ሊቀ ዲያቆናት ሀቢብ ጊዮርጊስ በዲያቆን ዘላለም ታዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2022
  • ሊቀ ዲያቆናት ሀቢብ ጊዮርጊስ በዲያቆን ዘላለም ታዬ - ጥር 2014 ዓ.ም.

Komentáře • 44

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před měsícem +4

    መምህር ዘላለም ታዬ የአግልጎሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ /ይቀድሰልህ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን በአእውነቱ ድንቅ የሆነ ትምህርት መግበኃናል ። ፀጋውን /እውቀቱን ያበብዛልህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zu1dd4um2n
    @user-zu1dd4um2n Před 10 dny +1

    በጣም ደስ የሚልና የሚመስጥ ትምህርት ነበረ❤❤❤ወድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ug5xi8yf7y
    @user-ug5xi8yf7y Před měsícem +3

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት በረከቱ ይደርብን!

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před měsícem +1

    የፃድቁ ረድሄት በረከታቸው ይደርብን ። መምሀራችን የማያለፈን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን(3) ይቆየን
    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 29 dny

    በእውነት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @nunamesi
    @nunamesi Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 10 dny

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🌼🥰

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 15 dny

    Amen kale hiwotn yesemaln memeher🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p Před 3 měsíci +1

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን

  • @abrehamwolde1077
    @abrehamwolde1077 Před 2 lety +14

    በጣም ደስ የሚል ገለጻ ነበር - ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-fg2mi5pr6p
    @user-fg2mi5pr6p Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb Před 5 měsíci +1

    bertu endezi video bizu likekuln

  • @aklilusolomon2535
    @aklilusolomon2535 Před 2 lety +15

    we should learn a lot from Habib Giyorgis!!

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Před rokem +3

    እውነት ሲገለፅ
    ይገፈፋል የልቦናዬ አመፅ!!!!የኛንም ቤተክርስቲያን
    ትንሳዔዋን ፈጣሪያችን ቅርብ ያድርግልን።

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን በጣም ደስ የሚል ዳሰሳ ነው እናመሰግናለን 🙏መፅሀፉንም ለማንበብ ረድዔተ እግዚብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡ኢጃቶች በJan አንባብያን ንባብን ለማበረታታት ተስፋ ያለው ደስ የሚል ስራ እየሰራችሁ ነውና በርቱልን🙏🙏🙏

  • @user-kg6nz9rr7c
    @user-kg6nz9rr7c Před rokem +2

    የምር በጣምደስየሚል አስተምሮት ነው እግዚያቤር በድሜበፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-lc1bl7tm8q
    @user-lc1bl7tm8q Před 23 dny

    ትንሹ ዲያቆን ሄኖክ ብዬሃለሁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meronwondimu7615
    @meronwondimu7615 Před rokem +3

    ምን አይነት መሰጠት ነው ❤ ለኢትዮጵያም ሀቢብን ያስነሳላት

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 Před 2 lety +3

    ዲ.ን ዘለዓለም ቃለ ሕይወት ያሰማኽ
    የቡሩካኑን በረከት የቅዱሱንም በረከት ያድልኽ
    እናንተ ለዚኽች ቤተ ክርስቲያን የነገ ተስፋዎች ናችኁ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety +4

    🙏💖እስቲ ልኮምኩም። የምወደውን መጽሐፍ ዳሰሳ

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የአባታችን ሐቢብ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን❤❤❤❤

  • @logostube5696
    @logostube5696 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ የሚል ጥናት ነው! እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ!!!!!!

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Před rokem +2

    ዲ/ንየ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁሌምየምትሰጠን ት/ት እጅግ መሳጭ ነው

  • @abinetaragea3245
    @abinetaragea3245 Před 9 měsíci +1

    እኔ ብዘገይም እያደር አዲስ የሆነ አገላለፅ እና አስተማሪታሪክ ነው .ከመስማት ያለፈስራ ለቅድስት ቤተክርስትያናችን ሰርተን እንድናልፍ በረከቱይደርብን!!!!!!

  • @dagmeyohannes4934
    @dagmeyohannes4934 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @pomgeremew9190
    @pomgeremew9190 Před 2 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን።

  • @bamlakfekadu9932
    @bamlakfekadu9932 Před 2 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Před rokem +2

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ጥናት!

  • @finotkassahun8372
    @finotkassahun8372 Před 2 lety +5

    Uff amazing presentation❤❤,egziabher yesteln

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +3

    Berketu yederben Egzabhare yestelen Qal hiywet yasmalen

  • @setotamebrate6484
    @setotamebrate6484 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @bamlakfekadu9932
    @bamlakfekadu9932 Před rokem +2

    Kale heywet yasmalen memeher

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @selamayele1912
    @selamayele1912 Před 2 lety +2

    Kalehiwot yasemaln memhrachn...emebrhan ttebkh

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @dagimabera6056
    @dagimabera6056 Před 2 lety +5

    🙏🏾

  • @BlenWoldemichael
    @BlenWoldemichael Před měsícem +1

    yastemarkbetn pdf lmn attach atadrgelenm?

  • @natnael2562
    @natnael2562 Před rokem +1

    በረከቱ ይደርብን

  • @zeyimene
    @zeyimene Před rokem +2

    🙏

  • @sethengida4495
    @sethengida4495 Před rokem +1

    Melkam geltsa timhirt new bewnet kalehiwet yasemalin
    Begnam tiwlid janderbaw bizu kidus habibin yftrilnali bzu tesfa alen

  • @mahletwoldeselassie6389
    @mahletwoldeselassie6389 Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏

  • @BuzayehuKebede
    @BuzayehuKebede Před rokem +1

    KALEHIWET YASEMALIN

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Před 8 měsíci +2

    ምን አይነት ትውልድ እየመጣ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ቤተክርስቲያንን እስከ ህይወቱ ፍፃሜ የሚያገለግል ያለባትን ተፅዕኖ ለመቀልበስ እና በክብሯ ከፍ ብላ የምትታይ ኦርቶዶክስን ለማየት የሚተጋ ወጣት አንዱ እኔ ነኝ