እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian
    እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian
    እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 349

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 Před měsícem +89

    በእናንተ ትምህርት ምን ያህል የሃይማኖት እውቀቴ እንደሰፋ
    ስርአተ ቤተክርስትያንን እንዳወኩ በምክራችሁም ተግባራዊ ክርስትናን እየኖርኩ እንደሆነ እመሰክራለሁ

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +5

      ችግሩ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከዛ ወገን ጥላቻ አለባቸው

    • @user-hu8or8xw7i
      @user-hu8or8xw7i Před měsícem +3

      አይባልም ማንም ጠላት የለም ሁሉም ወንድማማቾች ናቸው ኢሄ ወገንተኝነት ነው

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 Před měsícem +27

    እንደ አኬ ደግሞ ሰው የሚያከብር ትግስተኛ የለም :: አይደለም ለክርስትያን ወንድሞች ለፕሮቴስታንቶችም በፍቅር የሚወያይ ልጅ ነው ❤❤❤

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 Před měsícem +38

    እንደ ዲያቆን ህዝቄአስ ያሉትን ያብዛልን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanateferaerabo965
    @hanateferaerabo965 Před měsícem +34

    ዲን ህዝቂያስ እጅግ በጣም ትክክል ኖት እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የጠላትን ስራ ያፍርስልን።

  • @drsimretemesfin1866
    @drsimretemesfin1866 Před měsícem +43

    ዲ.ን ህዝቅያሥ ፣መዝሙር ያሬድ እና theosis የተባረካችሁ ሚዛናዊ አሥታራቂዎች በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +85

    ማርያምን ነው ምላችሁ ብዙሃን በሓይማኖት ያልጠነከሩ በነ አኬ ትምህርት እየፀኑ ነው ጠላት ግን ተነሳባቸው😢

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Před měsícem +1

      ማነው የተነሳባቸው ጠላት?

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +7

      @@FikerteAsres በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዛ ሳይድ ያሉት ለዛውም ከነበጋሻው ጋር እስከማስተካከል እስኪደርሱ ድረስ በተለይ ቀሲስ ተብዬ ያባባሰው እሱ ነው

    • @nahomNahi-oy6ns
      @nahomNahi-oy6ns Před měsícem +5

      እያልክ ያለው ልክ ቢሆንም ግን please ባልጠነከሩ ምዕመናን በሚሳተፉት comment ጎራ ለይተህ አትናገር የትኛውም ልክ ይኹን ውሸት እዚህ ላይ አትፃፍ

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +5

      @@nahomNahi-oy6ns ያናደደኝ ልጆቹን ገፍትሮ ለማስወጣት የተሄደበት እርቀት እኮ ነው !

    • @nahomNahi-oy6ns
      @nahomNahi-oy6ns Před měsícem +2

      እረዳሃለው እኮ ወንድሜ እኔም በነሱ ተምርያለው በጣም አሁን እራሱ እምባዬ መቷል እንደዚህ ስላሏቸው ግን ደግሞ ያልጠነከረው(እኛንም ጨምሮ) ምዕመን ይስትብናል ላንዷም ነፍስ ውስጤ ስለሚጨነቅ ነው አንተ ይጨንቅሃል🙏

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Před měsícem +18

    1ተሰ 2፡18 :: እኔ ግን በዚህ ፈተና ዉስጥ ጌታ ትልቅ ነገር ሊያረግልን የወደደ ይመስለኛል። መፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ይጀመር።

  • @user-jc9lj3wk9j
    @user-jc9lj3wk9j Před měsícem +20

    ዲያቆን ኢዝቂያስ ጠፍተው ነበር እንኳን መጡ ሁላችሁንም እንወዳችኳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před měsícem +9

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ለእናተ ጥንካሬ ነው የመጣውን መቀበል ብርታት ነው አባታችን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ክፉ አይንካቹሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን መዝሙረ ያሬድ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔም ታናሻቹሁ እህታቹን ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ ደካማ ነኝ❤❤

