እንደ እግ/ር ለመሆንህ ማስረጃህ ምንድንነው?/ የጦፈ ክርክር ከኃይሉ ዮሐንስ ጋር Hailu Yohannes with pastor Binyam Shitaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 09. 2021
  • This is an exclusive interview with brother Hailu Yohannes about his controversial teachings on Bible. The host of the show is Pastor Binyam Shitaye. Thera are many questions discused on this video.
    #Pastor_Binyam #Tsige_Sitotaw #Amharic_protestant

Komentáře • 772

  • @resurrectionpower8025
    @resurrectionpower8025 Před 2 lety +33

    ፓስተር. ቢኒ በግድ ያላለውን እግዚአብሔር ነኝ ብለህ እያልህ ያላለውን የምታደርገው መወረተርተር ትዘብት ውስጥ ጥሎልሃል።

  • @alexorthodox8198
    @alexorthodox8198 Před 2 lety +38

    እኔ ከኦርቶዶክስ ነኝ፤ የመምህር ኃይሉ ትምህርት እጅግ ተስተካክየበታለሁ፥ ሁሌም ትህትናውም ድንቅ ነው...ጠያቂው ግን ማናገርም ኣልፈቀደም'ኮ፤ ፉከራና ክርክር ኣስመሰለው...ለማናኛውም ጠያቂው ኣልመጠነውም...

    • @haileslaseabebe1073
      @haileslaseabebe1073 Před 2 lety +4

      አንተ ፔንጤነክ አትዋሽ

    • @alexorthodox8198
      @alexorthodox8198 Před 2 lety +1

      በመንፈስ ተገልጦልክ ነው? ሃሃሃሃ...ከተዋህዶ ነኝ ወንድም

    • @tinaethiopia6327
      @tinaethiopia6327 Před 2 lety +1

      እንደውም እኛ god and goddess ነን መምሰል ብቻ አይደለም

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 Před 2 lety

      ሲጀመር አይሉ የተጠቀውን ነገር ለመመለስ በጣም ዙሪያ ጥምጥም ነው የሄደው.

    • @habtakirar5042
      @habtakirar5042 Před 2 lety

      አንተ በፍፁም ኦርቶዶክስ አይደለህም።

  • @professorburah9783
    @professorburah9783 Před 2 lety +14

    ሀይሉዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
    ከዚህ በፊት ሀይሉ የሀሰት አስተማሪ ነው እያሉ ሲያወሩ ሰምቼ እኔም እንደዛ አድርጌህ አስብህ ነበር። አሁን ግን እግዚአብሔር ጆሮዬን መክፈት ሲጀምር ሀሳብህን በቀና ልብ መስማት ጀመርኩ። ትክክለኛ ትምህርት ነው እምታስተምረው። ከዚ በፊት ያለ ስምህ ስም ስለሰጠሁህና ስለፈረድኩብህ ይቅርታ እጠይቅሀለሁ🙏 እወድሀለሁ።

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety +36

    የሀይሉ ዮሀንስን አስተምሮ በሩቁ እጠላው ነበር ግን መስማቴ የሆነ ነገር እንዳጤን ረድቶኛል፡፡እንኳንም አዳመጥኩት፡፡

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms Před 2 lety +4

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Pastor Hailu, you don't deserve this stage. You are well educated and have a great personality. The interviewer is so judgmental, doesn't stick to the point.... I'm sorry you have wasted my time. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏
      We are with you Pastor Hailu!::

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 Před 2 lety

      @@SB-hp8ms can you send me if you know hailus CZcams channel? I really like his point.

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms Před 2 lety

      @@bitaniyayanore8829 czcams.com/channels/dLqNAwz7RtFg40mbPmbgHg.html

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 Před 2 lety

      @@SB-hp8ms Thanks🙏

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms Před 2 lety

      @@bitaniyayanore8829 you are welcome! Where do you stay?

