የአእላፋት ዝማሬ ላይ የተዘመሩ መዝሙሮች | የልደት (የገና) መዝሙሮች | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 118

  • @yibeyinbiwota8362
    @yibeyinbiwota8362 Před 29 dny

    እግዚአቢሄር ይመሰገን እግዚአቢሄር
    ይባርካቹህ አመላክ ሉእል እግዚአቢሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Před 26 dny

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před 7 měsíci +36

    የድምጽ ጥራቱን እየሰማ ሲያስተካክል የነበረው ሞያተኛ ግን እጅግ በጣም አክባሪው ነኝ።
    ያኔ በእለቱ እንኳን ጃንደረባው ትውልድ ዩቲዩብ ግሩም ቀረጻ እያሳየን ድምጹ ግን ጨርሶ ትክክል ስላልነበር የናንተ ስርጭት ስመለከት በጣም ደስ ብሎኝ ነበር።
    ይህንን የመሰለ ዝማሬ ምስሉ አምሮ ድምጹ ከተበላሸ በመስማት ለምንባረከው ከመመሰጥ ይልቅ የሚያውክ ጥቅም የለሽ ነበር።
    እናንተ ግን ድንቆች ነበራችሁ። አቅማችሁንም አይቻለሁ! ለዚህም ምስጋናዬና አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው! ይህንን መሳይ በረከት ያካፈላችሁን በሙሉ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል!!!

  • @eyobgebregziabhear4744
    @eyobgebregziabhear4744 Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 Před 7 měsíci +41

    ይህን የመሰለ ዝግጅት ላቀረቡልን ለአዘጋጁም አምላከ ኢትዮጵያ ይባርክልን

  • @mekdestufa
    @mekdestufa Před 7 měsíci +20

    በዚህ በተተራመሰ ዘመን ሰው ተስፋ በቆረጠበት ዘመን እንደዚህ አይነት መንፈስን የሚያለመልም ጭንቀትን የሚያስወግድ ሥራ የሰራችሁ እግዚሐብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ፡፡

  • @berihunshefraw809
    @berihunshefraw809 Před 7 měsíci +28

    ይህን ዝግጅት ላስተባበራችሁ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ዋጋችሁን አብዝቶ ይክፈላችሁ።

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Před 6 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Před 7 měsíci +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ አምልጦኝ ቁጭት ይዞኝ ነበር ነፍሴ ሀሴት አደረገች እግዚአብሔር እምላክ ይህንን ምሥጋና ተቀብሎ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ለዓመቱ ያድርሰን 🙏🌹👏🙏🌹👏🙏🌹👏🙏🌹👏🙏🌹👏🙏🌹👏

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před 7 měsíci +67

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ገና ከጅምሩ እንደ መስቀልና ጥምቀት የአደባባይ በዓላችን ለከርሞ ያድርሰን ተብሎ የሚናፈቅ አውደምህረት ርግት ያለ መዝሙር እንደጅርት ፈሰሰበት ከበሮ ሳይቀጠቀጥ ሰላሙን ያገኘበት እንኳን ዘማርያኑ የምህመኑ ሽብሸባ ልብን የሚመስጥበት በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የውጭውስ መቼስ ይሁን ይጠበቃል ከውስጥ ሆነው ስንቶች ከእኛ ውጭ ካሉት ብሰው እንቅፋት ለመሆን ጣሩ በእውነት ዲን መምህር ሄኖክ እመብርሃን እንዴት እንደምትወደው ከፊት ከኃላው ከግራ ከቀኙ ሆና እንዲህ እጅን ባፍ እንዳስጫነችልህ አይዞህ ልጂ እንዳለችህ እኔ አምናለው።

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 Před 7 měsíci +17

    መድኃኔዓለም ይባርካችሁ የአገልግሎት ዋጋችሁን ይክፈላችሁ!❤

  • @user-rl8dg8kq7r
    @user-rl8dg8kq7r Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ነው መልሳችን።ለመግለፅ ቃል የለኝም።

