አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 72

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 7 měsíci +42

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወጣቶችን ወደ እናት ቤተክርስትያን ጉያ የሚሰበስብ ምክንያተ ድህነት ነው ጃንደረባው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 Před 7 měsíci +30

    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና /2/
    ይገባዋል /2/ክብርና ምስጋና
    ።።።።፡።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ከሰማይ ወረደ ሰውን በማፍቀር
    ሀያሉ ጌታችን ቸሩ እግዚአብሔር
    ቤተልሔም ዋሻ በዚያ በግርግም
    ተወለደ ዛሬ መድኃኔዓለም
    አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡።።።።።።።
    የተነበዩለት ብዙ ነብያት
    ከድንግል ተወልዶ አዳነን በእውነት
    ከበደል ጉራንጉር አነሳን ከትቢያ
    በአንድነት እንዘምር እንበል ሀሌ ሎያ
    አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    የተናቅን ስንሆን እኛን ሊያከብር ወዶ
    በፍቅሩ አከበረን እራሱን አዋርዶ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ፍጹም ምህረት
    የአምላክ መወለድ በከብቶች በረት
    አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    በንህፅና ፀንተሽ ቤተ መቅደስ የኖርሽ
    በእቱም ድንግልና መድሀኒትን ወለድሽ
    የአለምን ሀጥያት የሚያስተሰርይ ጌታ
    ተወልዷል ከድንግል የሰዎች አለኝታ
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ◦•●◉ማህበረ ዜማ ብራናዬ ፩ ፪ ፫◉●•◦

    • @aklilferda4853
      @aklilferda4853 Před 7 měsíci +3

      የዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ መዝሙር ነፍሱን ይማረዉ ግጥሙን ስላስቀመጥከዉ በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @meherat938
      @meherat938 Před 7 měsíci +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 Před 7 měsíci +17

    ይህን እድናይ የረዳን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sahlujunior6854
    @sahlujunior6854 Před 7 měsíci +15

    ሁሌም የማልረሳው ጊዜ የልደት መዝሙራትን ስሰማ አሁንም ድረስ በመንፈስ የአዕላፋት ዝማሬ ላይ ይወስደኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።በቤቱ ያፅናን እድሜ ለንስሃ ይስጠን አሜን።

  • @SelamHayiru-rr7nc
    @SelamHayiru-rr7nc Před 7 měsíci +9

    የዚህ ትውልድ አካል ያደረገን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @HiluT
    @HiluT Před 7 měsíci +12

    We are forever grateful for this event ❤❤ Egziabher yemesgen❤

  • @addiskassa5241
    @addiskassa5241 Před 7 měsíci +7

    በስመ አብ
    ይህ መዝሙር ስሰማ ለምንድነው እንባዬ የሚመጣው 😢
    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋል እና እውነት ❤

  • @ChristanRoland
    @ChristanRoland Před 7 měsíci +4

    ከስር ግጥሙ ቢኖረው መልካም ነበር 🙏

    • @user-gx8zq4op7c
      @user-gx8zq4op7c Před 7 měsíci

      ከነግጥሙ ያለው አለ ጃንደረባው ሚዲያ ላይ ቼክ አድርግ(ጊ)በበመዝሙር ጥናት ወቅት ተለቋል

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 7 měsíci +6

    በእውነት የቀጣዩን አመት ልደት ናፍቀናል ከአሁኑ ጌታ ሆይ ተመስገን ቸሩ መድኃኔዓለም አለም ለዚህ መሰባሰባችን ምክንያት የሆናችሁ ሠወች ክበሩልን

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Před 7 měsíci +4

    ከዝግጅት ጊዜ ጀምሬ #የአእላፋት_ዝማሬዎችን ሰምቼ ሰምቼ አድምጬ አልጠግብም ፤ ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu8516 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹን የተመለከተበት ቀን የማይረሳ ቀን ታላቋ ተዋህዶ የደመቀችበት ቀን እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት ቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመሰገን ጌታሆይ የዚሀ ቀን አካል በመሆን እድለኛ ነኝ 🙏🙏

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Před 7 měsíci +3

    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና
    ይገባዋል ክብርና ምሥጋና
    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @musesem4523
    @musesem4523 Před 7 měsíci +3

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ መሆን በእውነትመታደልነው "

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 7 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእውነት ልባችን የተደሰተበት ጠላት ዳቢሎስ ያፈረበት ነው የአእላፉት ዝማሬ ኑርልን እጅግ ኮርተናል ይቀጥልልን

  • @lizoath7119
    @lizoath7119 Před 7 měsíci +3

    How do I like this a thousand times😢? ❤✝️🙏

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy Před 7 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን፡፡
    ተዋሕዶ ሃይማኖት የሁላችን መመኪያ ነች፡፡
    ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላሙን ይላክልን፡፡

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የእግዚአብሄር ቤተሰቦች የአለም መዲሀኒት ክብርህ ከአጥናፍ አጥናፍ ይብዛ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ልዔል እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናችሁ እኛንም በይቅርታ ጎብኝቶን ለቤቱ ያብቃን ገና እንዘምራለን እንበዛለንም ፈጥሪያችን ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-vq4bi2je7w
    @user-vq4bi2je7w Před 7 měsíci +1

    ብርታት ሆኖ እንዲህ ያማረውን እንድታዘጋጁ የረዳችሁ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው። ዘመናችሁ ይባረክ።
    መዙሮቻቸውን በራሳቸው ቻናል ብቻ በማየትና ላይክ ሰብስክራይብ አርገን ግዴታችንን እንድናረግ ለእኛም ፈጣሪ ይርዳን።

