይለያዪ አንድ ሆነዋል። ስጉው ቃል ነጠላ ባህሪ፣ ፈጣሪነት ወይም ሰውነት ብቻ ግን ካልን ሞኖፌሳይት ይሆናል። ግሪኮች ኤፌሶን ጉባኤ ተቀብለው ለምን Miaphasite እንደሚክዱ ጠይቃቸው ምክንያቱም ቂርሎስ 3ኛው ለንስጥሮስ በላከው መልእክት ከተዋህዶ በኋላ ሁለት ማለት እንደማይቻል በግልፅ ተቀምጧል።

  • @mulukenodaoyda2180
    @mulukenodaoyda2180 Před 23 dny

    ዓዕማደ ምስጥራትን በተከታታይ ያስተምሩን...በተለይ ምስጥረ ስላሴን

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 3 měsíci

    መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን

  • @abrahamawalom7088
    @abrahamawalom7088 Před 3 měsíci

    Selam lenanet yehun des yemel temheret new.
    feqadachew bihon ye diyaqonun telgam magegnt echelalew?

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před 2 měsíci

    Egthabher feture ayedelme yeftune hulue fetare enge,Eyesuse kersetose Kale sewe hone twelde yedengele maryame enge fetarye ayedelme .sewe amelkie .amelkie sewe honuoe kesgawa sga nesto ke dengele maryame twelde ❤ yeterabwe besga atedelme ...... Esue merabewe fekere newe bebagerwe rehabe temate ayesemamaweme .mesteratene betatenue Dese yelenale .ende protestante teyakeyachue Gera yegbale ❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před 2 měsíci

    Abatuse Abe welde menfese keduse beakale sosete yemelkote Ande ayedelme weye?

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před 2 měsíci

    Hulete yemelwe asetmero algbagme yekerta?!

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan7246 Před 2 měsíci

    የመጣ እንጂ የተፈጠረ ክርስቶስ የለም

  • @freabebasolomon418
    @freabebasolomon418 Před 2 měsíci

    እስቲ ወንድሜ ወተት እንዴት ነጭ ሆነ? ነፋስ መልኩ ምንድነው ? ጸጉርህስ እንዴት ጥቁር ሆነ? እናታችን እንዴት ጸነሰችን? እንዴትስ የአካላቶቻችን ክፍሎች ተሰሩ ወ ዘ ተ ከእነዚህ አንዱን መመለስ ሳንችል ጌታችንን ፍጡር ብሎ ለመናገር እንደምን ማሰብ እራሱ አይከብድም ?

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před 2 měsíci

    ኢየሱስ ሊያማልደን መስቀል ላይ የዋለ ስጋን ስለተዋሃደ ነው

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie8647 Před 3 měsíci

    የቲክቶኩ ዮሐድ ነዉ ልበል ድምፁ 😮😮😮😮😮

    • @tomilook7852
      @tomilook7852 Před 3 měsíci +1

      Aydelm

    • @DanielDessalegn-so9gl
      @DanielDessalegn-so9gl Před 3 měsíci +2

      እንዲያውም ቁርጥ ራሱ መ/ር ብርሃኑ አድማስን

    • @tgmttt
      @tgmttt Před 2 měsíci

      ትክክል ድምፁ ቁጭ የብርሃኑ አድማስ​@@DanielDessalegn-so9gl

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 24 dny

    ሠላማችሁን ያብዛልን
    ቃል ሂወትን ያሰማን
    ጥያቄ? ስለ ታቦት ነው የብሎኪዳን ታቦት ከግራር እነጨት እርዝመቱ 1ክንድ ተኩል
    ወርዱ አንድ ክንድ ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል
    ይሁን ብሎ ለሙሴ ነግሮታል ዘፅ 25
    እና የሐዲስ ኪዳን ታቦቱ መጠኑ ልክ እንደዛ ነው ወይስ አይደለም መጠኑ ከብሉኪዳን ካነሰ ለምን አነሰ?
    የሚለውን የሚቀርፀውስ ማነው?
    ፕሊስ መልሱልን
    አረብ ሀገር ነኝ እና ግሩፕ ላይ ተጠይቆ ጥያቄ ፈጥሮብን ነው 😢❤

