Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
የሐዋርያት ሥራ ላይ ምዕራፍ 8 ከቁጥር 26 ጀምሮ ያለውን ቃል፣ ስብከት ወዝማሬ አድርጎ፣ እንደዚህ በማይረሳ ሁሌም በምናስታውሰው ዝማሬ ላቀረበልን ሊቀ መዘምራን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን። ከክርስትና ጋር ተያይዞ ኢትዮጵያ በዚህ ጃንደረባ ምክንያት እንደገባ እና እንደተስፋፋ ማሳወቅ ታሪኩን ማውሳት አስፈላጊ ነው፤ በዚሁ አጋጣሚ ስለ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ቅዱስ ባኮስ በደንብ እንድናነብ ከበረከቱም እንድንካፈል በእግዚአብሔር ስም አደራ እላለሁ። ማኅበራችንን ያስፋልን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ትእክክል
እውነት ነው ወንድም አለም።
እውነት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏
❤❤❤
Amen Amen Amen!!!
ይሄንን መዝሙር የምትሰሙ የኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ።
አሜን! አሜን! አሜን!
አሜንአሜንንንን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን❤🙏🙏🙏
አሜን
ድንቅ ዝማሬ! በነገራችን ላይ ጃንደረባው ትውልድ የኢትዮጵያ Curriculum ወይም የትምህርት ስርዓት በ4ኛው ክፍለ ዘመን ገባ ሚለውን እስከማስቀየር ድረስ መጓዝ አለበት። መጽሓፍ ቅዱሳዊ እና ታሪካዊ ማስረጃዎችንም ሆነ ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ረጅም እርቀት መሄድ ያስፈልጋል። ሃሳቡን ምትደግፉ በReplay እና በLike ግለጹ።
በጣም ትልቅ ሀሳብ እና የቤተ ስራ ነው ።
ትክክለኛ ሃሳብ ነው
ፈተናዎች ሲገጥሙን ሀይማኖታችን በይበልጥ እንድንጠነክር ያደርል ሊቀ መዘምራት ቴድሮስ ዮሴፍ ሁልም አጥንትን የሚያለመልም ዝሬ ስለምታሰማን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የጃንደረባው ፕሮግራም መቀጠል አለበት እንበርታ አላለሁ ወስብሀት ለ እግዚአብሔር ፡፡
እውነት ነው ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤
ግጥሙን ለፃፈው ለዲያቆ መኩሪያ ቃል ህይወትን ያሰማለን ከዚህም በላይ የምታገልግልበትን ፀጋው ያድልህ ለዘማሪው ዝማሬ መላክእትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤❤
ግጥሙን ለፃፈው ለዲያቆን መኩሪያ በእውነት እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኮርተናል
በጣም ነው የምወደው ዲያቆን መኩሪያን😢አሁን ግን ዝም አለ😢(በዚህ በተግማማ ፖለቲካ)አተነህ ያመምኾኝ የሚለው ግጥሙ ሲከፋኝ የምሰማው ነው
እኔ ፡ እኮ ፡ ያንተ ፡ መዝሙሮች ፡ ስሰማ ፡ እንደ ፡ ፀሎትና ፡ ስብከት ፡ ሰለሆኑ ፡ በቃ ፡ ቀኔን ፡ ሰላም ፡ ያረጉታል ፡ ሊቀ ፡ መዘምራን ፡ ቴዲ ፡ እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ❤
ስብከትም ዝማሬም❤ ድንቅ ነው:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
አንተ የተባረክ ብሩክ የሆንክ ድንቅ የተዋህዶሊጅ ከዘመኑ ተኩላ ከሚነዳቸው መንጋዎች የምትታደገን ተዋህዶን የትሰርፅብን እመቤታችን እድሜህን ታርዝምልን እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይጠብቅህ
🤭ይህንን የምሰማ ምንአይነት የታደሌ ነው!!!!!!!!!! ብቻ ያድርጌን እንደ ልድያንን ልቦና።።።።።።።።።።እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ እልልልልልልል
አቤት እኛ ኦርቶዶክሳውያን ታድለን መንፈሳችንን የሚያረጋጋልን ብዙ ነገር አለን ወንጌሉ ቤተክርስቲያናችን ፀበሉ መዝሙሩ ወዘተ እንደኛ እድለኛ አለ ግን እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን።
፦"ክብር ለሚገባው ክብርን ሥጡ"፤"ጃንደረባውን"፡ዕንዲሕ፡ባለ፡ዉብ፡ዜይማ፡ሥላከበርክልንና፣ሥላመሠገንክልን፥ከልብ፥ዕናመሠግናለን!!!።አሑንም፥ክብር፡ላይ፡ክብር፤ፀጋ፡ላይ፡ፀጋ፡ዐዛኝቷ፥ደርባ፡ደራርባ፥ታጎናፅፍልን!!!።ዕናመሠግናለን፥ሊቀ፥መዘምራን።🙏🏿፣🙌🏿፣👏🏿
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
የመጀመሪያው ተመልካች በመሆኔ ደስ ብሎኛል ...".የሚከለክለኝስ ማነው❤"
😔😔😔
ዚማሪ መላክተረን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አጥት የሜያለመልም ዚማሬ ነው❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከቅዱሳን ረድኤት በረከት ይክፈለን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