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሃይሉሻ ወደድኩህ ከተናገርከው ነገር ምንም ስህተት አላገኘሁበትም! እንደውም የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ጢም ብሎ እንደ ሞላብህ ነው የሚያሳየው ።

  • @elroe.373
    @elroe.373 Před 2 lety +39

    እኔ ሀይልሻን ተረድቼዋለሁ ተባረክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ አላለም ቢል ኖሮ እቃወመው ነበር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቹ ስንቶቹን አገልጋዮችን የሀሰት አስተማሪ ናቸው እያላቹ ስንቱን ከጌታ ቤት አስወጣቹ
    ሀይልሻ አድናቂህ ነኝ በርታ 👍

    • @0911617971
      @0911617971 Před 2 lety

      እውነት

    • @workumeaza5294
      @workumeaza5294 Před 2 lety

      እንዴት አይነት ምርጥ ውይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ ኃይሉን የማውቀው በEbs ቴሌቪዥን ነው ትምህርቱ ግራ ያጋባኝ ነበር ዛሬ ግን በዚህ ውይይት ያለውን የእግዚአብሔር እውቀት ተረድቻለሁ ጌታ ይባርክህ ቀጥል እደግ።

    • @solomonbeyene2057
      @solomonbeyene2057 Před 2 lety

      @@0911617971 wow

  • @behailueshetu9819
    @behailueshetu9819 Před 2 lety +15

    Uffffffff ሃይልሻ የኔ ትሁት ለካ የቀድሞዎቹ ሀይማኖተኞች እንደ ቢኒ ግትር አስመሳይ አየሆኑ ነው ዳተኛ የሆኑት አንተ ግን በርታ የኔ ከባድ ሚዛን።።።።።።።

    • @haileslaseabebe1073
      @haileslaseabebe1073 Před 2 lety

      ስለሚዛን ካወክ ሚዛን የአንድን ነገር መብለጥ መለኪያ አይመስለኝም ሚዛን ሀይሉም ቢኒም ሳይሆኑ ሁለቱንም የሚመዝን አለ እሱም የእግዚአብሔር ቃል ይህ ቃል ነው ስለዚህ በዚህ ሚዛን ይታያሉ

  • @alemayehuwelde3623
    @alemayehuwelde3623 Před 2 lety +23

    ወንድም ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ።ብዙ ነገሮችን አስተምረኸኛል።ዛሬም አገልጋይ ነን ለሚሉ ነገርግን ማስተማር ለማይችሉ ሁሉ ማንቂያ ነህ ተባረክልኝ። 🙏🙏🙏

  • @aschukorra9680
    @aschukorra9680 Před 2 lety +63

    ውይይቱን ለአድማጭ ሚዛናዊ ለማድረግ አዘጋጁ ለተጠያቂው ጊዜና ነጻነት መስጠት ይጠበቃል። ፍርዱን ለአድማጭ ለመተው ተጠያቂው በአግባብ እንዲናገር መፍቀድ ጥሩ ነው።

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms Před 2 lety +5

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Pastor Hailu, you don't deserve this stage. You are well educated and have a great personality. The interviewer is so judgmental, doesn't stick to the point.... I'm sorry you have wasted my time. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏
      We are with you Pastor Hailu!::

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 Před 2 lety

      Exactly

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 Před rokem +6

    Hailu is one of the best teachers ever and I thank God for that. His profound knowledge of the word of God is amazing. The fact that we haven't reached Hailu's understanding of the word of God doesn't make him wrong. Remember that religious leaders also considered Jesus The Christ as a false teacher when He walked the earth. Hailu's humbleness reminds me of Jesus The Christ. Keep shining, brother!

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před 2 lety +15

    I like the way how Hailu teaches! Although I am Orthodox.Even the way how Hailu understands the context,in my view ,he is right. I like his personality.

  • @emebetademe7448
    @emebetademe7448 Před rokem +4

    Honestly speaking, I'm Christian Orthodox but I always like learning the lesson of Hailusha.May live long Hailu.Rational and logical person!