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +1

    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና ይገባዋል ክብርና ምስጋና ለሥላሴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qf4gh4qo2j
    @user-qf4gh4qo2j Před 7 měsíci +1

    ኦርቶዶክስ ውበቴ ኑርልኝ ❤🌹🕊🥀🌹🕊🥀🌹🕊🥀🌹🕊🥀🌹🕊🥀🌹🕊🥀🌹🕊🥀🥀🌹🕊🥀🥀🌹🕊🥀🌹🕊🥀

  • @amucs5934
    @amucs5934 Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና ይገባዋል ክብርና ምስጋና ለሥላሴ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @martazemelak7807
    @martazemelak7807 Před 2 měsíci

    ማትጠገቡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 7 měsíci +3

    ብሰማው❤የማልሰለቸው❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 7 měsíci +1

    የሆነ የተለየ ስሜት አለው ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ሁሉንም በፕላይሊስ አስቀምጡልን❤❤❤

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 7 měsíci

    እሄን ሁሉ እድናይ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 Před 7 měsíci

    አይቼ ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም አቤት ማማር እንዴት ልግለፃችሁ እልልልልልልል

  • @zewdugebre6802
    @zewdugebre6802 Před 7 měsíci +1

    ልጅነታችን የሚያስታውስ መዝሙር።❤❤❤

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p Před 7 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንደነዚህ አይነት በቤተክርስቲያን እንዲበዛ የጃንደረባው ትውልድ ልጆች አስመስክረዋል ፍቅር ትህትና መስማማት ያለበት እውነተኛ ቤተስብ ስለሆነ ከዚህ ህብረት(ቤተሰባዊ)ፍቅር የሚቀላቅለን እንፈልጋለን እ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የመላእክትን ዜማ ያሰማችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy9vn5sd4m
    @user-oy9vn5sd4m Před 5 měsíci

    Ere bemaryam hulunm mezmur likekut lemndinew emalekut weym asredun

  • @user-kt8bl6mc7d
    @user-kt8bl6mc7d Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤ zimare melaekit yasemalin

  • @user-rv4cl3ji2m
    @user-rv4cl3ji2m Před 7 měsíci +1

    Miwedew mezmur🙏

  • @zeamanuel2223
    @zeamanuel2223 Před 7 měsíci

    አምላካችን ዝማሬያችን ይቀበልልን
    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-ks4ln5lk7v
    @user-ks4ln5lk7v Před 7 měsíci

    የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው

  • @marshetmegerssa6032
    @marshetmegerssa6032 Před 7 měsíci

    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sunnight7903
    @sunnight7903 Před 7 měsíci +2

    Temesgen 😍😍❤
    Ebakachu lelaw beker like ena subscribe bemareg enagez

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 7 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 Před 7 měsíci

    ተባረኩ ከጎናችሁ ነን

  • @user-ye9vk8gz4t
    @user-ye9vk8gz4t Před 7 měsíci +1

    🙏🙏🙏❤

  • @alamdebalkek841
    @alamdebalkek841 Před 7 měsíci

    Egzabehaire yemesegene elele elele elele elele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @biriktykeflu927
    @biriktykeflu927 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @techwizyeab
    @techwizyeab Před 7 měsíci

  • @HimanotGonder
    @HimanotGonder Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-xx8nk4wo9w
    @user-xx8nk4wo9w Před 7 měsíci

    Er demtse yelwem eko

  • @heluk596
    @heluk596 Před 7 měsíci

    ❣️

  • @user-oy9vn5sd4m
    @user-oy9vn5sd4m Před 6 měsíci

    ኧረ በማርያም ሁሉንም መዝሙሮች ልቀቁልን ለመቼ ነው እምታስቀምጡት

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 7 měsíci

    Tamsgen

  • @betized-fd9vm
    @betized-fd9vm Před 7 měsíci

    እልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @heluk596
    @heluk596 Před 7 měsíci

    💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @tsionbefkadu5565
    @tsionbefkadu5565 Před 7 měsíci

    ሰላም ኢጃት አባላት የንሰሀ አባት እፈልጋለሁ ቁርባን ጀምሪ ነው ያቆረጥኩት።

  • @fikertilahun7046
    @fikertilahun7046 Před 7 měsíci

    ተስፋየ ኢዶ😓

  • @wincell8697
    @wincell8697 Před 7 měsíci

    Elelelelelelelelelelelelele❤❤❤❤❤❤

  • @henokbade4289
    @henokbade4289 Před 7 měsíci +1

    Please add lyrics

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @josselynvaillancourt2237
    @josselynvaillancourt2237 Před 6 měsíci

    🙏😘🙏🇨🇦

  • @zerihuntadesse7305
    @zerihuntadesse7305 Před 7 měsíci

    🥰🥰🥰

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahder368
    @Mahder368 Před 7 měsíci

    Elllllllllllllll

  • @user-pp1rs5kt4w
    @user-pp1rs5kt4w Před 7 měsíci

    ለምን
    አረንጓዴ
    ቢጫ
    ቀይ
    ሰንደቃችንስ
    ?????!!!!!!!????????????????????

  • @climbingmountains6304
    @climbingmountains6304 Před 7 měsíci

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm3oc9mr5e
    @user-dm3oc9mr5e Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiluT
    @HiluT Před 7 měsíci