ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 64

  • @user-rr6en6re5e
    @user-rr6en6re5e Před 3 lety +25

    በዕውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኪዳን ስሰማ በዕንባ ነው ማዳምጠው ፀጋውን ያብዛልዎት እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንወት

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +10

    #እግዚአብሔር_ይመስገን እድሜ ጤና ፀጋውን ሁሉ ያብዛላችሁ ነፍሴ ተደሰተች ሀሴት አደረገች በጣም ደስስስስስስስስስ ብሎኛል ኡፎፎፎፎይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ቤተክርስናችንን የቃሉ ባለቤት ቸሩ መድሀኒአለም ከእናቱ ከወላዲቱ ጋር ይባርኩልን ጠላቶቻችንን በእግሮቿ ስር ያሳድርልን ሀዘንነ መከራን በቃችው ይበለን🙏ቃለህይወትን ያሠማችሁ🙏እናመሠግናለን 👏

  • @ababachbamba2808
    @ababachbamba2808 Před 15 dny

    አሜን አሜን ❤❤አሜን 😢🎉አሜን 😢❤ አሜን💜💙 🕯🕯🙇🙇 ❤💛🕊🕊 🕯🕯💙🙏💙🙏💜🙏💜💚🙏🙏💐💐

  • @emebetayalew5956
    @emebetayalew5956 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፊ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ፆሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ስደተኛ ልጀወት ነኝ በፆሎት ያስቡን
    በተመስጦ በእንባነዉ በስርዓቱ ቁሜ የማዳምጥ ሰማይ ሰማይ እያያሁ ቅድስ ሀገር ኢትዮጵያ ያለሁ እንድመስለኝአባቴ ሀገሬ እያለሁ ለዚህ አልታደልኩም ነበር አሁን ነፍሴ ምግቧ አገኘ ች ለወፊት ትልቅ ትምህርት ነዉ በእዉነት ይህን ሳንሰማ ስንት ዘመን በከንቱ አለቀ ይህን ሳይሰሙ ወደሞት የሚጠሩ አሉ።የገጡርቱ ቤተክርስቲያን ቢያስቧትአባቴ ብዙ በብአድ አምልኮ ዉስጥ ያሉ አሉአባቴ❤❤❤ እኛም ስደተኞችአቅማችን እናግዛለን ማድርግ ያለብነገርካለ መምህራን እንደወጡ ልን አባቴ

  • @gtiti9656
    @gtiti9656 Před 2 lety +3

    በእውነት በዜማው ላደረሱሉን አባቶቻችን የህይውት ቃል ያስማልን ፀጋውን ክቡሩን ያድልልን እንዴት መታደለ ነው
    እግዚእትነ ማርያም ብርከትዋ ይደረስን አሜን ፫

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před rokem +1

    ሰአሊ ለነ ቅድስት
    ሰአሊ ለነ ቅድስት
    ስአሊ ለነ ቅድስት
    ሰላም ለኪ ማርያም
    ሰላም ለኪ ድንግል
    ሰላም ለስኢልከ ድንግል ማርያም
    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በጣም ቤተ መቅደስ ያለሁ ነው የመሰለኝ በእውነት ጆሮቸ መልካም ነገር ሰማች ምልጃዋን አይለየን አሜን

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Před rokem +4

    አባ ጥበብ ያብዛሎት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛሎት ፭ ❤❤❤❤❤ ፩

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡር መምህራችን ብእውነት ደስስስስስስስስስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት አሜን አሜን አሜን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ

  • @kukugirma1320
    @kukugirma1320 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የመላእክት በሰማያት የሚመስለኝ እያለ እመ ብርሃን ትባርክዎት አባታችን

  • @mulatzewde3272
    @mulatzewde3272 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት
    በትክክል ዜማው ከውስጤ ነው የገባው
    በተጨማሬ ለኖኅ ሐመሩ እና ዘንግሥ እንዲሁም መልክአ ኢየሱስ መልክአ ማርያም
    እንዲሁ በዩቱብ ቢቀመጥና ብንማርበት እጅግ ጥሩ ነው

  • @user-dp5xc7or5d
    @user-dp5xc7or5d Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ደሰ የሚልነው አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bethelehemtedele9127
    @bethelehemtedele9127 Před 7 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zelealemadugna6781
    @zelealemadugna6781 Před 2 lety +9

    ኪዳን ትልቅ ፀሎት ነው ሁሌ ጠዋት መፀለይ አለብን ለካህናት እረጅም እድሜእና ፀጋውን ያብዛልን ::

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Před 3 lety +5

    Egezyabher yetemesegen ukon kale hyeweten yasmalen 🙏🙏🙏

  • @oritaddis3524
    @oritaddis3524 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💞

    • @behiaylukebede1819
      @behiaylukebede1819 Před 2 lety +1

      Really appreciate your time and effort on this .Amen Amen Amen .

