የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 11. 2023
  • በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

Komentáře • 155

  • @serkalemasefa1803
    @serkalemasefa1803 Před 7 měsíci +233

    እባካችሁ ቅዳሴም እንደዚህ አስጠኑን

    • @user-lc8fz3km1n
      @user-lc8fz3km1n Před 7 měsíci +5

      CZcams lay ale kidase

    • @N_o777
      @N_o777 Před 7 měsíci +5

      "ቃለስብሐት" መተግበሪያ ...

    • @blengetu2846
      @blengetu2846 Před 7 měsíci +1

      እረ yelem telegale

    • @mafiw
      @mafiw Před 7 měsíci

      ​@@blengetu2846አለ! ቅዳሴ ብለሽ search አድርጊ

    • @shewayekebede893
      @shewayekebede893 Před 7 měsíci +9

      የቅዳሴ ተሰጥኦ መጻህፍት አሉ እኮ በሱ ማጥናት በቅዳሴ ጊዜም ይዞ በመከታተል መማር ይቻላል ።

  • @yemariamnegn
    @yemariamnegn Před 7 měsíci +77

    ምን ጊዜም የሚመስጠኝ የቤተ ክርስቲያናችን ዜማ ቢኖር ይሄ ነው❤❤❤

    • @sura8533
      @sura8533 Před 7 měsíci +2

      You should check ለኖህ ኅመሩ

  • @user-ki7sd9bx7u
    @user-ki7sd9bx7u Před 2 měsíci +3

    የእውነት ይህ የምድር ምስጋና አይመስልም የሰማይ የመላእክት ምስጋና ነው የሚመስለው ውስጤ ነፍሴ የሆነ የሰውነት አከላቴ በሙሉ ሰርስሮ ነው የገባው እኔ አላውቅም ቃላትም አጥሮኛል፡፡
    መሐረነ አብ ጸሎቱ ሁሌም በቤተክርስቲያን እሰማዋለሁ በጣም ከምወዳቸው ጸሎቶች አንደኛዬ ነው ግን በእንደዚህ አይነት እርጋታ አልነበረም የኼኛው በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ለመንግሥተ ሰማይ ያብቃልን፣ ፀጋ በረከቱንም ያልብስልን፡፡ አሜን!

  • @whandroid
    @whandroid Před 7 měsíci +14

    በጃንደረባው ትልቅ ራዕይ ይታየኛል በርቱ የአባቶቻችን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 👍
    19-03-2016

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 Před 7 měsíci +24

    ነፍሴን በሐሴት የሚሞላው የምህላ ጸሎት ነው ከነትርጓሜው ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን ጸጋውን ያብዛልን❤💒❤

  • @mafiw
    @mafiw Před 7 měsíci +46

    ተዋህዶን እንዲህ በጥልቀት ቢያውቋት ብዙዎች ከመንጋው ባልተለዩ❤😢 በሉ ቅዳሴውንም ለትውልዱ ከነ ትርጉሙ አስተምሩ ወንድሞች❤ ሰው አንድን ነገር ካወቀው እየወደደው አብሮት ይኖራል። ኦርቶዶክስ ተወዳጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ቤት❤

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 7 měsíci +21

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጃን ደረባወች ቅዲሴም አስጠኑን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን😢

  • @eskendertaye4782
    @eskendertaye4782 Před 7 měsíci +6

    ስርአተ ቅዳሴም ልቀቁልን

  • @tiube8057
    @tiube8057 Před 7 měsíci +14

    ምኀላችሁን ፈጣሪ ይቀበል😢በውጪ ያለነውንም በቤቱ ተገኝተን የምኅላ ጸሎት ተሳታፊ ለመሆን ያብቃን።
    Like እያደረግን አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ የማያውቀው ማወቅም ያለበት ጸሎት ነው እና ሁላችንም ጋር እንዲዳረስ ይረዳል እና 👍እናድርግ❤

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 7 měsíci +21

    የቤተክርስትያን ፀሎት ምህላ ሁሉ ልብን መንፈስን የሚያስደስት ነው።እግዚአብሔር ይመስገን።ይህን ሀሳብ አምጥተክ ሁላችንንም እንድንባረክበት ስላደረክ መምህር ሄኖክ እናመሰግናለን።