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před 7 měsíci +17

    አቤት ውበት እምዬ ተዋህዶሀገሬ እናመሰግናለን

  • @havingfaithingodisthebesthope

    Elelelele💗🙏🙏🙏💗

  • @sara-gy2de
    @sara-gy2de Před 6 měsíci

    Ena kake yelegm ellllllllllllllllllllllzemari melaketn yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 Před 7 měsíci +5

    ለአምላኬ በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ። መዝ 103÷34❤

  • @merrymegra
    @merrymegra Před 7 měsíci +15

    ሀገሬ ቲቪ እናመሰግናለን❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም🙏🙏🙏

  • @user-id5ps6tf6w
    @user-id5ps6tf6w Před 7 měsíci +12

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን.....ለአዘጋጆችም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Před 7 měsíci +9

    አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 Před 7 měsíci +2

    ኦርቶዶክስ ድንቅ ናት❤❤❤

  • @FarmwithJone
    @FarmwithJone Před 7 měsíci +12

    የአገልግሎት ዋጋችሁን ይክፈላችሁ!❤

  • @exodus134
    @exodus134 Před 7 měsíci +2

    ግሩም ነው:: ድንቅ ነው:: ህብረት ነው::
    ዝማሬ ምላዕክትን ያሰማልን::🙏🏽🥰

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Před 7 měsíci +5

    በዕምነቴ በኦርቶዶክስ ክርስትና ኮራሁኝ። ለአባቶቻችን እና ለአሁንም ትውልድ ምስጋና አቀርባለሁ።

    • @exodus134
      @exodus134 Před 7 měsíci

      እምነት በእግዚኣብሔር ነው:: እምነት እና ሐይማኖት ይለያያል:: በሐይማኖቶ ስለኮሩ~ ሙሉ ስለሆኑ ደስ ይበሎት:: 🙏🏽🥰

    • @exodus134
      @exodus134 Před 7 měsíci

      እምነት በእግዚኣብሔር ነው:: እምነት እና ሐይማኖት ይለያያል:: በሐይማኖቶ ስለኮሩ~ ሙሉ ስለሆኑ ደስ ይበሎት:: 🙏🏽🥰

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl Před 7 měsíci +5

    ስባት ለእግዚአብሔር በሰማይ በምድር

    • @HelenYemane-pj1wd
      @HelenYemane-pj1wd Před 7 měsíci +2

      ስብሐት በሚለው አስተካክይው እህቴ

  • @zinashgmeskel3515
    @zinashgmeskel3515 Před 7 měsíci +3

    ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 Před 7 měsíci +5

    እኔ ቃልም የለኝ እእእእእእእእልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሠማልንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l Před 5 měsíci

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ያጎናጽፋልን በብዙ ይባርካችሁ እኔን እንዳሳረፋችሁኝ ሁሌም ሰላምና እረፍት አይለያችሁ❤❤❤

  • @KirubelMamo
    @KirubelMamo Před 7 měsíci +7

    ይህ እንዲሆን የፈቀደልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 Před 7 měsíci +1

    አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-cg9om5fz3r
    @user-cg9om5fz3r Před 7 měsíci +1

    ምንኛ መታደል ነው በዚህ መገኘት ❤❤❤

  • @user-cg9om5fz3r
    @user-cg9om5fz3r Před 7 měsíci +2

    ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤አሜን፫ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤❤❤እልልልልልልልክብርምስጋና ለስላሴይሁን

  • @newborn1990
    @newborn1990 Před 7 měsíci +30

    እንደ አዲስ ሰውነቴን እየነዘረኝ ነው!

