ጦር እና ጋሻ ሳይዙ ፉከራ መጨረሻው ይሄ ነው | mezmur yared | teme | barok | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ጦር እና ጋሻ ሳይዙ ፉከራ መጨረሻው ይሄ ነው | mezmur yared | teme | barok | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ጦር እና ጋሻ ሳይዙ ፉከራ መጨረሻው ይሄ ነው | mezmur yared | teme | barok | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ጦር እና ጋሻ ሳይዙ ፉከራ መጨረሻው ይሄ ነው | mezmur yared | teme | barok | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 115

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 2 měsíci +21

    ሴና በእውነት በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ ምንም ኦርቶዶክስ በሆንም እንኳን ጴንጤዎችንም ሆነ ኦርቶዶክሶችን በምትጠይቂውም የምታፋጥጭበት መንገድ በጣም ይመቸኛል ጌታ እውነተኛውን መንገድ ይግለጥልሽ ጌታ ይርዳሽ።

  • @hiwihiwi7015
    @hiwihiwi7015 Před 2 měsíci +13

    ያሬዶ የኔ ትሁት መምህር እመብርሐን ትጠብቅህ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 2 měsíci +11

    ሴና ! “ ወንድ ፡ የሆነ ፡ ይምጣ ፡ አለ ?…ወንድ ፡ መጣ “ I love your words to answers!

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 měsíci +14

    ሴና ተሙ ሲሳይ ጥሩ አመለካከት ኣላቹህ ጌታ እውነቱን ይግለፅላቹህ🤲♥️

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před 2 měsíci +9

    መዝሙርዬ አንተ የተባረክ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅክህ

  • @mihret1319
    @mihret1319 Před 2 měsíci +6

    አምላኬ ሆይ እንደ መናፍቃን እውር አታድርገኝ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 Před 2 měsíci +4

    መዝሙር ያሬድ በጣም ነወ የማደንቅህ ጌታ ይባርከህ ወድሜ

  • @tamiratweldeteklehaymanot3246
    @tamiratweldeteklehaymanot3246 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን መዝሙሬ 🥰😍

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 2 měsíci +10

    ፍከራ ወንጌል አይደለም እውነቱን መናገር ነው የጰንጤ መጨረሻ ይህ ነው

  • @MendaK-dv9eh
    @MendaK-dv9eh Před 2 měsíci +3

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: እግዚ አብሔር አምላክ እድሜ ጤና ምግበር ጥበብ ፍቅር ና ምግባር አብዝቶ ይስጣቹህ ::

  • @user-zf5dt6hp1v
    @user-zf5dt6hp1v Před 2 měsíci +1

    ያሬዶ ምርጥ እ/ር ይባርክ እኛ ኦርቶዶክሶች በጣም እንወዳሀለን በርታ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 2 měsíci +4

    ያሬዶ ውድ ወንድማችን ኑርልን❤❤❤

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 Před měsícem

    ጌታ ሆይ ምንም ነገር ቢፈጠር ጴንጤ አታድርገኝ አደራህን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 měsíci +9

    ኣይ ጴንጤ ስለ ጮሁ እሚያቁ እሚመስላቸው ነገርስ😁😁😁 ጩኸት እኮ እውቀት ኣይሆንም😔😉

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před měsícem

    ሴናዬ ዕውነት ስለተናገረች ተንጫጩባት እህቴ አሁንም ዕውነት እግዛብሄር ነው ከውሸት ጋር መተባበር ሃጤያት ነው ከዕውነት ጋር መሆንሽ ትክክል ነሽ ያሬዶ መዝሙረ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላቹህ የድንግል ማሪያም ልጅ ከፊታቹህ ይቅደም

  • @Hanzmariam
    @Hanzmariam Před 2 měsíci +4

    መዝሙረ ያሬድ ፣ እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ ፣ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ። ከትእግስትህ የትህትናህ። አምላከ ቅዱስ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን❤

  • @Birhanuurgessa
    @Birhanuurgessa Před 2 měsíci +2

    ለመወያየት የተፈለገው መንፈሳዊ ነገር ስለሆነ ለእያንዳንዱ ቃላት አጠቃቀም ስነስርአት ያስፈልገናል እህት ሰና! ለመማማር እንጂ መነቃቃትና ማሽሟጠጥ አላምንበትም ።መንፈስ ቅዱስ ላልገባቸው እንዲገልጽላቸው በትህትና መታገስ ና ካልሆነ ግን ማውረድ በተረፈ ያሬድ በሚመችህ ጊዜ በቤትህ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብታስተምርና የቤተክርስቲያንናችንን ት/ት ብታሳውቅ መርጣለሁ

  • @fitsumdebebe428
    @fitsumdebebe428 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-rj3dz6dz3b
    @user-rj3dz6dz3b Před 2 měsíci

    እይ ጴንጢ :: ከዕውቀት ነፃ የሆነ ህዝብ:: ምድረ ጨለማ:: ክብር ለተዋህዶ ልጆች:: ፀጋ ጥበብ በረከት እና እረዴት አይለያችሁ:: በቤቱ ያፅናችሁ:: 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍

  • @bekiabera2940
    @bekiabera2940 Před 2 měsíci +4

    Yardo ፀጋውን ያብዛልክ 😍😍😍😍

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Před měsícem

    ይመችሽ ሴና። ተመቸሽኝ የምር

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Před 2 měsíci +1

    ያሬዶ❤🎉🎉🎉

  • @mihret1319
    @mihret1319 Před 2 měsíci +2

    ጠማማ ለጠማማ ዜድ ቫስ ሙለታ

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 Před 2 měsíci +2

    ዜድ የሚባል ሰው በጣም መጥፎ ሰው ነው ብዙ ግዜተከታትየዋለሁሁሁሁ

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 Před 2 měsíci

    ያሬዶ ደህናነህ ውድ ወንድሜ ድንቅ ሰውነህ እወድሃለሁ

  • @user-ys1mx9cl5p
    @user-ys1mx9cl5p Před 21 dnem

    Yardu❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 2 měsíci

    መርቆስ አራ ንቃ ዝምብለህ ወገንተኛ አትሁን

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Před 2 měsíci +2

    Sena ተመቸሽኝ እውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ የአራዳ ልጅ ማለት በእውነተኛውን በክርስቶስ አስተምሮ የተረዳ የክርስቶስ አማናዊ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም እየተቀበሉ በንጽህና መኖር ነው ።

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un Před 2 měsíci +3

    አይ ሙለታ በሄደበት ለሰው ጠበቃ እንደሆነ.... ዜድ ምንም አያቅም እውነቱ እሄ ነው...

  • @user-pg1jz9rc6h
    @user-pg1jz9rc6h Před 2 měsíci +5

    ይቅርታ ሲና እንደ እናት ልምከርሽ በምታወሪያቸው ቋንቋ ላሽ ጀለስ አማን ነው ይመችህ ይመችህ በጣም በእኛ በኦርቶዶክስ የሚጠሉ እንደሆኑ የምትናገሩትን የምታውቂ አልመሰለኝም እባካችሁ ትልልቅ ሰው እንዳለው አስታውሱ

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před 2 měsíci

      ሴና ኦርቶዶክስ ነች እንዴ

    • @frehiwotz
      @frehiwotz Před 2 měsíci

      ማነር የላትም

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw Před 2 měsíci +2

      አይደለችም

    • @workalemmera7080
      @workalemmera7080 Před měsícem

      ሴናዬ አንዳንድ ትላልቅ ስዎች የሚሰጡሽን ኮመንት እይ ምክንያቱም ዕውነት ፈጣሪን ምናመልክ ትክለኛ ፍቅሩ ከገባን ያራዳ ቋንቋ መጠቀም ጥሩ አይደለም በኦርቶዶክስ ትምህርት ዋናው ሥነ መግባር ትሁት መሆን ግድ ይላን እሄ የኔ የህትሽ ምክር እና ሃሳብ ነው

  • @birhan-lp2vz
    @birhan-lp2vz Před 2 měsíci +1

    አይ ሙለታ ሁሌ እንዳሽቃበጠ ያሳዝናል

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Před 2 měsíci +4

    መዝሙረ ያሬድ ሲገባ ፓስተሮቹ ፈረጠጡ

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 Před 2 měsíci

    Weyyyyyyyyy. Yeyerde Tegesta❤❤❤❤❤❤

  • @zebratube7
    @zebratube7 Před 2 měsíci +1

    የሀሳብና የእውቀት ውስንነት ያለበት ሁሉ በርጋጊነው ።ያውቀደዱት። አንቺን ግን ወደድኩሽ.......።

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před 2 měsíci +5

    አይ መናፍቅ ልክ እውቀት እንዳለው ውጥር የሚሉዋትነገር 😂😂😂

  • @yetnayetadmasutegegn
    @yetnayetadmasutegegn Před 2 měsíci

    😮

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před měsícem

    ሴናዬ ቀኔን አሳመርሽልኝ ደስ ስትይ

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e Před 2 měsíci +3

    ለምን መደበቅ ፈለክ መልስ ከሌለህ የለኝም ማለት ነው

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Před 2 měsíci +3

    ፈርቶ ነው አይ ዜድ😅😅😅😅😅😅

  • @marthagebereyes3832
    @marthagebereyes3832 Před 2 měsíci

    @ markos, are you the interpreter, for ZD?

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 Před 2 měsíci

    በጭቅጭቅ ብቻ ዳታዬን ጨረሳችሁብኝ እኮ

  • @mariamariam3303
    @mariamariam3303 Před 2 měsíci

    ክክክክ አልወደድኩትም አላለም

  • @user-pm6pp9tf6n
    @user-pm6pp9tf6n Před 2 měsíci

    ሴና ምትጠቀሚያቸው ቋንቋዎች ደስ አይልም

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 2 měsíci +2

    ዜድ ውቅት ጠላሁ😂😂😂😂

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Před 2 měsíci +2

    ዘገምተኛው ሙለታ

  • @mirafhailu5082
    @mirafhailu5082 Před 2 měsíci +3

    ሙለታን ሀኪም ቤት ውሰዱት

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 Před 2 měsíci

    ለመዝናናት ስፈልግ እናንተ ጋ ጎራ እላላሁ

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 Před měsícem

    የኔ እመቤት አንዲ ተሳስተ ተውት ወደሌላ እርስ ግቡ

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Před 2 měsíci

    አይ ወይ ቀልድ አለ

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 Před měsícem

    Please ehta sena kemakber ga yeduruye kalatochen batnageri dess yelala

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 Před 2 měsíci +1

    ያሬድ ትህትናው ብቻ በቂ ነው

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 Před 2 měsíci

    ማርቆስዬ የቸርች ዘበኛነሽ

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l Před 2 měsíci

    ጴንጤነት የዘልኣለማዊ ሞት መንገድ ነው፡

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 Před 2 měsíci

    ዝዶ ዘንዶ መልስ የለም ሙሉውን አውዱን ምናምን እያሉ መዘላበድ

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 2 měsíci +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉😍😍😍😍🌹🌹🌹💐💐💐💐💐❤❤❤❤🙏❤❤❤

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Před 2 měsíci

    መ መልስ የለም

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 2 měsíci

    ለምን ጥያቄ ትጠይቃለህ?ሳይወጣ መጠየቅ ነበረብህ?

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 Před 2 měsíci

    z መልስ የለም

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 Před 2 měsíci

    ሴና Please ቃላቶችን ምረጪ

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 Před 2 měsíci +1

    ሴና ገብቴሻል በቃ

  • @MatiasNano-ls9dw
    @MatiasNano-ls9dw Před 2 měsíci

    ፕሮቴስታንት መፀሀፍ ቅዱስ ሲያነብና የ5 ዓመት ልጅ ቢላ ሲይዝ አንድ ነው።🤔

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Před 2 měsíci +1

    ፍርጠጣ ጠላሁ ዜድ የሚሉት የደምረው ደቀመዛሙርት ደምረው በቤቱ ወንድ የሆነ ስለመሳለም አስረዱኝ እያለ ሲፎክር እዚህ ቤት ደሞ ከስር አልገባም እያለ ሱሪውን ያበሰብሳል😂😂😂😂

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂🙆🙆🙆

  • @tarikuarega5164
    @tarikuarega5164 Před 2 měsíci

    ቋንቋሽን ብታስተካክይ መልካም ነው

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před 2 měsíci +1

    ፈርቶ ነው የወረደው ምን ይደጋገፋሉ ምድረ አህዛብ ሁሉ ሴና በትክክል መልሰዋለች ልጁ ፈርቶ

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 Před 2 měsíci

    ሴነ😂😂😂

  • @tarikuarega5164
    @tarikuarega5164 Před 2 měsíci

    በጣም ይቅርታ እማርኛዎችስ ብታስተካክይ መልካም ነው

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂 ስጋ አይጠቅምም? ኧረ ዜዶ

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Před 2 měsíci

    ይሂ እኳ ግልፅ ነው በሱ ስም ሜመጣ ብዞዎቹ ናቸው የውሽት ስም

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Před 2 měsíci

    160km/hr ወይ መናፍቃን

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 2 měsíci

    ባባ አትሙ

  • @yaredaddis484
    @yaredaddis484 Před měsícem

    ፔንጤዉ ፈርጥጧል

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před 2 měsíci +2

    ሙለታ አታቃጥር አለው ሸሽቱዋል ወሬኝ ልክናት ሴና ሸሽቶነው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci

      በትክክል ላሸ ማለቱ ነው ጴንጤ ሲነቃበት ወራ ይቀይሪል አቅጣጫ ሰራ😅😅😅😅

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 2 měsíci

    የፍረቻ ጥግ 😁

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 2 měsíci

    ፈርተህ አይደላም ?ክክክክክክክክክ ሆ እናስ ምን ሆነ ነው?

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před 2 měsíci +1

    ምን ደሜደሜ ትላለህ እራስህን ችለህ መቆም አትችልም ዜዶ አረ በሳቅ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 2 měsíci

    ወይ መታሰቢያ !!! ጭራሽ ስጋ ምንም አይጠቅምም ብሏል? እዚህም ደርሳችኋል ?

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 2 měsíci

    ባባ አንተም ትቀልዳለህ?

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 Před 2 měsíci

    በአውነት ጴንጤዎች አንደዚ ነው የሚያምኑት? ዜዶ የሚባለው ሰውዬ፡ ስጋ ኣያስፈልግም ያለው የጌታችን የኣምላካችን የአየሱስ ክርስቶስን ስጋና ደም ነው? አረ ይቅር ይበላቹ። ኣይነልቦናችሁን ያብራላቹ፡ አውነትም ስንቶች አውነቱ ተከድኖባቸዋል።

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 2 měsíci

    ይህ ማርቆስ ዛሬም አታምንም በቃ እንደ ተጣመምክ ቀጠልክ?ሃይ ማርቆስ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Před měsícem

    Zedoo please please weak up your mind

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 Před 2 měsíci

    በእውቀት ሳትዘጋጅ ምንም በማያውቁ ሰዎች ፊት አዋቂ አዋቂ ይሰመሀል ግን ከአንተ የተሻለ አዋቂ ሲመጣ መግቢያ መዉጫ ሳያጣ ውሃ ውስጥ የገባ አይጥ ሆነ ዜድ ፉከራ አያዋጣህም ፤ አንዱአለም በጣም ከባድ ጥያቄ ልጠይቅ ነበር ያሬዶን ብለህ ታካብዳለህ እንዴ ያሬድን ማናገር ፈራህ ያሬድ ከወጣ ብኋላ ጥያቄ ምናምን አይሰራም ። ለጴንጤ ብትጠይቀው እኔን ሳይሆን ኦርቶዶክሶችን ጠይቅ ነው የሚለው ማብራራት እንኳን አይችልም ግን በኔ ቤት ኑ እንወያይ ማለት ጀመረ ይሄ ፓስተር ሳይሆን ፖስተር ነው ። በእየሱስ ስም መነገድ ይብቃ !

  • @hiruttesehome1023
    @hiruttesehome1023 Před 2 měsíci

    👎

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Před 2 měsíci +1

    Zedo እና ደምረው ጅሎች ናቸው

  • @yade716
    @yade716 Před 2 měsíci

    እንዴት አንተ ባልተቀደሰ እጅህ የጠፈጠፍከህ ቂጣና የጠመከው ጠጅ ከክርስቶስ ስጋና ደም ጋር እኩል ይሆናል? ስጋ ደሙ ብሎ የተናገረው እኮ የማይጠፋውና ህያው መንፈስ የሆነውን ቃሉን እንጂ ወደ እዳሪ የሚቀየረውን ያንተን ቆሻሻ አይደለም።

    • @NokNak-uz1wt
      @NokNak-uz1wt Před 2 měsíci +6

      ባለጌ ፡ቢያንስ ክፉ ባለመናገር ፍርድህን ባታበዛ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před 2 měsíci

      ያንቹስ ቅዱስ ነሽ እራስሽን ቅዱስ ታረግያለሽ ወሬኛ

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d Před 2 měsíci

      Selam yade endet nh ahun lay ysedbkew yaredn sayhon sigaye new blo yestenin amlak new silzh le afeh tibka anurilet zemede ❤❤

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Před 2 měsíci +3

      መዝሙረን ሲያዩ ፓስተሮቹ በረገጉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci +2

      ለአፍክ ለከት አርግ የሚናገሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው ደሙና ሰጋው ጠጁና ቂጣ ነው በእግዛብሄር መቀለድ አይ ባለጌ ያሳደገው ባለጌ ነው ድሮም ከጴንጤ ቁም ነገር ከምትጠብቁ እራሳችውን ችላቹ ተወያዩ እነሱ አፍቸውን መክፍት ነው የሚያቁት 😅😅😅😅 አይ ጴንጤ በቃ መርኖች

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Před 2 měsíci +2

    😂😂😂 ሴና የኔ አቃጣሪ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci +1

      አንበሳ ሴት ነሸ እህቴ ሴና ጎበዝ ሰትናገሪ እየሰማውሸ ነበር ወንድ የሆነ ይምጣ 😅😅 እሱ ሴት ሆኖ ነው የወጣው አይ ጴንጤ በቃ ዝም ብሎ መንበቅበቅ😅😅😅 እየሱሰ ሰም መቀለድ

    • @birhan-lp2vz
      @birhan-lp2vz Před 2 měsíci

      ሴና ለእውነት የቆምሽ ጀገና ማንንም ሳትፈሪ ፊትለፊት የምትናገሪ ጎበዝ ሁሌም ሰው ለእውነት መቆም እንደዚህ ነው

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Před 2 měsíci

    ማርቆሴ የእርጎ ዝንብ