🔴ኦርቶዶክሳዊ እቅድ | ዲያቆን ዘላለም ታዬ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2023
  • ውድ የባህራን ሚዲያ ቤተሰቦች ቤተ ክርስቲያናችን ነክ መረጃዎችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን የቅዱሳን ታሪኮችን እና ገዳማትና አድባራትን ታሪክ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ አሁን በተሻለ አቀራረብ እናቀርብላቹሀለን።
    ባሕራን ሚዲያ የ አፍሪካ ኅብረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ነው ።
    ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
    ከታች ያለውን ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👇
    / @austmichaelss
    / ባሕራን-ሚዲያ-bahran-media-...
    t.me/joinchat/AAAAAFCr0rv8Fdd...

Komentáře • 37

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 8 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን እኛም በሰማነው 30 ..60..100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን 👏❤

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Před 8 dny +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን✝️🌹🌹

  • @user-xs2gg8dr9w
    @user-xs2gg8dr9w Před 9 dny +1

    ቃል ህይውት ያስማልን በእውነቱ❤❤❤❤

  • @user-km8jf6se5k
    @user-km8jf6se5k Před 8 dny +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @kidisturga2667
    @kidisturga2667 Před 6 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ መፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @DagyShaw
    @DagyShaw Před 11 dny +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @meazam1525
    @meazam1525 Před 10 dny +2

    መምህር ዘላለም ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር በሞገስ በጸጋ በእድሜ ያቆይልን ጸጋህን ይያብዛልህ ተባረክ።

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 Před 11 dny +1

    Qali hiwot yaseman memirachin iwunet betam desi yemil timirtinaw ❤❤❤❤❤❤igzabher amilak stegawu yabezalik❤❤❤❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 16 dny +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በዚህ ዘመን እናተን ለሠጠን መምህሮቻችን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🌿🌿🌿

  • @Tesfanehfikadu
    @Tesfanehfikadu Před 10 dny +1

    kale hiyewet yasemalin!!!

  • @user-oz1tm7po5u
    @user-oz1tm7po5u Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሠማልን ዲያቆን በዙ እየተማርኩብህነው ለመተግበር ይርዳኝ.

  • @nimonumo4420
    @nimonumo4420 Před 9 dny +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Před 11 měsíci +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 Před 12 dny

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r Před 18 dny +2

    ለመህምራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před měsícem +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ ትምህርት ነው፡ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት እስከዛሬ የት ተደብቀህ ነው ይህንን የመሰለ አእምሮ ይዘህ❤❤❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před měsícem +2

    እግዚያአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤

  • @MestaZxdElie
    @MestaZxdElie Před 10 dny +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @FrancoisAzar
    @FrancoisAzar Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 11 měsíci +5

    ግሩም ትምህርት ሳላስበዉ አለቀ እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይግለጽልህ አኁዬ ዲያቆን ዘላለም❤

  • @user-gs1nd2ji2b
    @user-gs1nd2ji2b Před 13 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃህልይውትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannamel2083
    @hannamel2083 Před 17 dny +1

    Amen

  • @MestaZxdElie
    @MestaZxdElie Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před měsícem +6

    ላሰተማረን ለመከረን ለዲያቆን ዘላለም ታዬ ቃለህይወትን ያማልን ፀጋውን እውቀቱን ያብዛልህ እደሜህን ያርዝምልን እሰራኤል አምላክ ደንቅ ትምህርት ነበር የቆየ ቢሆንም የክርሰቶሰ ቃል ሁሌም አዲሰ ነው ። እግዚአብሔር የሰጥልን ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉ይቆየን (3) አሜን

    • @MeleseGetahunb-sx1wp
      @MeleseGetahunb-sx1wp Před měsícem

      ላስተማረን ለመከረን ለልዑል እግዚኣብሔር ክብር እና ምስጋና ይግባዉ። ❤❤❤

  • @askusahile8210
    @askusahile8210 Před 3 dny

    Aman Aman Aman kale Hiyewet yasemalege

  • @TeshomeDejene-co3gi
    @TeshomeDejene-co3gi Před 3 měsíci +2

    ዉንድሜ ዘሌ ቃልህይወት ያሰማህ ግሩም......

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Před 13 dny

    Amen amwn amen kalehyoet yasamalen

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን ።

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 Před 15 dny

    አሜን

  • @aqotetmesegana-11
    @aqotetmesegana-11 Před 13 dny

    Kale hiwet yasemalen!

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před měsícem +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @user-cu1ic1ok9v
    @user-cu1ic1ok9v Před 9 dny

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @AdmiringFullMoon-hm7po
    @AdmiringFullMoon-hm7po Před 3 měsíci +1

    እዋዋን ትችላለህ

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 Před 11 dny

    Qali hiwot yaseman memirachin iwunet betam desi yemil timirtinaw ❤❤❤❤❤❤igzabher amilak stegawu yabezalik❤❤❤❤