ዲያቆን ዘላለም ታዬ_(መንፈሳዊ ሰው)-Diakon zelalem taye_(menfesawi sew)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 02. 2024
  • ውሉደ ብርሃን
    / saintkirkosw. .
    czcams.com/channels/ql-.html...
    t.me/joinchat/AAAAAFFhX0SrJ3P...
    የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4፡30 ጀምሮ የሚሰበኩ ስብከቶች በዚህ ይቱዩብ ያገኛሉ፡፡ ይህንን ይቱዩብ ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ በማጋራት አገልግሎታችንን ትደግፉ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡
  • Zábava

Komentáře • 96

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 hodinami +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln...wedmachin..memhrachin..tegawun..yabzalh

  • @abc12452
    @abc12452 Před měsícem +17

    አምላኬ ሆይ ለዉጠኝ ምኞት ብቻ ሆንኩ 😢😢ተግባር ዜሮ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ ደክሜብካለዉ😢😢ይህ ትምህርት ለኔ ነዉ 😢😢

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Před měsícem

      እንደኔ በእምነቱ የደከመ ከቶ አይገኝም
      አቤቱ አበርታን ልዑል እግዚአብሔር
      😢😢😢😢😢😢😢😢😢
      👐👐👐👐👐👐👐👐👐

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. Před měsícem

      እኔም

  • @TakduTakdu-gx1ke
    @TakduTakdu-gx1ke Před dnem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራትን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před měsícem +8

    ወንድሞች ሆይ ስለ መንፈሳዊ ነገርም ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ
    በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን 🥰🥰

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 21 dnem +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን❤❤❤❤

  • @alemameha300
    @alemameha300 Před 6 hodinami

    እንቁ መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመቤቴ ትጠብቅህ በእውነት አገላለጥክ እጅግ ግሩም ነው ብቻ ቃል የለኝም

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 29 dny +2

    የኔ ብላቴና እግዚአብሔር በጥበብ ከልሎ ያሳድግህ።ቃለ ህይወት ያሠማልን ።የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የመላእክት ጠባቂነት የፃድቃን የሠማዕታት የደናግላን ፀሎት አይለይህ።

  • @user-bt4xp7jf2l
    @user-bt4xp7jf2l Před dnem

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-xr7ts4di9w
    @user-xr7ts4di9w Před 4 hodinami

    ቃል ሂወት የስምዓና

  • @tigistt2750
    @tigistt2750 Před 4 hodinami

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @አልሚ
    @አልሚ Před 22 hodinami

    ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋወን ይብዛልህ በእደሜ በጤና ይቆይልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kcity1379
    @kcity1379 Před 8 hodinami

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 Před 4 měsíci +9

    ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የአባቶቻችን አምላክ ይህን መንፈሳዊ ሕይወት ይስጠን።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 2 dny

    የልባችንን አይን ያብራልን 🙏

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Před 10 dny

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ቃል ያማልን

  • @user-dt1dc5zj9k
    @user-dt1dc5zj9k Před 25 dny

    ቃለ,ህይወት,ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před měsícem +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እድሜና ጥና ይስጥልን ያሰማናው ብልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @ETL23
    @ETL23 Před 4 dny +2

    ቲክቶክ ላይ ተቀንጭቦ የተፖሰተ ቪዶ አግቼ ዩቱብ ሰርች ሳደርግ አገኘሁት እግዚአብሔር ከጸጋ ጸጋ ይጨምርልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤⛪🙏

  • @tsionmariyo
    @tsionmariyo Před měsícem +1

    አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ከሁላችን ጋር ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Před 4 dny

    ቃለሄወት ያሰማልን

  • @BetiSheto
    @BetiSheto Před 14 dny

    ቃለ ህያወትን ያሰማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያባርከው ድግል ትደግፍህ

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 Před 3 měsíci +23

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ስታስተምር ከልብ ይቀራል እርግት ያለ ዲያቆን ዘላለም ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን!

  • @tringgotringgo8797
    @tringgotringgo8797 Před 28 dny

    amen amen amen Kala hiwotina yasamalen❤

  • @meseretababu987
    @meseretababu987 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @Sara-nq9bu
    @Sara-nq9bu Před 10 hodinami

    ቃለ ህይውት ይሰመልን

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl Před 8 hodinami

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤

  • @Dere_Orthodox123
    @Dere_Orthodox123 Před 22 dny

    Tebark wedime qalhiwot yasman

  • @TakduTakdu-gx1ke
    @TakduTakdu-gx1ke Před dnem

    አ❤❤❤❤❤❤

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před měsícem +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋወን ያብዛወለት ለኛም በተማርነው 30 60 100 ፊሪ አፈርተን የመንግሰቱወራሸ ያደርገን አሜን የሜገር አገላለፀ❤❤❤❤

  • @brekemesele5230
    @brekemesele5230 Před 27 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @degineshethio3397
    @degineshethio3397 Před 4 měsíci +3

    Kali hiwot yasemaln❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigestaTalefe
    @NigestaTalefe Před 2 dny

    ከቲክቶክ አይቼ ሰርች አርጌ አገኘሁት ተመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @mihret1319
    @mihret1319 Před 4 měsíci +2

    ቃል ለህይወት ያሰማልን መምህር !