  • @tarikuayele7186
    @tarikuayele7186 Před 2 lety +17

    ሀይልሻዬ ትምህርትህ ምርጥና አንደኛ ነው። ዘመንህ ይባረክ።

    • @haileslaseabebe1073
      @haileslaseabebe1073 Před 2 lety +1

      እስቲ ስለሀይሉ ትምህር ምን ታውቃለክ

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 2 lety

      በምኑ ??????

    • @tarikuayele7186
      @tarikuayele7186 Před 2 lety

      @@haileslaseabebe1073
      ለማወቅ ከፈለግህ ሀይሉንና ትምህርቱን ብትከታተለው መልካም ነው።

    • @kebronyonas7107
      @kebronyonas7107 Před 2 lety

      የስህተት ትምህርት

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 2 lety

      @@tarikuayele7186 ካካካካካ

  • @edenmunro9460
    @edenmunro9460 Před 2 lety +6

    ወንድሜ ሃይሉ እ/ር ይባርክህ !! ቃለ መጠይቆችህን አዳምጣለሁ ሁሌም ተረጋግቶ ነው የሚመልሰው በጣም ነው እምወድለት መማርም ያለብን ይመስለኛል..... ቃለ መጠይቁ በጣም ደስ የሚል ወንድማማችነት ነውና ተባረኩ!!

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před 2 lety +22

    We should not limit God to our standards! God bless you Hailu ❤️ I agree with you! God reveals Himself to us as much as we want Him to.

  • @danelbelhu660
    @danelbelhu660 Před 2 lety +3

    ወንድም ሐይሉ ልብ ብዩ ሳዳምጥህ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ደስ ብሎኛል ሐሳቦችህ የሰማሁት ሆኖም ቅንጣት ያህል እምነት ቢኖራችሁ የሚለው እምነት ከእግዚአብሔር የተካፈልነው ፈፃሚውም እግዚያብሔር ይሆናል የማመነኔ ልክ ነው ወይም መጠን ነው ወሳኝ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል የሚለው ሁሉን ቻዩን ያሳያል የሰው ድርሻ ቻዩን ማመን ይፈልጋል ትንሽ አንተ ወደ ሰው ሐይል ሚዛኑን አጋደለብኝ ሐሳብህን ስሰማ ከትልቅ ትህትና ጋር ሐሳብን ልግለፅ ብዬ ነው።

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 Před 2 lety +28

    Hailu Yohanes you are always calm and patient I really appreciate you! May God bless you!!!

    • @wubayehuhailu2465
      @wubayehuhailu2465 Před 2 lety

      ይሄ ጋዜጤኛ ፓስተር ራሱን ደፍኖ ነዉ የገባው ።
      ድፍን

    • @davoevo4841
      @davoevo4841 Před rokem

      ሀይሉ የስህተት ትምህርት ነው የሚያስተምረው የተባለበት ምክንያት 1ኛ_የበራለትን የቃሉን እውነት ያለግዜው በማስተማሩ ማለትም ያለግዜው የሚነገር እውነት እንደስተት ይቆጠራል አንደሚባለው አባባል ስለሆነበት አንጂ የስህተት አስተማሪ ሆኖ አይመስለኝም እነደኔ ነገር ግን የገባውን እውነት እንዳለ ሆኖ ቤተክርስቲያን በደረሰችበት ልክ ቢሆን እንዲ ባልተባለ ነበር!

  • @user-qt7qh6yd8y
    @user-qt7qh6yd8y Před 2 lety +4

    ሀይልሻ ጊታ ዘመነህን ይባርክ በተለይ ትግስትህ በጣም ይገርማል ብችል አተነ ለመምሰል ጊታ እዲርዳኝ እፀልያለሁ ጠያቂው ግነ ምንም የመፅሀፋ ቅዱስ እውቀት የለውም ጊታ ይርዳው ሀይልሻ። የተባርክህ ብሩክ ነህ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 Před 2 lety +14

    Thanks hailu I respect all ur teaching

  • @tgbruk242
    @tgbruk242 Před 2 lety +34

    ወንድም ቢኒያም ለመናገር ሳይሆን ለመስማት የተሰጠህ ሁን ደግሞ
    "በግድ እግዚአብሔር ነኝ በል አት በለው "
    "እንደ እግዚእብሔር ነኝ ማለት እና"
    እግዚአብሄር ነኝ ማለት በጣም ይለያያል
    ተባረኩ!!!

