አማን ሻሎምና አዋቂዉ ሙስሊም ለዉይይት ተገናኙ | faithlin | ኤል ቃል tube | aman shalom | Muslim | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    aithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 68

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j Před měsícem +3

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካኖች አሁንም ፀጋው ይብዛላችሁ ብዙ ነፍሳት እየዳኑ ስለሆነ ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏😍😍😍

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před měsícem +1

    የአማንን ሃሳብ እደግፋለው እኔም እንደሚገባኝ ዮሐንስ ወንጌል ላይ ያለው መጀመርያ ከዘፍጥረቱ መጀመርያ ይልለያል። የዘፍጥረቱ መጀመርያ የሰማይና የምድር የፍጥረት ሁሉ መጀመርያ ሲሆን ይሄኛው መጀመርያ ግን እግዚአብሔር ቃል የዘላለምን ጅማሬ ሊጀምር ሎጎስ ወይም ቃል ተብሎ በሚታወቅ ስም ከእግዚአብሔር ጋር ነበር እሱ ከመጀመርያው በፊት እንደነበር "ነበር " በሚል የሃላፊ ቃል ነው ሚያስቀምጠው የዘላለምን መጀመርያ የጀመረውም እሱ ራሱ ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ እግዚአብሔር ሆኖ የኖረ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረ የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ እና የዘላለሙም ሆነ የፍጥረትም ሁሉ ጀማሪና ባለቤት የሁሉ ምንጭ እንደሆነም ሲናገር ሁሉ በርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳችዳች ያለርሱ አልሆነም እያለ ይነግረናል ። ይህ እግዚአብሔር የሆነውም ቃል ሰው ሆኖ እኛን ለማዳን የመጣው ክቡር የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ አበክሮ ይናገራል ።

  • @gichila9132
    @gichila9132 Před 5 dny

    በወጣቶች መካከል የሚደረገው ትምህርታዊ ውይይትና ክርክር በዕውቀት ላይ መመስረቱ እውነትን ለመረዳት ይረዳል፡፡ በርቱ መጪው ጊዜ መኖርያችሁ ስለሆነ በጋራና በመግባባት አሳምሩ

  • @ammanuelmilkessa6117
    @ammanuelmilkessa6117 Před měsícem +3

    እነዚ የዳዋ ቲሞች መልስን ሳይሆን ሆን ብለው ስለሆነ ሚያደናግሩት ተመለሰላቹ ብለክ አጠይቃቸው አውቀው ያንቀላፉ ናቸው ለማደናገር ነው ሚሰለጥኑት እውነትን ለማወቅ አይደለም ብትችል ቁራን ላይ ትኩረት አድርጋቹ ተወያዪ መጽሀፍ ቅዱስን ለመናገር ድፍረት የላቸውም

  • @sisayalemayehu8205
    @sisayalemayehu8205 Před měsícem

    The Muslim guy is so great.your are patient and polite.

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 Před měsícem

    አማንዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @user-hg9cl8tc8w
    @user-hg9cl8tc8w Před měsícem +1

    Eyesus geta neu🙏🙏🙏

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh Před měsícem

    ኢየሱስ ያድነል❤❤❤

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 Před měsícem

    ሙስሊሙ ወንድማችን Hebrews 7 አማ - ዕብራውያን
    3: አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል። ከዚህ እንደምንረዳው ጌታ እየሱስ ለዘመኑ መጀመሪያ የለውም

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm Před 10 dny

    በመጀመሪያ መለት ስገ ከመሆኑ በፊት ነው

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 Před měsícem +3

    ሁሉም ቢሰለፍ አንድ ጴንጤ ፊት መቆም አይችሉም።

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před měsícem

    ጥያቄ ሲጠየቅ በጥያቄ መመለስ ተጠያቂው መመለስ አለመቻሉንና ነገሩን እንዳልተረዳው ነው የሚያሳየው

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před měsícem

    ቃል የመፈጠር ጅማሬ ነው ካልክ የቃል ፈጣሪ አለው ቃል በራሱ ፈጣሪ አለመሆኑን ያሳያል

    • @tgest-so6ib
      @tgest-so6ib Před měsícem

      Kal fetari alew sayhon megegna alew kal ke ab yetgegne ke hyaw ytegegne hyaw zlalmawi nw enji tfetari aydlm

  • @yusuftwahir2768
    @yusuftwahir2768 Před měsícem

    And the word is God???what is the meaning then. Confusion.

