ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 240

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 Před 7 měsíci +178

    እልልልልልልልልል እጅግ ልዩ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለ5 ሰአታት ያህል ቆመን እንኳን ምንም ድካም አልነበረም ማነው እስኪ እንደኔ በማግስቱ ጀምሮ የናፈቀው 🙏🙏🙏🙏

    • @Ayenew-ce8ox
      @Ayenew-ce8ox Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @seble6210
      @seble6210 Před 7 měsíci +7

      ውይይይይይይ መታደል እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HenokAsh23
      @HenokAsh23 Před 7 měsíci

      Mariamn Des yilal Bettam Yaskanal

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před 7 měsíci +122

    አይ ጠላት ሳያውቁት በቤቱ ሰበሰቡን በእለተ መድኃኒዓለም እግዚአብሔር ይመስገን:: ልብን ይሰውራል😢❤🙏🏾

  • @startube5599
    @startube5599 Před 7 měsíci +93

    ለምንድን ነዉ ይሄን ሳየዉ ነፍሴን ደስ የሚላት፤ይኼ በእግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ ነዉ የሆነዉ የጃንደረባዉ ክርስቲያኖች ወጣቶች በርቱ🙏

  • @yohannesemiyu8970
    @yohannesemiyu8970 Před 7 měsíci +53

    ምድራዊው እንዲ ካማረና ከናፈቀን ሰማያዊው እንዴት ይሆን ፈጣሪ በ ሰማያዊውም ይሰብስበን

    • @SilasTube16
      @SilasTube16 Před 7 měsíci +1

      ታላቅ ሰዉ ሰማያዊዉ ማሰብህ እግዚአብሄር ያክብርልን

    • @MeronGrmay-rv5zm
      @MeronGrmay-rv5zm Před 3 měsíci

      Amen Amen Amen 🥰🥰🥰

  • @fikiranteneh
    @fikiranteneh Před 7 měsíci +67

    proud to be orthodox !!!
    the only religion that worship the one TRUE GOD on earth as angels do up the sky🥰🥰🥰😍😍😍

  • @Elsamiki
    @Elsamiki Před 7 měsíci +25

    እንባዬ ይቀድማል ባየውት ቁጥር እንዲ የሰበሰበን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስግና ይግባው❤❤

  • @NatnaelWorku-hq7pv
    @NatnaelWorku-hq7pv Před 7 měsíci +33

    እንደዚህ ውስጥን ሰርስሮ በምሥጢር ሰማይ ወስዶ በቤተልሔም ግርግም ውስጥ ከመላእክቱ ጋር በብርሃን ውስጥ መዘመር ምንኛ መታደል ነው❤ በእውነት ለእናታችንም ልደት እንጠብቃለን በጉጉት😊😊😊

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 7 měsíci +12

    አራድነት የቢራ ጠርሙስና ሲጋራ መያዝ ሳይሆን የፀሎት መፅሀፍና ነጠላ መያዝ እንደሆነ መምህር ዲያቆን አሳይቶናል::
    እግዚአብሄር አሳይቶናል::

  • @getachewtadesse6594
    @getachewtadesse6594 Před 7 měsíci +7

    እናንተ፦
    በዚህ ራዕይ ውስጥ የመሪነቱን ሚና የተረከባችሁ የዚህ ቅዱስ ተልዕኮ አገልጋዮች፣ በርቱ፣ አይዟችሁ፣ ከጅማሬው በፊት ፍጻሜውን የሚያውቀው ህያው አባታችንና አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ። እንደ ነቢዩ ሙሴ የሩቁን ክብር አይቶ አላፊውን ንቆ ስለ ወገኖቹ እንደተወው፤ ለእናንተም ያንን እውቀት፣ ጥበብ እና ማስተዋል የጎናፅፋችሁ።
    ሁሌም በጸሎት ከጎናችሁ ነን።

  • @getachewtadesse6594
    @getachewtadesse6594 Před 7 měsíci +9

    ይህንን ሁሉ ተአምር በእድሜ ኖረን እንድናይ ያደለንና የፈቀደልን የልዑል እግዚአብሔር ቡሩክ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተቀደሰ እና የተመሰገነ ይሁን።
    አቤቱ ይህንን ያላዩ እና በዚህ ያልተሳተፉ መላው ኢትዮጵያውያን ልጆችህ፣ በዚህ ምድራዊ እና ቅዱስ የአእላፋት ጉባኤ እና በሰማያዊውም የመላእክት አምልኮ ሁሉ በፊትህ ለዘለዓለም እንድንካፈል ፈቃድህ ይሁንልን ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 7 měsíci +23

