የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ

Komentáře • 100

  • @Yorilua
    @Yorilua Před 4 měsíci +32

    ሁሌ የምመኘው በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክልን❤ ቅዳሴም ብላችሁን በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @mafiw
    @mafiw Před 4 měsíci +26

    ዘመኑን የዋጀ ክርስቲያኑ ምን እንደሚያስፈልገው የምታቁ ጃንደረባው ትውልድ ሆይ ትውልዳችሁ/ን ይባረክ። መልካም የተቀደሰ ሳምንት ሳምንት። ጌታችን ኢየሱስ ይታረቀን

  • @YimenuYirdaw
    @YimenuYirdaw Před 4 měsíci +11

    የተዋህዶ እምነት እኮ እድሜ ልክህ ብትመራመር አትጨርሰውም ሰማያዊት ናትና በርቱልን።

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 Před 4 měsíci

    አምላካችን ኾይ እንደ ምሕረትኽ እንጂ እንደበደላችን አይኹን 🙏😥

  • @genetabebetgenetabebet8344
    @genetabebetgenetabebet8344 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይቀበል ❤❤❤

  • @EdilDilla
    @EdilDilla Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናው ይስጣችሁ

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 Před 4 měsíci +8

    It is me who knows how my heart is felt with joy when hearing this holy spiritual voices

  • @solomonTessema-uj7xw
    @solomonTessema-uj7xw Před měsícem

    Amen Amen Amen Ebakachehu Basehufe Akerebulene

  • @kidisttefera9176
    @kidisttefera9176 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹ በእውነት ደስ የሚል ነገር ነው የሰራችሁት ብዙ እንጠብቃለን ቅዳሴንም ደሞ እናገኛለን የተመኘነውንም ነገሮች ደስ ብሎኛል በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TilahunGissila
    @TilahunGissila Před 4 měsíci

    Le zemenu be mimetn melku yekerebe egziabhr ye agelgilot zemenachun yibark

  • @Silshisilshi
    @Silshisilshi Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን
    ፀሎተ ቅዳሴ በነማርኛ ሙሉ ተተርጉሟል የሚል ሰምቸነበር በትለቁልን

  • @yabu9140
    @yabu9140 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @lijfiliyoutube2914
    @lijfiliyoutube2914 Před 4 měsíci

    yagelglot zemenachihun ybarkln

  • @WekilAbrha
    @WekilAbrha Před 4 měsíci +5

    አቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር በለን ማረን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @aklilunigatu1910
    @aklilunigatu1910 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ።

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib Před 4 měsíci +1

    👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐አቤቱ ጌታችንመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስይቅር በለኝ

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 Před 4 měsíci

    Good job EJAT❤

  • @senaitmulugeta8818
    @senaitmulugeta8818 Před 4 měsíci +2

    አቤቱ አምላካችን ጸሎታችንን ተቀበል

  • @haile-1
    @haile-1 Před 4 měsíci +6

    በጸሎታችሁ አስቡኝ(ኃ/ሚካኤል)🙏

  • @eyrusalemmitiku4035
    @eyrusalemmitiku4035 Před 4 měsíci +3

    ተባረኩ !!!በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሰማያት ነኝ

  • @BezaHone
    @BezaHone Před 4 měsíci +2

    ተባረኩ!!! በእውነት ከሰኞ ጀምሬ ምን እያልኩ ይሆን እየሰገድኩ ያለሁት ብዬ ነበር መለሳችሁልኝ!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ወንድሞቻችን ይቅናላችሁ በእውነት!!

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን የክርስቶስ ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች #ወለተ_ሚካኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ስደተኛ ልጃጅሁ ነኝ🤲♥️😭😭😭

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 Před 4 měsíci

      Egziabher Yasibish Ehitachin...lehulachininm mihret yadirgilin

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před 4 měsíci +35

    😢ክርስቲያኖች በፀሎታችሁ አስቡኝ የባሰብኝ ደካማ ነኝ😢ትግስት ብላችሁ

    • @ephremtesfaye7561
      @ephremtesfaye7561 Před 4 měsíci +6

      የክርስትና ስም ነው ሚነገረው ለፀሎት

    • @imperialcloset1888
      @imperialcloset1888 Před 4 měsíci +2

      እሺ አህታችን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን።

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. Před 4 měsíci

      @@ephremtesfaye7561 እሺ ወለተ እየሱስ

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. Před 4 měsíci

      @@imperialcloset1888 አሜን እህቴ

    • @Birhanu-qb5ws
      @Birhanu-qb5ws Před 4 měsíci +2

      አይዞሽ እህቴ
      እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 Před 4 měsíci +2

    ጃንደረባዎዎች እንዴት ናችሁ...?
    ቃለህይወት ያሰማልን።
    ቅዳሴንም (የቅዳሴ ዓይነቶችንና መቼ የትኛው ቅዳሴ እንደሚቀደስ) እና በየዕለቱ ከሚነበብ ምስባክ ጋር ብታቀርቡልን ደስታውን አንችለውም።

  • @amancca
    @amancca Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-gu6wh6zo7j
    @user-gu6wh6zo7j Před 4 měsíci +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ /ኪሪያላይሶ ይሶ / እኛም በመቅደብ የክርስቶስ መከራን እንድናስበው ያብቃን በርቱ ጃንደረባዎች ሚድያ እህት ወንድሞቼ በርቱ

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 Před 4 měsíci

    enamesegnalen!

  • @Lakech-sz4wf
    @Lakech-sz4wf Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የምንፈልገውን ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያናችን ልጆች አሏት

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 Před 4 měsíci +1

    በጣም አ ዲ ስ ነ ገ ር ነው በጣም ል ብ ን ይ ስ ብ ራ ል ጣ ህ ም ያ ለ ው ዜ ማ ነው በ ጥ ሩ ደ ዖ ጥ እድ ሜ ይ ስ ጥ ል ን ው ጨ ላ ለ ን ስ ዎ ች ጥ ሩ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Abraham721
    @Abraham721 Před 4 měsíci +1

    እናመሠግናለን። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን። አሜን።

  • @danielabay368
    @danielabay368 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን thanks alot janderebaw media bertuln wetatun eyekeyerachun new

  • @user-yk1wk8ej1x
    @user-yk1wk8ej1x Před 4 měsíci +1

    በፆለታችሁ እስቡኝ የሠው አገር ነኝ አምላኬሆይ እደኔ በደል ሳይሆን እዳተ ይቅርባይ ነህና ይቅር በለኝ 👏🙏💒👏😢😢

  • @harithfalah3716
    @harithfalah3716 Před 4 měsíci

    አሜን፫ አቤት ታረቀን😢🙏እምታገለግሉበትን እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ❤🙏እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte Před 4 měsíci

    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክልን

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 Před 4 měsíci

    ትርጓሜውን አንድላይ ስላረጋችሁልን እናመሰግናለን! ፀጋችሁንያብዛላቹ

  • @fekeremareyamegirema6538
    @fekeremareyamegirema6538 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አገልግሎታቸውን ይባርክ።

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p Před 4 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤ እኔን ደካማ እህታችሁን በጽሎታችሁ አስቡኝ
    አሜን አሜን ኪራላይሶን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 4 měsíci

    ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክላቹ 💕🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @hilu2497
    @hilu2497 Před 4 měsíci +2

    ተባረኩ መላእከ ህማማት ስሰማ የሆነ ማላውቀው ስሜት ይሰማኛል

  • @Abaynshe
    @Abaynshe Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልነ🙏🙏🙏

  • @bereketdinku2387
    @bereketdinku2387 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ ( ወልደ ገብርኤል)

  • @redimarie3694
    @redimarie3694 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-ck8vp8hn1s
    @user-ck8vp8hn1s Před 4 měsíci

    Kiryalayson

  • @Haymanotmengistu-pi9kv
    @Haymanotmengistu-pi9kv Před 4 měsíci +1

    በስደት ሆኖ ይህን ማግኘት መታደል ነዉ አስካለ ማርያምነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z Před 4 měsíci

    በአዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን

  • @hilinaalemseged7614
    @hilinaalemseged7614 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን ❤

  • @hiwotlemma8578
    @hiwotlemma8578 Před 4 měsíci

    የጃንደረባው ትውልዶች እናመሰግናለን❤

  • @Astermulu106
    @Astermulu106 Před 4 měsíci

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 4 měsíci

    😢😢😢

  • @JohnCell-qj5ph
    @JohnCell-qj5ph Před 4 měsíci

    keli hiyiwoti yasemalin wandimochachin betam dasi yemili new ba ewunati ❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 4 měsíci

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsitil
    @tsitil Před 4 měsíci

    እግዛቤር ይባርካቸው ቅዳሴም ልቀቁልን

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 4 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeabukitchen9613
    @yeabukitchen9613 Před 4 měsíci

    ተባረኩ🙏☦️

  • @surafledebebe3490
    @surafledebebe3490 Před 4 měsíci

    አመሰግናለሁ 🙏🙏😊

  • @dansam5947
    @dansam5947 Před 4 měsíci

    Thank you ❤ God bless you

  • @6Ezra6
    @6Ezra6 Před 4 měsíci

    #Egziabher ystlen kalehiwot yasemalen. Bertulen

  • @EpicHabesha
    @EpicHabesha Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c Před 4 měsíci

    Kal heywood yasmalen

  • @samixyz4113
    @samixyz4113 Před 4 měsíci

    THANK YOU ❤

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před 4 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ከሰኞ ለቃችሁልን ቢሆን ደግሞ

  • @matiyosteka8264
    @matiyosteka8264 Před 4 měsíci

    ሰላምታውን እስከ 11 ስዓት የሚባለውን ብትሉልን

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Před 4 měsíci

    ኪርያላይሶን ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 4 měsíci

    አሜን ፫🤲😥

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdelawittariku7211
    @mekdelawittariku7211 Před 4 měsíci

    Egziabher agelglotachun ykebellachu ytebkachu

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 Před 4 měsíci

    የትርጓሜው ፅሁፍተለቅ ቢል እንዲነበብ

  • @melmeja
    @melmeja Před 4 měsíci

    Welcome!

  • @Yene-Media
    @Yene-Media Před 4 měsíci

    በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @frehiwotkinfu2563
    @frehiwotkinfu2563 Před 4 měsíci

    ❤😢

  • @yinebebmisganaw7931
    @yinebebmisganaw7931 Před 4 měsíci

    😊😊

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 4 měsíci

    እባካቹህን ቴሌ ግራም በጡሁፍ አስቀምጡልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ምነው ቀደም ብትሉ

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 Před 4 měsíci

    በቶክ ቶክ ላይ ጠፋችሁ እኮ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 4 měsíci

      ግድ ነው እንዴ ቲክ ቶክ ? ለምሳሌ እኔ አልጠቀምም እና ውጡ ከቲክ ቶክ

    • @serkalemasefa1803
      @serkalemasefa1803 Před 4 měsíci

      ግድ መሆን እና አለመሆን ሳይሆን አንድ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጭ ነው ብዙ ወጣቶችም ስለሚጠቀሙ ተደራሽነቱን የሰፋዋል​@@bemnethailu1663

  • @user-oq2bk1zs9l
    @user-oq2bk1zs9l Před 4 měsíci

    czcams.com/video/_CNmMX8Fd-A/video.htmlsi=xSutrJ2R9o76DtTH
    የተሻረ ቅዳሜ የሚባል የለም

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርከው

  • @samrawitbabanegasi5378
    @samrawitbabanegasi5378 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-oq2bk1zs9l
    @user-oq2bk1zs9l Před 4 měsíci

    czcams.com/video/_CNmMX8Fd-A/video.htmlsi=xSutrJ2R9o76DtTH
    የተሻረ ቅዳሜ የሚባል የለም

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-oq2bk1zs9l
    @user-oq2bk1zs9l Před 4 měsíci

    czcams.com/video/_CNmMX8Fd-A/video.htmlsi=xSutrJ2R9o76DtTH
    የተሻረ ቅዳሜ የሚባል የለም