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před měsícem

    አማን በተናገርከው እሺ ብለን ብንቀበል ቃል with ከእግዝአብሄር ከሆነ ቃል በራሱ ፈጣሪ አብ በራሱ ፈጣሪ በአማን አንድ ፈጣሪ የሚባል የለም

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 14 dny

    ውይ አለመታደላችሁ ደግሞ 81ዱን አንቀበልም ይላሉ አይ መናፍቃን የእውነት
    ጎዶሎዎች ናችሁ

  • @user-gt8pc9dq9m
    @user-gt8pc9dq9m Před měsícem

    በቂ መልስ መስጠት አልቻለም አማን ግን ሞክሯል

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 Před měsícem

    It says every thing created by...Jesus is not thing, HE is person( theos). The question is not appropriate for this verse.

  • @yusuftwahir2768
    @yusuftwahir2768 Před měsícem +1

    If you are believing jesus is God. The bible you do not believe / old testament/ which revealed by himself jesus God.

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před měsícem +2

    አማን ቡሀቃ ነክ አፍህ ቡሀቃ ነው ቡሀቃህን ቀንስ

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 Před měsícem +1

    እስልምና ቀጥተኛ የገሀነም መንገድ ነው

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před měsícem +2

    አማኒ በቃ ያአንተ ሰፍራ ይሔ ነው በእውቀት የተጠራህበትን ሐላፊነትህን ተወጣ

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 Před měsícem

    Yihen lacham amatachut damo..

  • @endrisshafi502
    @endrisshafi502 Před dnem

    እፍርታሞች ልጁን አላሶራ ብላቹት ተወያየን ልትሉ ነው በጣም ነው ምታስቁት😂😂😂😂😂😂

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd Před 20 dny

    አማን!,ፐ ፐፐ ብቻ!

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před měsícem

    ቃል ከእግዝአብሄርጋ ነበር ከተባለ የማን ቃል ? ቃል በራሱ ነው የነበረው ? እግዝአብሄር እግዝአብሄር እንደተባለ ለምን ቃል ተባለ ?

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před měsícem

      ይሄ ወተት ለሚጋት አይገባውም በሰል ብሎ መማር ይጠይቃል 😂😂😂

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před měsícem

    እስላም ወንዶች በአውነት መፅሐፍ ቅዱስ ገብቷቸዋል !!!❤❤❤ ወደ ክርስትና የማይመጡበት ትልቅ ምክንያት በ ጀነት የሚባበቋቸውን 72 ደናግል ሴቶች ሁረልአዬኖችን የ ገሀነም ቆነጃጅትን በጣም ስለሚንፍቁ ነው 😂😂😂

    • @RahmaAbdula-rg6vy
      @RahmaAbdula-rg6vy Před měsícem

      😂1+1+1=1

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před měsícem

      @@RahmaAbdula-rg6vy የኔ ጥያቄ ስለ ጀነት ወሲብ ነው ? የምን ቁጥር ተው ?

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 Před měsícem

    Leboch

  • @yusuftwahir2768
    @yusuftwahir2768 Před měsícem

    Which bible are you following? You reject your own bible.

  • @adanemelka6113
    @adanemelka6113 Před měsícem +1

    aman ማዳመጥ=0

  • @Medan985
    @Medan985 Před měsícem

    Without money and lies, islam dies.

  • @endrisshafi502
    @endrisshafi502 Před dnem

    ፍርሀታቹ እራሱ ያስታውቃል😂😂😂

  • @OfficalTins4e
    @OfficalTins4e Před měsícem +1

    Without lies islam dies😂

  • @user-jc1nn4or6z
    @user-jc1nn4or6z Před měsícem

    ግራ የገባችሁ 81 ወይም 66 እያላችሁ ልዩነት እንዳለው አድርጋችሁ ስትቀባጥሩ የእስላሞች መሳለቂያ ሆናችሁ አይ ጴንጤ

  • @tadessedajenie3593
    @tadessedajenie3593 Před měsícem

    እረ እድል ስጡት

  • @ambassadorofchrist6372
    @ambassadorofchrist6372 Před měsícem

    የእግዚአብሔርን ስም እያሰደቡ ካሉት አንዱ ይህ አማን ሻሎም የሚባል ነዉ።

    • @addisuamare6922
      @addisuamare6922 Před měsícem

      በዚህ ውይይትላ ያረገው ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ

  • @user-jc1nn4or6z
    @user-jc1nn4or6z Před měsícem

    እስላሞች በማታውቁት ስለ ስላሴ ጉዳይ መጡባችሁ አይ ጴንጤ መሳቂያዎች

    • @ljama-g3w
      @ljama-g3w Před 11 dny

      አሁን አንተ/ቺ ክርስቲያን ነኝ ለትይ/ል ነው 😂 የስእል አምላኪ

    • @user-jc1nn4or6z
      @user-jc1nn4or6z Před 3 minutami

      ብታውቅ ክርስትና አንድ ሆኖ እያለ ከካቶሊክ በወጣው በሉተር ነው የተጀመረው ልትል ነው ተከታታይነቱን ሳያጣምም እስካሁን ያለ ኦርቶዶክስ ነው አዋቂ ለመምሰል አትለፍልፉ፡፡