    • @dawittsega8649
      @dawittsega8649 Před 2 lety

      እንደ እግዚአብሔር ነኝ ቢልም ትክክል አይደለም ሰው የቱንም ያህል ጸጋ ቢሰጠው እንደ እግዚአብሔር ነኝ ማለት አይችል በእርግጥ ሰው የጸጋ አምላክነት ሊሰጠው ይችላል እንደ ሙሴ እግዚአብሔር በባህሪው የሚሰራውን ሰው በጸጋ እንዲሰራ ስልጣን ሊሰጠው ይችላል እንደ ቅዱስ ጰረጥሮሰስ በጥላው እንደ ቅዱስ ጳውሎስ በልብሱ ዘርፍ የመፈወስ ጸጋ ሊሰጠው ይችላል ይሄ ሁሉ ቢሰጠውም እንደ እግዚአብሔር ነኝ ማለት የለበትም የእሱ አገልጋይ ባሪያ መልዕክተኛ ነኝ ነው ማለት ያለበት

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před rokem

      እንደ እግዚአብሔር ነኝ ማለትስ ምኑ ነው ትክክል?

    • @Alblendz
      @Alblendz Před 9 měsíci

      God created man after his image and likeness Genesis 1:26.
      Bother you are after your father and mother image in flesh right? How about your spiritual image?

  • @yeworkuhatilahun6074
    @yeworkuhatilahun6074 Před 2 lety +31

    ጠያቂው እውቀቱ ውሱን ነው ሀይሉ ይሁዋንስ ጌታ ይባርክህ የ እ/ር ቃል እውቀት በሙላት ተገልጦብሀል ትእግስትህ ደስ ይላል

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      ያልተለመደ ት/ም ያስተምራል የተባለው ሀይሉ ብዙ መናገር ሲገባው ጠያቂው ብዙ እየተናገረ እድሉን አልሰጠውም

    • @eyutababi6287
      @eyutababi6287 Před rokem

      Anchim dingay enesum dingay

  • @nathanmelese9831
    @nathanmelese9831 Před 2 lety +8

    Hailsha keep teaching; you are indeed called by God to enlight we ethiopians!! much love
    and respect!!

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 lety +3

    በመሀላችሁ ያለው የፍቅር መንፈስ ።ስ ይላል የጓደኛሞች ውይይት ነው ።ቢኒም ሀይሉሻም ተባረኩልኝ።😍😍😍😍😍

  • @rollnati
    @rollnati Před 2 lety +12

    I respect you hailu yohannes. God bless you 🙏

  • @zedzizu1244
    @zedzizu1244 Před 2 lety +2

    ሀይልሻ እኔ መች ሰማሁክ መች እንዲ መሠለኝ ሳንሰማህ ነው እኮ ሁሉም ሰው ስህተት ነው ያለው እኔ ተመችተኸኛል ተባረክ በይፋ ወደ ሀይሉ ሚኒስትሪ ፈርሜያለው ተቀላቅያለው ❤❤❤❤

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde5080 Před 2 lety +9

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ሀይልሻ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ሀሳብህ ትክክል ቢሆንም አንዳንድ አከራካሪ ሀሳቦችን ባታነሳቸው ይመረጣል.ምክኒያቱም እነኚ ሀሳቦች ከመዳን እና ከዘላለለማዊው ሞት ከማምለጥ አንጻር ብዙም አስፈላጊ አይደሉም.ትርፉ ማቆሚያ የሌለው ንትርክ ያመጣል.

  • @user-ng8ti8uu6t
    @user-ng8ti8uu6t Před 2 lety +10

    ሀይልሻ አልሳተም መፅሐፍ እንደሚለው ማንም በደረሰበት በዚያዉ ይመላለስ ይላል ስለሆነም ታላቅ መገለጥ ነዉ እላለዉ

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t Před 2 lety +12

    hailu is litraly making points clear as much as he can and i can see with out judgment he is absoloutely logical and bible based

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x Před 2 lety +5

    ሀይልሻዬ ትለያለህ ብዙዎቻችን ያልተረዳንህ የእግዚአብሔር ቃል በርቶልሀል

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 Před 2 lety

    ሃይሉ እግዚአብሔር ይባርክህ። ደወንድም የምመክርህ የያዝከው መንገድ ትክክለኛ እና እውነት ነው አሁን ግን እየፈራሁልህ ነው። ምክንያቱም እደዚህ ከሃይማኖተኛ ሰዎች ጋር ብዙ ስታወራና ስትከራከር ቀስ በቀስ ዩሉንታ እያስያዙ መንገድ እዳያስቱህ በጣም እሰጋለሁ። በነገራችን ላይ በ 2013 ስለ ኢየሱስና ስለ ክርስቶስ ልዩነት አስተምሬ የቤተክርስቲያኒቱ ፖስተር ነኝ የሚለው ሰው ይሄ የስህተት ትምህርት ነው ብሎኛል። ፖስተር ቢኒያም ምንም ሰው አታናግርም እደገና ሰፋ አድርገህ ወንጌልን እደገና ለመማር ሞክር። ከሙሴ ጋር እግዚአብሔር በሰራበት መንገድ ከእያሱ ጋር አልሰራም። እናንተ ስላላወቃችሁት ብቻ በቅናት ተነስታችሁ የስህተት ትምህርት ነው ማለት ትክክል አይደለም። ለነገሩ ኢየሱስን የሰቀሉት እደእናንተ አውዱ ይሄ ነው ያ ነው እግዚአብሔር ከኛ በላይ ማን አውቆት የሚሉ እግዚአብሔርን እናውቃለን የሚሉ ሰዎች ናችሁ። ታሳዝናላችሁ ሰውን እያደናበራችሁ የሰው ገንዘብ መዝረፍ ለምዳችሁ የእውነት ወንጌል ስትሰሙ ይጨንቃችሗል።

  • @HaraTechNet
    @HaraTechNet Před 4 měsíci

    ሀይሉ ዮሐንስ ትልቅ ሰው እግዚሐብሄር ትልቅ ያደረገህ እድለኘ ሰው በርታ ፈጣሪ የበለጠ እውነቱን ያብዛልህ!🙏

  • @abenezerelias6446
    @abenezerelias6446 Před 2 lety +13

    ገራሚ መምህር..ሀይልዬ I respect more....I love you so much

  • @yoditezazezaz3095
    @yoditezazezaz3095 Před 2 lety +6

    ሀይልየ ጌታ ይባርክህ ስብከትህ ትክክል ነዉ በርታ አንዳንተ ዓይነት ነዉ የሚያስ
    ፈልገን

  • @tadumch
    @tadumch Před 10 měsíci +2

    OMG, I rejoice with Hailu's teaching, Biniam, please sit and learn from him like Merry.

  • @qaroo5693
    @qaroo5693 Před 2 lety +2

    ሀልዬ እግዚአብሔር ቀን ያመጣል የእዉነት ወንጌል የምንሰብክበት
    እወድዳለሁ የእስራኤል አምላክ ሀይልህ ነዉ

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 Před 11 měsíci

    Hailu I like EBS because of you. Please continue በሀይማኖት መጠርነፍ ሳይሆን ማመን መጽደቅ እንደ ቃሉ መኖር እንፈልጋለን።

  • @tashomebeza5475
    @tashomebeza5475 Před 2 lety +6

    ጎቦዝ ሃይልዬ

  • @tesfayegezahegn9652
    @tesfayegezahegn9652 Před 2 lety +3

    ሀይሉ ጌታ ይባርክህ እውነት ታውቃላቹህ እውነትም አርነት ያወጣችሃል ወንድሜ አርነት ለመውጣት የምታውቀው እውነት ያስፈልጋል ችግሩ በድምፅ ብልጫ እግዚያብሔር አይሰራም