    • @mogesberhe7433
      @mogesberhe7433 Před 11 dny +1

      አንድ ሁለት ልበል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
      የብሉይ ኪዳን ታቦት አሁን የለም የአዲስ ኪዳን ታቦት መጠኑም ያንሳል ለምን ከክርስቶስ ልደት በፊት መስዋት የሚቀርበው የእንሰሳት መስዋዕት ነበር የሚቀርበው።
      በአዲስ ኪዳን የሚቀርበው መስዋዕት የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ብቻ ነው
      የበለጠ ስለ ታቦት ብዙ መምህራን አስተምረዋል በኦርቶዶክስ ታባት ምን አገልግሎት ይሰጣል ወይም ታቦት ብላቹ ሰርች አድርጉ በቂ መልስ ታገኛላቹ።🙏

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 Před 3 měsíci +1

    መጽሐፍ ይኖራቸው ይሆን?

    • @mogesberhe7433
      @mogesberhe7433 Před 11 dny +1

      መምህር ዮሐንስ ካላቸው ምርጥ መጸሐፍች መሐከል ትምህርተ ጽድቅ ይባላል ሁላቹም አንብቡት።

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před 11 dny

    አማላጅ ስለጠፋ ኢየሱስ ሰው ሆኖ ምልጃን አቀረበ። ይህ ምልጃ ዘለአለማዊ ስለሆነ አሁንም ይማልድልናል። የእርሱን ምልጄ ማንም የመተካት አቅም የለውም ምክንያቱም በምድር ላይ መለኮትን የተዋሃደ ስጋ ስለሌለ። የጻድቁ የኢየሱስ ምልጃ አይለየን

  • @architectbiza6117
    @architectbiza6117 Před 2 měsíci

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስላሴ የሚል ቃል እንደለለ ልክ ሳውቅ ነው ይህን የስላሴን ፍልስፍና የተውኩት🙏🙏🙏 አንድ አምላክ አብ ብቻ ነው ያለው ፣ አንድ ጌታ ደሞ ኢየሱስ ነው ያለው 🙏🙏

    • @Mahimike1225
      @Mahimike1225 Před 2 měsíci

      Matios 28:19
      Lay anbebe
      Abe weld menfeskidus
      Selase nw selase malet demo leyu sost malet nw
      Beakal sost begbr sost be sem sost
      Bemelekot und be yehan alem fetro bemgzat und yehan alem lemasalef behuala und hono yeminor zelalem selase und amlak nw mestaf kefus lay ale semu gn yelem yehan sostenet ena andnet nw betekerstian selase yemetelew

    • @RahelJovani
      @RahelJovani Před 2 měsíci +1

      የዞረብህ። አዲቬንቲስት ነው?

    • @architectbiza6117
      @architectbiza6117 Před 2 měsíci

      ​@@Mahimike1225
      ስላሴ የሚል ቃልኮነው ያልኩህ ወዳጀ 🤔
      ይህ የስላሴ ትምህርት በተርተሊወስ ነው በ2ኛው ክ/ዘመን የተጀመረ። በርግጠኝነት የምነግርህ መቸም ቢሆን ስላሴ የሚባለው ትምህርት እንደማይገባህ ነው ምክንያቱም የሰው ፍልስፍና ስለሆነ እና መፅሀፍ ቅዱስም ላይ አምላክ ነው ብለህ የምትለው ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ አምላኬ ብሎ አብን ስለሚጠራው ነው።
      1-ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት እግዚአብሔርን አምላኬ ብሎታል :-
      “በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።”
      - ማርቆስ 15፥34
      2- ከሞት ከተነሳ በኋላም ኢየሱስ እግዚአብሔርን አምላኬ ብሎታል :-
      “ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።”
      - ዮሐንስ 20፥17
      3- ኢየሱስ ወደ አብ ከሄደ ብኋላም እግዚአብሔርን አምላኬ ብሎታል :-
      ራእይ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ እነሆ፥ ቶሎ ብዬ እመጣለሁ፤ ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አጽንተህ ያዝ።
      ¹² ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።
      እንግዲህ ኢየሱስ ራሱ አምላኬ እያለው አንተ ኢየሱስን አምላክ ነው ካልክ ራስህን መርምር🤔 እንግዲህ ኢየሱስ ትላንትም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነው ተብሎ ተፅፏልና 🙏🙏
      ስለ እግዚአብሄር አንድ መሆን ግን በየዘመናቱ በግልፅ እንደተነገረ መፅሀፍ ቅዱስ በግልፅ እንዲህ ይላል።
      1:- ሙሴ ስለ እግዚአብሔር የመሰከረው ይህ ነው ።
      “እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
      - ዘዳግም 6፥4
      2:- ኢሳያስ ስለ እግዚአብሔር የመሰከረው ይህ ነው
      ኢሳይያስ 45
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ በስውር ወይም በጨለማ ምድር ስፍራ አልተናገርሁም፤ ለያዕቆብ ዘር፦ በከንቱ ፈልጉኝ አላልሁም እኔ እግዚአብሔር ጽድቅን እናገራለሁ ቅንንም አወራለሁ።