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j Před měsícem +17

    ማርያምን ልቤ ተሰብረዋል💔🥹እግዚአብሔር በምያውቀው ከእነዚህ ወንድሞች ያልተጠቀመ ሰው አለ ብየ አላስብም፣ በተለይ እኔ የብቻኝነት ጊዜዎች የሀዝን ሰዓታት አርፈባቸዋለሁ፣ በተለይ ደግሞ በሀይማኖቴ እድጠነክር፣ እንዳነብ፣ እንድማር፣ ያለሁበትን እንዲመረመር፣ መንፈሳዊ ህይወቴን እና አላማዊውን እንዴት ማስከድ እንደ አለብኝ በጣም ተምረዋለሁ በዚህም እኮራባቿኋለሁ፣ ባንተዋዋቅም መምህር እና ተማሪ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ሆነናል ለዚህም ነው ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን የቀናብን😢 ይሁን ይሄ ቀን አልፎ ወደ ቀድሞ ነገራችን እንመለሳለን ሁላችን ተግተን እንፃልይ😢የሰላም የፍቅር ባለቤት አምላካችን ሰላሙን እና ፍቅሩን ይመልስልን😢 ኢዮቤ እንደ ታመመ አውቃለሁ እመብርሃን በቅዱስ እጆቿ ትዳብስህ እግዚአብሔር ይማርህ❤

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 Před měsícem

      እባክሽ ጻፊልኝ ምን ተፈጥሮ ነበር

    • @BitsueamlakKalab-d7n
      @BitsueamlakKalab-d7n Před 19 dny

      ብዙ የማዳም ቅመሞች "" ብቸኝነታቸውን ማርሻ አድርገው ተጠቅመውባቸዋል " ይህን አስተውለናል
      እውቀትን የሸመቱ የአረብ ሀገር ሴቶች ግን አላየንም

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 Před měsícem +7

    እናንተ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች ናቹ ባጣም ነው የምታስፈልጉን በናንተ ብዙ ሰው ተምሮዋል እኔንና ቤተሰቤን ጨምሮ በመቤቴ መሀላቹ የገባውን ሰይጣን ድል አርጋቹ እናንተን የሚጠብቅ ብዙ ህዝብ አለና ወደ አገልግሎታቹ ተመለሱ🙏🥹We need you!!we love you all!!♥️♥️♥️

  • @ephrataelias6479
    @ephrataelias6479 Před měsícem +17

    ክርስትና ማለት እሄ ነው ወንድሞቼ ሰው ሆኖ ማያጠፋ ማን አለ? ቅዱሳን አባቶቻችን እኮ ብዙ ፈተናዎችን አልፈው ነው ቅዱሳን ለመባል የበቁት።በክርስቶስ ሁላችንም እህት ወንድሞች ነን ነገ አባቶቻችን ሲያሳውቁን ሁሉም ከቤተክርስቲያን በታች ስለሆነ የሚሉትን ሰምተን እንቀበላለን።እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርልን አይለየን ❤

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před měsícem +1

      በትክክል ለማንኛውም ሁሉም ትዕግስት ይስጠው። ለማንኛውም በግሌ ሰው ሆኖ ነ መሳሳት ይናራል ። ለማንኛውም እነዚህን ወጣቶችን አንገት ለማስደፋት የሚደረግ ሥራ ነው የሚመስለው።ለማንኛውም ቄስ በኩሉ ትንሽ ሊታገሱ ልጆቹን ሊያስተምሩ እንጂ ሚዲያው ላይ እንዲህ ማጮህ አነበረባቸውም ሲሆን መምከርና ማስተማር ነው ስህተትም ካለ ማለት ነው። በቃ ለምን ወጡ ተብሎ ለማጥፋትና ሰበብ መፈለግ ይመስላል እኔ ከመጀመሪያው ሰምቻለሁ ቄስ በኩሉ በጣም በጣም ነው ልቤን ያሳዘኑኝ የሚያረጉት ነገር ትክክል አይደለም።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před měsícem