  • @user-kr5ym6dy8q
    @user-kr5ym6dy8q Před 7 měsíci +8

    ሳአታትንም እባካችሁን አስጠኑን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před 7 měsíci +9

    የጃንደረባው የቅዱ ፊልጶስ ልጆች መሆናችሁን አስመስክራችኋል በእውነት ትለያላችሁ የጃንደረባውን ሚዲያ ያስፋልን ያብዛልን ጥሩ ጭላንጭል ይታይባችኋል በርቱልን ❤❤❤❤
    ❤❤❤

  • @alazarabebaw5362
    @alazarabebaw5362 Před 7 měsíci +3

    ተባረኩ ለሚማር ጥሩ አድርጋችሁ አቅርባችሁልናል። እንዲህ ሰርክ ስብሐት እያላችሁ የምታመስግኑት አምላክ ይጠብቃችሁ❤

  • @user-bs1rf7bh1t
    @user-bs1rf7bh1t Před 7 měsíci +11

    👏👏👏👏👏👏👏 በጣም አሪፍ ነው ግን ኦርቶዶክስ በምልክቷዋም ስለ ምትታወቅ የዜማ ምልክቶችንም ብትጨምሩበት ባይ ነኝ

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před 7 měsíci +4

    ቅዳሴ ብታስጠኑን በጣም ጥሩ ነበረ።

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 Před 7 měsíci +3

    አሜን:በጣም:ግልጽበሆነዜማ:እግዚአብሔርይመስገን

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 Před 7 měsíci +7

    ልባችንን ከፍተን እንድንጸልይ የመቤታችን የመላእክቱ የቅዱሳን እርዳታ አይለየን ❤❤❤እንበርታ ከልብ የሆነ ቀን እንኳን ኢትዮጽያን ዓለም ይፈውሳል

  • @HabebeJoba-my7ib
    @HabebeJoba-my7ib Před 3 měsíci

    ❤❤❤ በእዉነት ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ያርዝም ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-mr6bz5jy7h
    @user-mr6bz5jy7h Před 7 měsíci +9

    We want to learn kidase in more organized form like this we expect more from janderbawe

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው ምናመሰግን ከዚህ በላይ ምታገለግሉበትን ሀይሉን ብርታቱን ያድላችሁ እኛም ሰምተን በልቦናችን ይሰርፅብን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁን

  • @bisratamare-vi8xz
    @bisratamare-vi8xz Před 7 měsíci +2

    Betam new des yalegn Emebeten keser be amaregna sanebew demo wow Egziabher yebarkachu

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před 7 měsíci +6

    ኑሩልን ወንድሞቻችን ❤❤❤❤

  • @coolheadism
    @coolheadism Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @asnimesfintakele8441
    @asnimesfintakele8441 Před 7 měsíci +5

    የተከበራችሁ የጃን ያሬድ ቤተሰቦች ፀሎቱን አማላከ ቅዱሳን ረድቶኝ ከተጀመረ ጀምሮ ሳላስታጉል እየተከታተልኩ ነውእናንተ ስትሉት በትክክልና ቀስ ብላችሁ ነው አንዳንድ ቤተክርስቲያናት ላይ ተራውን ጠብቀውና በአግባቡ እየተቀባበሉ አያዜሙትም ይቸኩላሉ ይዘላሉና ትንሽ ቅር ብሎኛል እናነተን ግን አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ!!!

  • @hermelazesahle3329
    @hermelazesahle3329 Před 6 měsíci +1

    ተመስገን!የራበኝን አገኘሁ!ቃለ ህይወት ያሰማልን!በርቱ በጣም የተራበ ሞልቷል።ፈፃሜአችንን ያሳምርልን።

  • @sammytadesse6691
    @sammytadesse6691 Před 7 měsíci +5

    በጣም ስፈልገዉ ነበር፧ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @heavenhaftu3570
    @heavenhaftu3570 Před 6 měsíci +1

    ድቁና ማጥናት ለሚፈልጉ ልጆች እንዲህ የድቁና ዜማና በፅሕፈት እቅርቡልን ልጆች እንዲማሩ 🙏

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 Před 7 měsíci +4

    ግዕዝ ባለማወቃችን አውደምህረት ላይ ሲፀለይ በጣም የሚያስለቅስ ነው ለካ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛላችሁ ይህን ሰለለቀቃችሁልን። አባቶቻችን ይህን የመሰለ ፀሎት ሰርተውልን አልተጠቀምንበትም በተመስጦ እያለቀስን ብንማፀንበት ለአለምም እንተርፍ ነበር ግን አልተጠቀምንበትም ከልብ ቢሆን በሀገራችን በቤተክርስቲያን ይሄ ሁሉ መአት ባልወረደብን ነበር።