      ²¹ ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ፤ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማን ነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እኔ ጻድቅ አምላክና መድኃኒት ነኝ፥ ከእኔም በቀር ማንም የለም።
      ²² እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ።
      3:- ኢየሱስም ስለ እግዚአብሔር እንዲህ ነው የመሰከረው
      “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥”
      - ማርቆስ 12፥29
      4:- ሀዋርያትም በአንድነት እንዲህ ነው የመሰከሩት
      1ኛ ቆሮንቶስ 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁵ መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ፤ ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ አማልክት የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥
      ⁶ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
      እንግዲህ የሚሰማ ጆሮ ላለው ከጥንት የነበረው ይህ ነው፣ እንጅ ስለ ስላሴ በፍፁም አንድ ቦታ ላይ ትምህርት የለም ፣ ስላሴ ማለት (ሶስት አካላት የሆነ አንድ አምላክ ነው) አብም አምላክ ነው ወልድም አምላክ ነው መንፈስቅዱስም አምላክ ነው፣ ሶስቱ የየራሳቸው አካል አላቸው የሚል እና ሌላም ኢ መፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነ ሀሳብ ያለው ትምህርት ነው። እኔ የስላሴን ትምህርት ብዙ ግዜ ተምሬዋለው መምህሮቹ ራሱ ለማስረዳት በጣምምም ከባድ ነው ብለው ነው የሚጀምሩት፣ ምክንያቱም እነሱም በደንብ ስለማያውቁት ነው፣ እንዲያውም ይህን ትምህርት አጠናለሁ ብለህ ከነሳህ ታብዳለህ የሚስጥረ ስላሴ ትምህርት ከባድ ነው ተው ይቅርብህ እፉ ነው ነው የሚባል 😶😶 ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ወንድሞች እና እህቶች🙏🙏

    • @eliaszemedkun6250
      @eliaszemedkun6250 Před 2 měsíci

      Bro al ሲራክ 3:22 አንብበው

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 Před 2 měsíci

      አልገባኝም ብሉ የካደ ሰው ነህና እግዚአብሔር ያስብህ።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 3 měsíci +2

    ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ በተአቅቦ ማለት፣ከተዋሃደ ምኑን ታቀበው?አንድ ከሆነ ወይ ተጠፋፍትዋል አለያ ሌላ 3ኛ ማንነት እንደማኪያቶው አስገኝትዋል ማለት ነው።መምህሩ ለማስረዳት የሞከሩበት ገላፃ ማንም ሊረዳው የማይችል ነገር ነው።ሚስጥር ስለሆነ እኔም አልገባኝም፣ ማንም አይገባውም፣ በእምነት እንቀበለው ቢሉ ይሻላል መሆን ያለበት ሁለቱንም ባህሪ እንደያዘ አንድ አካል ሆነ ማለት ተገቢና ለመረዳትም ቀላል ነገር ነው