  • @user-zw2uj9wh2g
    @user-zw2uj9wh2g Před 6 měsíci

    ውይ በጣም ታምራላቺሁ ተዋህዶ ሁሌም ትድመቅልን

  • @user-qi6fe3px4r
    @user-qi6fe3px4r Před 7 měsíci +9

    wow hagerie tv you are the part of this history.
    thank you so much
    💞💞💞💞💞💞

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 6 měsíci

    እልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @user-se4qp5zr9m
    @user-se4qp5zr9m Před 6 měsíci

    ለሁላችም እግዚኣብሔር ይስጥልን

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ።

  • @chakorsamissu
    @chakorsamissu Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mahlethailu-tk2ff
    @mahlethailu-tk2ff Před 7 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክት አድርጎ ይቀበልልን

  • @lulamusgun8451
    @lulamusgun8451 Před 7 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @user-ys4db6gw8h
    @user-ys4db6gw8h Před 7 měsíci +1

    ዪህም አለለካ

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 Před 6 měsíci

    ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ninanina-ek7sl
    @ninanina-ek7sl Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ♥♥♥

  • @RaniaYuhans-ls9ov
    @RaniaYuhans-ls9ov Před 6 měsíci

    Hagare tv batam anamsagnalan❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 7 měsíci +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣመ ደስ የሚል በአል እግዚአብሔር ይባረካቹ ኢሄን ፕሮግራም ላዘጋጃችሁ ይበል የሚያሰኝ ነው ዝማሬ እንዲ እረጋ ብሎ መዘመር ሊለመድ ይገባል

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 7 měsíci

    ይገርማል መሪዎች ግን ምን ነክቷቸው ነው? ኢትዮጵያ እኮ ተስፋዋ እግዚአብሔር ነው በየ ቀኑ ቅዳሴ ቡራኬ የሚካሄድባት ሀገር አባቶችና እናቶች ገዳማውያን ሌት ተቀን የሚፀልዩላት እንዲህ በየ በአላቱ እግዚአብሔር ስሙ የሚጠራባት ሀገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት በቅዳሴዋ ላይ አባቶች ለመሪዎች ለሀገር ጠባቂ ሰራዊት ለአለም ወደ አምላክ ምእዳን የሚያደርሱባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ቢገባን ኮቪድ ማስተማሪያ ይሆነን ነበር ህዝብ እንዲህ አብሮ እየኖረ ምንም ያልሆነባት ሀገር በትክክልም እግዚአብሔር ስለጠበቃት ነው:: በእርቀት እራሳችንን እስከአሁን አፋችን አፍነን እንደ አሜሪካ ባሉ ሀገራት እንኖራለን እግዚአብሔር አሁንም ሰላሟን ያምጣላት መታደል ነው በእንዲህ አይነት ህይወት መኖር መታደል ነው:: ሌላው የገረመኝ የደብሩ ስፋት ድሮ በመቃኞ እያለ ግቢው ዛፍ ብቻ ሆኖ ሳቀው እንዲህ ሰፊ አልነበረም ወይ የእግዚአብሔርን ሥራ ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-ny1vs8yi4r
    @user-ny1vs8yi4r Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 Před 7 měsíci +4

    Many Many thanks to Hagerie TV!!!!!!

  • @menberesolomon8219
    @menberesolomon8219 Před 7 měsíci +7

    Hagerie TV Thank you so much ❤❤❤

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 7 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣
    እጅግ እናመሰግናለን ሀገሬ ቴሌቪዥን❤

  • @bazabezawit2767
    @bazabezawit2767 Před 7 měsíci

    እልእልእልእል

  • @yenealemtilahun7453
    @yenealemtilahun7453 Před 7 měsíci +3

    zimarie melaiktn yasemalin

  • @tekawolde7359
    @tekawolde7359 Před 6 měsíci

    bertulen tensh sound system yascheger neber lelela giza bishasl teru new

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 7 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amanalex-bu3dq
    @amanalex-bu3dq Před 7 měsíci +3

    orthodoxe tewedo lezalelam tenur; egizhaber yetabekat❤❤

  • @sebatsebat8357
    @sebatsebat8357 Před 7 měsíci

    ጃንደረባው ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው

  • @eirriiririt5951
    @eirriiririt5951 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw1hj3iz2e
    @user-nw1hj3iz2e Před 7 měsíci +2

    እጅግ በጣም ግሩም ነው።

  • @TigistandNani
    @TigistandNani Před 7 měsíci +1

    Girum dink kemalet wechi Mn kale yegeltsewal.
    Egziyabher Yemesgen

  • @user-kz8je1it8b
    @user-kz8je1it8b Před 7 měsíci +1

    ❤ Betam des yilelal bisema yemayiselechi adrgewu newu ye zemerut Zimare melakt yasemalin

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY Před 7 měsíci +1

    Tsegawn hayalu yesemayina yemidr Amlak Liul Egziabher yabzalachu zimare melaikit yasamachu.!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jara2015
    @jara2015 Před 7 měsíci +3

    Thank you! Hagerie Tv

  • @dareskedarteka7824
    @dareskedarteka7824 Před 7 měsíci

    Thank you live coverage.

  • @melimeli6184
    @melimeli6184 Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen amen❤❤❤❤

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤❤Egzhabher yekeber yemsegen ❤❤❤

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Před 7 měsíci +2

    እናመስግናለን ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @tiblesteabraham5725
    @tiblesteabraham5725 Před 7 měsíci

    Atsbeha dinikia Agiziaberhai
    Enikon Adresechu lebrihnu ladetu

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 7 měsíci

    ሀገሬ ቲቪዎች በጣም እናመሰግናለን

  • @betelhembekele1793
    @betelhembekele1793 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Před 7 měsíci +3

    Zemara melaeket yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rb7ps4ej7t
    @user-rb7ps4ej7t Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤KALAT YELGME ZEMARA MELAKET YESMALN

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 7 měsíci +1

    The Almighty God bless you all!!!

  • @meserettbelt
    @meserettbelt Před 7 měsíci

    zimar melaekitn yasemaln.

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 Před 7 měsíci +2

    ትክክለኛው ኦርቶዶክሳዊ አዘማመር።ሰንበት ተማሪዎች ከዚህ ብትማሩ። ዝምበሎ የተንቀዠቀዠ መዝሙር ከመዘመር ትታረማላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 Před 7 měsíci

    Kalehiot ena yemelaykt zimare yasemaln

  • @yohabefantaye3652
    @yohabefantaye3652 Před 7 měsíci +1

    Thank you Hagere TV

  • @Medhanialemslassie777
    @Medhanialemslassie777 Před 7 měsíci

    Elelele Elelele Elelele 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @helensamuel2473
    @helensamuel2473 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitdebebe3863
    @wubitdebebe3863 Před 7 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏❤️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 7 měsíci

    እልልልልልልል አሜን

  • @tewodrosdessalegne2914
    @tewodrosdessalegne2914 Před 7 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ግን በፓርት ብትከፋፍሉት ጥሩ ነበር እዚሁ ቪዲዮ ላይ በ መዝሙሮቹ ርእስ ፓርት ኔም ብትሰጡት

    • @hagerietv
      @hagerietv  Před 7 měsíci +3

      ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። በሰጡን አስተያየት ተከፋፍሎ ቀርቧል።

  • @woinshetGashaw
    @woinshetGashaw Před 7 měsíci

    wow betam des ylal zimare melaekt yasemachihu

  • @LEULLEGESSE
    @LEULLEGESSE Před 7 měsíci

    Egezehabher Abezeto yebarkach

  • @amucs5934
    @amucs5934 Před 7 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayyhuen6735
    @belayyhuen6735 Před 7 měsíci +1

    Thanks Hagerie tv station 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 7 měsíci +1

    Elllllllllllllllllllllll❤❤❤ Elllllllllllllllllllllll ❤❤❤Elllllllllllllllllllllll ❤❤❤

  • @user-lf7xu5oi9p
    @user-lf7xu5oi9p Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adanechlegesse7496
    @adanechlegesse7496 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwot8664
    @hiwot8664 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @YeAhaduTub
    @YeAhaduTub Před 7 měsíci +1

    🙏🙏🙏

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m Před 7 měsíci

    🙏

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidisima2615
    @kidisima2615 Před 7 měsíci

    Ellllllllllllllll Ellllllllllllllll Ellllllllllllllll