በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ንስሃ ገብቻለሁ ከአማን ሻሎም ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2023
  • በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ንስሃ ገብቻለሁ ከአማን ሻሎም ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት
    #christian_tube #mukrab_media
  • Zábava

Komentáře • 186

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 11 měsíci +18

    እጅግ ውብ ጨዋነት የተሞላበት ያላመቻመቸ ቆይታ በሁለቱም ክፍል ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 Před 11 měsíci +31

    Omg he is 29 😳😳 ጂኒየስ ነዉ ልጁ ። ንግግሩ ሁሉ በእዉቀት የተመሰረተ ነዉ ። እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ❤

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 11 měsíci +7

    ይሄ ልጅ እጅግ እውቀት አለው ግን መብሰል ይቀረዋል:: ንግግሩ ሰው ይጎዳል; ብዙ እውቀት ስላለው ሰው ያንጏጥጣል:: እውቀት ያስተብያል ፍቅር ግን ያንፃል የሚለው ቃል እውነት ነው::

  • @user-kj5tp8gb7c
    @user-kj5tp8gb7c Před 7 dny +1

    አማን ይህን የመስለ መረዳት እያለ ለምን ስድቡንና ብሺቁን ትተህ አታስተምርም ሰዎቹን በክርስቶስ ፍቅር ብታንፅ ይሻላል ደግሞ እውቀት ነፀ ያወጣል ያወቀህውን ክርስቶስን አሳውቅ ዳዊት ሳኦልን እግኝቶ ሳይገለው የተወው ሳኦል ፃድቅ ሰሆነ ሳይሆን ፈራጅ እግዚአብሄር ስለሆነ ነው ብሮ ቅን ሁን

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 11 měsíci +5

    መፅሃፍ ቅዱስን የሚያስተምረንና የሚገልፅልን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ትክክለኛ ግንኙነት ብቻ ሲኖረን ነው ።

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 Před 11 měsíci +10

    Very knowledgeable. Brilliant that has studied the Bible in depth. Thank you for being an example to all youngsters to study the word of God extensively. It’s impressive for born again young Christian to stand against so called false prophets that had poisoned our evangelical faith. God bless you and keep up the good work. Thanks to both of you. Blessings

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 Před 11 měsíci +3

    ተው አትሳሳት አማን ሁሉ ጥሩ ሆኖ ለጌታ ያለህ ነገር ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር በእውቀቱ ሁሉን ያውቃል ግን ሰውን ሲፈጥረው ፈቃድ ሰቶት ነው በሀጢያት የወደቀውም በፈቃዱ ነው የሚድነውም አምኖ በራሱ ፈቃደኝነት ነው ሰው ሮቦት አይደለም በመታዘዝ ብቻ ይድናል ወደኋላ ካለም ስሙ ሊደመሰስ ይችላል ጌታ ራሱ ተናግሯል ራዕይ 3:5 ብዙ ቦታ ተፅፈ

    • @mulatuayana5472
      @mulatuayana5472 Před 2 hodinami

      ተባረክ! “ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤”
      - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12

  • @ey504
    @ey504 Před 11 měsíci +22

    Your knowledge of understanding the Bible, theology and history of the church is amazing 👏 Aman shalom may God bless you with more wisdom. I am learning a lot from you. I think you are working better on your own. The criticism you had gave you more opportunity to bring you up. I am proud of you.

  • @solkukushaseta1771
    @solkukushaseta1771 Před 11 měsíci +14

    I would like to say thank you to both of you. The point raised in this interview is very important and teachable to both protestants and orthodox church members.

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před 11 měsíci +1

    አማን እኛ ጋር ያለውን እስትራክቸር በኔ ዘመን ጌታ ያስተካክለዋል አልክ! የነሱ ሲሆን ማስተካከል አለባቸው አልክ! አየህ! የማያዳላውን ጌታ ብትረዳው ኖሮ! ምኞትህ፤ መሻትህ፤ ተስፋህም ለሁለቱም እኩል ይሆን ነበር። ሁለቱም ውስጥ፤ የፈጣሪ አጀንዳ የሆነው፤ ጌታ የሞተለት ሰው የሚባል ክብር ነገር ነው ያለው ወንድም አለም!!!!

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 Před 11 měsíci +1

    ወንድምዬ ስለ ጌታ. ያለህ ቅናት እና አገልግሎትህ. በጣም አደንቃለሁ. ነገር ግን. አስተምሮቱ. አደገኛ ነው. ተጠንቀቅ. ከመንፈስ ቅዱስ. ጋር. ነው. የምትተላለፈው.
    ትልልቅ የእግዚአብሔር. ሰዎችን. ስትተች. የሰማሁ መሰለኝ. ጌታን በደንብ አማክረው. ይነግርሀል. በእውነተኛው መንፈስ ተባረክ.