❤❤❤❤🙏👏🙏👏የመላህክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን በረከቱን ያድልልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑርልን🙏👏🙏👏💚💛❤😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን .....እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝመዉ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚያአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ዘማሪ ቴድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅህ ጤናና እድሜ ያድልህ ❤❤❤
በእውነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen and amen 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
ቃለሂወት ያሰማልን አምላካችን
🙏🙏🙏 Like mezemiran Tewodros Egziabher tsegawin yabizalih ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ የስማዓልና
ሆ ዝማሬ የማያልቅበት ሰው መደነቅ እኮ በቃ : ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏
አሐደ ረድፍ amen❤❤❤❤❤❤ አሉ አለ አሀዱ ዳጋማ ጠለቅ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለወንድማችን
ድንቅ ዝማሪ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏
እግዚያብሄር ትልቅ አምላክ ነዉ። በቤቱ ያቆይህ
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ወንድማችን 🙏
ድንቅ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በሥመአብ ሥብከት በዝማሬ🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝምሬ ምላህክትን ያስማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስል፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ዝማሪ መላእክ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ግሩም ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላእክት ቃለ በረከት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ምንጌዜምየዲያቆን መኩሪያ ግጥሞች እጂን በአፊ እዳስጫኑኝ ናቸዉ መዝሙርን በስብከት ማለት ይህነዉዘመንህ ይባረክ ዲያቆን መኩሪያጉግሳ ቴዲያችንን የምታገለግልበትን እድሜ ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰❤️🌹
eleeeeee zemare melahke yasemalen tedeyee
ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰👏🙏
Perfect
Kale Hiwot YAsemalin. Zemari Tewodros gin zemawochih bizu gize temesasay nachew.
Zimare melakitn yasemal wedimachin edime tena ysitln ♥️♥️♥️🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏♥️♥️🙏🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ diki new
ቃለሕይወት ያሰማልን
Farfanna Ergamotaa sin haa dhagesisuu🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ መኩሪያ ❤🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
መኩሪያ ጉግሳ የአየርጤና ኪዳነምህረት ተባረክ
Zimare melaektin yasemalin
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
Amen..amen..amen..zmare..melaetn..yasemaln..wedmachin..edme..cetega..ychemrlh benet..late..kalat..ytrbnal..tediyachi..nurln..bedesta
🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር ነው። ድንቅ ዝማሬ🙏
ዘማሪ ቴዎድሮስ በጣም ማደንቀው ዘማሪ ቢሆንም ይህ ጃንደረባ መዝሙር ግጥም ላይ ያላስተዋለው ነገር አለ። ይህም ሳባ የእግዚአብሔርን ጥበብ ለማየት ሄደች በእግዚአብሔር ፍቃድ ልጅ ፀነሰችየተወለደው ልጅ ከአባቱ ተቦተ ፂሆንንና ሌሎች ቅዱስ መፃሕፍቶችን ይዞ መጣ። ሳባ በፍርድ ቀን ከእግዚአብሔር ጋር ጥበብን ለማየት ትመጣለች።የሳባን ነገር አቅልሎ መመልከት ትክክል አይመስለኝም አንዱን ለማወደስ አንዱን ማውረድ የለብንም።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ተዋሕዶ እንዳንተ ያሉ ልጆቿ ይብዙላት
Zmare melaekit yasemalin wendmachin kale Hiwot yasemalin ye agelgilot zemenihin fetari yberkilih
Kalhewot yasmln ❤️❤️❤️❤️🍓
Elllllllllllll zemari melakit yasemalin❤️❤️❤️💕💚💚💚💕💕❤️❤️❤️💕💕💚💕❤️❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zemare melakte yasemalin.