    እኔበስድትነው ያለሁ ይህንንሁሉሳይ😢ይበልጥ ኢትዬጲያዊ መሆኔን ወደድኩት❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላይክትያሰማልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před 6 měsíci +9

    ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንዴት እንድምናምር እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤️

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 7 měsíci +27

    በስመአብ ውበት እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Před 7 měsíci +6

    እኔ ምንም ቃል የለኝም በደስታ እምባ ነው ስዘምር የነበረው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ከዚህ በላይ አብቡ ውሰጤ እርክት ነው ያለው ለመጀመሪያ ጊዜ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የለደት በአል ያከበርኩ ነው የመሰለኝ ተባረኩ ይቀጥልልን እግዚአብሔር ደሞ ይረዳችኋል አምናለሁ

  • @user-tx3fj2py8i
    @user-tx3fj2py8i Před 7 měsíci +6

    እልልልል ይህ መዝሙር ከዚህ ቀን በሃላ ከአፌ ተለይቶ አያውቅም:: ሳላውቀው እራሴን እየዘመርኩት አገኘዋለሁ:: በውነቱ በጣም ደስ የሚል የበረከት ቀን ነበር:: እኔ በሚድያ አይቼ እንዲህ ከተደሰትኩኝ:: በቦታው የነበሩትማ እንዴት ይደሰቱ:: ለዚህ መርሀግብር የለፋችሁትን እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ:: በምድር አያስቀርባች ሁ::

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie5530 Před 6 měsíci +7

    ❤❤❤❤ ናፍቆናል ደግመን ደግመን ብናየው ይናፍቀናል ይሄ በሁሉም አበይት በዓላት መለመድ ያለበት ህብረት ነው ❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před 6 měsíci +6

    እልልል ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንዴት እንደምታምር እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኢትዮጵያ አምላክ የድንግል ማርያም የአስራት ልጆቹች 💚💛❤️

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +11

    ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው ❤ የሚደንቅ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 Před 7 měsíci +11

    በመድሀኒያለም በኩል ሳልፍ ዝግጅቱን አይቼ ጎራ አልኩ ... እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ! ፈጣሪ ውለታችሁን ይመልስ!

  • @SosenaEshta-cv1pq
    @SosenaEshta-cv1pq Před 7 měsíci +5

    እልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገና ተአምር ታሠያለች ሁሌም በማህተቤ ኮራ ቀና.........

  • @mimigirma5894
    @mimigirma5894 Před 7 měsíci +13

    ሰምህ በሰዉ ልጆች አደበት የከበረ የተመሰገነ ይሁን የኔ ጌታ አጌጥንበት ስምህን❤❤❤❤❤

  • @leewon4527
    @leewon4527 Před 7 měsíci +21

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን በበረከት ይሙላ, በሰማነው እንድናተርፍ ይርዳን

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před 7 měsíci +9

    ልቤ እረፍ አለልኝ በአለም ያለውን ጭንቀት እርስት ትውት አደረኩት እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌺🌺🌺❤️❤️❤️

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 7 měsíci +20

    እልልልልልል የተወደደው ቀን ጌታ የከበረበት❤❤❤

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 Před 7 měsíci +6

    ስንበት ተማሪዎች ከዚህ ተምረው በተመስጦና በእርጋታ እንዲህ ቢያገለግሉ። ያለተመስጦ መዝለል ቢያቆሙ። ዲያቆን ሄኖክ በዚህ ላይ እግዚአብሔር እረድቶህ ብትሰራበት። የሰንበት ተማሪዎች አዘማመር ይረብሸኛል እንጂ አያረጋጋኝም።

    • @betelhemsileshi9821
      @betelhemsileshi9821 Před 5 měsíci

      ሁሉም ነገር የዲያቆን ሄኖክ ሀላፊነት አይደለም! እርሱ በቻለው መጠን እየሰራ ነው ሌሎቻችን ደግሞ ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ እና ስርአት ያፈነገጠ ነገር ስናይ ወደ ቤተክርስቲያናች ቀርበን ሀሳባችንን በመናገር የድርሻችንን መወጣት አለብን።

  • @kirubelg4479
    @kirubelg4479 Před 7 měsíci +6

    ገና አንዘመራለን የድንግል ማርያምን ክብር ለዓለም እናሳያለን ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም እና ፍቅር ያብዛለን....🙏 ተመስገን 🙏