  • @genetbahilibi6105
    @genetbahilibi6105 Před 11 měsíci +2

    አማን ወንጌል መስበክ ትክክል ነው ግን በፍቅር ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅርን አስተምሮና ል ያንተ ግን ቦልኩልኝ ጩኽት ይሄ ሙፅሃፍ ቅዱሳዊ አይደለም እብሪት አይጠቅምም እግዚአብሄር ያስተካክልህ 🙏🙏

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 Před 11 měsíci +7

    Aman, what a blessing you are for your generation!!
    Knowlege with godly Character is what it takes to excel your ministry to the next level and you are on this track.
    Very impressive to hear your holistic views on critical matters, such as faith/ministry and church history.
    Well done and may God be glorified for His Grace in your life. Keep up the good work brother. Blessings.

  • @girmadesta9870
    @girmadesta9870 Před 11 měsíci +1

    ወዳጀ በኔ ዘመን ብዙ ነገር ተስተካክሎ አያለሁ ብሎ መናገሩ ከዛሬ ነገ ክፋቱ እንደሚጨምር መፅሐፍ ከሚናገረው ሀሳብ የተለየ አይመስልም ።

  • @mitikemulugeta567
    @mitikemulugeta567 Před 11 měsíci +3

    ምንም ለረዥም ዓመታት የዩቲዩብ ተጠቃሚ ብሆንም ለማንም አስተያየት መስጠት አልፈልግም ነበር፤ ግን በሁለታችሁም ላይ ብስለትና አስተማሪ ስብዕና ስላየሁባችሁ ሳላመስግናችሁ ማለፍ ትልቅ በደል መስሎ ታየኝ፡፡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! ውይይቱ በተከፈቱ ልብ ለተከታተለ ዓይን የሚከፍት ነውና በርቱልን ፡፡ May God bless you!

  • @yourtube7830
    @yourtube7830 Před 11 měsíci +3

    ምናለ ሕይወታችንም እንደ ንግግራችን ያማረ በእግዚአብሔር ፊትም መስእዋት የሚሆን ቢሆን🤔

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 11 měsíci +3

    Pri destination አያስኬድም ምንም የተጠላለፈ ንግግር ይግከጥ እንጂ ሰው የሚጠፋው ባለማመኑ ነው ። የሚድነውም የምስራቹን በማመን ነው ። ስለዚህ የምስራቹን አምነው ሲመጡ የተመረጡ የሚል ስያሜ ይሰጣቸዋል ።

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 Před 11 měsíci +4

    በጣም የምገርም ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው:: ተባረክ!! በርታ ወንድሜ

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ከነጻ ፈቃድ ጋር ነው። ለዚህም ነው ሰው ነጻ ፈቃዱን ተጠቅሞ ወደእግዚአብሔር የመመለስና ያለመመለስ ሁኔታ ይወስናል።

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 Před 11 měsíci +4

    ሰዎች አሉኝ ያለው ቆሮንቶስ ከተማ ሐዋርያት 18
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹-¹⁰ ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።
    ¹¹ በመካከላቸውም የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረ ዓመት ከስድስት ወር ተቀመጠ።“
    ከዚህም በኋላ ጳውሎስ ከአቴና ወጥቶ ወደ ቆሮንቶስ መጣ።”
    - ሐዋርያት 18፥1

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 11 měsíci

      ይህ አባባል እውነትን የሚፈልጉ አሉ ላድናቸው አንተ ንገራቸው ማለቱ እንጅ የተመረጡ ማለቱ አይደለም ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 11 měsíci

      ካለ ሰባኪ እንዴት ያምናሉም ይላል ።

  • @JamboSintayehu-ub5pk
    @JamboSintayehu-ub5pk Před 11 měsíci +1

    አማን ማርቲን ሉተር አንተ እንደምትለው አይደለም የሚያምነው ስለተቀራረበ አንድ ነው ማለት አይቻልም ወንድማችን ደጋግመህ አንብበው ሉተር ክርስቶስ ለተመረጡት ብቻ ነው የሞተው አይልም በዚህ በአካል ተገናኝተን ማውራት እንችላለን በጣም ፈር እየለቀክ ነው ተቀባይነት ለማግኘት ሌሎቹን አባቶችን ባትቀባባ ጥሩ ነው

  • @teshalechsolomon8186
    @teshalechsolomon8186 Před 11 měsíci +3

    እናትህ ምን ዓይነት ፀሎት ብትፀልይ ነው? እግዚአብሔር እንደዚህ የባረከህ? በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ። በእድሜህ ገና እንደ መሆንህ መጠን ብዙ እንጠብቃልን በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ወንድሜ ወደሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiyastsegaye5696
    @ermiyastsegaye5696 Před 11 měsíci +2

    የምኩራብ ሚዲያ አዘጋጅ በጣም አመሰግናለው አማንን ስላቀረብክልን የተባረከ ልጅ ነው በእውነት እድሜውን እንደሚገባ በጌታ እርዳታ እየተጠቀመ ነው በጣም እወድሃለሁ አማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahuneidajohn8064
    @getahuneidajohn8064 Před 10 dny +1

    ሰላም ምኩራብ ከሰሞሙ በተነሱት በአማን የፌስቡክ ፎቶ ጉዳይና እስር ለምን አላነሳህም ምክንያቱም የተወነጀለ ወንድም ስላለ ለሰሚው መጥራት ነበረበት ምነው እንዳላየና እንዳልሰማህ አለፍከው ንስሐም ገብቶ ከሆነ እንዲነግረን ብታደርግ መልካም ነዉ ፎቶውን ከአላየኸው ልልክልህ እችላለሁ ።

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před 11 měsíci +1

    አማን ትንሸ ብትረጋጋ አንደበትህን ትንሸ ግራ እንዳልከው የእድሜ መብሰል ትንሸ ይቀርሀል የረዳህ ደሞ ፀጋው ነው በእውቀትህ ብዙ አትመካ የእውቀቱ ባለቤት እየሱሰ ነው ነገ ባወራኋው ወሬ እንዳትፀፀት ራሰህን ብትገዛ ጥሩ ነው ዋናው ነገር ብር ያላሳበደው ቲክ ቶክ ላይ ያለ አገልጋይ ሁሉ ቅዱሳኖች እየታዘብን እየፀለይን ነው ባጨሩ አማን ከአሉባልታ ውጣ መንፈሰ ቅዱሰን አታዛዝን

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Před 11 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤ ምርጥ ውይይት ነው አማንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Před 9 měsíci +1

    በንግግሩ ቢደነቅም አንድ ነገር አስከፍቶኛል እሱም ክርስቶስ ኻጢያተኛ ነዉ ማለቱ በዚ ጉዳይ ላይ በጣም ፀሎት እያረክ አምብብ አንድ ልጠቁም የሚፈልገው ነገር ክርስቶስ ኸጢያተኛ ከሆነ እኛን እንዴት ሊያድነን ይችላል?

  • @elosam
    @elosam Před 11 měsíci +2

    አማን በዕውቀት ስለምትመራ ተባረክ ያንተን ዓይነቶች ብዙ ቢኖሩ ባለማወቅ አንስትም ነበር

  • @RedatTagese
    @RedatTagese Před 11 měsíci +4

    አማኒሻ አሁንም እዉቀትና ጥበብ ይብዛልክ❤❤❤❤

  • @abebemenedo6661
    @abebemenedo6661 Před 11 měsíci +1

    Wow Aman more blessing, keep the good work.

  • @firehiwotabigail7774
    @firehiwotabigail7774 Před 9 měsíci

    Brother Aman amazing knowledge regarding gospel and with biblical knowledge .
    God gives you more wisdom and devotion to teach to preach the lamb.

  • @hareg373
    @hareg373 Před 11 měsíci +1

    እየሱስ ክርስቶስ የሆነ ሰው መቶ የሚሸፍነው ደግሞ የሆነ ሰው መቶ የሚገልጥው አምላክ አይደለም

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před 11 měsíci +1

    ስርዓት እውቀት ያለው ወጣት ከሌላ እምነት ጋር የሚጥረው ትዕግስት ይገርመኛል ውሌ ጠንካራ የሆነ ወጣት አማን ወንድማችን ተባረክ ቢታረቁ ደስ ይልፕኛል የበለጠ

  • @azebendhissa2021
    @azebendhissa2021 Před 11 měsíci +3

    እኔ ምለው የዘመኑ ክርስቲያን ለምንድን ነዉ መሰበር እንደዚህ የቀለለበት እረ ለስለስ በሉ ። አማን የአባቴ ውድ ብርክ በል

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 Před 11 měsíci +1

    He is matured enough!!amani God bless you!!!

  • @genenedejene2789
    @genenedejene2789 Před 11 měsíci +1

    ወንድም አማን ድነት በክርስቶ ብቻ መሆንን እያወቅህ ስለ ኦርቶዶክስ ሙዳን ስትጠየቅ የጠፉ አይመስኝም ማለትህ ትክል አይደለም ምክንያቱም የኦርቶዶክስ አስተምሮ ወይም አምልኮ በብዙ አማልክቶች የታጀበ አይደለምን .በወንጌል አታመቻምች ስዎች በክርስቶስ ብቻ አምነው እንዲድኑ ትክክለኛውን ወንጌል ብትናገር ጥሩ ይመስለኛል
    በተረፈ ውይይታችሁ ጥሩ ነው

  • @nile5492
    @nile5492 Před 11 měsíci +3

    ይኼ አስተምሮ የአሜርካንን ቤተክርስቲያን ያደረቀእን ባዶ ያደረገነውና አማን ወደ ቀደመው እውነተኛ የተማርክበት አዳብር እንጂ ፍሬን ባዶ ጉልበትን የሚያዝል ትምህርት ወደምድራችን ባትዘራ እራስህንም ባታስት መልካም ይመስልኛል

    • @rahelworku6710
      @rahelworku6710 Před 11 měsíci

      ይሔንን ሐሳብ ለፃፈፈው ሠው አንተ ወይም አንቺ አላውቅም ያሳታችሁ ናችሁ መ/ቅ አንብቡ ጌታ ያስተምራችሗል።

    • @joshuaweldegebriel6716
      @joshuaweldegebriel6716 Před 11 měsíci

      እውነት ነው ይህንን አስተምህሮ ደረቅ ቃል ብቻ ይዞ የሚሄድ ምእራባውያንን ያጠፋ የመንፈስ ቅዱስ ስራ የሚያደበዝዝ በጣም አደገኛ አካሄድ ነው

    • @resurrection355
      @resurrection355 Před 11 měsíci

      You have no idea what you talking about

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 Před 11 měsíci +1

    Bzu tetekemku wendmoch tebareku

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 Před 11 měsíci +1

    አማን አምላካችን እና መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ መፀሐፍ ቅዱስ ስንት ምዕራፍ አለው ብሎ አይጠይቅም? ወይ መፀሐፍ ቅዱስ በእንግሊዝኛ ምን ይላል ወይ በይብራይስ ምን ይላል ብሎ አይጠይቅም? እግዚአብሔር ጥያቄው በልጁ በእየሱስ አምንሐል አላመንክም? የአዘዝኩህን ትዕዛዝ ፈፅመሐል ወይስ አልፈፀምክም ነው፡፡አማን በእንተ አስተምሮ እየሱስ ነው ሰውን አስቀድሞ ለፅድቅ የሚመርጠው ካልክ ለፅድቅ ያልተጠራው ሰው በመጀመሪያ ክርስቶስ አልፈለገውም ማለት ነው፡፡ክርስቶስ ካልፈለገው የዚህ ሰው ሀጥያቱ ምኑ ላይ፡፡ሁለተኛ በጣም የገረመኝ ነገርህ እከሌ ድኗል እከሌ አልዳነም ማለትህ፡፡ፅድቅ ማለት አንደኛ ቆሮጦስ ሁለተኛ ቆርጦስ ምዕራፍ እንደዚህ ቁጥር እንዚህ ብሎ ማውራት አይደለም፡፡ብዙ ማውራትም አይደለም፡፡አንተን ሳዳምጥህ በየትኛውም ሰባኪ አንደበት ያልተሰሙ ቃላትን ስትጠቀም እሰማሀለው እነዚህ ቃላት ለድህነት ምንም ጥቅም የላቸው ጥሩ ተናጋሪ ነው ከመባል በቀር፡፡አማን የእነ ሉተር አስተምህሮ እየሱስ ክርስቶስ የሌለው መሆኑን ከፍሬአቸው ማወቅ ከፈለግህ አንተን እና ጓደኞችህን እይ መሰረት ስለሌላችሁ አትስማሙም፡፡ለምን ይፈስልሀል ወጥ የሆነ ስርአት /doctrine /ስለሌላችሁ ነው፡፡እስቲ እውነት እንነጋገር ዘጠና ከመቶ ጴንጤ ነኝ ባይ ከዚህ ቀደም ወይ እነሱ ወይ ቤተሰባቸው የእረኩስ መንፈስ ተከታይ እና አማኝ የነበሩና እምነት የሌላቸው ናቸው፡፡አማን አንተም ቤተሰብህን ጠይቅ፡፡በተረፈ በየጊዜዉ የሚለዋወጠውን አስተምህሮታችሁን አርሙ፡፡አምላካችን መድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ የሚዘበትበት አይደለም፡፡ወንጌልን እሰብካለሁ ብሎ መስቀለኛ መንገድ ላይ እና በየ መንገዱ የሚንጫጫ ጀማሪ ፓስተር ነኝ ባይ አደብ አሰይዙት፡፡እውተኛ የወንጌል ሰባኪ ከሆነ ወንጌል ያልተዳረሰበት ቦታ ሄዶ ይስበክ፡፡ሐዋሪያቶች አለምን ዙረው ወንጌልን ሰበኩ ይሄንን ሁሉ ክርስቲንያን አፈሩ የእናተ ነብያቶች ዘይት ለመነገድ አለምን ይዞራሉ፡፡አንድም ክርስቲያን ሳያፈሩ ለራሳቸው ሀብት አፍርተው ይመለሳሉ ፡፡በኦርቶዶክስ ውስጥ ማታ ጠንቋይ ቤት ድቤውን ሲደበድብ አድሮ ጠዋት የክርስቶስ አማኝ መስሎ ቤተ ክርስቲያን መጥቶ ዋና አሳላፊ እሱ ይሆናል፡፡ሌላው ስር ሲሚስ ቅጠል ሲበጥስ የሰው እድል ሲዘጋ እና ከመናፍስት ጋር በሼር ሲሰራ የሚውል መሪጌታ ነኝ ባይ እግዚአብሔር ይቁጠረው፡፡ከሁሉ የሚገርመኝ እኔ እናቴን እወዳለሁ የሚል ጴንጤ ስለ ድንግል ማሪያም ሲነገር ደሙ የሚፈላበት ነገር ነው፡፡እኔ ስልጣን ቢኖረኘ እናቴን እድታርግ አደርጋለሁ ግን ሰው ስለሆንኩ አቅም የለኝም፡፡አብዛኛው መናፍቅ በበፊት ግዜ እየሱስ እንቱን አንቺ ሴት ብሎ አዋርዷታል ብሎ የሚያስተምር ነበር፡፡አሁን ደግሞ ያሉት በብዙ ሙግትና መከራ የእየሱስ እናት ናት እንወዳታለንማለት ጀመሩ፡፡አሁን ያልገባቸው እንዳሉ ሆነው፡፡ይህ የሚያሳውደእምነቱ አስተምሮ ወጥነት የሌለው መሆኑን ነው፡፡እሚገርመው የእለት ጉርሱን ለመሸፈን ከፈረንጅ የቀዳውን ወንጌል ሳይሆን ወንጌል የሚመስል ሐሳብ ይዜ ጉንጭ አልፋ ክርክር በየ ዲንጋዩ ቁጭ ብሎ ሲከራከር የሚውል ህዝብ መፍራቱ ያሳዝናል፡፡ስለ እግዚአብሔር ሶስትነትና አንድነት/ስለ ስላሴ የማያውቅ እና ስለ እየሱስ ክርስቶስን ባግባቡ የማያውቅ ዝም ብሎ አፉ ስለ ተለማመደ ብቻ እየሱስ ጌታ ነው ስላለ የሚመጣ ነገር የለም፡፡እሱም ባይለው እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው፡፡የአባታችሁ የሉተር ሀገር ጀርመን ሰዎች እንዲህ እንደናተ ስሜታዊ ሆነው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ነበር ዛሬ በህጋቸው ምን አይነት ድንጋጌ እንዳደረጉ ታውቃላች፡፡ጴንጤነት ስሜታዊነት ነው ባይሆንናበመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ቢሆን በየአዳራሹ ሺ አይነት የተወዛገበ ትምህርት ባልተሰጠ ነበር፡፡የእምነቱ መበላሸት ማሳያው የእነትዝታው እና የእነ ዘርፌ አይነቱ መደበቂያ መሆኑኑ ነው፡፡እስቲ እዩት በመፅሐፍ ቅዱስ በእስራኤል ሀገር በየዘመናቱ አንድ ወይም ሁለት ነብይ ቢነሳ ነው እነሱም መንግስትን ሲገስፁ ወደ ፈጣሪ ተመለሱ እያሉ ህዝብን ሲያስተምሩ ለህዝብ ምህረት ሲለምኑ ነው፡፡የእኛ ሀገር ነብዮች ነን ደሚሉት ነገን ሲጠነቁሉ ነው የምናየው፡፡አማን ነብይ በሀገራችን አለ ብላችሁ ስትከራከሩ አለማፈራችሁ፡፡አትኖሩትም እንጂ መቼም መፅሐፍ ለመጥቀስ አንደኛ ናችሁ የሆነ መልስ አታጡም ጥቀሱ በአጠቃላይ በእኛ ሀገር የእደሱስ ክርስቶስ ቸርነት እንጂ አንድም እውተኛ ነብይ እንደሌለ አስረግጬ እናገራለሁ፡፡ሌላው ልሳን የሚባል ነገር የአንተ ሐሳብ ጥሩ ነው፡፡ይሄ አለ ብሎ የሚቀባጥር አገልጋይ ነኝ ባይ ተገልጋይ እና አዳማቂ ጴንጤ አትፎግሩ በላቸው፡፡አማን አንድ ነገር ልንገርህ ፓስተር ቦንኬ እትዮጵያ ውስጥ የመጣ ጊዜ በፕሮግራሙን በሙሉ በኦዲዮ ተከፍሎኝ ደቀረፅኩ ነኝ፡፡በሙሉ ወንጌል አዳራሽ የነበረው ፕሮግራም ካየሁ በኃላ ለአንድ ሰከንድ በዘመኔ ጴንጤ አልሆንም ብዬ የወሰንኩት፡፡የክርስቶስ ቤት ሰው አይለይበት ቦንኬን ለማግኘት ሰው የተለየበት ቤት ለዛውም የውሸት ድናችዋል ሲል የዋለበት ቤት ሰው ከተለየ ምን ያደርጋል፡፡አማን በመጨረሻም እየሱስ ክርስቶስ በእምነት በየዋህነት በቅንነት እንጂ በእርድና እንደማይገኝ ተውቀዋለህ እና አታውራው ኑረው፡፡
    ሁላችንንም አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ እውነት መንገድ መርቶ የሱ ተከታይና አምላኪ ያድርገን፡፡

  • @addistedla
    @addistedla Před 9 měsíci

    I don’t know I am usually very careful on what I listen to however I found this channel to be very comfortable and informative! Thanks!

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 Před 11 měsíci +10

    ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ! ጨዋነት እና ብስለት የተሞላበት ውይይት ነበር!

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 11 měsíci +7

    እግዚአብሄር ይባርክህ አማን

  • @yeabblack
    @yeabblack Před 11 měsíci +1

    ዎንድም ሶፎንያስ ናና የመድረክን እና የ ዉይይትን ዉበት ተመልከት ይጠቅምሃል ጨዋነትን እና ግብረገብነትን ትማርበታለህ ብዬ አምናለው

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 9 dny +1

    ወንድሜ አማን እግዚአብሔር ይረዳሃል በርታ እውነትን በግልፅነት በእውቀት በእግዚአብሔር ፀጋ ታግዘህ ቀጥል አንተ እውነትን ስለሆነ እየተናገርክ ያለኸውና የሚያስፈራህ የለም በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Před 10 dny +1

    ክፍል አንዲንም አሁንም ተከታትየዋለሁ አማን የሚናገረው ነገር ምክንያታዊ የሆነ ነገር ነው እና ጥሩ ነው አንድ ሰው በእውቀት ሲናገር ለእርሱም ለሚሰማውም አሪፍ ነው ለሁላችንም ትምህርት ነው በተቻለ መጠን ቤተክርስትያንም እንዲህ አይነት ልጆችን ማጣት የለባትም እና ተባረክ

  • @helenasgedom8242
    @helenasgedom8242 Před 11 měsíci

    Egziabher mastewalin yestachu .Aman ena meslelichih wetatinet yalfal.tergaga talalakichihn sima .sewoch enadnalen bilachu yedanutn sewoch atatfu leb atsberu . Egziabher yawerardal. Mechershahn yasamrilh .I will pray for you.

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Před 11 měsíci +2

    You guys are so good I like the entire interview beside this everybody has it own natural gift regardless of voice and non verbal communication skill so we don't need to be some one even though we have to evaluate our self on productivity.

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 7 dny

    Aman tebarek bemelkachew ende msalachew yes ewnet nw

  • @rahelberhanu494
    @rahelberhanu494 Před 11 měsíci

    Amniye bertaligh ysegawu bertaligh

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 11 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ አማንዬ❤❤❤

  • @bety2338
    @bety2338 Před 11 měsíci +6

    ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች❤ I watched your discussion in both videos and was truly impressed with the level of maturity you brought to the conversation.
    Your insights were thoughtful and well-articulated, and I appreciated the way you approached the topic with an open mind. It's so refreshing to see people engaging in intelligent discourse. Keep up the good work, my brothers!

  • @meazalachore9638
    @meazalachore9638 Před 11 měsíci

    Stay blessed bro!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 11 měsíci +1

    God bless you more brother Aman,
    Don’t worry about your voice it’s a gift from God!
    Keep up with your natural voice please.
    Thank you for this interview .
    And thank you Brother Aklil again!

  • @tolesadiriba9151
    @tolesadiriba9151 Před 11 měsíci

    Akilil Antem Geta Yebarkh❤❤

  • @munhagos272
    @munhagos272 Před 11 měsíci +1

    Amanye you’re brave

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 11 měsíci +1

    Tebarekulen 🙏❤👍

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 Před 11 měsíci

    ጥሩ ጥያቄ ነው መማር እየፈለጉ ብሎክ ማረግ ጥሩ አይደለም ለቸጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠት አለባቸው ቢሳደቡም መቻል ነው ያለባቸው

  • @abebayeweshete7483
    @abebayeweshete7483 Před 11 měsíci +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልጄ ወገኔ በርታ ጌታ ኢየሱስ አሁንም የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ !!

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 Před 11 měsíci

    Wendmoche betam new yemamesegnachu buzu temryaloh.

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 Před 11 měsíci

    Ebbifamaii Amaniyeekoo Dhugaadhaa hamalli arinni garii mitti ani barusaa kee baay'ee Dhagefadhaa Waa baay'ee iraa bardhee jiraa ayyaanni Waaqayyoo dachaa ta'ee sif haa bayyaatu baay'ee siijaladhaa❤❤❤❤

  • @chuchumintassa3096
    @chuchumintassa3096 Před 4 měsíci

    ❤tebarek yabezalih

  • @hannahhanna6091
    @hannahhanna6091 Před 11 měsíci +6

    አማኑ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Před 11 měsíci +1

    አማንዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
    Keep up good work May God be with you for ever ❤❤❤❤

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Před 11 měsíci +3

    ጌታ ይባርካችሁ በጨዋ ደብ ስትማማሩ ደስ ትላለች ሁ❤❤❤❤

  • @user-sp4sy1xc8x
    @user-sp4sy1xc8x Před 11 měsíci +1

    Demeteh eko yameral .... Geta Kant gar yehun !!! You so blessed Amneyyyy!! ❤❤❤❤❤❤❤

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 11 měsíci +9

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ አማንዬ

  • @tolesadiriba9151
    @tolesadiriba9151 Před 11 měsíci +1

    Aman Berta

  • @mitekuomer2171
    @mitekuomer2171 Před 11 měsíci

    Aybarikim

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ ጥሩ ጥያቄ እየጠየከዉ ነዉ ባገኘዉ እጠይቃለሁ ብያ ያሰብኩትን ነዉ በተላይ ብሎክ ላይ በጣም መስተካከል አለበት ሁላችሁም በተላይ አማንና ኤርምያስ ከተነካችሁ ወድያው ብሎክ tadergalachu🙏ስትነኩ የመንፈስ ፍሬ ትግስት ይኑራችሁ አደራ በተለይ አማኞች ልያልሆኑትን ታገሱ ከብዙ ግዜ ቦሀላ ልረዱ ይችላሉ ብሎክ ካረኩ ከየት ሰምቶ ይታረማል /ያምናል ታገሱ ሌላው ያንተ ነገር ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ሀሳብህን ስሰማ ጥሩ ሃሳብና አቁዋም አለክ ደስ ብሎኛል ና በርታ ትግስት ይኑርህ በፅሎት ከአንተ /እና ከእናንተ ጋር ኔን ነኝ ተባረኩ ሁለታችሁም 🙏❤

  • @mihretdebebe5952
    @mihretdebebe5952 Před 11 měsíci +2

    God bless you Amani 🙏 you are so genius ❤❤

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Před 11 měsíci +1

    Tabaraku hulachihum iyesus kiristos geta now yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 wandime amani

  • @JamboSintayehu-ub5pk
    @JamboSintayehu-ub5pk Před 11 měsíci +1

    አማን የእግዚ/ር ፈቃድ ሁሉ ይድኑ ዘንድ ነው የሚለውንስ ምንተላለህ

  • @Eyanqleka
    @Eyanqleka Před 11 měsíci

    We love you 😍 ❤️

  • @AshenafiGetachew-og9fq
    @AshenafiGetachew-og9fq Před 11 měsíci +3

    ጌታ ይባርካቹ አሪፍ ፕሮግራም

  • @dagimwondimu6565
    @dagimwondimu6565 Před 11 měsíci

    I reccomend this guy to study Law
    Pointfull and evidence based analysis

  • @AbuteDenku-ql2gj
    @AbuteDenku-ql2gj Před 11 měsíci

    demo aman edatelu

  • @emebetabosss3885
    @emebetabosss3885 Před 11 dny

    Hawariytohen lmenager bekat yelehem wendeme yekereta madeg yetebekbehalll

  • @gedewonhattasa494
    @gedewonhattasa494 Před 11 měsíci +2

    ኧረ ተው ጎበዝ ተረጋጋ ! ሰፈር ውስጥ ጥባጥቢ የቻለ ሁላ መዳ ውስጥ አይጫወትም

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Před 11 měsíci +1

    አማን ያባቴ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ❤❤

  • @user-qf5th6st5n
    @user-qf5th6st5n Před 7 dny

    Amaniye inwedhalen ke tewahdo

  • @nile5492
    @nile5492 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ሁሉን አስቀድሞ ከወሰነ ሰው ያንን መለወጥ የማይችል ሁሉ የተወሰነ ይለቀ ከሆነ ሌሎች አስተምራቸውን አካሄዳቸውን እንዴት እንወቅሳልን ህሉ ክተወሰን ከወንጌል ከጌታ ቃል ጋርስ አይቃወምም ውይ

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 Před 11 měsíci

      እና በፈቃዳቸው ሳያምኑ አይድኑማ ጌታን ቸር ነው ያልኩት ሰጥቶ ሰለሚነጥቀኝ ሳይሆን ስለማይነጥቀኝ ነው የሰጠኝ እንዲሁ ነው

  • @user-wf6ek9yo9y
    @user-wf6ek9yo9y Před 8 dny

    አማን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ፣በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀት ላይ ተመስርቶ የሚትሰጣቸው ትንታኔዎች ልቤን ገዝቶኛል፣ተባረክ!!

  • @sanadubai2365
    @sanadubai2365 Před 11 měsíci +4

    Tebareki amanu❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @habotare-pn6db
    @habotare-pn6db Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባረክ እንዴት እንደሚወድህ አማንዬዬ🥰🥰

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před 11 měsíci +1

    በተለይ ኤርምያስ መንገድ ላይ ወንጌል ቢያሰተምር እንደዚህ ትዕቢት ይኖረው ነበር

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 11 měsíci

    Shalom!

  • @user-sp4sy1xc8x
    @user-sp4sy1xc8x Před 11 měsíci +1

    Betam tetekemenal .. Tebareku ! Amen I don't know what to say ...tegaw bezet yebeleleh eshi tebarek....❤❤❤❤❤

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 9 dny +1

    ወንድማችን አማን እግዚአብሔር ይባርክህ በአግባቡ ለሚሰማህ የብዥታን ዓይን በደንብ ትገልጣለህ በተለይ በዚህ ዘመን ከክርስቶስ ይልቅ ሰውን ለሚከተሉ ለሳቱ so called ነብይ አፖስትል --- በጣም ያሳዝናል እነዚህ ሰዎች ብዙዎቹ ወንጀለኞች ናቸው::
    ወንድማችን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @eshetuasele8663
    @eshetuasele8663 Před 11 měsíci +1

    አማን ራሱም እንደተናገረው የመቆጣትና ቱግ ቱግ የማለት ባህሪ ይታይበታል፡፡ ይህም ከዕድሜ ጋር የሚያያዝ ሊሆን ይችላል፡፡ በተረፈ ምርጥ አስተማሪ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛለት፡፡
    ያዕቆብ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤
    ²⁰ የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።
    ²¹ ስለዚህ ርኵሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ አስወግዳችሁ፥ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁም የተተከለውን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ።

    ²⁶ አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 11 měsíci +1

      አማን ንግግር ችሎታ አለው እንጂ ብዙ እውቀቱ ከመንፈስ ቅዱስ የተቀበለው አይደለም ። በፀጋ ስጦታ ላይ አመለካከት baptist ቲዬሎጂ ነው ። ትንቢት የለም ልሳን የለም ነው የሚለው ።

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 Před 11 měsíci +1

    Blessed ❤brother @Aman shalom

  • @alemababo6981
    @alemababo6981 Před 11 měsíci

    እኔ ምስክር ነኝ አማኑው በስንት ልመና እሽ እንዳልከኝ

  • @mihretuchekole4147
    @mihretuchekole4147 Před 11 měsíci +1

    አማን "ተባረክ" የእውነት ተባርከሃል!!

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před 11 měsíci +3

    አማንዬ ተባረክ

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Před 11 měsíci +2

    አማንዬ አንተ ብቻህን አገልግል❤❤❤

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před 11 měsíci +2

    ትክክል ነክ አማኔ

  • @liveforjesus5005
    @liveforjesus5005 Před 11 měsíci +2

    If God's knowledge was indefinitely determinative as you say Aman, then the devil is just another victim of God.

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Před 11 měsíci

      So what are you trying to say

    • @liveforjesus5005
      @liveforjesus5005 Před 11 měsíci +2

      @@honey-gs9lh that God's foreknowledge should not be equated to His foreordination. Just because God knows who will go to heaven and hell at the end of the day doesn't mean he predestined them for those places way before in eternity.

  • @ebenezeryenesewalamirew3190
    @ebenezeryenesewalamirew3190 Před 11 měsíci +4

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @tsigebirhanu3998
    @tsigebirhanu3998 Před 11 měsíci

    Aletedebekem alteshefenem wendeme atesasat ebakeh endewem 24 seat mimelekew esu new.

  • @koketkoki8031
    @koketkoki8031 Před 11 měsíci +1

    🥰🥰🥰

  • @faithhope237
    @faithhope237 Před 11 měsíci +2

    እውቀት ያስታብያል ፍቅር ግን ያንጻል።
    ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤
    ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው።
    1ቆሮ8:1-3