HAILU YOHANNES Vs AMAN SHALOM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2023

Komentáře • 6

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 Před 10 měsíci +3

    ሀይሉ ዮሐንስ ከተረዳው ስለተረዳው ሲገልጽልህ አትሰማም በጥንቶቹ በእነ እከሌ ትርጓሜ የተገደብህ አትሁን ግን መንፈስ ቅዱስ እንደቻልን በፈቃዱ እየገሰፀን ይመራናልና ለመማር ተዘጋጅ ትንሽ ታገስ ካልተማሩም መልካም ነገር ይገኛል :: ሀይሉ ዮሀንስ በርታ ! ፈጣሪ ይርዳችሁ :: አመሰግናለሁ ::

  • @yonasteshome1270
    @yonasteshome1270 Před 11 měsíci +2

    አማን በጣም የተሳሳተ አረዳድ ይዘህ ነው የምታወራው ተረጋግተህ ብታዳምጠው ወይንም ለሰዎች እውቀት ክብር ቢኖርህ ኖሮ ሃይሉ ያለው ካንተ አውቃለሁ ብለህ ከምትታበየው የተሻለ እውቀት እንዳለውና እያስረዳህ እንዳለ ያሳያል ነገር ግን አንተ በፍጹም ላለመረታት የምትናገራቸው ነገር ሁሉ አላዋቂነትህን የሚያሳይ ነው፡፡

  • @JesuslovesyouJoshy
    @JesuslovesyouJoshy Před 10 měsíci

    Haymanotch Kal ewaket yelacheum kirkir bicha I rebuke in Jesus name

  • @JesuslovesyouJoshy
    @JesuslovesyouJoshy Před 10 měsíci +1

    Hailisha smart 🤓 man of God

  • @elshadaysolomon1094
    @elshadaysolomon1094 Před rokem +1

    ሀይሉ great

  • @fikrugashaw7281
    @fikrugashaw7281 Před rokem

    ኢሔውላችሁ ኃይሉ ዮኃንስ no more አንድያ ልጅ ቅርጫፍና ግንድ አንድ ነው ብሎ ያስተማረውን እንዴት ቅርንጫፍና ግንድ አንድ ይሖናል?አስረዳኝ ስለው እንዲሕ አይነት ነሕ እንዴ ብሎ ፌስቡክ አካውንቴን ብሎክ አረገኝ ሐይሉ ትምሕርቱ ስሕተት ነው እነአማን በተጠንቀቅ አጋልጡት በአደባባይ