    • @user-rh8bw1ij1z
      @user-rh8bw1ij1z Před 2 měsíci

      ከሁለት የተገኜ አንድ ነዉ አሉ ...ያ አንድ የተባለዉ ምን ሆነ ጥያቄዉ

    • @equalityandjusticeforall3190
      @equalityandjusticeforall3190 Před 2 měsíci +2

      ነፍስ( የማይታይ የማይዳሰስ፣ መንፈሳዊ) ከስጋ (የሚታይ፣ ግዙፍ፣ አካላዊ) ጋር ስለተዋሀደ ልላ 3ኛ ማንነት ሳይሆን ፍፁም ሰውነት እንደሆነ መለኮት ፍፁም ከስጋ ጋር ተዋህዷል።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 2 měsíci

      @@equalityandjusticeforall3190 የተዋሃደው ወይ ስጋ ብቻ አለያም መንፈስ ብቻ እስካልሆነ ድረስ ውህድ የሆነ ሶስተኛ ማንነት የግድ ነው አለያ መለኮታዊ ባህሪንም ስጋዊ ባህሪንም ያየያዘ አንድ አካል ማለት ተገቢ ነው ልክ እንደካቶሊክ ማለት ነው የኦርቶዶክስ አንድ ባህሪ በፁም ሊሆን የሚችል አይደለም

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 8 dny

      ​@@getutolla4312ከተዋህዶ በኋላ አንድ ባሕርይ የሚለውን ለመረዳት በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጡትን ትምህርቶች ማየት ይጠቅማል። ለምሳሌ ውሃውን ወደወይን ጠጅ የለወጠው ማነው? ቢባል ፤ መልሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋው ወደሠርግ ቤት ገባ ፣ በመለኮቱ ውሃውን ወደወይን ጠጅ ቀየረው። እንዲሁም በምራቁ ዐይን ለሌለው አይን አበራለት ፤ ይህን ያደረገው ያው አንዱ ኢየሱስ ነው ። ምራቁም የሱ ነው ፣ ዐይን መፍጠሩም የሱ ነው። ሁለት የተለያዩ ማንነቶች አድርጎ ማሰብ የካቶሊክ አስተምህሮ ክፍተት ይመስለኛል።

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 8 dny +1

      ሌላው የተዋህዶ ጥሩ ምሳሌ እኛ ሰዎች ነን። አንተን ራስህን እንደምሳሌ ውሰድ። በሃይማኖት ትምህርት ሰው ነፍስና ሥጋ አለው። ነፍስ የእውቀት፣ የመናገር፣ የዘላለማዊነት ባሕርይ አላት። ሥጋ ደግሞ 4 የተለያዩ ባሕርያት አሉት (መሬትነት፣ ነፋስነት፣ ውሃነት እና እሳትነት)። የነፍስና የሥጋ ባሕርያት ሲደመሩ ሰው 7 ባሕርያት አሉት ማለት ነው። ግን ሰው አንድ አካል ፣ አንድ ባሕርይ አለው ይባላል እንጅ ከነፍስና ከሥጋ ስለተሠራ ሁለት ባሕርይ አይባልም ፤ ወይም የነፍስና የሥጋ ተደምረው 7 ባሕርይ አይባልም።

  • @user-cn9ss9tx1d
    @user-cn9ss9tx1d Před 2 měsíci

    መለኮት አልተከፈለም ስንል አብ ና መንፈስ ቅዱስ ስጋን ለበሱ ወደሚለዉ ይመጣል እዴ?

  • @NahuSenayi-gx4ub
    @NahuSenayi-gx4ub Před 3 dny

    አረ አባታችን አትናቴወስ ፀሎተ ሃይማኖት ላይ ዘተወልደ ወአኮ ዘተገብረ ይላል ከዛም ሌላ ምሳሌ ሰው የወለደውን ፈጠረ የሰራውን ወለደ እዳይሉ ክርስቶስ ፈጣሪሳለ ተወለደ እንጅ አልተፈጠረም ፍጡር ለመባል መጀመሪያውና መጨረሻው መታወቅ ሲሆን ሰው ቅድመ ልደቱ ከአዳም ድህረ ልደቱ ታውቆ ይሞታል የክርስቶስ በዚ አይለካም ታዲያ ፍጡር በስጋ የሚያሰኘው ለምን ?

