“በክርስቶስ ማማለድ ላይ ከፕሮቴስታንት እለያለሁ” መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው :- Stay with Pastor Binyam Shitaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2021
  • This video is presented to you by Pastor Binyam Shitaye official chaneel. Meri geta Tsige Sitotaw is asking for help on this video. Meri geta Tsige is the owter many books such as Yinegal and Wegagen. Enjoy the whole video.
    #Pastor_Binyam #Tsige_Sitotaw #Amharic_protestant

Komentáře • 415

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před měsícem

    ሥሕተትን መንጣሪ ወንጌልን አብሣሪ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +1

    በጣም ያሰዝነል እንኝ ሰው በፈጣሪ በማር የተለወሰ ማርዝ አትርጩ ቅጣል በጣሽ ስር መሽ የሆኑ ዛሬ በዝ መልኩ መጡ እግዝኦ ማረን

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před měsícem

    እግ/ር ይባርክዎት

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 Před 2 lety +33

    ፕሮቴስታንት ይዘህ መተከ ኦርቶዶክስ ነክ ብለክ ኦርቶዶክስን ለማድማት ብለክ የትኛው ኦርቶዶክስ ነው የሚሰማህ። የእባብ መርዝ ይዛቹ ንፁሐንን አታሳስቱ።

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v Před 2 lety

      በትክክል ፈጣሪ ይበርክ ጉድ እኮ ነዉ ርትእት ቤተክርስቲያን በዝመልክ መውራት በጣም ከበድ ነዉ

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před 2 lety +5

    ትክክል ኦርቶዶክስ እዉነቱን እያስተማረች ነው ሰዌችን ጌታ እያስነሳ ነዉ አሜን ሌላ ምንድንበት መንገድ የለም ወንጌልን ኢየሱስ ነዉ

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 Před 2 lety +1

    በግድ ኦርቶዶክስ ነኝ ለማለት ነው አቶ ፀጌ መምህር ዘሪሁን እንዴት ነው በመጀመሪያ እናንተ ተስማሙ እንጂ ፕሮቴስታንት 3000ሆናችኋል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @dawittsega8649
    @dawittsega8649 Před 2 lety +15

    ቀጣፊ ኖት እርስዎ ያልተማሩትን ከጉባኤ ሳይውሉ ሳይማሩ ሃይማኖትን ማስተማር አይችሉም

    • @tast684
      @tast684 Před 2 lety +1

      ሰው አይሰደብም ቀጣፍው አንተ ትሆናለህ

  • @user-jw9li3qh8w
    @user-jw9li3qh8w Před 2 lety +2

    እግዛቤር ይገስጽጽ ተሀድሶች

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před měsícem

    ፓስተር ቢኒያም ተባረክ መሪ ጌታ ፅጌን በማቅረብህ

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 Před 2 lety +1

    ስለ ክርስቶስ ምልጃ ኦርቶዶክስ የሰጠችው መልስ አሳማኝ ነው ያኔ ሲሰቀል ያደረገውን ተማፅኖ እና ፀሎት እንደመታሰቢያ ለማንሳት ነው ብላ የሰጠችው መልስ አሳማኝ ነው።

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 2 lety +2

    Waw ቢኒ በእውነት የጀመርከውን እውነት የማትራት ስራ እግዛብሄር ይርዳህ ያግዝህ አባታችንን በእውነት የማያልቀውን ቃለህይውት ያሰማልን ይሄንን እውነት ምንም ሳያመቻምቹ እስከሞት ድረስ ይሞግቱ ሌሎች ወንድሞችዎን እግዛብሄር ያግዞት ።
    እውነትም መንገድም ክርስቶስ ነውና ትውልድ ሆይ ንቃ አስተውል

  • @msanker6768
    @msanker6768 Před 2 lety

    Egziabeher yebarekachehu!!!

  • @topefa271
    @topefa271 Před 2 lety +7

    ከምህረት አብ እና ዘበነ ይልቅ ሊቀ ጠበብት ዘሪሁን ሙላትን ጋብዙት

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 Před rokem

    እንደ ቃሉ ነው የምኖረው ስትል ሰማሆ ልበል ቢኒያም ተው እራስህን ደግመህ እይ ደሞ ፍፁም ነኝ በለን እንጂ

  • @bezuneshjimma7849
    @bezuneshjimma7849 Před 2 lety

    Geta yibarkihe🙏

  • @tamiratdana3487
    @tamiratdana3487 Před 2 lety +1

    ተባረክ እየሱስ ይባርክህ አባፅጌ

  • @haregewoinamare229
    @haregewoinamare229 Před 2 lety +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አሰምህሮ ትክክልነት በአደባባይ ያመኑበትን ቃለመጠይቅ በማየቴ ተደስቻለሁ። ነገር ግን የሰውን ስህተት የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ማድረግ ወደምንፍቅና ወስድዎታልና እራስዎትን አርሙ። ጠፍተው ለማጥፋት አይትጉ!!!

  • @tibegeta
    @tibegeta Před 2 lety

    geta yebarkachu

  • @sibhattube
    @sibhattube Před 2 lety +3

    ቤዛነት እና አማላጅነት አታምታታ ሰውዬ አስተውሉ

  • @KibetAgeta21
    @KibetAgeta21 Před 2 lety +3

    "እንሆ፥በቶሎ እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋራአለ።ሐዋ 22:-12 "
    እያንዳንዱ አንድ ግዜ ከዛላላማዊ ሞት ከአዳነን በኋላ አንድ ግዜ ድኛለሁ ብሎ እንደፈለኩ እሆናለሁ ማለት ዋጋ ያስከፈላል የሐንስ እንደ ነገረን ክረስቶስ እንደሥራችሁ ይከፈላችኋል ይፈረድላችኋል ወይም ይፈረድባችኋል ማለት ነው ያብቻ አይደለም ሲሆል እና ገነት ባላስፈለጉም ነበር ለዚህም ነው ክርስቶስ ለፈርድ ሲመጣ ዞር በሉ ብራብ አላበላችሁኝም በታመም አልጠየቃችሁም ብሎ ኑ እናንተ የአባቴ ብሩካን ብራብ አብልታችሁኛል ማቴ 25:-1- ታዲያ ወንጌሉ ይህን ካለ አንድ ግዜ የዳነ ለምን ሥራ ይሥራ ይላል ለምንስ ተጻፈ ?? አንድ ግልጽ ነገር አለ ጽጌ ስጦታው እንዳለው እና ሁሉም ፕሮቴስታንት እንደሚያደረገው ማንም ወንጌልን እንደፈለገ መተርጎም ይችላል ነገር ግን መጽሐፉ የሚለው ግን ሙሴና ነብያት አሉላቸው ነው የሚለው ግን ምን ዋጋ አለው አውቆ የተኛን አይደል ተረቱስ ሰው ልቦናው ታውሮ አይኑ ቢያይ ምን ይረባዋል ቃሉስ ቢሆን እናንተ የገላቲያ ሰዋች ሆይ ክርሥቶስ በፊታችሁ እንደተሰቀለ ሆኖ ተስሏል ይህን እንዳትመለከቱ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው ይላል?? ባለንበት ዘመን ደግሞ ብዙ አዚም አለ
    የገንዘብ አዚም ሐሰት በድፈረት የመናገር አዚም ያልሆኑትን ነኝ ብሎ የማስመሠል አዚም የመታወቅ አዚም የሥልጣን አዚም ሌላውን የመቃወም አዚም በእግዚአብሔር የመዘባበት አዚም የመበልጸግ አዚም የጥንቆላ አዚም ብዙ ሰዋች ድሮ በውጭ የምናያቸው አሁን እኛም አገር በገሀድ የሚደረጉ በቲቪ የሚታዪ ሆነዋል ይህ ሁሉ ግን ከንቱ የከንቱ ነው ወንድሜ/እህቴ እናት አባቶቼ ንቁ ግዜው ደርሷል እንንቃ???????????

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před rokem +7

    ሀይማኖት ሳይሆን የሚያድነው እውነት የሆነ ክርስቶስን በአግባቡ ስናውቅና ስንከተለው ነው። እኚህን ካህን እውነትን ጌታ ገልጦላቸዋል፡ ዘመናቸው ይባረክ።

  • @aronmelak4176
    @aronmelak4176 Před 2 lety +18

    በጎችን ያሳስት ዘንድ ተኩላው የበጉን ለምድ ይለብሳል እንጂ ማንነት ገፁን ይዞ ከመሃከላቸው አይመጣም።ኦርቶዶክስን አከብራለሁ፣ኦርቴዶክስ ነኝ ሲሉ ያስቱ ዘንድ ይቀላቸዋል። ክርስቶስን ያማልዳል የምትል ኦርቶዶክስ የለችም! ሁሉ በእርሱ የሆነ አምላክ ነው።

    • @didimamo9835
      @didimamo9835 Před rokem

      Aron Alemawekeh eko new yemeyaskebatereh

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      ክርስቶስ ከራሱ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ያላስታረቀው/ያላማለደው/ገና በኦሪት ዘመን የሚኖር ነው እደ ጁዳይዝም ማለትነው ገናየሚያማልደው ፃድቅ ሲፈልግ ይኖራል ።

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo9603 Před rokem

    thank you my fathers, be continue

  • @tsegayeyohannes2961
    @tsegayeyohannes2961 Před 2 lety +1

    ከእግዚአብሔር ቃለ አንጻር ኦርቶን መኮነን እችላለሁ ፓ/ር ከቃሉ ውጭ ብዙ አታወራ ማንንም መውቀስ የምንችለው በቃሉ ነው በቃሉ ማንንም መሟገት እንችላለን፡፡

  • @senaitassalfew
    @senaitassalfew Před 2 lety +7

    እግዚኦ ተሰሀለነ እግዚኦ መሀረነ እንደናተ አምኖ ከመክዳት ይሰውረኝ 😭😭😭😭

  • @belachewmola4532
    @belachewmola4532 Před 2 lety +2

    ሀይማት አይታደሥም ምክንያቱም የጌታ ቃል እውነት ስለሆነ

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 2 lety

    Bertu dink tmhrit new. Meri geta Tsige kdus mexhafun belitotal Geta brik yargachu.

  • @droneber2024
    @droneber2024 Před 2 lety +6

    ወንጌል በእርግጥ ቢሰበክ ኖሮ ይብዛም ይነስም ሀገራችን እንደዚህ ባልሆነች ነበር!!!

    • @topefa271
      @topefa271 Před 2 lety

      ሞኝ. ወንጌል የሚሰበክበት ደቡብ አፍሪካ ምን ላይ ነው ያለችው ወንጌል የሚሰበክበት ናይጄሪያ አሁን ምን ላይ ነው ያለችው እስቲ ንገረኝ!!

    • @droneber2024
      @droneber2024 Před 2 lety

      @@topefa271 ሞኝ አንተ! ወንጌልን ሰምቶ ጌታን ተከትሎ መኖር አለመኖር የሰማ ሁሉ ሰው ድርሻ ነው።ጌታም ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይስበካል ብሏል እንጂ በጨርቅ ተጠቅልሎ ወይም መደርደሪያ ላይ ይቀመጥ አላለም።ማመን አለማመን የእያንዳንዱ ውሳኔ ነው፣በግድም አይሆንም።ምን ለማለት እንደሆነ ግን ግልጽ አይደለም።ይልቅ ክህደት ውስጥ ካለህ ሞክረውና የወደድከውን ወስን።የጌታን ቃል አውቆ እርሱ እንዳዘዘው መኖር መልካም ሕይወት ነው

  • @desalegnmeron5662
    @desalegnmeron5662 Před 2 lety +19

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በዓለም በሙሉ 24ሰዓት የክርስቶስ እየሱስን አምላክ መሆንን በእያንዳንዱ አገልግሎት ስትሰብክ ኖራለች አሁንም እየሰበከች ነው። ወደፊትም እንዲሁ ።።

  • @tesfayeworku24
    @tesfayeworku24 Před 2 lety +26

    እኔ በግሌ እንደ እንድ ክርስቲያን በዕድሜዬ ክርስቶስ ያደረገውን ተዓምርም ይሁን ፀሎት በማንም የኦርቶዶክስ መምህር ለማስመስል እንዳደረገው ያስተማረ እይቼም ሰምቼም አላውቅም ውንጌሉን ይዞ ውሸት መናገር ነውር ነው

    • @hopelove5100
      @hopelove5100 Před 2 lety +2

      Keyte anetetewe newe ye Orthodox seme yemeyatefute.

    • @droneber2024
      @droneber2024 Před 2 lety +2

      ትምህርቱንስ የሚደበላልቁት ለምን ይሆን ወይስ አልሰማህም--እንበል አስራ ሁለት ብሎ ጸሎት/ማርያም አማልጂን/እንትና መልአክ ድረስልን/ዛሬ እንትና ይነግሣል/ነገ የወሩ ነው--እያለ ሕዝብን ከክርስቶስ የሚለይ ትምህርት ከየት የመጣ ነው ።እረ ብዙ ብዙ ጉድ ያለባት ቤተ ክርስትያን ናት።ተአምራቱም ላይ ብዙ ጨማምራ የምትለው አላት

    • @zblackman2450
      @zblackman2450 Před 2 lety +2

      እኔ በግሌ እንደ እንድ ክርስቲያን በዕድሜዬ ክርስቶስ ያደረገውን ተዓምርም ይሁን ፀሎት በማንም የኦርቶዶክስ መምህር ለማስመስል እንዳደረገው ያስተማረ እይቼም ሰምቼም አላውቅም ውንጌሉን ይዞ ውሸት መናገር ነውር ነው

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před 2 lety

    Des yemilu iwunetagna meri Geta nachewu, Igziabiher yibarkewut, iwunet arinet tawotalech!!

    • @eteneshayehu7356
      @eteneshayehu7356 Před rokem

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይነት ለማወቅ የሀይማኖት ፀሎትንና ቅዳሴን መስማት መፃፍ ቅዱስን ከኦሪት ዘፍጥረት አስከ ራይ ዮሐንስ የሚያስተምር ነው

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 Před 2 lety +1

    ተባረኩ ትልቅ ነገር አውቄያለሁ

  • @abebawzenebe7317
    @abebawzenebe7317 Před rokem

    እግዛብሔር ይገስስፅህ

  • @debele6478
    @debele6478 Před 2 lety +3

    ያማልዳልና ይማልዳል አንድ ያረገው ማነው አይ ጴንጤ ቤቱን አያጸዳ ኦርቶዶክስን ሊያስተካክል ይሞክራል

    • @dawit8699
      @dawit8699 Před 2 lety +1

      ልዩነቱ ቢገለፅልን ? የአማርኛው ትርጉም ከእንግሊዝኛውስለሆነ ለመሆኑ በእንግሊዘኛ ይማልዳልና ያማልዳል ከሌለ ከየት መጣ ?

  • @aschalewaysheshim4092
    @aschalewaysheshim4092 Před 2 lety

    tsegia kehadiewu, hayimanoten befelesfana lmerdat yemoker, ferifarie leqami

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 2 lety

    ወይይታችሁ እጅግ በጣም
    ደረሰ ይላል።

  • @merry_hani
    @merry_hani Před 2 lety

    aba egziyhabher yibarkot

  • @naodgutema2416
    @naodgutema2416 Před rokem

    ጌታ ይርዳህ ቢኒ !!!!!!!!!!

  • @wubshettekola701
    @wubshettekola701 Před 2 lety +2

    ዲ/ን መምህር ያረጋል አበጋዝ Ethiopian Ortodox Church Memeher Yaregal #EOTC #ortodoxtewahdo

  • @ddmkkbb1232
    @ddmkkbb1232 Před rokem

    ቤተክርስቲያን ትተሕ የእግዚአብሔር ቃል አስተምር

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 Před rokem +1

    በደንብ ቃሉ የገባቸው አባት ናቸው።❤

  • @samerawitmengistu7077

    ዕድሜዎት ይጠር

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Před 2 lety +1

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ነገር መሠረት ነው!
    የሰው ልጅ አውሮፕላን ቢሰራ እግዚአብሔር የሰራውን አሞራና ወፍ አይቶ ነው !
    ለሰላም እርግብ ቢለቅ ከመጽሀፍቅዱስ ተምሮ ነው !

  • @tewodrossemungus3556
    @tewodrossemungus3556 Před 5 měsíci

    ወደግዕዝ በተጠጋ ቃል ከመቸገር ሮሜ 5 ;10--11 ላይ ከእግ/ር ጋር ስለማስታረቅ የሚገልፀውን ክፍል አንብቡት ይረዳችኋል ።

  • @user-dr9ku3bl1c
    @user-dr9ku3bl1c Před 16 dny

    Aetkerakeru krstos Eyesusn bemamen ydnal

  • @fikadumengist1591
    @fikadumengist1591 Před 2 lety

    ማን ለማስመሰል አለህ መርጌታ

  • @ethiozagol3108
    @ethiozagol3108 Před 2 lety +6

    እውነት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ለመከራከር ለመወያየት ከፈለጋችሁ እኛ መድረኩን አዘጋጅተን እንጋብዛችሁ እኛም መተን እንከራከር።

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Před 2 lety +2

    ጌታይባርክህ
    አንተ የእግዚአብሄር ባሪያ

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před 2 lety +2

    ኦርቶዶክስ እየሱስ የማስመሰል ፀሎትነው የጸለየው ብላም አላስተማረችም አታስመስልም እባኮውትን የሙስሊሞችን ትምህርት ኦርቶዶክስ ላይ አያምጦ እዛው የቀላወጡበት ቤት ያስተምሩ።
    ፓስተር እባክህን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ትምህርትን የሚያንኳስስትን ግለሰቦች ባታቀርብ መልካምነው ።

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 Před 2 lety

    ይህ በጣም የረቀቁ አባቶች በቅኔ የውግዘት ቃል መናገራቸው ነው::ድሮ በስመ አብ በወል በመንፈስ ቅዱስ ነበር ግን አሁን ይህ ቡራኬ የማያስፈልገው ሠዎች ስብስብ ነን እናም እኛ ለሥላሤዎች ቡራኬ ክብር አይገባንም በሰመ ማርክስም ሌንዝም ባርከነውን ይህን አምላኪነን ማለታቸው ነው ::አስተውሉ

  • @user-ul5qq2vy9z
    @user-ul5qq2vy9z Před 2 lety

    WO,O Zahamanchu Yiberki idemachu YereZimi

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 2 lety +14

    አባታችን የተወገዙት በስህተት ትምህርት ምክንያት ነው ። ስለዚህ በንሰሀ በይቅርታ ተመለሱ ክርስትና ያለ ይቅርታ ፍሬ የለውም። መንደር ለመንደር እይዞሩ እናት ቤተክእስቲንን በማይገባ አይናገሩ። ክርስቲያናዊ ጸባይ አይደለም።ይቅርታ የማያውቅ ደግሞ ይማራል እንጂ አያስተምርም።

  • @alemalem8792
    @alemalem8792 Před 2 lety

    እኔ የተመቸኝ የፓስተር ቢኒያም አገላለጽ ብቻ ነው

  • @Ha17326
    @Ha17326 Před rokem

    pastor ጽጌ ስጦታው ነው ኦርቶዶክስ ነኝ አላለም መስቀሉስ የት ሄደ ልብሱን ለብሷል

  • @forhumanmined
    @forhumanmined Před rokem

    ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር ግን አብ እነ ወልድ አሉት 2ኛ የሐ 1፤9-10, ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጰንተው ቢኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ ዩሐ 2፡19

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před 2 lety +4

    አሁን ዘመን መጥቷልና ትውልዱም ነቄ ነው ያስተውሉ

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s Před 2 lety +2

    መሪ ጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ዘመነዎትን ይባርክልዎ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነው ፀጋ ይብዛለዎት

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Před 2 lety +8

    ይሄ ጃንደረባ ነገር ሠውዬ የቄስ ልብሱን አውልቆ እዛው አይገባም?

  • @user-hm5qy7oq1v
    @user-hm5qy7oq1v Před rokem

    ቢኒያም በጣም ወርደሀል ሌላ ምስክር በሌለበት ብቻውን በገመድ አፉ በቤተ ክርስቲያን ላይ እንዲግማማ ማድረግህ በጣም ወርደሀል፡፡

  • @teferafentaw4100
    @teferafentaw4100 Před rokem

    ኢየሱስ የምር ፈራ እንዳትለኝ እና እንዳታስቀኝ

  • @tagelyalew7930
    @tagelyalew7930 Před měsícem

    አባታችን ከሥርዎ ሆኘ መማር እፈልጋለሁ።🤔🤔❤

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před měsícem +1

    መሪጌታ ፅጌ የተናገሩት እውነት ነው

  • @kumamaregassa2597
    @kumamaregassa2597 Před 2 lety

    God bless you. This is a true ladder for the unity of brothers and the shining of the Truth.

  • @wondebest2069
    @wondebest2069 Před 7 měsíci

    Paster bini Ethiopiawinatin marte naw yetefeterkew

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 Před rokem

    ፓስተር ቢኒያም ለምን እንደሆን አላውቅም በየትኛውም ሚዲያ ላይ ንግግርህን ስሰማ አስቆርቱ ይሁዳ የሚል ነው በውስጤ የሚመጣው እባክህ ወንድሜ ተመለስ ለማንኛውም ተመለስ የሚለውን የፓስተር ተስፋዬ ገቢሶን መዝሙር አዳምጥ ጋብዤሀለሁ።

  • @droneber2024
    @droneber2024 Před 2 lety +3

    ወንድም ብንያም-- አንተም አታመቻምች--መጽሐፉ ዝም ካለ ዝም ነው፣ለትምህርታቻን የሚሆነው ሁሉ ተጽፎ ልናል።አንተ ወይም ሌላ ቢሆን እንደ ፈለገው ማርያምን መጥራት ይችላል።ከተጻፈው ማለፍ ግን የማያነቡትንና ማንበብም ችሎታ የሌላቸውን ማሳሳት እንዳይሆን መጠንቀቅ ጥሩ ነው ፣ያስጠይቃልና።

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 Před 2 lety +2

    I like his preaching

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +21

    ኦሮቶዶክሳዊያን ተጠንቀቁ የሰሰህተት ትምህርት ነውፐ❗️❗️❗️

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 Před 2 lety +2

    ጴንጤም ከዚ የተለ አያምንም ይወድቃል ይነሳል አለ ቃሉ የሚለው ዘላለማዊ ምልጃን እንዳቀረበ ነው።

  • @tagelyalew7930
    @tagelyalew7930 Před měsícem

    አባታችን ከሥርዎ ሆኘ መማር እፈልጋለሁ።🤔🤔

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před 2 lety

    Is this an interview or your address? Can you give the chance to merigeta?

  • @netsahonkubeeyesus1667
    @netsahonkubeeyesus1667 Před 2 lety +1

    መሪ ጌታ ከስማቸው ብወድም ተያቂው እራሱ ይጠይቃል ይመስላል ሁፈ ፖስተር ነን ሚሉ ሚዲያው በከንቱ ጭከት አጥለቅልቋል

  • @etielzeethiopia7276
    @etielzeethiopia7276 Před 2 lety

    Yebeg lemd ye lebesu tekulawoch nachu leboch nachu.

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 2 lety

    ሆይይይይ ቃሉን አታጣሙ

  • @biyadigligntilahun6727
    @biyadigligntilahun6727 Před 10 měsíci

    አቶ ፅጌ ከዶር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር በደረሰባቸው ጨመቃ ምን አሉ መሰላችሁ በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ የሚል ፀሎት የለም ብለው ነበይ ለዝህ እምነት ይቅርታን ሳይናገሩ አሁን እኔ ምኑን ልመኖት ?? እባካችሁ የመምህር ዶክተር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር የነበረውን ተመልከቱ።

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 Před rokem

    እግዚዮ ህዝቡን አታደናግሩት በቃ ፈጣሪ እንዳረገ ያርገን እናውቃለን እያላችሁ አትበጥብጡን ዳቢሎሶች እኛ የምናመልከውን እናቃለን ተውን

  • @ameleworkazeze4040
    @ameleworkazeze4040 Před rokem

    Eyesus bemeskel lay hono selegna malede. Men ale yemiaderguten ayawkumena yEKER belachew ale

  • @molawale9872
    @molawale9872 Před 2 lety

    የበሉባትን ወጪት ሰባሪ ፊደል ቀርጻ ፊደል አስቆጥራ ቅኔ አስተምራ ሊህ ያበቃችህ ከእየሱስ ክርስቶስ እስከአሁን ወንጌልን መጽሃፍ ቅዱስን እየሰበከች ያቆየች ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ናት የኦርቶዶክስ ሁሉም ስርዓት ከመጽሃፍ ቅዱስ አንድም የውጣ ነገር የለም ነገር ግን መጽሃፍ ቅዱስን ሲነበብ የመፍታትና የመረዳትን ልዩነት የአስተሳሰብ ልዩነት ነው እመን እንጂ አትጠራጠር ይላል መጽሃፍ

  • @millyontadese3127
    @millyontadese3127 Před rokem

    ኖ ስህተት ነው ሰውዬው እያሉ ያሉት ሲጀመር የክርስቶስ ምልጃ ለሰው ልጅ ጥቅሙ ምንድነው ?

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 2 lety

    ፍሬ ፈርስኪ ናችሁ አንድም ቁም ነገር የላችሁም እስኪ መጀመርያ አንተ የምትለውን እወቀው ብዙ ከማውራት

  • @FentahunBeshawu
    @FentahunBeshawu Před měsícem

    ምን አለ ካባችንን እና ቆባችንን ብትመልሡልን

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 Před 2 lety

    ከአባቱና ከራሱ ጋር አስታረቀን ይላል

  • @altayeerdachew9828
    @altayeerdachew9828 Před rokem

    አምላኬ ሆይ ይህ ሁሉ ባንተ ፊት ቀላል ነው እነዚህ ሰዎች ትክክለኛ መንገድ ላይ እንድቆሙ በቸርነትህ ተመልከት
    ምክንያቱም የእግዚአብሔር የነገረ ድህነት ዓላማ ከነ ስር መሠረቱ ስላልገባቸው እንድሁ ስገልፁ እናያለን።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před rokem

    እረ ይህ ሰዉ እንኳን ተዋህዶ ሀይማኖት ዉስጠጥ ሊኖር ቀርቶ በበሩም አላለፈመም አግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጀጂ ብዙ ነገር እንድጠረጠጥር አድርጎኛል እንደነዚህ የሌለ ያልተፈጠረ የሚያወሩ ሰዎች ምን ያስተምራል ብላችሁ ነዉ የምታቀርቡት

  • @user-xw8xm5ow8t
    @user-xw8xm5ow8t Před 6 měsíci

    ሚስጥረ ስላሴ የተባለው በምታውሩት ምክንያት
    ፈጣሪን እግዚአብሔርን በሰው ልጅ አይምሮ መጠን አይመረመርም ። ሚስጢር...

  • @beshobeshow3596
    @beshobeshow3596 Před rokem

    የካቶሊክ ዶግማ ወይም አስተምህሮ ቢገለፅልን?

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 Před 2 lety

    እኔኮ አለባበሳቸው ኦርቶዶክሳዊ መስለው ምንድነነ የሚናገሩት እያልኩ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው የሚያማልደን ሊቢያ ስት ርቀን የመጣው ከራሱ ጋር ነው ቃል ከድንግል ሰው ሆኖ ተወልዶ ስጋ ባለብስ መለኮታዊም ነው

  • @seleshiteklewold1558
    @seleshiteklewold1558 Před 2 lety

    ትውልድ ንቁ የሰማቸሁትን ቤተክርስቲያን መልሰ አላት።።

  • @taemezemamedia6490
    @taemezemamedia6490 Před rokem +1

    ውሼት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለማስመሰል የሚል አስተምህሮ የላትም ለአርዓያ ለምሳሌ ትላለች እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ አስመሰለ አትልም ይልቁንስ የእኛን ሥጋ ለብሶ በትክክል ሆኖ ብላ ነው የምታስተምረው አጭበርባሪው አታጭበርብር

  • @samueltsegaye7849
    @samueltsegaye7849 Před 2 lety +1

    it is same about mamalde. evangelism also the same idea. i believe just like father said, and the protestant also the same explanation. but some of protestant follower they need teaching.

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 Před 2 lety +3

    ለምን ይለያሉ መሪ ጌታ? ክርስቲና መለኪያው የእግዚአብሔር ቃል እስከሆነ ድረስ በእግዚአብሔር ቃል መተማመን በደንብ ይቻላል።
    ትንቢተ ኢሳይያስ 53
    12፤ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
    ወደ ሮሜ 8
    34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    ለመስማማት ይህ ከበቂም በላይ ነው።

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 Před 29 dny

    Ere pastor..or megabinet shumet yesetew manim yelem........biniam shitaye....min yishalewal😢

  • @amharicinspirations9477

    የክርስቶስ ደም አሁን ማልዳል አይባልም ነገር ግን አንዴ ለዘላለም የፈሰሰውን ደሙን ክርስቲያን በመሆን እና በማመን እንዲሁም ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ስላሴን፡ አብን ብቻ ሳይሆን፡ መማፀንና መለመን ይገባል ስላፈሰሰልን ደም ሲል ክርስቶስ ወደንስሀ ያቀርበናል ንስሀና መመለሳችንም ይቀበለናል ያፀድቀናልም ማለት ነው ።

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏

  • @user-hm5qy7oq1v
    @user-hm5qy7oq1v Před rokem

    ብቻውን አተራመሰው

  • @wondwossen11
    @wondwossen11 Před 2 lety

    ሆዳም ለሆደ በልህ ክርስቶስ የካደክ አጋሰስ

  • @bantelayalaziz3844
    @bantelayalaziz3844 Před 2 lety

    Ayamaldm esu feraj now kudusan yamaldalu mljaw leman now amalaj tirgum atakim

  • @mesitaddesemesi5919
    @mesitaddesemesi5919 Před 2 lety

    embet yemibal geta yelem ortho 4 tgha selase madereg yefelegalu ye diabelos temeheret new

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 Před 2 lety

    አንድ ከፍተኛ ስልጣን ያለው መልአክ በሀይለኛ ድምፅ ሕዝቤ ሆይ የሀጢያቷ ተባባሪ እንዳትሆኑ ከመቅሰፍቷም ተካፋዮች እንዳትሆኑ ከእርሷ ዘንድ ውጡ ሀጢያቷ እስከ ሰማይ ደርሷል የተባለችው ማናት?ራዕይ.18:4
    አምላክን አመልካለሁ የምትል ነገር ግን በስራዋም ሆነ በንግግሯ እንዲሁም በምታስተላልፋቸው ትምህርቶቿ ፍፁም ከፈጣሪ የራቀች ናት 2ጢሞቲዎስ.3:5
    መመለክ ያለበት አንድ አምላክ ብቻ መሆኑን አታስተምርም ዘዳግም.6:13-15 እንዲሁም የእውነተኛውን አምላክ ስም ሰዎች እንዲያውቁት አትፈልግም ዘፀአት.3:15 በ1954 እትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የአባቱን ስም ለሰዎች አሳውቋል ዮሀንስ.17:6,26
    በፖለቲካ ሙሉ በሙሉ ተካፋይ ነች ቀደም ባሉት አመታትም በመስቀል ጦርነት እና ሌሎችም ሀይማኖታዊ ጦርነቶችን ስትደግፍ ኖራለች ዮሀንስ.17:16 እውነተኛ ክርስቲያኖች ግን የአለም ክፍል አይደሉም የሚዋጉትም በመንፈሳዊ አለም ካለው ከሰይጣን ጋር ነው እንጂ ከደም እና ከስጋ ጋር አይደለም ኤፌሶን.6:12-18
    ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክ ነው ብላ ታስተምራለች እርሱ የአምላክ የበኩር ልጅ ነው እንጂ አምላክ አይደለም አምላክ ምንም ነገር ከመፍጠሩ በፊት ኢየሱስ ክርስቶስን በሰማይ መፍጠሩን ማመን አትፈልግም ምሳሌ.8:22-31, ራዕይ.3:14፣ ቆላስያስ.1:15-17 ዘፍጥረት.1:26
    ኢየሱስ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው ብላ ታስተምራለች ማቲዎስ.28:18 ላይ አብ ለወልድ ስልጣን እንደሰጠው ይናገራል እንዲሁም ማሪያም የወለደችው የአምላክን ልጅ እንጂ ራሱን አምላክን አይደለም ሉቃስ.1:31,32 ጴጥሮስ የልኡል አምላክ ልጅ ነህ ብሎታል ማቲዎስ.16:16, ኢየሱስ ከውሃ ተጠምቆ ሲወጣ አባቱ ከሰማይ ሆኖ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት ብሏል ማቲዎስ.3:16,17 የዘላለም ህይወት የምናገኘው ኢየሱስ የአምላክ ልጅ መሆኑን እና ይሆዋ ደግሞ መመለክ የሚገባው እሱ ብቻ መሆኑን ካመንን ብቻ ነው ዮሀንስ.17:3 ሰይጣንም እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላክ ልጅ መሆኑን እንጂ ኢየሱስን አምላክ ነው ብሎ አያምንም ማቲዎስ.4:4-10
    ገና,ትንሳኤ እንቁጣጣሽ,ጥምቀት,ቡሄ,ዘመን መለወጫ እያለች ሰዎችን ስታሳስት ቆይታለች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ ሌሎችም የተወለዱበትን እና የሞቱበትን ቀን እንዲያከብሩ ታበረታታለች የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች ግን እንዲያከብሩ የታዘዙት ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተበትን እለት ብቻ ሲሆን ቀኑ ደግሞ በየአመቱ አርብ ቀን ብቻ አይደለም የሚውለው በእስራኤላውያን አቆጣጠር በመጀመሪያው ወር በ14ው ቀን ነው የሞተው ያ ወር 14ኛው ቀን ሁልጊዜ አርብ ሊሆን አይችልም 1ቆሮንቶስ.11:23-26
    መስቀልን ለአምልኮ ትጠቀማለች ሌሎች ምስሎችንም እንደዛው አምላክ በምስሎች አማካኝነት ወደ እሱ እንድንቀርብ አላዘዘንም ዘዳግም.4:12-19, ዘዳግም.7:25
    ሀሰተኛ ነቢያት እና ሀሰተኛ ክርስቶሶች የሞሉባት ናት 2ቆሮንቶስ.11:12-15,ማቲዎስ.7:21,22
    ክፋት,ዘረኝነት እና
    ፅንፈኝነት፣የሞላባት ናት መፅሀፍ ቅዱስ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል 1ዮሀንስ.3:15 ያየኸውን ወንድምህን ሳትወድ ያላየኸውን አምላክ እወድሃለው ብትል ሀሰተኛ ነህ ይላል 1ዮሀንስ.4:20
    በትንሳኤ ላይ ያላት እምነት ግልፅ ያልሆነ እና የተወሳሰበ ነው ምክንያቱም አሁን ሰዎች እየሞቱ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ ብላ ስለምታስተምር በትንሳኤ ጊዜ ከሰማይ ነው እንደገና ወደ ምድር የሚመጡት?አምላክ አዳም ሀጢያት በሰራ ጊዜ አፈር ነህ እና ወደ አፈርነት ትመለሳለህ ብቻ ነው ያለው ዘፍጥረት.3:19 ዮሀንስ.5:28,29
    ዮሀንስ.11:44 የሞቱ ሰዎች በትንሳኤ ጊዜ ከመቃብር ነው የሚወጡት
    አምላክ ሀጢያተኛ ሰዎችን በዘላለማዊ እሳት ያሰቃያል በሚለው የሀሰት ትምህርቶቿ ሰዎችን በክላለች አምላክ ጨካኝ አይደለም አምላክ ፍቅር ነው ፍቅር የሌለው አምላክን አያውቅም 1ዮሀንስ.4:8 ፈጣሪ ሀጢያት የሰሩ ሰዎችን የሚቀጣው በሞት ነው ሕዝቅኤል.18:4 ሮሜ.6:23
    ምድራዊ ገዢዎች በአምላክ የተሾሙ እንደሆኑ በማስተማሯ ምክንያት ሰዎች በሚደርስባቸው ስቃይ እና መከራ ሁሉ አምላክ ተጠያቂ እንዲሆን አድርጋለች ኢየሱስ ክርስቶስ መንግስቴ ከዚህ አለም አይደለችም ብሏል ዮሀንስ.18:36 አሁን አለምን እየገዛ ያለው ሰይጣን ዲያብሎስ ነው ዮሀንስ.14:30 2ቆሮንቶስ.4:3,4 ስለሆነም ነው መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልየው የአምላክ መንግስት አሁን በምድር ላይ እየገዛ አለመሆኑን መቀበል አትፈልግም አምላክ ሲገዛ የሰው መንግስት በምድር ላይ አይኖርም ዳንኤል.2:44
    ሰዎች ከአምላክ ይልቅ ለመላዕክት እና እሱ ላፀደቃቸው ሰዎች አምልኮት እንዲያቀርቡ እና እንዲያወድሱ ታስተምራለች ኢየሱስ ክርስቶስ የመላዕክት አለቃ ሚካኤል መሆኑን ማመን አትፈልግም ቆላስያስ.2:18 ዳንኤል.12:1 ራዕይ.12:9
    እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ከአባቱ ጋር ሊያስታርቀን በሰው እና በፈጣሪ መካከል ሆኖ የሚያማልደን መሆኑን ማመን አትፈልግም 1ጢሞቲዎስ.2:5 ሮሜ.8:34
    መሪዎቿ ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለአባቱ የሚገባውን ክብር ለራሳቸው ወስደዋል ማቲዎስ.23:5-12
    ምንም የማይሰሙት የሞቱ ሰዎች እንዲመለኩ ታስተምራለች መክብብ.9:5,10
    ታላቂቱ ባቢሎን ማለት እነዚህን እና የመሳሰሉትን የሀሰት ትምህርቶች በምድር ላይ አስፋፍታ ብዙ ሰዎችን ያሳሳተች ከመሆኗም በላይ በንፁሀን ደም የሰከረች እንደሆነች ዮሀንስ ተናግሯር በምድር ላይ በፈፀመችው ግፍ አምላክ ብድራቷት ይከፍላታል ስለዚህ ከእርሷ ዘንድ ውጡ የሚለውን የዮሀንስን ምክር ከሰማን ከሚመጣው የአምላክ ቁጣ መትረፍ እንችላለን እንዲሁም በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ መኖር እንችላለን መዝሙር.(37):9-11,29,ራዕይ ምዕራፍ.18:1-24, 1ተሰሎንቄ.5:3

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Před 2 lety

    መሪጌታ ጽጌ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ❣️
    ለቪዲዮው የተሰጠው ርዕስ ግን አልገባኝም ፤ የመሪጌታ ጽጌ የክርስቶስ አማላጅነት ላይ ያለው የእምነት አቋም ከፕሮቴስታንቶች በምን ተለየ?! ፕሮቴስታንት "ክርስቶስ ዛሬ ላይ ከአብ በክብር ያንሳል/በአብ ፊት ዝቅ ብሎ ይለምናል" ብሎ ያምናል ያለው ማን ነው?!