  • @brahneftwi8222
    @brahneftwi8222 Před 3 lety +5

    አምላኽ ጽጉኡ ይብዛሕልኩም አሜን

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před rokem

    በእውነት ቃላት የለኝም 😭😭😭ቸሩ መድሀኒያለም ፀጋውን ይብዛላችሁ🙏

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před 10 dny

    ቃለ ህዎትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @user-qx2zz5dm7s
    @user-qx2zz5dm7s Před rokem +2

    😥😥እማ ፍቅር ጻጋውን ታጎናጽፍልን✝️☘️☘️🍀👏✝️

  • @BesufkadbanduamlakBese

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Před měsícem

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @danielgebrehiwet4495
    @danielgebrehiwet4495 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen zemarye melakt yesmealna

  • @memimime5701
    @memimime5701 Před rokem +1

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Před 3 lety +3

    Egezyabher yetemesegen ukon Dengel Maryam Mesgan yegbatal Temesgen Abatochan Egezyabher yestelen 💚💛❤️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @Sanyatesuyk
    @Sanyatesuyk Před 3 lety +3

    amen amen amen

  • @danielgebrehiwet4495
    @danielgebrehiwet4495 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Před 3 lety +4

    kale hiwott yasemalin!

  • @brahneftwi8222
    @brahneftwi8222 Před 3 lety +5

    አብ ጽሎትኩም ዘኩሩኒ ኩቡረት አባታታና

  • @user-ys6qh9gy1v
    @user-ys6qh9gy1v Před 5 měsíci

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉

  • @habeshochu
    @habeshochu  Před 3 lety +7

    I love it!

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤
    Amene ameneeee

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Před 5 měsíci

    በእዉነት❤ቃል❤ህይወት❤ያሰማልን❤ባጣም❤ ደሰ ❤የምእል❤እግዚአብሔር❤ይመሰገን❤ይመስገን❤ይመሰገን❤❤ማልጀዉን❤አይለያን❤ዛሬም❤ለዘለላም❤አሜን❤አሜን❤አሜን

  • @leketube7465
    @leketube7465 Před 6 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bewuketu6944
    @bewuketu6944 Před 10 měsíci

    Kalehiwot yasemaln

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Před 7 měsíci

    Amen Amen Halleluiah 🙏❤️🙏🙏

  • @kathlenecharles4595
    @kathlenecharles4595 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @meskeremdewishe872
    @meskeremdewishe872 Před rokem +1

    በስመ አብ እንዴት ደስስስስስ እንደሚል ጽናትን ታድልልን

  • @user-mm9co6rk3q
    @user-mm9co6rk3q Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱ

  • @dgfrhf4346
    @dgfrhf4346 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @lalisajaabadhukanbiraanufd2950

    Esebh tsegake yebeal

  • @mengedi-hiwet
    @mengedi-hiwet Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @yosefniguse4437
    @yosefniguse4437 Před 2 lety +2

    wow best

  • @topefa271
    @topefa271 Před 2 lety

    በጣም ፈጠነ. እንደገና ሁላችንም እንድን ይዘው ከታች በፅሁፍ ቢሆን!!

  • @yowhansdebesu4241
    @yowhansdebesu4241 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞❤️

  • @user-zr2vv9iz3g
    @user-zr2vv9iz3g Před 11 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @bellabella1113
    @bellabella1113 Před 2 lety +2

    AMENAMENAMEN💒🙏🕊🌹🌹🌹🤲🌾

  • @willbenamedrora5723
    @willbenamedrora5723 Před 6 měsíci

    What is it and how & when we use it??? Answer me In amharic

  • @shimelshabtegiorgis9970
    @shimelshabtegiorgis9970 Před 2 lety +1

    ዠዠ

  • @user-kr4lk6qp1p
    @user-kr4lk6qp1p Před 3 lety +3

    እግዜአብሄር ይባርከችሁ ፣ ግን ለምን ኤርትራ ኣይትልም ፣ የኦርቶዱክስ ተዋህዶ ኦሮንታ ብቻ ኢትዮጵያ፣ግብጺ ሰሮያ ኣንጸችያ ወሮም ነዎ ፣ ኤርትራ የለም እንደየ፣፣

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 Před 2 lety +2

      ይሄን ድርሰት በተጻፈት ዘመን የጻፉት አባቶች ኤርትራ ሳትገነጠል ስለነበር በነሱ ዘመን ኤርትራ የምትባል ሀገር አልነበረችም። ግን የናንተ አባቶች መጨመር የሚችሉ ይመስለኛል።

    • @gtiti9656
      @gtiti9656 Před 2 lety

      እኔ ራሱ እያልኩ ነብር ነገር ግን በግዜው ኤርትራ ከእኛ ጋር ስለ ነብረች ይሆናል እንድ እኔ

  • @user-qt6qe9ee5q
    @user-qt6qe9ee5q Před rokem

    ይሄ ቅዳሴ ነው?

  • @gizawbarana5531
    @gizawbarana5531 Před 2 lety +2

    በዕውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኪዳን ስሰማ በዕንባ ነው ማዳምጠው ፀጋውን ያብዛልዎት እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንወት

  • @mintesnotkindalem
    @mintesnotkindalem Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tr4te7he9q
    @user-tr4te7he9q Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @hibsteayele6229
    @hibsteayele6229 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን