" የእውነት ወንጌል" ደምቆ የታየበት (በ "Aman shalom" እና በ"Beka /እውነትን በፍቅር)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2023
  • #Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International #Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA #America.#Europe #Asia #Australia #Africa #North_America #South_America #Canada

Komentáře • 242

  • @maleda_sports
    @maleda_sports Před měsícem +7

    አማኒ ጌታ ይባርክ ፀጋዉን ይጨምርልህ
    ከእንደዚህ አይነት አቅጣጫ ከጠፋበት
    ከሳተዉ ሰዉ መነጋገር እጅግ አሰልቺ
    ነዉ ብሆንም በርታ ወነድሜ።

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Před 11 měsíci +17

    ፓ/ቤክዬዬዬ የሱስ ረዥም እድሜና ጤና እናም በመሰታወል ይምራክ የኔ አበት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidanmohammed-rx4dm
    @kalkidanmohammed-rx4dm Před 26 dny +1

    “ከክርክር ይርቅ ዘንድ ለሰው ክብሩ ነው፤ ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።”
    - ምሳሌ 20፥3

  • @user-pd9cx9lt4v
    @user-pd9cx9lt4v Před 10 měsíci +9

    ወ/ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekeds2424
    @mekeds2424 Před rokem +9

    በወንጌል አናፍርም የአንድ ልጆች በጥቅስ ነው አንጨምርም አንቀንስም
    በመጀመሪያ አቶ አማን ስነ ሰረአት የለህም ስድብ በራሱ ሀጢያት ነው አቶ አማን

  • @Fffuee
    @Fffuee Před měsícem +2

    ተባረክ ወንድም ቤኪ 🙏❤❤

  • @mekeds2424
    @mekeds2424 Před rokem +13

    አንድ ብቻ ነው አምላካችን እልልልልል
    ተመስገን በእውነት እንዴት መታደል ነው በእውነተኛው ወንጌል በአንድ አምላክ በስጋ በተገለጠው በማመኔ መታደሌ
    እኔን ሀጢያተኛዋን አምላኬ አሰበኝ እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለአንድ አምላክ ብቻ

    • @eiasugebrelibanos8172
      @eiasugebrelibanos8172 Před rokem +2

      ማንም እኮ ሁለት ወይም ሶስት አምላክ አለ አላለም። በባህርይ በስልጣን በመለኮት አንድ የሆነ አምላክ አለ ነው ያልነው (አሉን) አላልንም ። መቅዲ በደንብ ማድመጥ እና ቃሉን መመርመር ለሁላችን መልካም ነው ደግሞም አንዱ አንዱን ለማሸነፍ አታስመስይው፡ የሳተውን ለመመለስ ለማዳን ለማቅናት እንጂ ፡፡ Bless you

    • @user-tr3mt3ol3w
      @user-tr3mt3ol3w Před měsícem

      ​@@eiasugebrelibanos8172ቅጀታም

  • @simonsappa
    @simonsappa Před 20 dny +1

    በክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před měsícem +3

    አንድ አምላክ ኢየሱስ ቡቻ

  • @temesigensamuel2365
    @temesigensamuel2365 Před 2 měsíci +4

    pastor Beky Eyesus Abizto yibarkilin❤❤❤❤❤

  • @user-rm4jb4ls8w
    @user-rm4jb4ls8w Před 11 měsíci +8

    Ameni❤ eyesusi Ande newu

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 Před 2 měsíci +2

    ኢየሱስ ይባርክህ ወ/ም ቤኪ

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare1456 Před měsícem +1

    One God.

  • @LovelyBulldogPuppy-eb7sy
    @LovelyBulldogPuppy-eb7sy Před měsícem +2

    ገና አንድ አምላክ ዓለሙን ይወርሳል ቤኪ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨመርልህ በርታ

  • @busunebusuneBussune
    @busunebusuneBussune Před 2 měsíci +2

    በረከት ተባረከ የነ አባት

  • @jojowondukicWonde
    @jojowondukicWonde Před 10 měsíci +6

    Tebarkh bek

  • @Mafitube12
    @Mafitube12 Před 11 měsíci +6

    Tebarek beki ❤

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před 14 dny

    ❤❤❤❤አማኒ ጌታ እየሱስ ይባርክክ

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m Před 13 dny +1

    መደመጥ ወደ መደን የደርሰል

  • @biniamdesalegn2693
    @biniamdesalegn2693 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ።

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 Před rokem +5

    ተባረክ አማኒ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 7 měsíci +6

    ከአማን ጋ የተነጋገሩት ሰው ፈፅሞ የእግዚአብሔርን ቃል የላቸውም ፊደል እንጂ

  • @mirithbekele1884
    @mirithbekele1884 Před 9 měsíci +3

    ዎንድሜ በክ እየሱስ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo Před 8 měsíci +2

    Tsegaw yebezalek Beki selant Andu geta yemesgen❤

  • @user-tz2hi7py1g
    @user-tz2hi7py1g Před 6 měsíci +2

    Aman shalom God blessed you.

  • @danielaklilu30
    @danielaklilu30 Před 11 měsíci +6

    አማን የእዉነት ጀግና ነህ በሚገባ መልሰህለታል ትንሽ ግን ስሜታዊ አትሁን እዉነቱን ይሸፍንብሃል በርታ

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 10 měsíci +1

      ከማን እንደሆነ ተለይቷል ስሜታዊ ሆኖ ሳይሆን መንፈሱ ነው እግዚአብሄር ይርዳዳችሁ

    • @BelekoNegesa
      @BelekoNegesa Před 3 měsíci +1

      አይ አማን 😂😂😂😂 ተበልተሃል ባክ

  • @zelalemmarkos8996
    @zelalemmarkos8996 Před 6 měsíci +2

    God bless you Pastor Bereket

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Před rokem +6

    Eyesus yebarkh bro Bereket, enz eko sem lematefat on line business serewoch nachew ,temeheretachew eres beres yemayesemamu.

  • @mulugetabayisa9335
    @mulugetabayisa9335 Před 4 měsíci +1

    Pastor Beraket God is bless you

  • @asteralamyo1868
    @asteralamyo1868 Před 11 měsíci +3

    taberki.bikye❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz5ft7pp3b
    @user-zz5ft7pp3b Před 11 měsíci +4

    Aman you are right answers respond.

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j Před 27 dny +1

    አንድ አምላክ ብቻ ነው ❤️❤️📖📖📖📖📖

  • @DawitTadese-tu7wp
    @DawitTadese-tu7wp Před rokem +5

    Beki በርታ

  • @user-cx2nt2wc5o
    @user-cx2nt2wc5o Před měsícem +1

    2 John 1 አማ - 2ኛ ዮሐንስ
    9: ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።

  • @tigistmathewos6739
    @tigistmathewos6739 Před rokem +4

    Tebareki w/m beki ❤❤❤❤

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 Před 2 měsíci +1

    beki yemir betam jegna neh

  • @petros9877
    @petros9877 Před rokem +3

    God bless you kesi barakat about this bright

  • @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
    @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w Před 7 měsíci +1

    እየሱስ ሁሉን ይቸላል ነገር ግን ወድሱ የፀልየው ስልሰው ልጆች ሃፀያት የአብን ፍቃድ ሊያደርግ ስልመጣ ነው አማንዬ ጌታ ይባርከህ

  • @David_Prince_
    @David_Prince_ Před 15 dny

    Tedamametu bekiye

  • @Atinafuzinash
    @Atinafuzinash Před 7 měsíci +1

    Wondime Bek abatih iyesus ybarikih

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ Pastor Bereket! በጣም በተረጋጋ መንፈሰ እና በትህትና እና ጭዋነት በተሞላዉ ሰለመለሰከዉ መልሰ ጌታ ይባርክክ።
    አማን ግን መንፈሰህን አረጋጋዉ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጥህ።

  • @BereketMarqos
    @BereketMarqos Před 11 měsíci +1

    Tabaraki bety❤❤❤❤

  • @user-jj6tx6bt8s
    @user-jj6tx6bt8s Před 3 měsíci +1

    Bekiye tebarek

  • @mastewalize
    @mastewalize Před rokem +3

    በረከት የአገራችን እንቁ ነው። ሙስሊች አጋጣሚ ተጠቅመው መንግስት ለመገልበጥና እስላማዊ መንግስት ለማምጣት ሲያሴሩ በነበረበት ግዜ ያለፍርሀት ሴራቸውን የማጋለጥ ስራ ይሰራ የነበረ ሰው ነው። አረብ ሀገራት ውስጥ በእምነታቸው ምክንያት ተለቅመው የመከራ እስር የታሰሩ ክርስትያኖችን ለማስፈታት በየኤንባሲዎች ደብዳቤ በመፃፃፍ ብዙ የታገለ፣ በፖለቲካ ውይይቶች ላይ የወያኔን ሴራ የማጋለጥ እና የማንቃት ትግል ያደርግ የነበረ ተፅእኖ ፈጣሪ ጀግና ነው።
    በነገረ ክርስቶስ ላይ ባለን መረዳት ልዩነት ቢኖረንም ድንቅ ውለታውን ግን ልንረሳ አንችልም።
    ጌታ ዘመኑን ይባርከው!

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚባሉ አማልክት የሉም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ። እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው አምላክ ስሙም ኢየሱስ የሆነው።

  • @user-jj6tx6bt8s
    @user-jj6tx6bt8s Před 3 měsíci

    Tnxs bro

  • @natiashkol7739
    @natiashkol7739 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቤኪዬ❤❤❤

  • @HabtamuH-qo9qd
    @HabtamuH-qo9qd Před 3 měsíci

    The Lord Our God is One.Elllllllllllll

  • @petros9877
    @petros9877 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen

  • @zelalemmarkos8996
    @zelalemmarkos8996 Před 6 měsíci

    God is One

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk Před rokem +11

    አንድ አምልክ ብቻ 👏

  • @hammoudcell834
    @hammoudcell834 Před rokem +7

    ተባረክ በክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m Před 13 dny

    ይችለል

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Před rokem +9

    Tebarek wendim bereket ❤❤❤❤

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před měsícem

    ጌታ አየሲስ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @asmeromgebremedhne1663
    @asmeromgebremedhne1663 Před rokem +5

    No matter what GOD become one forever and ever,it doesn’t change the generation ,it’s doesn’t matter who you r where come from no matter how much u have a wisdoms ,but all teaching in these world against one GOD,finally all comes to this one GOG ,one will ,one heaven ,one savior

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Před rokem +6

    ቤኪ በርታልን ተባረክ!

  • @eliasabdulahi7982
    @eliasabdulahi7982 Před měsícem

    ❤❤❤Bekii

  • @bienish3671
    @bienish3671 Před rokem +2

    የሐዋርያት ሥራ 7
    55፤ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦
    የሐዋርያት ሥራ 7
    56፤ እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ፡ አለ።
    የማቴዎስ ወንጌል 3
    16፤ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤
    የማቴዎስ ወንጌል 3
    17፤ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡ አለ።

  • @mihrettesfaye137
    @mihrettesfaye137 Před 9 měsíci

    And Amilak Lelala Yelem❤❤
    A

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Před rokem +3

    Aman yemetebalw bemenaded ewent medebek ayechalem ,mejemeriya come down ❤

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Před rokem +7

    አማኒ ተዋረድሽ!

  • @User1User-my7rz
    @User1User-my7rz Před 6 měsíci +1

    Bekiy❤❤❤

  • @NsrtibebuAlebachewu
    @NsrtibebuAlebachewu Před 26 dny

    ene ye bereket asabe eyegezagn new

  • @user-ze4kd3jl5b
    @user-ze4kd3jl5b Před 5 měsíci

    Mn yasfeligal qoyi seyixanawi timirti mn mareg ayichelem abi welde ayidelem weld ab ayidelem amani tebarek

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Před rokem

    በመለኮት አንድ ናቸው በአካል፣ይለያያሉ ይላል አማን።

  • @user-tx6hh8mi2i
    @user-tx6hh8mi2i Před 8 měsíci +2

    ሰወች ቤግድ ኢግዘአበሔር 3ሊያረጉ ነው ኢንዴ

  • @Psalm100_1
    @Psalm100_1 Před měsícem +2

    Were Becha yehone Ye Hawariat Bete menafeqan Pastor

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 Před 17 dny

      Wore ayidelemn ewunetegna ye ELIZABEHER KALI NEW Amani beki linegerewu bifelig silalifelege newu endih eyehone yalewu question aproch answer nebere

    • @Psalm100_1
      @Psalm100_1 Před 15 dny

      @@selamusamuel7772 Mesemamat yelelebet Q and A mndn nw terfu ante setayew?

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 20 dny

    Asceniqew aman

  • @mesfinberise3977
    @mesfinberise3977 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው¡¡¡¡

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 Před rokem +5

    አሜን ድምፁ ይናገራል ድሮ ልጆች ሲጫወቱ ሲሸነፉ አልቃሻ የሚሉት የሽንፈት አልቃሻ

  • @sisaydemisie9955
    @sisaydemisie9955 Před 24 dny

    Aman be patient, ዎንጌል እያወሩ ስድብን ምን አመጣው!

  • @nabarboruuf
    @nabarboruuf Před 3 měsíci

    እሄ የእግዚአብሐር ቃል ነው
    ኣት ቃልድ Aman ድል የአንድ ኣምላክ ነው

  • @ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf
    @ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf Před 2 měsíci

    Amani ysemakhun leleloch gowadegnawochi asem

  • @ShawulMati
    @ShawulMati Před 6 dny

    አማን አስተማሪ ጥያቄ ለሚያነሱትን ሰዎች አቅርብ ደረቅ ሰውን አታስገባ።

  • @user-rr4ut2wc1f
    @user-rr4ut2wc1f Před 4 měsíci +1

    Aman bezih lik kenesu gar lemawrat genna nek!

  • @malaksayed4462
    @malaksayed4462 Před 5 měsíci

    KesBeki☝️ Amlak ychmrilhHulumNegerBe❤YihunEshiYeneAbatBecauseAndAmlakEndikebr❤❤❤❤

  • @user-iu4fc8ww3c
    @user-iu4fc8ww3c Před 7 měsíci

    Woyene Amane😭😭😭 yasaferal

  • @bizuayehusisay3391
    @bizuayehusisay3391 Před 23 dny

    Aman ayzok eyesus yredakal yhe ewnet yberalkal

  • @user-cw7lj6df5q
    @user-cw7lj6df5q Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ወልድ የሚባል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ።

  • @NsrtibebuAlebachewu
    @NsrtibebuAlebachewu Před 26 dny

    aman kengegeru sreda alebeselem sratim temar

  • @kasbanafenesh6596
    @kasbanafenesh6596 Před 11 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen ☝️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭🙌🏾🙌🏾❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘😘😘😘😘😘

  • @wagayemengesha2496
    @wagayemengesha2496 Před 11 měsíci +2

    አማን የምትጠይቀው ጥያቄ ፖለቲካ እንኳን ሰው አውቆት ነው የሚመልሰው ሰለ እግዚአብሔር ቃል ምንም እውቀቱ ስለሌለህ ንግግርህ እራሱ ይደብራል ስለዚህ መጀመሪያ ወንጌሉን አንብብ እስቲ ስማው ፖስተር በረከት ሲመልስ ግን በጣም ተረጋግቶ ነው ወንጌሉን የሚናገረው ጌታ ኢየሱስ የእውነቱን ወንጌል ያብራልህ

  • @simonsappa
    @simonsappa Před 20 dny +2

    አማን ግራ እየተጋባ ነው

  • @HabtamuH-qo9qd
    @HabtamuH-qo9qd Před 3 měsíci

    God bless you beki.Aman you believ three gods which is wrong The lord our God is One who has an ear let him hear.

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t Před rokem +1

    ከእውቀት ወለል በታች ያለ የህፃናት ክርክር።ሲጀመር የውይይት መርህ ለመማማር እና ለመተናነፅ ነው የሀሳብ ልዩነት ቢኖር እንኳን ይመረመራል ለጊዜ ይተዋል።።ካልሆነ ተራ ብሽሽቅ ይሆናል።እደጉ።

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před měsícem

    ፕሮቴስታንት እናተ ዘምሩ ስብከቱን ከነ ተግባሩ ለሐዋርያት እምነት ሰጡት እኔ በሁለታችሁም እምነት ወስጥ ነው ያደኩት

  • @AgegnehuBogale-pj4vy
    @AgegnehuBogale-pj4vy Před rokem +4

    Aman asazengn esu yefelgew yekalat chaweta nbr enji mengager alinbrem filagotu wendm berket gn be ewinet egnam yebtkrstyan lijoch ewiketachin merdatachin yeblte endiyadeg nw yaderkw gn yensu asitmro gn yasazinal betamm simet ena kuta enji mnm yemawek ngr alayehubetm

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Před 12 hodinami

    አማን ምነው በግድ ሶስት ለማድረግ ለፋህ!!አንድ የሚለውን ለመረዳት ትጋ ጸልይ!!

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 7 měsíci +2

    አንድ አምላክ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ይጨምርልህ ወንድም ቤኪዬ

  • @user-yu5th1tx1b
    @user-yu5th1tx1b Před 15 dny

    ወይ አማን ከመፀሀፉ ውጪ ነው የምትመልሰው ያሳዝናል

  • @user-cw7lj6df5q
    @user-cw7lj6df5q Před 3 měsíci

    ጥያቄ አቅም የለውም ይላል እንደ መመለስ ሳይችል 😊😊😊😊😊

  • @AgeredechAlemu
    @AgeredechAlemu Před 2 měsíci

    ይችላል ወይም አይችልም አትልም አማንዬ

  • @user-fs7uo1hd7w
    @user-fs7uo1hd7w Před 8 měsíci +1

    ❤ወንድም በረከት ተባረክ። ቀጥልበት ደግሞ ጥሩ ነው ያለሀው። ሌላ አማን የክርክር የተንኮል ጥበብ ከድያብሎስ ነው የተማርከው አይደል? የውይይቱ አሳብ ለመበረዝ የተንኮል ወሬ አትጨምር አያዋጣሃምና።

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m Před 13 dny

    አመን አትወዛገብ

  • @tesfamichaeltesfazgie2552
    @tesfamichaeltesfazgie2552 Před 11 měsíci +2

    ሁሉን ይችላል

  • @user-yk6es1pw4c
    @user-yk6es1pw4c Před 5 dny

    አማን ግን ጥያቄህም መልሶችህም አስበህበት ህዝቡን ግራ ለማጋባት የታሰበ ነው ጌታ እየሱስ ይርዳህ

  • @estaelalemayehu
    @estaelalemayehu Před 6 měsíci

    ወይ የስላሴ ትምህርት ግራ ተጋብቶ ግራ አጋባን

  • @eiasugebrelibanos8172

    ማጠቃለያ ሃስቡን ግን ለምን ከአንድ ወገን ብቻ ሆነ ? ለምን ተቆረጠ ?? ፍርዱን ለሰሚዎች ከሰጣቹ ሁሉንም መስማት እንዳለብን አስባለው።
    የጌታችንና የአምላካችን አባት በኢየሱስ ስም የማስተዋልና የጥበብ መንፈስ ይስጠን ።

  • @cherefeye3949
    @cherefeye3949 Před rokem +3

    Aman mejemeriya gra yegebaw sew tmeslaleh stnager demo bemastewal & bemawek
    Yhun yalebeleziy ayimro yegodelew tihonalek