  • @Haym532
    @Haym532 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲየቆን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @onelove1856
    @onelove1856 Před 28 dny +1

    ዲያቆን ሄኖክ ተተኪ አፍርቷል። ትምህርት በስብከት። 🙏ዕደግ ተመንደግ🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 3 měsíci +1

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @dawithabtemariam2971
    @dawithabtemariam2971 Před 20 dny

    ❤❤🙏❤️🙏👍

  • @precious_habesha
    @precious_habesha Před 4 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን😊

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ስብከት ልብን የሚያሳርፍ ነፍስን የሚያለመልም ነው ቃሉን እድንሰማ ስለፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ለምኞቴ ለፍቃዴ አሳልፈህ አትስጠኝ እባክህ ለውጠኝ ክርስትናን እድኖር ፍቀድልኝ ስለሀጢያቴ የጎሰቆለውን ህይወቴን አድስልኝ ማረኝ🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @danielmekonnen9940
    @danielmekonnen9940 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @HappyBeetle-wn8ht
    @HappyBeetle-wn8ht Před 4 dny

    ❤❤❤

  • @user-rp3mi3kh8r
    @user-rp3mi3kh8r Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችንያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 3 měsíci +1

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን ረአ ተበረክ ውንድም ተሚችይን

  • @hiruthaile4915
    @hiruthaile4915 Před 3 měsíci +2

    tebarek

  • @yngesynges6613
    @yngesynges6613 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ዲየቆን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1ht Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዘላለም

  • @christinastube1667
    @christinastube1667 Před měsícem

    🙏🥰🥰🥰😇

  • @ZemenayMelashatwork
    @ZemenayMelashatwork Před 26 dny

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው🙏🙏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 29 dny

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před měsícem

    ቃለሂወት ያሠማልን ዲያቆን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zinash-cs9rk
    @Zinash-cs9rk Před 3 měsíci +1

    Kale hiwot Yasemalin wendemachin❤❤❤

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před měsícem

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን❤

  • @kalm8345
    @kalm8345 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መወንድማችን ዲ/ን ዘለዓለም

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Před měsícem

    ፈጣሪ መገስ ይክንካ ዲያቆን 👏👏👏👏

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před měsícem

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንን

  • @senaitkifele2020
    @senaitkifele2020 Před 2 měsíci

    Amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zy4sq7fp2i
    @user-zy4sq7fp2i Před měsícem

    ዋው ቃለ ህይወት ያሰማልነ ወንደማችን

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 Před 3 měsíci +1

    Kale hiwet gas malen

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችን ወላድተ አምላክ በእውነት ትጠብቅልን ልብ የሚነካ ስብከት አቤቱ ጌታ ሆይ እባክን የስም ክርስቲያን ሳልሆን በትዕዛዝህ መንገድ እንድሄድ እረዳኝ❤😢😢😢😢

  • @belulangosom4273
    @belulangosom4273 Před měsícem

    Amen kal hiwet yasmaln🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hailcom7604
    @hailcom7604 Před měsícem

    ቃልሂወትን ያሰማለን መምህራች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před měsícem

    በጣም በእውነት

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před měsícem

    Kalehiwot yasmalgn!!!

  • @hir3699
    @hir3699 Před měsícem

    Kale Hiwot Yasemalin!!!!!

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před 3 měsíci +2

    እ/ር አምላክ ሰምቼ እንዳስተውል የርዳኝ ወንድሜ እሄ ትምህርት ለኔ ለደካማዋ ነው አመሰግናለው🙏🙏🙏

    • @emano5974
      @emano5974 Před měsícem

      በጣም በእውነት እኔም ብያለሁ ለኔነው😢

    • @emano5974
      @emano5974 Před měsícem

      የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር የሚለውን እባካችሁ በአጭር አትፃፍ 😢

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @hennahenna5474
    @hennahenna5474 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 Před 24 dny

    ቃል ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር በቤቱ ያፂና አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😇😇😇❤❤❤🥰🥰🥰💐💐💐

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw Před měsícem +1

    ቀጅቃጃ በስራአት አማትብ

    • @abc12452
      @abc12452 Před měsícem +1

      ይቅር ይበልህ

    • @emano5974
      @emano5974 Před měsícem +1

      አትስሙአቸው መናፍቃን በማያገባቸው ጥልቅ ይላሉ እንደዝንብ ወተት አይመለከትህም ስለ ማማታብ ለኛ ተውቱ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

      ስድብ በራሱ ቀዥቃዣነት ነው አለመረጋጋት ነው ይከን የመሠለ ስብከት ዝም ብለን አዳምጠን ብንለወጥ አይሻልም የሰውን ስህተት ከማስተካከል😢

    • @KibreWelde
      @KibreWelde Před měsícem

      ልቦና ይስጥህ

    • @user-fz1hj1ci8l
      @user-fz1hj1ci8l Před 29 dny

      1ቆሮንቶስ ም6/ ቁ10 አንብብ ወንድሜ መንፈስ ቅድስ በቤትህ ይግባ ባንተ ላይ ሆኖ መልካምን የሚቃወመዉን ክፉ መንፈስ ያርቅልህ።

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před měsícem +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እድሜና ጥና ይስጥልን ያሰማናው ብልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 3 měsíci +1

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @user-io8dy9mt9p
    @user-io8dy9mt9p Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @EfrataAlemseged
    @EfrataAlemseged Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abc12452
    @abc12452 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