  • @Selamawit867
    @Selamawit867 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረገኝ ሁሌም በቤቱ ያፅናኝ ለአባቴቻችን ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ላቀረባችሁልንም እህዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ትርጔሜው ደግሞ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት በተለይ ቅዳሴ ተርጉማችሁ ብትለቁልን የምር መልካም ነበር እግዚአብሔር ይፍቅድ ለሁሉም

  • @ti-zb4fu
    @ti-zb4fu Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጃን ደረባወች ቅዲሴም አስጠኑን🙏🙏🙏

  • @firehiwotejigu2733
    @firehiwotejigu2733 Před 7 měsíci +6

    በጣም ደስ የሚል ነብስን የሚያለመልም ዜማ ነው ደግሞ ከነትርጉሙ መሆኑ በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን ተባረኩ

  • @user-jb4tt1en1z
    @user-jb4tt1en1z Před 5 měsíci +1

    እባኻቹ በፅሑፍ አደርጋቹ እንዲያጠና ተባበሩን በእ/ር ሰም እጠይቃቹአለሁ

    • @Yonye.07
      @Yonye.07 Před 3 měsíci

      በፅሑፍ አገኛችሁ ይሆን?

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +3

    አቤቱ ይህን ፍቅር የሆነ ጸሎት ሳይገባቸው ገብተው ሳይገባቸው ለወጡት ማስተዋልን አድልልን . ነብሴ እረሰረሰች በእውነት ቅዳሴውንም ብታስጠኑን ያጠናነውን ለቤተሰብ እንድናስጠና በእምነታችን ያፅናን መድኃኔያለም ይህን ስሰማ ነብሴ ከምድራዊ ሀሳብ ሁሉ አርፋ ወደ አምላክዋ ደርሳ ሐሴት ታደርጋለች❤

  • @user-fh2hz3iw2r
    @user-fh2hz3iw2r Před 7 měsíci +3

    ቅዳሴውንም. በዝህ. መልኩ እንደ ምታለማምድን. ሙሉ. እምነት አለኝ. ፀጋውን. ያብዛላችሁ. የጃንደርባ. ትውልድ

  • @SelamawitTeddy
    @SelamawitTeddy Před 7 měsíci +3

    በጣም ደስ ብሎኛል

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክ

  • @nisantube5950
    @nisantube5950 Před 7 měsíci +7

    በጣም ደስ እሚል ዜማ ነው ❤መአረነ አብ❤ መአረነ ወልድ ❤መአረነ መንፈስ ቅዱስ ❤

  • @yemisirachtadesse104
    @yemisirachtadesse104 Před 7 měsíci +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +2

    ሁላችንም ግዕዝ የምናውቅ ቢሆን ቅዳሴውን በእንባ ነበር የምናስቀድሰው😢 በአዛኝትዋ ማርያም እንዴት ልብን የሚነካ ጸሎት ነው ❤

  • @nigistwondimu8357
    @nigistwondimu8357 Před 7 měsíci +2

    እባካችሁ የኪዳን ም ፀሎት ና በቁርባን ሰአት የሚፀለየውንም ፀሎት ከነ ትርጉሙ አስተላልፍልን

  • @Its.what.its4
    @Its.what.its4 Před 6 měsíci +1

    እባካቹ ሙሉ ቅዳሴ አስጠኑን በእግዚአብሔር ስም ዘመናችሁን ይባርከው እሱ ይክፈላቹ በርቱ

  • @mengstabketemaw4470
    @mengstabketemaw4470 Před 7 měsíci +1

    The best audio record for መሐረነ አብ።
    🙏

  • @bizualemtefera3038
    @bizualemtefera3038 Před 7 měsíci +2

    እደዚህ እየተረዳን ስንፀልይ ጥሩ ነዉ አምላክ ይቀበልልን አሜን

  • @user-uk3xz8yn7p
    @user-uk3xz8yn7p Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-fo9hp6et5q
    @user-fo9hp6et5q Před 7 měsíci +2

    +የጃንደረባው ትውልድ+

  • @selamawitchabra9347
    @selamawitchabra9347 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Před 7 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን🤲እግዚአብሔር ቸርነቱን አብዝቶ ይስጥልን🙏

  • @Adobe-proPremiere
    @Adobe-proPremiere Před 7 měsíci +2

    እባካችሁ ቅዳሴ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይደረግልን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን😢❤

  • @kibromassefa-cx9fh
    @kibromassefa-cx9fh Před 3 měsíci +2

    አላማጣ እየሱስ ደብረመድሀኒት ቤተክርስቲያን አብይ ፆምን ሁሌ ከሰአት 11:30 በሰርክ መሀረነ አብ ይደርሳል።
    በልጅነቴ የማይረሳኝ ግን በዛዉ ፍኖተ - ብርሀን ሰንበት ት/ት ቤት ዉስጥ አብይ ፆም በጣም በጠዋት መሀረነ አብ በታላቅ ተመስጦ ወንዶች እና ሴቶች እየተቀባበሉ ሲያደርሱ ልጅ ሆኜ ብዙ ሰዎች ሲወድቁ እና ሲጮሁ አስታዉሳለሁ። ፀሎቱ ሲያልቅ በዚህ ፀሎት በተባረከ ፀበል ተፀብለዉ ሲፈወሱ አስታዉሳለሁ። በጣም ታላቅ በረከት የሚያስገኝ ፀሎት ነዉ።
    ሁሉንም ነገር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretfantu6592
    @meseretfantu6592 Před 6 měsíci +1

    ይህን የምህላ ፀሎት ስሰማ የልጅነቴን የሰነበት ት/ቤት ጉዞዬን አስታወሰኝ።
    የቀደሙ የግዕዝ መዝሙራትን አቅርቡልን አናመሰግናለን።

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Před 5 měsíci

    Amen Amen Halleluiah ❤️🙏🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nv3ym1dz5x
    @user-nv3ym1dz5x Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Před 7 měsíci +1

    ቃለ ሂይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tsiontadesse5364
    @tsiontadesse5364 Před 7 měsíci +2

    Egzeabheair yistln bekelalu lemayaz redtonal endihu kidase bilekekiln🙏

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 Před 6 měsíci

    አሜንንን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን
    ተምረን አውቀን አብረን ከካህናቱና ከዲያቆናቱ ጋ ለመፀለይ ያብቃን💖

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 7 měsíci +1

    ቡዙ ስዉ እንደደን ቬር❤ ቬር ❤ቬር አደረጉ ❤እባከችሁ ❤እግዚአብሔር የስጠን ❤ጊዜ እንጠቀመበት❤በጣም❤ ደስ ይላል❤

  • @user-lh5ow1lb1y
    @user-lh5ow1lb1y Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @user-le8qj5fk5h
    @user-le8qj5fk5h Před 7 měsíci +3

    መምህሬ እደሜለዉ የዜች ቤተክርሰቴያን ልጅ ያረገኝ አምላክ ይመሰገን

  • @solomonmekuria2208
    @solomonmekuria2208 Před 7 měsíci +2

    ሌሎቹንም በተለይ ቅዳሴዎቹንም እንዲሁ ብናውቃቸው

  • @solomonmekonnen8430
    @solomonmekonnen8430 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን ዕውቀትና ጥበብን መድሐኒአለም ያድልልን። እናንተንም የኢትዮጵያዊ ጃንደረባ አባሎች ሁሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ምስኪኑን ህዝቦቿን ይጠብቅልን። ይህንን የጭንቅ የመከራ ዘመን እንደ ጥላ በምህረቱ ያሳልፍልን።

  • @munatulu4945
    @munatulu4945 Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን

  • @lulamusgun8451
    @lulamusgun8451 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማይትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @lemlemworku2801
    @lemlemworku2801 Před 3 měsíci

    ገና ስሰማዉ ልቤ በደስታ ዘለለች❤❤

  • @user-wn6de1kh9o
    @user-wn6de1kh9o Před 7 měsíci

    Egziabher yistln

  • @ayeletilahun3016
    @ayeletilahun3016 Před 7 měsíci +2

    በርቱ!

  • @andykebedom
    @andykebedom Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @MartaTesfaye-vy9qd
    @MartaTesfaye-vy9qd Před 7 měsíci +1

    እግዚያብሄ ይስጥልን በርቱልን ❤

  • @lidyanegussie551
    @lidyanegussie551 Před 7 měsíci +1

    Egzabher yabertachu ❤bawnet Egzabheren felgekut

  • @menaeventprint5959
    @menaeventprint5959 Před 7 měsíci +1

    Kalheywet yasemaln kedasem yedergeln

  • @bshimekit
    @bshimekit Před 6 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ፣ ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ታላቅ በረከት ነው ያካፈላችሁን።
    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 7 měsíci +3

    Glory to the Almighty God!!!

  • @eskdereskder2402
    @eskdereskder2402 Před 7 měsíci +1

    በጽሁፍ ቢሆን ደግሞ በበለጠ ለማጥናት ይረዳል እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 7 měsíci

    እግዚያብሔር የመስገን ቃለ ሕይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ew4ce3em5t
    @user-ew4ce3em5t Před 7 měsíci +3

    ግራ ቢገባን እኮ ነው የምንርቀው
    እንደዚህ እያደረጋችሁ የቅዳሴ የኪዳን እያላችሁ አስተምሩን

  • @zinashtesfaye-ls9wj
    @zinashtesfaye-ls9wj Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጣችሁ የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ ቅዳሴም በዚህ መልኩ ብታስጠኑን ምርጥ ነው ቀጥሉበት በእናታችሁ

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 Před 7 měsíci

    🤲✝️✝️✝️ምአዛው ልዩ ነው 🙏 ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen bexam dasi tilalachu bartu

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 6 měsíci

    የጠጠማችው ነብሴ ሃሴትን ኣደረገች። ድንቅ ኣምልኮ፡ ድንቅ ዜማ። ኦርቶዶክሳውያን ኦርቶዶክስ እንወቅ እንማራት ጥበብን ይዛለች። ድሥሥሥሥሥሥ የሜል ዜማ። በርቱ ወንድሞቻችን።❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 7 měsíci +1

    በርቱ እግዚአብሔር ያክብራቹህ 🙏❤
    እኔ እማ ተመዝግቤ ነበረ ግን ዲያብሎስ መቸም አይተኛ ሞባይሌ በመኃል ጉድ ሰራኝ

  • @bethlehemberhanu9445
    @bethlehemberhanu9445 Před 7 měsíci +3

    Amazing quality! May God bless your work

  • @user-sl8xs8mt5b
    @user-sl8xs8mt5b Před 7 měsíci +1

    zemare melaekten yasemalen💓💓💓

  • @bereketteshome8504
    @bereketteshome8504 Před 7 měsíci

    Ameen Ameen Ameen 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲😭😭😭🤲🙏🙏🙏

  • @weynshetemuya7671
    @weynshetemuya7671 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-fr5bg4ow9b
    @user-fr5bg4ow9b Před 7 měsíci

    በእናንተ ፀሎት ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @yaredgenene
    @yaredgenene Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን 😞🙏

  • @fare7207
    @fare7207 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @user-wu4wi1rr8p
    @user-wu4wi1rr8p Před 6 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን የመንግስቱ ወራሽ ያርግልኝ የወንድምያ እህቶቼን ሀሳብ እስማማበታሀለው ከቻላችሁ የቅዳሴውን ማለት ነው

  • @meratedengel7049
    @meratedengel7049 Před 7 měsíci +1

    I subscribed 🎉

  • @endalkachewsolomon7731
    @endalkachewsolomon7731 Před 6 měsíci

    Wustin Yemiyadis Effooooooyyyyyyy yemiysabil!!!! Temesgen Amlake

  • @ban8143
    @ban8143 Před 6 měsíci +4

    ቅዳሴን መቀበል ሁሉም ቢችል ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ..እባካችሁ አሱም በጥናት ይካተት

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Před 7 měsíci

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklilshimelis4417
    @aklilshimelis4417 Před 7 měsíci +1

    Egziabher yakbrln. Endehasab gn begara mibalewn ena bemekebabel yemibalewn part be kelem eyeleyayachihu btasayun tru ymeslegnal .

  • @wublikeresubie9431
    @wublikeresubie9431 Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @kalkidanamsalu9139
    @kalkidanamsalu9139 Před 7 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን