Janderebaw Media
Janderebaw Media
  • 136
  • 7 143 433
በየአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጠቅላላ ማኅበር በጋራ ትብብር በተለያዩ ሦስት አድባራት
ለአንድ ወር ሲካሔድ የቆየው ስድስተኛ ዙር ሱባዔ-ጉባኤ መጠናቀቁ ተገለጸ።
ይኽ 2500 ተማሪዎች የተሳተፉበት የመሠረታዊ የሃይማኖት ትምህርቶች ጉባኤ
፩) ከመጋቢት 15 /2016 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 16/ 2016 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት
፪) ከመጋቢት 17 /2016 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 18/ 2016 ዓ.ም በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ትምህርት ቤት
፫) ከመጋቢት 19 /2016 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 19/ 2016 ዓ.ም ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት
የተከናወነ ሲሆን በሦስቱም አድባራት ላይ በተካሔደው የመዝጊያ መርሐግብር የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት : የኢትዮጵያዊው ጃንደረባው ትውልድ እና የአጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ሥራ አመራሮች የተገኙ ሲሆን ይኽ የአንድ ወር ትምህርት ከሰፊው የቤተክርስትያን ትምህርት በቅምሻ መልክ የቀረበ መሆኑን ጠቅሰው ጥልቅ የሆነውን የቅድስት ቤተክርስትያን ትምህርት ሱባዔ-ጉባኤን በተማሩበት ሰንበት ትምህርት ቤት አባል በመሆን በስፋት እና በምልዓት እንዲማሩት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
ከሦስቱ አድባራት አንዱ በሆነው በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ትምህርት ቤት ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ በትግራይ ክልል የማይጨው ደቡብ ትግራይ የደቡብ ምሥራቅ ትግራይ አህጉረ ስብከት፣ የማኅበራት ምዝገባ፣ ክትትልና ቀጥጥር መምሪያ እና የቅርሳ ቅርስ ጥበቃና ሙዚየም የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ የተገኙ ሲሆን ቤተክርስትያን አሁን ላይ የሚያስፈልጋት ሁሉም በጋራ እና በኅብረት አንድ ላይ ሆኖ የሚሠራ ትውልድ መሆኑን ጠቅሰው ይበልጥ አንድነታችን እንዲጠነክር አባታዊ መልእክታቸውንም አስተላልፈዋል።
በተያያዘም ይኽ በሦስት አድባራት የተካሔደው የስድስተኛ ዙር ሱባዔ-ጉባኤ የሙከራ ፕሮጀክት ( pilot program ) ሲሆን በቀጣይ ስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ በተለያዩ አጥቢያ ሰንበት ትምህርትቤቶች እንደሚካሔድም ተገልጿል።
zhlédnutí: 4 498

Video

በጌታችን በአምላካችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ስዕለ አድኅኖ ላይ ያሉ ነገሮች።
zhlédnutí 3,6KPřed 3 měsíci
"እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።" ኢሳ 53:5
የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ
zhlédnutí 24KPřed 3 měsíci
የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ
የስድስቱ ቃላተ-ወንጌል ጉዞ ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል
zhlédnutí 2,8KPřed 4 měsíci
ምዕራፍ 25 ከቁጥር 34 ጀምሮ ያስተማረንን በነፍሳችን የምንጠየቅባቸውን ምግባራት እንድንፈጽም የተዘጋጀ መርሐግብር ነው:: የሚሰበሰቡት ቁሳቁሶች ልብስ፣ የንጽሕና መጠበቂያ፣ መጻሕፍት (የሕፃናት እና አዋቂ) ፣ ደረቅ ምግቦች እና አልባሳት ናቸው:: ልገሣው የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች *ሰዓሊተ ምሕረት *ቦሌ ሚካኤል *ገርጂ ማርያም *አየርጤና ኪዳነ ምሕረት *ብሥራተ ገብርኤል *ቦሌ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አድባራት በሚገኙ የሰንበት ትምህርት ቤቱ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ናቸው፡፡ ወደ ተዘረዘሩት ማዕከላት በመሔድ የተገለጹትን ቁሳቁስ መስጠት እና መርሐግብሩ ሲካሔድ በማዕከላቱ በአካል መገኘት ይችላሉ:: በገንዘብ መርዳት የም...
የሳምንት 2 ቅድስት ቻሌንጅ
zhlédnutí 4,8KPřed 4 měsíci
የዐቢይ ጾም ዕለታዊ የመንፈሳዊ ምግባራት መከታተያ ሰሌዳውን በጥራት ከታች ባለው link ያገኙታል:: t.me/janderebaw_media/1193 ይህንን ቻሌንጅ ያጋሩ::
ልዩ የቅበላ መርሐግብር በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ
zhlédnutí 3,5KPřed 5 měsíci
የካቲት 24 በቀጥታ ሥርጭት በ janderbaw_media CZcams ቻናል ይጠብቁን
" ነፍስ ሆይ ሰውነትሽን መርምሪ... " -ማር ይስሐቅ ፪ኛ ምዕራፍ
zhlédnutí 6KPřed 5 měsíci
" ነፍስ ሆይ ሰውነትሽን መርምሪ... " -ማር ይስሐቅ ፪ኛ ምዕራፍ
"በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና" 1ኛ ቆሮ. 2:2
zhlédnutí 2,9KPřed 6 měsíci
"በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና" 1ኛ ቆሮ. 2:2
ጥር 18 በዓለ ቅዱስ ባኮስ (ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ)
zhlédnutí 3,1KPřed 6 měsíci
ጥር 18 በዓለ ቅዱስ ባኮስ (ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ)
ሃሌ ሃሌሉያ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 94KPřed 6 měsíci
ሃሌ ሃሌሉያ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 81KPřed 6 měsíci
አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
በብርሃኑ ተመላለሱ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 128KPřed 6 měsíci
በብርሃኑ ተመላለሱ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ሰላም ለኪ እያለ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 208KPřed 6 měsíci
ሰላም ለኪ እያለ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ሰብሕዎ ለአምላክነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 84KPřed 6 měsíci
ሰብሕዎ ለአምላክነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 98KPřed 6 měsíci
የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 243KPřed 6 měsíci
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
🔴 አዲስ ዝማሬ | ይኼ ጃንደረባ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
zhlédnutí 408KPřed 6 měsíci
🔴 አዲስ ዝማሬ | ይኼ ጃንደረባ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ዋዜማ - የአእላፋት ዝማሬ
zhlédnutí 37KPřed 6 měsíci
ዋዜማ - የአእላፋት ዝማሬ
በረት እንገናኝ ፧ ዲ/ን ጸጋሥላሴ
zhlédnutí 10KPřed 6 měsíci
በረት እንገናኝ ፧ ዲ/ን ጸጋሥላሴ
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 51KPřed 6 měsíci
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
#ሽብሸባ
zhlédnutí 10KPřed 7 měsíci
#ሽብሸባ
ድንግል በድንግልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 56KPřed 7 měsíci
ድንግል በድንግልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
እም ሰማያት ወረደ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 38KPřed 7 měsíci
እም ሰማያት ወረደ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ተወልደ ኢየሱስ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 64KPřed 7 měsíci
ተወልደ ኢየሱስ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
የምሥራች ደስ ይበለን | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 80KPřed 7 měsíci
የምሥራች ደስ ይበለን | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
መድኃኒነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 32KPřed 7 měsíci
መድኃኒነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ዝም አትበሉ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 66KPřed 7 měsíci
ዝም አትበሉ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
በብርሃኑ ተመላለሱ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 141KPřed 7 měsíci
በብርሃኑ ተመላለሱ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ስምህ በሁሉ ተመሰገነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 125KPřed 7 měsíci
ስምህ በሁሉ ተመሰገነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
zhlédnutí 178KPřed 7 měsíci
የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

Komentáře

  • @Newmenged
    @Newmenged Před dnem

    አንዳንድ ሰንበት ት/ቤቶች በተለይ ካዛንቺስ ዑራኤል እና የካ ቅዱስ ሚካኤል እያፈጠኑ የሚዘሩ እና የምዘሉትን ነገር ቢያቆሙ ምንኛ ደስ ባለኝ... ሁሌም እንዳቆሰሉኝ ነው

  • @MedhanieBerhane-io8lu

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemeneyitayew9549
    @zemeneyitayew9549 Před 2 dny

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Před 2 dny

    ተዋህዶ እምዬ የተዋህዶ ብርሀኖች ደስ ስትሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Před 2 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 3 dny

    ❤❤❤😊😊😊😊አሜን 🙏

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před 4 dny

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk7mb4ov5h
    @user-mk7mb4ov5h Před 6 dny

    ስለ ም። ያድርሰን🙏🏻🙏🏻

  • @user-mk7mb4ov5h
    @user-mk7mb4ov5h Před 6 dny

    አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 6 dny

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @kasechgetachew3564
    @kasechgetachew3564 Před 6 dny

    ameeeeeeeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 7 dny

    እንደው ስወድሽ እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-up5mu4hm7s
    @user-up5mu4hm7s Před 8 dny

    አብሰራ ገብርኤል ለማርያም

  • @AfariMadSleuthExportedSalt

    ቀውስ ውሻ ተደፋ

  • @DagmeFikade
    @DagmeFikade Před 9 dny

    ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሁ ለእግዚአብሔር

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 Před 9 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt

    አህያ ቀውስ ውሻ

  • @ruhyana.shiferaw4944
    @ruhyana.shiferaw4944 Před 10 dny

    More choreo than honoring God but love it

  • @TsewonmoknenTsewon
    @TsewonmoknenTsewon Před 10 dny

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @eduworld101
    @eduworld101 Před 10 dny

    Metadel new !

  • @livehistory-d4o
    @livehistory-d4o Před 12 dny

    የኔ ውብ ምን አይነት እውቀት ነው ጌታ የሰጠሽ እኔ ቤተሰቦችሽ ምን እደለኝ ናቸው እ/ር ጤና ከእድሜ ጋ ይስጥሽ እኔ የአንችን ግጥሞች ሳዳምጥ እንባዬ ይቀድመኝል የኔ ውድ❤❤😍😘😘😘

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 12 dny

    ዝማሬ መላእክትና ያሰማልን። ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ድንቅ ዝማሬ ነው። 💚💛❤️

  • @burta2112
    @burta2112 Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @FekaduLema-vm4jx
    @FekaduLema-vm4jx Před 13 dny

    ❤❤❤❤

  • @kibromaraya-sw6pn
    @kibromaraya-sw6pn Před 14 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im Před 15 dny

    አሁንም፡እግዚያብሂር፡ይጠብቅህ፡የመጨረሻውን፡ፍጻሜ፡ያሳምርልህ፡

  • @MmN-lb1us
    @MmN-lb1us Před 16 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MmN-lb1us
    @MmN-lb1us Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 18 dny

    አሜን፫በኡነት ቃለሒወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @user-tb2zs2ud3x
    @user-tb2zs2ud3x Před 19 dny

    ቃለ ህዉት ያሰማልን መማህር

  • @EhetagegnKebede-dx8ef

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ቅዱሳኑ ሐዋርያ በረከታቸው ይደርብንና አሜን🙏🙏🙏

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Před 20 dny

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yearsemakid2569
    @yearsemakid2569 Před 20 dny

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ጤናን ያድልህ እንደዚ የማናውቃችውን ቅዱሳንን አሳውቁን እናመሰግናለን።

  • @user-df4dm6df2c
    @user-df4dm6df2c Před 21 dnem

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን 🙏🏾❤️

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 21 dnem

    Amen..amen..amen .kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..bewunet..yderegln❤❤❤❤

  • @Kasu-um4cp
    @Kasu-um4cp Před 22 dny

    ዘመነ ዮሐንስ

  • @yeabsirayibeltal5838
    @yeabsirayibeltal5838 Před 22 dny

    5 month later, am still listning on repeat 💖

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 Před 22 dny

    ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን (3) 🙏🙏🙏 ነፍስን በደስታ የሚያዘልል ፤ ልቦናን ከፍ ዝቅ የሚያንቀጠቅጥ ፤ አጥንትን የሚያለመልም ፤ የጎበጠውን አስተሳሰብ የሚያቃና ፤ ...... ብቻ መግለፅ አልቻልሁም ❤❤❤❤❤❤❤ ቸሩ አምላካችን እርሱ በቤቱ ያጽናን ። በእውነት መታደል ነው ። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ። ኢትዮጵያ አገራችን ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 Před 22 dny

    ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ❤❤❤ ልቦናን የሚጠግን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ig1qv6ut9k
    @user-ig1qv6ut9k Před 24 dny

    እግዚአብሄርያሳድጋችሁ።❤😊

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 Před 26 dny

    የልጅነቴ መዝሞር

  • @BirhanuSmachew
    @BirhanuSmachew Před 26 dny

    ገራሚ

  • @aynalemghergher5796
    @aynalemghergher5796 Před 27 dny

    Mekeret yelebetim

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem Před 27 dny

    Amen ❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 28 dny

    አሜን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