  • @tewodrosshewangzaw5285
    @tewodrosshewangzaw5285 Před 3 měsíci +4

    ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሞቼ። ድንቅ ትምህርት ነው። ነገር ግን ጥያቄዎቼን እንደሚከተለው በትህትና አቀርባለሁ፣
    1. ተዋህዶ ወይም ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ የሚጀምረው ጌታችን መድሃኒታችን ሲፀነስ ከሆነ 'ቅድመ ተዋህዶ' ሁለት ባህሪ አለው ይባላል እንጂ ጊዜ ተዋህዶ አይባልም ሲባል 'ቅድመ ተዋህዶ' ጌታችን ሳይፀነስ ሁለት ባህሪ አለው ማለትስ እንዴት ይቻላል?
    2. ከታች ባለው ቃል መሰረት አይነስውር ሰው ይለዋል እንጂ ልሙጥ ግምባር የነበረው ሰው አይለውም። ይህ ትርጉም ከየት የመጣ ነው?
    ዮሐንስ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ።

    ⁶ ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና።
    ⁷ ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ።
    3. በስጋ ሞተ፣ በመንፈስ ግን ህያው ሆነ የሚለው ትንሣኤውን አይደለም እንዴ? ከሞት ያስነሳውን የእግዚአብሔር መንፈስን እየገለፀ አይደለም እንዴ?
    “For Christ also hath once suffered for sins, the just for the unjust, that he might bring us to God, being put to death in the flesh, but quickened by the Spirit:”
    - 1 Peter 3:18 (KJV)
    4. የትንሳኤው አካል እንዴት ይገለፃል? ከትንሳኤ በፊት የሚራብ፣ የሚደክም፣ በቦታ የሚወሰን፣ የሚሞት አካል ነበረው፤ ከትንሳኤ በኋላ ግን በተቃራኒው ነው የሆነው። ይህ ልዩነት እንዴት ይገለፃል?

    • @user-kg1pm8sr1s
      @user-kg1pm8sr1s Před 3 měsíci +1

      bekirbu yitebiku

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 3 měsíci +2

      በስጋ ሞተ፣ በመንፈስ ግን ህያው ሆነ የሚለውን ከይቅርታ ጋር መምህሩ የተረዱት አይመስለኝም

    • @OkOk-nq8lb
      @OkOk-nq8lb Před 3 měsíci

      ማለት ???​@@wegene2056

    • @OkOk-nq8lb
      @OkOk-nq8lb Před 3 měsíci

      ​@@wegene2056 ማለት አንተ እንዴት ተረድተህ ነው ??

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 3 měsíci

      @@OkOk-nq8lb በቤተ ክርስትያናችን እጅግ አወዛጋቢ ጥቅሶች አንዱ ይህ ነው፡፡ "በመንፈስ ግን ህያው ሆነ" ቀድሞ ህያው አልነበረም ወይ? ለእየሱስ ክርስቶስ ነፍስ የተነገረ ይመስለኛል

  • @meseretmesfinmessi1283
    @meseretmesfinmessi1283 Před 3 měsíci +2

    አስተምሮው ጥሩ ሆኖ ሳለ
    የቤተክርስቲያኗን የስርዓት ልብስ ቢደረግ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
    መምህር ከሆኑ የመምህር ልብስ መልበስ አለበት 🙏

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt Před 2 měsíci

      Ene eko sew yalbelawen siyak ehh .focon preaching

  • @NebyouTibebu
    @NebyouTibebu Před 3 měsíci

    የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ የሚለው ሀረግ መስተካከል አለበት ማለት ነው?

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 3 měsíci

      በስጋ እና በመለኮት ምን ማለት እንደሆነ የተረዳህ አይመስልም

    • @work3497
      @work3497 Před 3 měsíci +4

      የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ የሚለው አንቀፅ የሚመለከተው ለሥጋ ልደቱ አይደለም።ቅድመ አለም ከአብ ያለእናት የተወለደበትን ውልደት እንጂ።

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 3 měsíci

      @@work3497 የሚገርመው( የሚያሳዝነው ) ግን እስካሁን ቤተ ክርስቲያኗ አለመቀበሏ ነው፡፡

    • @tesfayetefera846
      @tesfayetefera846 Před 2 měsíci

      @wegene2056 ቤተክርስቲያንዋ የማትቀበለው ምኑን ነው። ከአብ እንደተወለደ እንጂ አብ እንዳልፈጠረው ነው?