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏
ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሊቀ መዝምራን ቴድሮስ ዮሴፍ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️
መድሀኒአለም እምነታችን ያለምልምልን እስከ ፍፃሜው🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን
Amen amen amen zimare melakit yasemalin wedimachin
አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ለወድማችን ቴወድርስ ዮሴፍ ፀጋውን ያብዛልህ ውነት❤❤❤
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
Elelelleel Zemari tewoderos ye tewahedo ye ayen beleanacjen zemarea melakt yasemalen
የአገልግሎት ዘምንዎን ያርዝምልን
_ዲያቆን መኩሪያ ብዕሮቸህ አይንጠፉ🙏 እግዚአበሔር ይጠብቅህ🙏 ዘማሪ ቴዎድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ስብከትን በመዝሙር ለእኛ እንዲመቸ ፈትፍታችሁ ነው ያጎረሳችሁን። በቤቱ ያኑረን🙏_
ቴድዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሊቀ መዘምራን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልንፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
Zenariy maken yasamalene
ድንቅ ዝማሬ ነው በእውነት ቴዲየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልል
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን መምህር❤
እልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪክን እንደዚህ ወደ ኋላ ተመልሶ ማየት ማንነታችንን እንድንረዳ ያረገናል ቀሲስ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ የህይወትን ቃል ያሰማህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ፤የጃንደረባዉ ትዉልድ ክርስቲያኖች ወጣቶች በርቱልን ወንድማችሁ ከአሶሳ🙏
Egziabher yitebkachu Zmare melakn yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታቻን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጁ ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሐዋርያት ሥራ ላይ ምዕራፍ 8 ከቁጥር 26 ጀምሮ ያለውን ቃል፣ ስብከት ወዝማሬ አድርጎ፣ እንደዚህ በማይረሳ ሁሌም በምናስታውሰው ዝማሬ ላቀረበልን ሊቀ መዘምራን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን። ከክርስትና ጋር ተያይዞ ኢትዮጵያ በዚህ ጃንደረባ ምክንያት እንደገባ እና እንደተስፋፋ ማሳወቅ ታሪኩን ማውሳት አስፈላጊ ነው፤ በዚሁ አጋጣሚ ስለ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ቅዱስ ባኮስ በደንብ እንድናነብ ከበረከቱም እንድንካፈል በእግዚአብሔር ስም አደራ እላለሁ። ማኅበራችንን ያስፋልን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ትእክክል
እውነት ነው ወንድም አለም።
እውነት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏
❤❤❤
Amen Amen Amen!!!
ይሄንን መዝሙር የምትሰሙ የኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ።
አሜን! አሜን! አሜን!
አሜንአሜንንንን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን❤🙏🙏🙏
አሜን
ድንቅ ዝማሬ!
በነገራችን ላይ ጃንደረባው ትውልድ የኢትዮጵያ Curriculum ወይም የትምህርት ስርዓት በ4ኛው ክፍለ ዘመን ገባ ሚለውን እስከማስቀየር ድረስ መጓዝ አለበት። መጽሓፍ ቅዱሳዊ እና ታሪካዊ ማስረጃዎችንም ሆነ ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ረጅም እርቀት መሄድ ያስፈልጋል። ሃሳቡን ምትደግፉ በReplay እና በLike ግለጹ።
በጣም ትልቅ ሀሳብ እና የቤተ ስራ ነው ።
ትክክለኛ ሃሳብ ነው
ፈተናዎች ሲገጥሙን ሀይማኖታችን በይበልጥ እንድንጠነክር ያደርል ሊቀ መዘምራት ቴድሮስ ዮሴፍ ሁልም አጥንትን የሚያለመልም ዝሬ ስለምታሰማን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የጃንደረባው ፕሮግራም መቀጠል አለበት እንበርታ አላለሁ ወስብሀት ለ እግዚአብሔር ፡፡
❤❤❤
እውነት ነው ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤
ግጥሙን ለፃፈው ለዲያቆ መኩሪያ ቃል ህይወትን ያሰማለን ከዚህም በላይ የምታገልግልበትን ፀጋው ያድልህ ለዘማሪው ዝማሬ መላክእትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤❤
ግጥሙን ለፃፈው ለዲያቆን መኩሪያ በእውነት እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኮርተናል
በጣም ነው የምወደው ዲያቆን መኩሪያን😢አሁን ግን ዝም አለ😢(በዚህ በተግማማ ፖለቲካ)አተነህ ያመምኾኝ የሚለው ግጥሙ ሲከፋኝ የምሰማው ነው
እኔ ፡ እኮ ፡ ያንተ ፡ መዝሙሮች ፡ ስሰማ ፡ እንደ ፡ ፀሎትና ፡ ስብከት ፡ ሰለሆኑ ፡ በቃ ፡ ቀኔን ፡ ሰላም ፡ ያረጉታል ፡ ሊቀ ፡ መዘምራን ፡ ቴዲ ፡ እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ❤
ስብከትም ዝማሬም❤ ድንቅ ነው:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
አንተ የተባረክ ብሩክ የሆንክ ድንቅ የተዋህዶሊጅ ከዘመኑ ተኩላ ከሚነዳቸው መንጋዎች የምትታደገን ተዋህዶን የትሰርፅብን እመቤታችን እድሜህን ታርዝምልን እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይጠብቅህ
🤭ይህንን የምሰማ ምንአይነት የታደሌ ነው!!!!!!!!!!
ብቻ ያድርጌን እንደ ልድያንን ልቦና።።።።።።።።።።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ እልልልልልልል
አቤት እኛ ኦርቶዶክሳውያን ታድለን መንፈሳችንን የሚያረጋጋልን ብዙ ነገር አለን ወንጌሉ ቤተክርስቲያናችን ፀበሉ መዝሙሩ ወዘተ እንደኛ እድለኛ አለ ግን እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን።
፦"ክብር ለሚገባው ክብርን ሥጡ"፤"ጃንደረባውን"፡ዕንዲሕ፡ባለ፡ዉብ፡ዜይማ፡ሥላከበርክልንና፣ሥላመሠገንክልን፥ከልብ፥ዕናመሠግናለን!!!።አሑንም፥ክብር፡ላይ፡ክብር፤ፀጋ፡ላይ፡ፀጋ፡ዐዛኝቷ፥ደርባ፡ደራርባ፥ታጎናፅፍልን!!!።ዕናመሠግናለን፥ሊቀ፥መዘምራን።🙏🏿፣🙌🏿፣👏🏿
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
የመጀመሪያው ተመልካች በመሆኔ ደስ ብሎኛል ...".የሚከለክለኝስ ማነው❤"
😔😔😔
ዚማሪ መላክተረን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አጥት የሜያለመልም ዚማሬ ነው❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከቅዱሳን ረድኤት በረከት ይክፈለን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
❤❤❤❤🙏👏🙏👏የመላህክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን በረከቱን ያድልልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑርልን🙏👏🙏👏💚💛❤😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን .....እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝመዉ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚያአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ዘማሪ ቴድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅህ ጤናና እድሜ ያድልህ ❤❤❤
በእውነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen and amen 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
ቃለሂወት ያሰማልን አምላካችን
🙏🙏🙏 Like mezemiran Tewodros Egziabher tsegawin yabizalih ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ የስማዓልና
ሆ ዝማሬ የማያልቅበት ሰው መደነቅ እኮ በቃ : ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏
አሐደ ረድፍ amen❤❤❤❤❤❤ አሉ አለ አሀዱ ዳጋማ ጠለቅ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለወንድማችን
ድንቅ ዝማሪ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏
እግዚያብሄር ትልቅ አምላክ ነዉ። በቤቱ ያቆይህ
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ወንድማችን 🙏
ድንቅ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በሥመአብ ሥብከት በዝማሬ🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝምሬ ምላህክትን ያስማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስል፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ዝማሪ መላእክ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ግሩም ዝማሬ ነው
ዝማሬ መላእክት ቃለ በረከት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ምንጌዜምየዲያቆን መኩሪያ ግጥሞች እጂን በአፊ እዳስጫኑኝ ናቸዉ መዝሙርን በስብከት ማለት ይህነዉዘመንህ ይባረክ ዲያቆን መኩሪያጉግሳ ቴዲያችንን የምታገለግልበትን እድሜ ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰❤️🌹
eleeeeee zemare melahke yasemalen tedeyee
ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰👏🙏
Perfect
Kale Hiwot YAsemalin. Zemari Tewodros gin zemawochih bizu gize temesasay nachew.
Zimare melakitn yasemal wedimachin edime tena ysitln ♥️♥️♥️🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏♥️♥️🙏🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ diki new
ቃለሕይወት ያሰማልን
Farfanna Ergamotaa sin haa dhagesisuu🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ መኩሪያ ❤🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
መኩሪያ ጉግሳ የአየርጤና ኪዳነምህረት ተባረክ
Zimare melaektin yasemalin
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
Amen..amen..amen..zmare..melaetn..yasemaln..wedmachin..edme..cetega..ychemrlh benet..late..kalat..ytrbnal..tediyachi..nurln..bedesta
🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር ነው። ድንቅ ዝማሬ🙏
ዘማሪ ቴዎድሮስ በጣም ማደንቀው ዘማሪ ቢሆንም ይህ ጃንደረባ መዝሙር ግጥም ላይ ያላስተዋለው ነገር አለ። ይህም ሳባ የእግዚአብሔርን ጥበብ ለማየት ሄደች በእግዚአብሔር ፍቃድ ልጅ ፀነሰች
የተወለደው ልጅ ከአባቱ ተቦተ ፂሆንንና ሌሎች ቅዱስ መፃሕፍቶችን ይዞ መጣ። ሳባ በፍርድ ቀን ከእግዚአብሔር ጋር ጥበብን ለማየት ትመጣለች።
የሳባን ነገር አቅልሎ መመልከት ትክክል አይመስለኝም አንዱን ለማወደስ አንዱን ማውረድ የለብንም።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ተዋሕዶ እንዳንተ ያሉ ልጆቿ ይብዙላት
Zmare melaekit yasemalin wendmachin kale Hiwot yasemalin ye agelgilot zemenihin fetari yberkilih
Kalhewot yasmln ❤️❤️❤️❤️🍓
Elllllllllllll zemari melakit yasemalin❤️❤️❤️💕💚💚💚💕💕❤️❤️❤️💕💕💚💕❤️❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zemare melakte yasemalin.
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏
ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሊቀ መዝምራን ቴድሮስ ዮሴፍ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️
መድሀኒአለም እምነታችን ያለምልምልን እስከ ፍፃሜው🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን
Amen amen amen zimare melakit yasemalin wedimachin
አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ለወድማችን ቴወድርስ ዮሴፍ ፀጋውን ያብዛልህ ውነት❤❤❤
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
Elelelleel Zemari tewoderos ye tewahedo ye ayen beleanacjen zemarea melakt yasemalen
የአገልግሎት ዘምንዎን ያርዝምልን
_ዲያቆን መኩሪያ ብዕሮቸህ አይንጠፉ🙏 እግዚአበሔር ይጠብቅህ🙏 ዘማሪ ቴዎድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ስብከትን በመዝሙር ለእኛ እንዲመቸ ፈትፍታችሁ ነው ያጎረሳችሁን። በቤቱ ያኑረን🙏_
ቴድዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሊቀ መዘምራን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
Zenariy maken yasamalene
ድንቅ ዝማሬ ነው በእውነት ቴዲየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልል
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን መምህር❤
እልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪክን እንደዚህ ወደ ኋላ ተመልሶ ማየት ማንነታችንን እንድንረዳ ያረገናል
ቀሲስ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ የህይወትን ቃል ያሰማህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ፤የጃንደረባዉ ትዉልድ ክርስቲያኖች ወጣቶች በርቱልን ወንድማችሁ ከአሶሳ🙏
Egziabher yitebkachu
Zmare melakn yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታቻን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጁ
ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