      የነሱማ ይሁን ነገር ግን ቲፎዞ እየሆኑ የሚጣሉ የሚሳደቡ ዲሪቶ አስተሳሰብ ያላቸው ያሳዝኑኛል

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      በትክክል እሳቸው አባት ናቸው ልጆቹ ቢያጠፉ እንኳን ሊያበርዱ ይገባል እሳቸው ግን ነገሩን አባባሱት​@@Menelik27

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem +15

    እግዘብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሠይጣን ነው እንደዚህ የሚያደርገው ፀልዬ ለበጎ ነው

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo Před měsícem +10

    ዳቆን ሕዝቅያስ ቃል ህይወት ያሰማለን ሀሳቦት በጣም ደስ የምን ምክር ነው እነሱ በኦን ላይን ላይ መጨቃጨቃቸው በጣም ነው የምያዛዝነው እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥልን❤❤❤

  • @user-vk8ct7po3n
    @user-vk8ct7po3n Před měsícem +4

    በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ይህንን የመሰለ ትምህር ወንጌል ወደ አውደ ምህረት ማምጣት ቢቻል

  • @mulualemzenebe4001
    @mulualemzenebe4001 Před měsícem +5

    ለዛሬዎቹ መካሪዎች በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን መሐል ገብቶ የሆነ መናፈቅ እያበጣበጠ ነው ስለዚህ የኛ እንቁዎች እንደሁሌውም ነቁ።

  • @hanateferaerabo965
    @hanateferaerabo965 Před měsícem +10

    ቲዎሲስ ወንድሜ በጣም ትክክል ነክ።

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Před měsícem +7

    ዲያቆን ሕዝቅያስ ለምክርዎት በጣም እናመሰግናለን:: አንድ ማስተዋል ያለብዎት ነገር እነ አኬ ከመጀመሪያ ጀምሮ የሚያለያየንን ሀሳብ በውስጥ እናውራ እያሏቸው ቀሲስ እራሳቸው ናቸው በአደባባይ ማውራት የፈለጉት::ከቻሉ ቀሲስን ያስቁሟቸው እና ሀሳቡን ሊቃውንትን አወያይቶ መዳኘት አለበት::

  • @user-oz8nr5jd4c
    @user-oz8nr5jd4c Před měsícem +6

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነቱ ተዋህዶ መልስ አላት ሁላቹህንም በጣም ነዉ ምወዳቹህ የኔ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ግን በጣም ጨንቆኝ ነበር ዲያቆን ሕዝቃያስ እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤

  • @tsehayhaliu642
    @tsehayhaliu642 Před měsícem +6

    ተባረክልን ለኛ በዕውቀት ላልጠነከርነው በጣም ያወዛግባል በመጀመሪያ በውስጥ ማውራት ሲችሉ አደባባይ አታስጡን ሰው ባትፈሩ እግዜርን ፍሩ

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Před měsícem +4

    እዮባ ልክነው አባቶች ለምን ተጠየቅን ሲሉ ጠንቀቅ ማለት ነው። እኛ ልጆች ሆነን ስንቀርብ እነሱ አባት ሆነው ይቅረቡ። አላፍርም ይቅርታ ለመጠይቅ እዮባ well done!!❤

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem +6

    ማርያምን ሰይጣን ቀንቶነው አደራ ወንድሞቼ ለምዕመኑስትሉ እረቅ እንድወርድ❤❤❤❤❤

  • @ashuwest1729
    @ashuwest1729 Před měsícem

    የእግዚአብሔር ቃለ አፍ ሆናችሁ ስለምታገለግሉና በጎቹን ለመጠበቅ ስለምትጋደሉልን ሁሉ እናመሰግናለን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፣ እግዚአብሔር እውቀትና ጸጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +2