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 Před 7 měsíci +3

    ''''ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው''''
    '''በመጠቅለያም ጠቀቀለለችው''''
    ''የለምና ስፍራ ለንግዶች ማረፊያ''''
    '''ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደሪያ''

    ''''ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ''''''
    የጌታ መወለድ ተአምሩ ሲሰማ
    ወረደ መልአኩ ምስራች ሊያወራ
    የህፃኑ ክብር በምድር አበራ
    ይህ ምስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
    ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር(፪)
    '''''ሰብዐ ሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ አገር''''
    ወርቅ ዕጣን ከርቤውን ለርሱ ለመገበር
    በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን
    ለዓለም ተናገሩ ንጉሥ መወለዱን
    ይህ ምስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
    ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር(፪)
    '''''የይሁዳ ምድር ምስጋና ተመላ'''''
    ንጉሥ መጥቷልና ከናዝሬት ገሊላ
    ተአምሩን ትናገር ቤተልሔም ታውራ
    ዝማሬ ሲውጣት ተረስቶ ቆጠራ
    ይህ ምስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
    ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር(፪)
    ''''''የማይታይ ታየ ተዳሰሰ አንደ ሰው''''''
    በጠባቡ ደረት ዓለምን ወሰነው
    ገረማት ጥበቡ ታናሿን ሙሽራ
    ተዋህዷልና ቃል ከሥጋ ጋራ
    ይህ ምስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
    ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር'''
    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  • @rodasdiriba
    @rodasdiriba Před 7 měsíci +12

    በጣም በጣም ደስ የሚል እና የሚገርም ቀን ነበር ተመስገን እስካሁን ደስታው ከውስጤ አልወጣም። ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እና እናቴ ማርያም

  • @astertebeje1988
    @astertebeje1988 Před 7 měsíci +15

    አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርክላችሁ, ሰማያዊው ቤታችሁ እንዲህ ያማረ የደመቀ ያርግላችሁ! የተሳተፈችው ሁሉ እግዚአብሔ መንግስቱን ያውርሳችሁ።

  • @user-br3ey5km7d
    @user-br3ey5km7d Před 7 měsíci +5

    በጣም እድለኛ ነኝ ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን❤❤❤

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před 7 měsíci +4

    የእናታችን የእመቤታችን ልደት ልደታችን ነው። የዛን ቀን ቢደገም በዓመት ፪ ጊዜ ቢደረግ ❤ የምትሉ ድምፃችሁን ወዲህ በሉ

  • @misganawasres1443
    @misganawasres1443 Před 7 měsíci +11

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን !!!

  • @biniyamgirma4992
    @biniyamgirma4992 Před 6 měsíci +5

    ስላሰባሰበን በአንድ ላደረገን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን
    በዚህ ዘመን ስለሰበሰብከን እናመሰግንአለን አምላካችን
    አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigstazene6754
    @tigstazene6754 Před 7 měsíci +19

    ልዩ ነበረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu3cn5qh8k
    @user-pu3cn5qh8k Před 7 měsíci +7

    ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @henokabebe7249
    @henokabebe7249 Před 7 měsíci +5

    መድሃኒዓለም ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ ። ይህንን የተቀደሰ መርሀ ግብር ከዓመት ዓመት እስከ ምድር ህልፈት እየሰፋ እያማረ እንዲሄድ የባለቤቱ መልካም ፈቃድ የቅድስት እናቱ ምልጃ ይብዛበት ። ጠላት በህብር ታሰረ በጧፉም ተቃጠለ እልልልል...................

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 Před 7 měsíci +30

    Yeeeees we need more videos like this......with single hymn.

  • @gaga320
    @gaga320 Před 7 měsíci +5

    እግዚያብሄር ቀን አለው ለሁሉም። ክብር ላንተ ይሁን መድሀኒያለም ክርስቶስ።

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před 7 měsíci +9

    እንዲህ ያለ እምነት፣ እንዲህ ያለ ውበት፣ እንዲህስ ያለ በረከት ከቶ ከወዴት ይገኛል?!
    "ሁሉን ያዘጋጀ፣ ሁሉን የጀመረ፣ ሁሉን የፈጸመ" እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @mulugetashimelis
    @mulugetashimelis Před 7 měsíci +6

    መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስስ ሲል❤❤❤

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 7 měsíci +4

    መፈሳዊ ቅናት ተሰማኝ😢
    እሄን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏🙏🙏

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd Před 7 měsíci +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሙሉውን ዝግጅት ላይቭ ተመለከትኩ ከዛም ደግሜ ዝማሬዎችን አዳመጥኩ አሁንም እያዳመጥኩ ነው ብቻ ምን እንደምን አላውቅም ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ቸሩ መድኃኔዓለም በቤቱ ያጽናችሁ

  • @seble6210
    @seble6210 Před 7 měsíci +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደላችን ተዋህዶ ልዩ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጃን ደረባው ሚድያ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤ይሄን ውብ ዝማሬ በአለም ላሉ ሁሉ እንዲደርስ ስላስተላለፍክልን እናመሰግናለን

  • @lulululu9649
    @lulululu9649 Před 7 měsíci +7

    አቤት አባት ሆይ ተመስገን ኦርቶዶክ በመሆኔ ተመስገን 🙏🏻

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 7 měsíci +10

    እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕

  • @Anaye-16
    @Anaye-16 Před 7 měsíci +5

    በቦታ ነብሬ ራሱ ደግሜ ሳየው ጊዜ video ያስለቀሰኝ ነው ::

  • @genetalemu7092
    @genetalemu7092 Před 7 měsíci +11

    ሰለ ሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před 7 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😊😊

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 Před 7 měsíci +4

    እልልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Před 7 měsíci +6

    እልልልልልልልል ተዋሕዶ ❤❤❤ ሁሌም አዲስ❤❤❤ ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው❤❤❤

  • @aman28el
    @aman28el Před 7 měsíci +3

    ባለቀ ሰዓት ነበር ዝግጅቱ እንዳልቀረ ያወኩት እንደምንም ደርሼ በረከት ለመካፈል ችያለው።
    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-ul4em5co6s
    @user-ul4em5co6s Před 7 měsíci +4

    Sebescribe adergu yetewahedo lejoch betam anestegna new endebezatachen ayedelem lealem yiserach

  • @GubGet
    @GubGet Před 7 měsíci +6

    ሌሎችንም እንዲህ በክፍል በክፍል ብታጋሩን!!!

  • @YisehakAsfaw217
    @YisehakAsfaw217 Před 7 měsíci +6

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኩራቴ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @selamawitm7933
    @selamawitm7933 Před 7 měsíci +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ይህን ማየት እና ማዳመጥ መቻል ትልቅ ዕድል ነው

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z Před 7 měsíci +3

    ❤እግዚአብሔር❤ትመሰገን❤እንኳ፡ንለዚህ፡አብቃህን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu8516 Před 7 měsíci +3

    እኔ ቃል የለኝም ሰለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ጃን ያሬድ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 የድካማቹሁን እግዚአብሔር ይከፍላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hlina19
    @Hlina19 Před 7 měsíci +4

    ስለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbenetMebratu
    @AbenetMebratu Před 7 měsíci +3

    Zemare nelaekit yasemalen nefse behaset desta agenech

  • @goitommulu8888
    @goitommulu8888 Před 7 měsíci +2

    ሙሉውን መርሃ ግብር ደግሜ ደጋግሜ አዳምጨዋለሁ እውነት ነው የምላችሁ ሰዓቱ መቼ እንደሚያልቅ አይታወቀኝም። ከልቤ እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ። የመርሃ ግብሩ ዋና አዘጋጅ ሊቁ መምህራችን you have no idea how much i love you. እጅግ በጣም ጀግኖች ናችሁ በእውነት👌
    "ንግበር ሠናየ ለኵሉ ወፈድፋደሰ ለሰብአ ሃይማኖት" ቅ.ጳውሎስ
    በረከታችሁ ይድረሰን
    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube Před 6 měsíci +1

    አቤት ውበታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰመን❤❤ በሚቀጥለው የአእላፋት ዝማሬ ላይ የምዕመኑ ድምፅ ጎልቶ እንዲሰማ በምዕመኑ መሀል አንድ 4 ማይክራፎን አድርጉና በእስፒከር ጎላ ቢል በጣም ድንቅ ነው. እግዚአብሔር ይርዳን❤❤

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 Před 7 měsíci +5

    እዛ ብሆን ብዬ ተመኘሁ

  • @martarege1762
    @martarege1762 Před 7 měsíci +3

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Godolias-oj5ej
    @Godolias-oj5ej Před 7 měsíci +4

    ቃላት የለኝም እጅግ ድንቅ ነው😮

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 7 měsíci +2

    በእውነት በእውነት ምንኛ መመረጥ ነው ተዋህዶነት እግዚአብሔር ይመስገን እላደረገኝ ኑርልን ከዚም የበለጠ የምታገለግሉበት አቅም ጉልበት ይስጣቹ የቅዱሳን አምላክ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ተቃጠለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před 7 měsíci +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስደት ነው ያለሁት እዛ ብኖር ብዬ ተመኜሁ ተዋህዶዬ ለዘላለም ታፍረሽና ተከብረሽ ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh8nt7wc4h
    @user-dh8nt7wc4h Před 9 dny

    አቤት ውበት እንዴት እንደምናምር ማርያምንተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤

  • @teddyG-gt3sv
    @teddyG-gt3sv Před 7 měsíci +2

    ለኢትዮጵም ሆነ ለሰው ልጅ ሁለንተናዊ ፈውስ ወደ እውነተኛው ወንጌል መመለስ እና ወንጌልን መስበክ ነው፡፡
    እነ ዲያቆን ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ እንዳለው ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። 2ኛ ጢሞ 4፡2
    › ታምራላችሁ ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ደግሞም ይባርካችሁ፡፡

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy Před 7 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን፡፡
    ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላሙን ይላክልን፡፡
    ተዋሕዶ ሃይማኖት የሁላችን መመኪያ ነች፡፡

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 Před 7 měsíci +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰

  • @user-zz9mh1ru3o
    @user-zz9mh1ru3o Před 7 měsíci +3

    ማህበረነ ባርክ ዕቀብ በሰላም❤❤❤

  • @bayezewdu8248
    @bayezewdu8248 Před 7 měsíci +3

    ሁሌም ሳየው እምባ ይተናነቀኛል።

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 7 měsíci +3

    የማይረሳ ቀን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn8rm1xd5r
    @user-xn8rm1xd5r Před 7 měsíci +6

    ክብር ለመድሐኒዓለም❤

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Před 7 měsíci +1

    እናቱ ቤት ያለ ልጅ ሰላማዊ ነው በሰላም ወጥቶ በሰላም ይገባል❤

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před 7 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም የተለየ ቀን ነበር ሁሉላደረገ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናንተም በርቱ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር በመዝሙር ይባርክልን።

  • @Newmenged
    @Newmenged Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለምስጋና የጠራን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @MeronGrmay-rv5zm
    @MeronGrmay-rv5zm Před 3 měsíci

    እልልልልልልልል በእውነት በጣም ደስ ይላል እንደዚ ኣይነት ኣንድነት የለም ኦርቶዶክስ ንዘላላም ትኑር 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Před 27 dny

    ተዋህዶ እምዬ የተዋህዶ ብርሀኖች ደስ ስትሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @henokbesufekad9306
    @henokbesufekad9306 Před 7 měsíci +1

    እንዳልሄደ ሠዉ በድጋሚ ናፈቀኝ።

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 Před 7 měsíci +2

    የወደቀውን ተስፋ የሚጠግን የተሰበረውን ልብ ከፍ የሚያደርግ የዝማሬ ዶፍ ዘነበ🙏🙏🙏ትውልዱን ዘመኑን ዋጁ🙏🙏🙏
    5:41 5:43

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 Před 7 měsíci +2

    አሜን!!!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!☦️♥️🙏🏾

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p Před 7 měsíci +4

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiatesema6880
    @lidiatesema6880 Před 7 měsíci +3

    እልልልልልልልልል ስናምር 🥰🥰🥰

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 7 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን ለሱ ምን ይከፈለዎል ብቻ ተመስገነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 7 měsíci +1

    Ellllllllllll EGZABHAR YEMSGEN

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 7 měsíci +2

    ውይ ስናምር በቢቱ ያቆየን

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 7 měsíci +2

    ደስ ሲል ኡፍፍፍፍ❤❤❤

  • @sablesaron2679
    @sablesaron2679 Před 7 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ul4em5co6s
    @user-ul4em5co6s Před 7 měsíci +2

    Subscribe adergu yetwahedo lejoch betam tenesh new endebezatachen adelem

  • @RomanAsrat-ke2iw
    @RomanAsrat-ke2iw Před 7 měsíci +1

    Elelellllllllll yenea tewahedo ye alem demeket

  • @memardegu5310
    @memardegu5310 Před 7 měsíci +1

    ተመስገን ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nj5mh7zu7t
    @user-nj5mh7zu7t Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 Před 7 měsíci +3

    Amen Amen Amen❤ ❤❤

  • @uaeuae4410
    @uaeuae4410 Před 7 měsíci +4

    አልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🌹🌹🌹🙏❤️❤️❤️💚

  • @user-kt8bl6mc7d
    @user-kt8bl6mc7d Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