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před měsícem +1

    ሙስሊሙ በመስማት በልጦችዋል መጀመሪያ መስማት ጀምሩ ከናንተ ይሻላል

  • @abelmoges6532
    @abelmoges6532 Před měsícem +1

    እጅግ ነውረኛና ትዕቢተኛ ነህ (z so called aman)
    በዚህም ምክንያት ትሁት በሆነው መሠረቱ ለሚታወቀው ወንጌል እንቅፋት ሆነሀል
    ነውረኞች ናችሁ:
    ጌታ እንደናንተ አይነቶቹን በንቀት የተወጣጠሩ ትዕቢተኞች ያገለግሉት ዘንድ አሠማርቷል ብለን ማመን ስህተት
    ነው
    ጌታ በደሙ በዋጃት ቤተ ክርስቲያን ስም ሌም የሆነ; ያልሰለጠነ;...
    ስህተታችሁን ለማረም በገሀድ እየተናገራችሁ ነገርግን ነውራችሁን ትሁት የሆነውና በተቀደሰው ወንጌል ላይ ትተፋላችሁ
    ነውረኞች !
    እንደናንተ አይነት አገልጋይ ፀረ ወንጌል ነው

  • @RahmaAbdula-rg6vy
    @RahmaAbdula-rg6vy Před měsícem

    አቤት ውስብስብ 😢

  • @user-jc1nn4or6z
    @user-jc1nn4or6z Před měsícem

    እናንተ ጴንጤዎች ስለስላሴ ጥያቄ ሲቀርብ ከአቅማችሁ በላይ ስለሆነ ለምን ለኦርቶዶክስ ሪፈር አትፅፉም ሲጀመር እናንተ ስለ ስላሴ አይመለከታችሁም

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd Před 20 dny

    ከአንተ ሙስሊሙ ነው የተረዳው!አንተ ሞኝ አንደ ነገሩት ነህ! ግሪክ፤Engish ምናምን አያልክ በቃል ብቻ የተከራካራውን ሞራል ለመስበር ነው።ሲያቅት ሓምሳ ብለህ አረፍከው? ጉድ ነው?ወይ አማን ሻሎም እውቀት አልባ ምላሳም!

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před měsícem

    You guys need more knowledge about bible amanachen ere atasaferun muslimochu eko eyebeletun nw be geza biblachen

    • @nohfikiru7978
      @nohfikiru7978 Před měsícem

      ለምን እራስህን ለውጠህ ታወራለህ ወይስ በእስልምናህ ታፍራለህ🤔እና በገዛ መፅሀፍ ቅዱስ አችን አትበል🤗ሲጀመር መፅሀፍ ቅዱስ የእኛ መፅሀፍ ነው ደሞ እኮ አየናቸው የናንተን Apology🥵ምንም እንደማያቁ😂😂😂😂 አትፈር በእምነት ከእንግዲህ ወዲህ😅😅

    • @generationbuilder1068
      @generationbuilder1068 Před měsícem

      አይደል?😂😂😂
      ስለ ቁራንህ ማስረጃ እውነተኛነት አስቀድሞ ማረጋገጫ አምጣ።

    • @begood4all157
      @begood4all157 Před měsícem

      ​@@nohfikiru7978ሙስሊም ነኝ ህሊናህ ካለህ በህሊናህ ተጠቀም ሙስሊሞች ያንተን መጽሐፍ ቅዱስ ካንተ በላይ ስለሚያቁ ነው ያንተን ፓስተሮች ላሃጭበላጭ ያደረጓቸው ማስረጃ አማን ሻሎምን ብስጭት ማየት ብቻ በቂ ነው።

    • @JS-2-12
      @JS-2-12 Před měsícem

      Don't pretend as Christian

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před měsícem

    ደንቆሮ ቤንጤ ኦርቶዶክስ ፊደል ቀርፃ ባታሳትምልህ ብመን አባህ አፍክን ታላቅቅ ነበር ሰማንያ አሃዱን ተቀበልክ አልተቀበል ምን ይጎልብናል ተብታባ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před měsícem

      ከከከከከከከከከከ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo Před měsícem

      Miskini 🥺🥺😂😂😂😂

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Před měsícem

      አማርኛ መፃፍ እራስህ በደንብ ሳትችል ሌላ ስትነቅፍ እፍረት የለህም ፊደልህን አጥንተ ተመለስ ከብት

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před měsícem

      Orthodox sedibne atastemrem ebak bethtna awra sidebu asfelgi aydelem.