    መዝሙርዬ የእኔ ወንድም ትህትናክ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥክ ጸጋው ያብዛልክ ደስ የሚል ሀሳብ ነው።ወንድሞቻችን ከያሬዶ ትህትና ብትማሩ።።። ከጴንጤዎች እየዋላችሁ የጴንጤ ባህሪ ነው ያዛችሁት በስምአብ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před měsícem +2

    መዝሙረ ዳዊት የተናገረው ንግግር አስለቅሶኛል እውነት ነው አባካችሁ ተፋቀሩ እኛ ግራ ተጋብተናል ማንን መስማት እንዳለብን እኛ ብዙ እውቀት የለንም ገና አዲስ ተማሪ ነን

  • @ETH3636
    @ETH3636 Před 28 dny

    አባታችን አባ ገብረኪዳን ጋር እንኳን ደረሰ እሳቸው መልስ ይሰጡናል!!!

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před měsícem +2

    Theosis በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድያቁን ሕዝ....... ከልብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን ለሎቺን አላመሰግንም አይደለም ልባችሁ እና ስራችሁ ድካማችሁ አንድ ይሁን እናተ ሁስጥ መናፍቅ እንዳይኖር ሁሌ ንቁ........

  • @user-lf4xf7fk4p
    @user-lf4xf7fk4p Před měsícem +6

    ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ሁላቹንም ይጠብቅ❤❤❤

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před měsícem +3

    ወንድሞቻችን ይሄ የዳቢሎስ ፈተና ነዉና ሱባይ ገብታችሁ ሀይላችሁን አጠናክሩ🙏🙏🙏

  • @belaybelay6691
    @belaybelay6691 Před měsícem +15

    ጸሎት አድርጉ ወንድሞች የሰይጣን ስራ ነው ሰው ሲድን ዲያቢሎስ እንደማይወድ ታውቃላችሁ በቃ፤ አባቶች መልሱን ይሥጡ ሁሉም የተማረውን ነው ወንድሞቻችን ብዙ አስተምራችሁናል በዚህ ሰበብ እንዳትለያዩ እንዳታቆሙ እባካችሁ ፡፡ለዲያቢሎስ እጅ እንደማትሰጡ እናምናለን ግን ዲያቢሎ በዚች ሰዎች ዳኑ ብሎ እንዲህ ማድረጉ እንዳታግዙት በጣም አዝኛለሁ በእውነት

    • @nahomNahi-oy6ns
      @nahomNahi-oy6ns Před měsícem

      ጥሩ አመላካከት መፍትሔ ነው

    • @emano5974
      @emano5974 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤ሰይጣን ቀንቶነው ማርያምን😢😢😢😢

    • @hanagossaye2910
      @hanagossaye2910 Před měsícem

      @ . 😢

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před měsícem +9

    ሠይጣን ስራውን ለመስራት 24 ሰዐት ለሰከንድ አያርፍም
    እናም በኔ መረዳት የተረዳሁት ጠላታችን ዲያብሎስ በሚገባ ተመቷል ውጤቱም ታይቷል
    ያሁኑን በጥበብ እርቅ እለፉት የበለጠ ስሩ እግዚአብሔር ም ያግዛችሗል እኔ እየተማርኩ ነው

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 Před měsícem +2

    ተግሳጹ ጥሩ ነው ፍቅራችሁን እግዛብሔር ያብዛላችሁ🙏❤️

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 Před měsícem +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e Před měsícem +3

    በሁለለቱም በኩል አልሸነፍ በባይነት አለ እስቲ የእናታችን የቅድስት እንባ መሪና በነሐሴ 15 ቀን የሚፀለየው ስንክሳር ቢያነቡት የሥጋ ክብርን መናቅ ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ

  • @nahomNahi-oy6ns
    @nahomNahi-oy6ns Před měsícem +6

    መልካሙን መፍትሄ ለወንድሞቼ ለቤተ ክርስቲያን እመኛለው ❤❤❤

  • @GenetBirhanu-qc3ng
    @GenetBirhanu-qc3ng Před měsícem +2

    ዲን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ቤተክርስቲያን በር ላይ ስትቆሙ በፀሎት እናስባቸው የሰይጣን ፈተና ያለ ነው ።

  • @gebrekidangerezgi9124
    @gebrekidangerezgi9124 Před měsícem +2

    ጥሩ ነው የሚባለው ፡አባቶች የሚወስኑትን የመቀበል የትህትና ልብ ያላችሁ ከሆናችሁ ብቻ ነው ፡ ነገር ግን ገና አንድ ሁለት መረጃ አለኝ ብሎ ውሳኔ አልቀበልም ከአፈርኩ አይመልሰኝ የሚል ሰው ካለ እርሱ የሀይማኖታችን ጠላት ነው ።

  • @user-hv8dr2gx2t
    @user-hv8dr2gx2t Před měsícem +7

    እውነት ነው በነአኪ ተ ምረናል ተለውጠናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před měsícem +1

    ወንጌል ህይወት ነውበትህትና አስተምሩ በሁለታችሁም በኩል ትህትና ይጎላትሃል እግዚአብሔር ትህትና እና ፍቅርን ይሰጠን በእውነት

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před měsícem +1

    በጣም ነው ማዝነው ዘንድሮ አባቶቻችን ልብ ይስጣቹ የአባት ወገንተኝነት ደስ አይልም እግዚዬ ሲሆን ወጣቶችን ማበረታታት ይገባቹ ነበር

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před měsícem +3

    ዲያቆን ናታኒየም ራስህን ተመልከት ሌሎቻችሁም ከምንም በላይ ክርስቶስን አስቀድሙ፣ ፍቅር የሌለው ስብከት ባዶ እንዳይሆንባችሁ እንወዳችኋለን ታናሾች ተሸነፉ

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር የመሸነፍ፣ የይቅርታ፣ የቤተክርስቲያንን ድምጽ የመስማት ልብ ይስጠን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před měsícem

    ብዙ ከነዚ ልጆች እግዚአብሔር በሚያውቅው አግኝቻለው ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላቹሁም

  • @gidenaberhe2854
    @gidenaberhe2854 Před měsícem +2

    ታላቁ እና አኬ እወዳችዋለሁ 😢😢😢

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Před měsícem

    እናንተ ወንድሞች ክርስቲያኖች የስንት ሰው ህይወት እንደመለሳችሁ ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል። በርቱ በርቱ በርቱ የተፈጠረውን ነገር ባላውቅም ከላይይዝ ስትጠፉብኝ የስራ ወይ የትምህርት ጉዳይ መስሎኝ ነበረ! በጣም ተወዳጆች፥ የመናፍቃን መድሀኒት ቃላት የለኝም የተዋህዶ ምርጦች አይዞአችሁ አትጥፉብን እባካችሁ??????? ጋዶ፥ እዮባ ፥ አኬ ፥ ዮአድ ታላቁ፣ ሌሎችም የረሳኋችሁ ወንድሞቼ እውነት ነው ወጣቶች ናችሁ! ግን በጣም የበሰለ ከአእምሮ በላይ የሆነ እውቀት ነው ያላችሁ❤❤❤❤

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 Před měsícem +1

    ብዙ ገና ያልጠነከርን ስዋች አለን ምን ነወ በወስጥ ብታወሩ እኝንም ከምታጭበርብሩብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @mulunehmoges4424
    @mulunehmoges4424 Před měsícem +2

    ዲያቆን ሕዝቂያስ የልቤን ሰሚ ያጣሁበትን ነው የተናገሩት። እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @tesfaytadesse-rz2yx
    @tesfaytadesse-rz2yx Před měsícem

    እግዚአብሄር ይመስገን ትላልቅ ሰዎች አሉን።መደበቅያ መታረቅያ የምታስተካክለን ቤተክርስትያን አለችን ።

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 Před měsícem +4

    እግዛብሔር ይመስገን መዝሙረ ያሬድ በተናገረው ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ያግዛችሁ እኛም በጸሎት ከናንተ ጋር ነ ን

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 Před měsícem +1

    ስላማችሁይብዛ መልካምለሊት!!!

  • @shashegelagay8134
    @shashegelagay8134 Před měsícem +9

    የኔ እንቁወች የስይጣን አይን ነው የበላችሑ :: በጣም አልቀስኩኝ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před měsícem

    በእውነት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!! መዝሙር ዎንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ ብዙ ተማርኩ!!!!

  • @weleteslase
    @weleteslase Před měsícem +3

    እውነት ነው በመሃል ዘፋኞች አሉ በግሩፕ ከፍለው ዛም እዚህም የሚያቀነቅኑ እደዝማሪ ወንድሞቻችን እባካችሁ አባቶችን ስሙ በ እድሜ በትምህርት በእውቀት አባቶቻችን ይበልጣሉ እነሱን ስሙ በምታመልኩት አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተው ማንም ምንም ቢል እትሰሙ እባካችሁ ጠላትን እታስደስቱ

  • @AdisWordefa
    @AdisWordefa Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ያግዛቹ

  • @Daniel-ms1nv
    @Daniel-ms1nv Před měsícem

    የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች! ከእናንተ ብዙ ተምረናል ብዙዋች በእናንተ ከስህተት መንገድ ተመልሰዋል አይዙዋችሁ በርቱ። የሰይጣን ሀሳብ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይወገድ

  • @hailufentie4541
    @hailufentie4541 Před měsícem +8

    በእኔ እምነት ድንቅ ትምህርት እያስተማራችሁ ነው ነገር ግን ከፕሮቴስታንት ጋር ላይብ ውይይት አቁሙ ጭቅጭቅ ውስጣችን እየጎዳው ነው ።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před měsícem

      በፍጹም መቆም የለበትም ስንት ሰው እንደተመለሰና ሊሄድ የተዘጋጀው የቀረ ብታውቂ

  • @user-jf7uv4dp6p
    @user-jf7uv4dp6p Před měsícem +1

    ዲያቆ ሕዝቅያስ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @user-fs8vd2ew4s
    @user-fs8vd2ew4s Před měsícem +4

    ,መዚሙረ..ታላቅሠው

  • @OfficialNickJr.UK6642
    @OfficialNickJr.UK6642 Před měsícem

    በሰመሀብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ እባካቹ ታረቁ መች የእግዚያብሄርን ትምህርት በላንና ፍቅሪችሁን ይመልስላቹ

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @damtewzenebework6870
    @damtewzenebework6870 Před měsícem

    Abu ትክክል ብለሐል ውይይቱ ትክክል ነው እንደ ትዳርና ተላፅቆ ወጥ የሆነ አስተምሕሮ እንዲኖራት ያደርጋል ይረዳል።

  • @mehariwtsadik7543
    @mehariwtsadik7543 Před měsícem

    ቆንጆ ውይይት ነው

  • @dawit6731
    @dawit6731 Před měsícem +1

    Thanksmoermoer!!❤⛪❤🕯️❤️❤️❤️❤️😢😢🙏🙏🙏

  • @user-ri9pt3mb8s
    @user-ri9pt3mb8s Před měsícem +1

    ሰው ሁኖ የማያጠፋ እጨት ሁኖ የማይጤስ የለም እናም የተዋህዶ ልጆች ወድሞቸ በናተ ትምህርት ብዙ ሕዝብ ወደ ኦርቶዶክስ መጥተዋን ለግዲሁም ጭቅጭቅ ትታችሁ በትህትና በትዕግስት ያላላችሁትንም ብላችኋ ብትባሉ እኛ አላልነም ብላችሁ ዝም በሉ ሓይል የእግዚአብሔር ነው ትግስት እና ትህትና ካለ እግዚአብሔር በግዜው ሁሉን ነገር ይፈታዋን

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 Před měsícem

    በጣም በጣም ታሳዝናላቺሁ

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 Před měsícem

    ነገር ለበጎ ነው ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቃችው እናንተ ጠንክሩ የዲያብሎስ ስራ ይፍራስ

  • @samrizena2394
    @samrizena2394 Před měsícem +3

    Abatachen kala hewat yasamalen

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před měsícem +2

    ዉለ ታድሶ እና መናፍቅ በመሃከላችሁ እንዳሉ አስተውሉ ንቁ.......................

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Před měsícem +1

    በጣም ትክክል እግዚአብሔር ይፍታው

  • @user-km9ep1st3z
    @user-km9ep1st3z Před měsícem

    Egeziabeher amelake hulacheunem wedemocheneme abatochenem ande yadergachu betam enewdachuhaln bertulen ❤❤❤

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l Před měsícem +3

    Kali hewt yasemalin

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před měsícem

    ያሬዶ አድነታቹን አያለያይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ክፉ አይካችሁ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před měsícem

    Kale hiwot yasemalen Abatachin 🙏 ❤❤❤

  • @dchu8849
    @dchu8849 Před měsícem

    Yerdo God bless you !!!what a word !!

  • @astumolla6911
    @astumolla6911 Před měsícem +2

    በጣም ነበር የምክታተላቹህ ከዛ ግን መወዛገብ ሆነበኝ ለምን እኔ በሀይማኖቴ አማኝ እንጅ አዋቂ አይደለምሁም ከዛ የወሰንኩት ብተወዉስ ነው።እና እባካችሁ አንድ መሆኑ ነው የሚሻለው ምክንያቱም አንድ ቤተክርስቲያን ነው ያለው!

  • @Mulu941
    @Mulu941 Před měsícem

    Wondemochachine Egziabehire yebarekachihu Abatoche Egziabehire leben yestachihu

  • @user-dk1ht2mh5r
    @user-dk1ht2mh5r Před měsícem

    wendemoch fikr eko nechu❤❤❤❤❤❤❤

  • @michuwereket2711
    @michuwereket2711 Před měsícem

    God bless theosis. You are right. this is good idea

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem +8

    ለኛ ብላችሁ ነው ዋጋ የምትከፍሉት

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e Před měsícem

    ዲያቆን ግሩም ምክር ለትልቅ የአባትነት ክብር ያበብቃህ

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 Před měsícem

    ወንድሞቻችን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ኮራንባችሁ።ሁላችሁን እግዚሐብሄር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ተባረኩ። ለሁላችሁም ከእግዚሐብሄር በታች ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አንድና ወጥ መልስ አላቸው።

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf Před měsícem +1

    Barituu wadimochee❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem +11

    ሠይጣን ስራው ይፈረስ

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 Před měsícem

    Egziabher yimesgen mesebisebiya arami taza alen Betekirstiyan.

  • @MimiYeshitila-rb4ef
    @MimiYeshitila-rb4ef Před měsícem

    Tbreku shemagela ayetefa

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před měsícem +1

    መቼም ለማስታረቅና ለማስማማት የግድ እንዲህ መሆን ስላለበት እንጂ እነዚህን ልጆች መንካት ትክክል ነው ብዬ ሀላስብም። የሚሰሩት ሥራ በቃላት የሚገለፅ አይደለም ማመስገንና ማበረታት እንጂ እነዚህን ልጆች መንካት ቤተክርስቲያን ላይ ከሚደርሰው ግፍ ለይቼ አላየውም እስኪ ተዋቸው ገና ከመምጣቸው እንዲህ በሞራላቸው መረማመድ ትክክል አይደለም። ለማንኛውም ሰላም አውርዱ።በጣም ግን አዝኛለሁ ባይሆን ይሄ ይሄ እንዲህ ነው ማለት እንጂ በዚህ መልኩ ልጆቹን ማሳዘን ትክክል አይደለም።አባትነታቸው ይሄ ነው ማለት ነው ያሳዝናል።

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před měsícem

    ዲያቆን ህዝቅኤል መዝሙረ ያሬድ ወንድም ቲዬሲስ ተባረኩ

  • @birahn6172
    @birahn6172 Před měsícem

    Ygerimal!!!❤

  • @senaitsalilew4808
    @senaitsalilew4808 Před měsícem

    "Kidane Mariyam" er ybarkh ante stnager mesmat berasu metsnanat new ereeeeeeejim edme yadlln.❤❤❤

  • @user-jc5sv7co2t
    @user-jc5sv7co2t Před měsícem +5

    ያስደሰታችሁኝን ያህል አታሳፍሩኝ እባካችሁ ተስማሙ!!!

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před měsícem

    ይማኖታችንን እንድንመረምር .እንድንጠይቅ . መልስ እንድናገኝ . ቤተክርስቲያንን እንድንወድ ሲያስተምሩን የቆዩ እንቁ ወጣት መምህሮቼ ❤❤❤❤❤❤❤ በኔ በተጠቀምኩት ስም ፈጣሪ ወለታችሁን ይክፈልልኘ ዛሬ ትንሽ ነገር ስለ ሀይማኖቴ መልስ እንድሰጥ ረድታችሁኛል ❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶ !!! ከጥንት እስከዛሬ በብዙ ስቃይ ያለፈች መሰረት ነች 🎉🎉🎉 አሁን ከውስጥም ከውጭም ጠላት የሚያደባባት . እግር በግር አየተከተለ ሊንዳት ይሞክራል 😢😢😢😢😢 ግን ! በደሙ መፍሰስ የመሰረታት አይጥላትም !!! 😢😢😢😢😢 እናንተ ! ወጣት መምህሮቼ እንደ ትንሽነታቹ የታላላቆቻችሁን ተግሳፅ ተቀብላቹ ሴጣንን አሳፍሩ 🎉🎉🎉 እንደጀመራችሁት ወንጌልን ለአለም ሰበኩ 🎉🎉🎉 የኔ እንቁዎች የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zolagezahegn6307
    @zolagezahegn6307 Před měsícem

    እኔ በጣም እከታተላለሁ የሁለቱንም ትምህርት ተከታትያለሁ እኔ እንደረተዳሁት በመካከላቸው ልዩነት የለም ። ነገር ግን ዲያቆን እንዳሉት በመካከላቸው ዘፋኝ በዝቶአል ። እነዚህ ልጆች የመናፍቃን መዶሻ ናቸው ። ሊበረታቱ ይገባቸዋል ። ብዙ ነብስ አድነዋል ። ገፊዎችን አስታግሷቸዉ። መናፍቃንም ተኝተው አያድሩም ።

  • @SisayGetu-md8lg
    @SisayGetu-md8lg Před měsícem

    ወንድሞቼ ♥️♥️♥️

  • @alemeshetmuluneh4764
    @alemeshetmuluneh4764 Před měsícem

    እንደምን ዋልክ ዳቆን እስቅኤል አባቶች የታረቁት በራሳቸው ነዉ እቦታው ላይ ነበሩክኝ ግን ምን ሆነ አገዛዙ ሳይመጣ በሚስጥር እንዱያዝ ተደርጓል በሁት ግዜም ተታርቀው አብረው ቀድሰው ነበር አቦይ ስባት ዝተው ነዉ የተቋረጠው።

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před měsícem +1

    እናተ ስለበርታችሁ ነው አዉረው ልበትናችሁ ያሰበው ንቁ..........

  • @wuletawalula7775
    @wuletawalula7775 Před měsícem

    The true comments endivor.Deacon Hazkiyas he has good mind.

  • @mussietsehaye6719
    @mussietsehaye6719 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