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 2 měsíci

      @@tesfayetefera846 ነገር ማጣመም ጥሩ አይደለም፡፡ በሥጋ ፍጡር ማለትን አትቀበልም ነው ያልኩት

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 3 měsíci +1

    ወደ ቃና ዘገሊላ ኢየሱስ በስጋው ቢገባም ተአምር የሚሰራው ፣ አብን በመጠየቅ ነው/ሳይጠይቅ መስራትም ይችላል/ ዮሃ6:41/11:41/17:22-24

    • @henoktademe1491
      @henoktademe1491 Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ፥ የሱ ፍቃድ÷የአባቱም ፍቃድ አንድ ነዉ፤ እንደዛ እንዳልከዉ ምንም የተፃፈ የለም

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 2 měsíci

      @@henoktademe1491 ማቴ 14:19 ዮሃ11:41/17:20 እንጅራውን ወደሰማይ ቀና ብሎ ባረከ፣አላዛርን አስነስቶ አባት ሆይ ስለሰማኸኝ አመሰግናለሁ አለ፣አንተ እንደላከኝ አለም ያምን ዘን እለምንሃለሁ በማለት ወደአባቱ ፀልዮአል ስለዚህ አብን ፣ጠይቆም ተአምር ያደርጋል ሳይጠይቅም ማድረድረግ ይችላል ከአብ ጋር እኩል ስለሆነማለትነው፣ መምህሩ ማነው ተአምር ያደረገው?ኢየሱስ በስጋው ነው በመለኮቱ ?በማለት ግራ ስለገባቸው ላስረዳቸው ብዬ ነው ሳታነብ አልተፃፈም አትበል አላውቅም ነው የሚባለው

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 2 měsíci +1

      ​@@henoktademe1491ዮሃ 17:22-24/6:11/11:41 አብን ስለሰማው አመስግንዋል ወደአብም ፀልዮአል ነገር ግን ከአብ እኩል ነው

    • @henoktademe1491
      @henoktademe1491 Před 2 měsíci

      @@getutolla4312 ይሄዉልክ ይህንን ሚያደርገዉ ፍፁም ስጋን ስለለበሰ ነዉ፥ ግን ሰዉ ብቻ ነዉ እንዳትል ሰዉ የማይሰራዉን ተአምራት ሲሰራ ታየዋለክ፥ አምላክ ብቻ ነዉ እንዳትል የሰዉ ባህሪ(መለመን፥ መተኛት፥ መራብ...) ሲያደርግ ታየዋለክ

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt Před 3 měsíci

    አንተ እብድ ድንጋይ ውሻ እንደዚህ አይነት ትምህርት ከየት አባትህ አመጣሀው ? ያ ውሻ አባትህ ነግሮህ ነው?

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 3 měsíci

      ከስድብ ይልቅ ስህተቱን ቢነግሩን እንማማርበታለን

    • @OkOk-nq8lb
      @OkOk-nq8lb Před 3 měsíci +1

      ጌታ ሆይ ሳትሳደቡ አስተያየት መስጠት አትችሉም 😌

    • @tesfagetaneh7484
      @tesfagetaneh7484 Před 3 měsíci

      ከwizard ( ጠንቋይ ) ምንም አንጠብቅም ስድብ እንጂ።

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 2 měsíci

      እግዚኣብሄር ምስክሬ ነው ኣራተኛ ቤት ሲሳደብ እያየሁኝ ነው ኣትያዙለት የምር የጤና ችግር ኣለበት😂😂

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 2 měsíci

      ​@@OkOk-nq8lb ማሂ ካስታወሽ ይሄ ሰውዬ ኣንድ ቀን ማርኮን ላይቭ በስድብ ኣጥለቅልቆት ነበረ😂😂

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidetushanko736
    @lidetushanko736 Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን