መናፍቅ ሲላቸው መናገር ጀመሩ | mezmur yared | kesis dibekulu | ephrem | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    መናፍቅ ሲላቸው መናገር ጀመሩ | mezmur yared | kesis dibekulu | ephrem | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    መናፍቅ ሲላቸው መናገር ጀመሩ | mezmur yared | kesis dibekulu | ephrem | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    መናፍቅ ሲላቸው መናገር ጀመሩ | mezmur yared | kesis dibekulu | ephrem | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 37

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Před 2 měsíci +4

    ማርያምን እኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ❤❤❤❤ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i Před 2 měsíci +4

    እናተ የተዋህዶ እቁዎች ድንግል ማርያም ቅዱሳን ሰማእታት እድሜ ጤና እንዲሰጣችሁ ከእግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይለምኑላችሁ

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj Před 2 měsíci +2

    እሰይ አባታችን እንዲህ ሰይጣንን አሳፍሩት
    ❤❤❤❤❤

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @user-vq3uz4ws5e
    @user-vq3uz4ws5e Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-tt8lj5tp1z
    @user-tt8lj5tp1z Před 2 měsíci

    Egzibihre yimesegn yen tihute abate ❤😊

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Před 2 měsíci +5

    "ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ።" ያመነ ከዳነ ያልተጠሠቀስ ምን ይሆናል? ብላችሁ ጠይቋቸው ! መልስ የላቸውም ...!!
    ማር.16:16

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 Před 2 měsíci +1

    ዲያቆያሬድረጅምእጽሜይስጥሕ ቃለሂወትያሰማለን!!!!

  • @abizerama3902
    @abizerama3902 Před 2 měsíci +1

    Wow ቀሲስ ደስ ትላላችሁ

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 Před 2 měsíci +4

    አንድ የረባ ነገር የለውም እየደጋገመ አንድ አይነት ኤፍሬም የምትባል ሰው አትዘባርቅ አንብብ አንብብ ይቀርሃል

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Před 2 měsíci +1

    ትክክል ናቸው አባታችን ሁሉን ነገር ቲክቶክ ላይ መዘብዘብ ተገቢ አይደለም ለህፃናት አጥንት ጋጡ ማለት ተገቢ አይደለም።

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp Před 2 měsíci +11

    ለእፍሬም ወንድሜ ነው የምጠይቀው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ነጣጥለህ ማመን ብቻ ነው የምያድነው የምትለው ሂዱና ወደአለም በአብ በወልድ በመንፈስ እያስጠመቃቹ ደቀመዝሙሬ አድርጋቸው አይልም ወይ ደሞ የፕሮቴስተንት ወንድሞች ካመንን በዃላ ነው የምንጠመቀው ካላቹ የምታምኑት 15/16 አመት አካባቢ ማመን ይጀምራል ተብሎ ይገመታል በ14 አመቱ ቢሞት ፍርድ ላይ ነው ማለት ነው በኦርተደኩስ ህፃናት ይጠመቃሉ በአባት እናታቸው ሃይማኖት እምነት ክርስቶስ እንዲህ አለ ህፃናት ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክላቸው ይላል

    • @johnteklu1637
      @johnteklu1637 Před 2 měsíci +1

      1. ሚፈረድበት ያላመነ ነው እንጂ ያልተጠመቀ አደለም።
      2. እያጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርቴ አድርጓቸው ነው ሚለው። ደቀመዝመር ለመሆን መጠመቅ ያስፈልጋል እና ደቀመዝሙር(ተከታይ) ለመሆን ደሞ ምትከተለውን ማወቅ እና ራስን ማወቅ ያስፈልጋል ስለዚህ በህፃንነት መጠመቅ በዚ ቃል መሰረት ትክክል አደለም።

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před 2 měsíci

      @@johnteklu1637እምነት + ጥምቀት = መዳን (ቅዱስ ቁርባን)

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d Před 2 měsíci

      ​@@johnteklu1637 silzh midnew manew bye btyikh mlsh mindinew mhonew?

    • @TekluTeferi
      @TekluTeferi Před 2 měsíci

      12:52 12:53

  • @azeb9433
    @azeb9433 Před 2 měsíci +2

    🙏🙏🙏

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 měsíci +4

    እንደው ቀሲስ ዲበኩሉ ካህን አባት ስለሆኑ እንጂ Zed ማለጥ ለኦርቶዶክስ ጥላቻ ጥግ ነው እዚ ሰመጣ ጥሩ ይመስላል ኢየሱስን አያቁም ኦርቶዶክሶች አያቁትም ብሎ ግን ቁጭ ብሎ የዲያቆን አማንን ትምህርት ቁጭ ብሎ ይማራል ጴንጤ ማለት ዶግማቸው ጥላቻ ነው :: ጥቂት አላቹ መልካሞች ❤

  • @user-pw5ow6qw6y
    @user-pw5ow6qw6y Před 2 měsíci +1

    Aman is good

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 2 měsíci

    Mark 16 አማ - ማርቆስ
    16: ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።

  • @wubiyeabebe4298
    @wubiyeabebe4298 Před 2 měsíci +1

    ለምን ሙሉውን ውይይት አለቁም የመጨረሻ ብቻ ሆነ

    • @deresmehreteab6794
      @deresmehreteab6794 Před 2 měsíci +1

      ኤፍሬም የጠየቀው ጥያቀ ለ መዝሙረ
      ዳዊት
      1/ ከ 12 የ የሱስ ደቀ መዛሙርት ተጠምቆ የዳነ ኣሳይን ኣለ :: መልስ ግን ኬት ይምጣ
      2/ ያልጠመቀ ኣይድንም የምል ጥቅስ ስጠኝ ኣለው መልስ የለም ::
      So think 💭 እንዴት እዚ ጥያቀ በዚ ይቅረብ :: the only choice is ተቆርጦ ማቅረብ ኖው::

  • @marukadigitalstudiomaruka
    @marukadigitalstudiomaruka Před 2 měsíci +1

    sijemer yamene new emitemekewu Yalamene endiet yitemekal ay protestant

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zh4mt7rn9q
    @user-zh4mt7rn9q Před 2 měsíci

    like ❤❤እያደረጋቹ

  • @user-pw5ow6qw6y
    @user-pw5ow6qw6y Před 2 měsíci

    Aman is God

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 Před 2 měsíci +1

    ውሀ መች ነው ቃል የሆነው

    • @FgFg-ou8tn
      @FgFg-ou8tn Před 2 měsíci

      eko😂😂

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy Před 2 měsíci +2

      የቀለሜ ዲክሽነሪ ነው😂😂😂😂😂😂

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d Před 2 měsíci

      Alsemahim ende mkyerun 😂😂😂

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Před 2 měsíci +1

    ይኤ በለጠ የተባለ የቀለሜ ውሻ እንዴት እንደምጠላው ቱቱቱ

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 Před 2 měsíci

    ትክክል በተዋህዶ ቤት ያለው የእውቀት ክርክር የሀይማኖት አይደለም!
    ውሃ የሚል በሌለበት ውሃ ቃል ነው ማለት ምን ማለት ነው?
    ግልጽ የሆነ የጥምቀት ትምህርት በመዝመሬ ያሬድ አሰምተናል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ውሃ ቃሉ ከሆነ ኤፌሶን 5:25-27 ቃሉ እና ቃሉ እያለ ነውን?
    ወይ ኤፍሬም!