  • @HTeff
    @HTeff Před 2 lety +9

    በግድ እግዚአብሄር ነኝ በል ነው የምትለው ወንድም ቢኒ። የእየሱስን አምላክነት የካደውን ሙስሊሙን ወንድሜ እያላችሁ ይህን የመሠለ ጌታን የሚወድ ሰው ጥምድ አደረጋችሁት። እባካችሁ መጽሀፉን በደንብ አንብቡ። ተባረክ ሀይሉሻ።

    • @aniyibrahim1095
      @aniyibrahim1095 Před 2 lety +1

      አንተ አትሳሳት ስለ እየሱስ አንድ አይነት አመለካከት ያለው ሙስሊምን አትንካ ። እኔ እየሱስ ነኝ የሚል ሙስሊም ሰው የለም እሺ ፣ በደንብ አስተንትን (ኝ) እናተ ብትሆኑ እንጂ ፣ ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራችሁ

    • @HTeff
      @HTeff Před 2 lety

      @@aniyibrahim1095 ሀሳብህ አልገባኝም ወንድምዬ። I didn’t mean to disrespect your belief but as far as I know Muslims don’t believe በእየሱስ አምላክነት። እየሱስ ነብይ ነው ትላላችሁ። ያንን ሀሳብ ለመጥቀስ ፈልጌ ነው። እንዲሁም ባየነው video ውስጥ እየሱስ ነኝ ያለ ሰው አልሰማሁም። ተባረክ።

    • @aniyibrahim1095
      @aniyibrahim1095 Před 2 lety +1

      አዎ ወንድሜ ብዙውን ጊዜ የአገላለጥ ትርጓሜ ስላለም ነው ያን ያልኩህ ይቅርታ ኢትዮጲያ የሀይማኖት ችግር የለባትም

  • @mogosesintayehu358
    @mogosesintayehu358 Před rokem

    ሀይሊሻ ባክህ ጊዜህን በነዚህ በራቸውን በዘጉና ከእግዚአብሔር የመገለጥ ቃል የራቁ ናቸውና። በኢትዮጵያ በ/ክ ከመሰብሰብ ና ቅጥር ከማብዛተ ምን የተገለጠ ነገር አለ ! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ህይወት ይበዛ ይገለጥ ነው አንጂ ቅጥርና የሰው መብዛት አይደለም
    ህይወት ይበዛና ይገለጥ እንጂ! ሁሌ ዘመናችን በመሰብሰብ ብቻ አረጀን እንዃን መጣህልን ተባረክ አሁንም በቃልህ አብዝተህ ሬማ ... ሁንልን።

  • @jonahks3356
    @jonahks3356 Před 2 lety +6

    በመለፍለፍ ውስጥ እውነት የለም #viva hailu

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 Před 2 lety +4

    Hailu is wise and knowledgeable!!

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e Před 2 lety +14

    ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን ሃይልሽ አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ👍

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +18

    ወንድማችን ሀይሉ በጣም ትሁት ነው። ዛሬ ካደረገው ማብራሪያ እኔ ተምሬያለሁ። ባለው ሁሉ ተስማምቻለሁ። እግዚአብሔር ነኝ አላለም።
    ፓስተር ቢኒ ግን፣ እሱ አላልኩም ሲልህ፣ ነህ እያልከው ነው።
    የወንድማችን ትህትናህ ይጋባብን።

    • @tolasisayhirpa7171
      @tolasisayhirpa7171 Před 2 lety

      ሀይልሻ በጣም የምትመቸኝ እውነትን በድፍረት የምትገልጽ ጐበዝ አስተማሪ ነህ ብዙዎችን ስለምትበልጣቸው ነው ፍረጃ የሀበሻ ባህሪ ነው ያለስራህ ነው ስም የሰጡህ

    • @haileslaseabebe1073
      @haileslaseabebe1073 Před 2 lety +1

      የአንድ ሰው ትህትና ለኩሶ ዝም ማለት ነው

    • @m-_i27n.d
      @m-_i27n.d Před 2 lety

      czcams.com/video/I4cF1OueiHk/video.html

    • @danbbi4722
      @danbbi4722 Před 2 lety

      Come on pastor Biniyam ...

  • @dejenemekonnin3847
    @dejenemekonnin3847 Před rokem

    ሐይሌዬ አይዞህ የበረህ እውነት አሌ ና በረታ ።ምንአበታቸው ጠወልወሌዎች አትፊረቸዉ።

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 Před 2 lety +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኒን ሰውየ እወዳቸዋለው ግን ዛሬው ክርክር ላይ ወደቤቲ እየሄዱነው ምክንያቱም ለጥያቄው እየመለሰ ነው ግን በጣም ይገፉታል ወደሌላ እንድሄድ ጥሩ አልመሰለኝም እንዳለው ከሱ ስለሆነ አስመሰለ እርጋታውም ጥሩ ነው ያዳምጣል በረድ በሉና አስማሙት

  • @semayawitube2004
    @semayawitube2004 Před 2 lety +2

    Pastor bini በጣም ጥሩ እንዲሁም ሊያንጽ የሚችል interview ነው።በተለይም የምትነጋገሩበት መንፈስ በፍቅር መሆኑ👍👍👏👏ደስ ይላል።በዚሁ ቀጥል እንወድሀለን ...ሀይሉ ትሁት ሠው i love you soooo much

  • @mogosesintayehu358
    @mogosesintayehu358 Před rokem

    ሀይሊሻ ተባረክ!!! የኢትዮጵያ ቤ /ክ በጨለማ ናትና... ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ዘመን ከአባቱ ይዞ የመጣውን አዲስ ትምህርት በህጋቸው ለተመጻደቁት ፈሪሳዊየን አየሱስን በስህተት ትምህርት ፈርጀው የአጋንንት ትምህርት ተብሎ ተገፍቶዋል ትምህርትህ ፍጹም ነፃ የሚያወጣ ነውና

  • @abeynere9141
    @abeynere9141 Před 2 lety +2

    በኣንድ ቃለመጠይቅ ኣስፈላጊ ከሆነ እንደግዚኣብሔር መፍጠር እችላለሁም ብሎ ነበር ።ረጋ ብሎ ነገሮች እየጠመዘዘ ነው ማሳመን የሚሞክሮው። ሁል ጊዜ የተጠየቀበት ከመመለስ በጣም ነው የሚገላበጠው። ፓስተር ቢኒ ተባረክ።

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 Před 2 lety +1

    Oh pastor bini plz give him to talk this not love at all I see haliu he's very humble and full of wisdom of God stay blessed bro more 🙏🙏

  • @ZemensStudios2022
    @ZemensStudios2022 Před 2 lety +3

    Even if I haven't heard all his teachings... This one is clear... He has explained it in a right way.

  • @fraolchimdesa6945
    @fraolchimdesa6945 Před 2 lety +1

    በጣም የሚገርመኝ የ ሀይልሻ ነፃነት ነው። እወድሃለሁ

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety +9

    Pastor bineyam God bless you more

  • @oliadkeneaoliad5653
    @oliadkeneaoliad5653 Před rokem

    ቢኒያም ብዙ መረዳት ይቀረዋል ፓስተር ሀይሉ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @base6771
    @base6771 Před 2 lety +2

    Brave man and poor man.not match at all..,thank you sir...that is extraordinarily well elaborated.

  • @sab7sab
    @sab7sab Před 2 lety +5

    ተባረኩ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa Před 2 lety +4

    Hailisha you are blessed. When you are say domething the twist your motive and your word. Don't try to convise them. I learn from you big time . lovr you and your tesching. I got it blessed hsilesha

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አባቴ ነው አባቴን እመስላሁ የምመስልበት ነገር ባምላክነቱ ሳልሆን ከባህሪው ተካፋይ ነኝ አፍቃሪ. ነው ወንድሞቼንና እህቶቼን እወዳለሁ ሰውንም እንዲሁ እወዳለሁ አዛኝ ነው ለሌሎች አዝናለሁ ትሁት ነው ትሁት ለመሆን እሞክራለሁ. ሀጢያትን ይፀየፋል. ለመፀፍ እሞክራለሁ ፃድቅ ነው አፅድቆኛል ይቅር በይ ነው ይቅር.እንድል ተነግሮኛል ወዘተ በእንደዚህ አይነት ባህሪ እመስለዋለሁ

  • @glorypicturesofficial
    @glorypicturesofficial Před 2 lety +1

    ሀይልሻ ጌታ ይባርክህ ትህትናህን አደንቃለሁ ተባረክ።

  • @tamirayehutekle
    @tamirayehutekle Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር የባህሪ አምላክ ነው። እኛ የሰው ልጆች እግዚአብሔርን የምንመስለው በተሰጠን ፀጋ ነው።

  • @alemkasaye2302
    @alemkasaye2302 Před 2 lety +1

    ለእኔ በኤልሻዳይ ቲቪ ላይ ሃይሉ ዮሐንስና መጋቢ ተሾመ ዳምጠው በእውቀት ላይ የተመሰረተው ላይቭ ውይይት በቂዬ ነው። በኤልሻዳይ ቲቪ ድጋሚ እንኳን አልታየም። ስለሃይሉ ትምህርት ምንነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ባለው መልኩ የተነሳው በቂዬ ነው። ለምሳሌነት ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ የሚለውን አስተምሮውን ከመጽሐፍ ቅዱስ ያሳየው በቂ ነው።

  • @teshomeliveinjesusje
    @teshomeliveinjesusje Před 2 lety +4

    Hi Hayileshi, may God bless you at most, teach always this deep understanding of the kingdom. We are like God.

    • @addisalem1574
      @addisalem1574 Před rokem

      አቤት ሀይልሻ ይሄ በስነምግባር ተወግዞ ከቤተክርስቲያን የተገለለ ግራ ገብቶት ግራ፡የሚያጋባውን ሰው ጸጥ አደረከው:: ቢኒያም ማለት ከአንተ፡የእግዚአብሄርን ቃል መሞላት ጋር ሲወዳደር ዛሬ የሰውየውን እውቀት እጥረት አሳበቅህበት

  • @Mezmur_albums
    @Mezmur_albums Před 2 lety

    pastor Biniam betam ke kal ewket erkehal (teftehl, bado hunehal) tseley, anbeb endiberalh .... Hailsha geta abezeto yebarekeh des blognal

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 Před 2 lety

    Hailu is advanced in logic, understanding and spiritually. I am eager to like him. I will start soon.

  • @Odim65
    @Odim65 Před 2 lety +1

    Wondim Hailu Yohannesse very good to see you. God bless you more

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Před 2 lety +1

    ወንድም ሃይሉ ትክክል ነው ዛሬ አይኔ ተከፈተ እውነትን ገባኝ ወንድሜ ሃይሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tgbruk242
    @tgbruk242 Před 2 lety +6

    ወንድም ሀይሉ ተባረክ!

  • @zinashkebede5958
    @zinashkebede5958 Před 2 lety +16

    The pastor is trying to expose something which Hailu didn't actually say. I think He has already made up his mind not to see Hailu's perspective or he is not competent enough to understand what is explained to him. They are at different level of understanding the issue.

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Před 2 lety +1

      You r right.....biniam is Always in defensive mode...that is a problem of being simply religious....it does not make you free to others ideas....you may not need to agree with every thing Hailu says...

  • @solomongadisa8948
    @solomongadisa8948 Před 2 lety

    Super humility and calmness from Hailu Yohanes, he made his points clearly. Don worry about others attitude towards you

  • @drhasetchannel837
    @drhasetchannel837 Před rokem

    Wow, such a beautiful revelation Hailiye May God bless your heart ❤️ I believe Hailiye is absolutely right ✅️ ❤️

  • @endalkachewtafere5eesse710

    The interviewer is very aggressive, and I don't think you're going too far.give him chance to speak.Hailu is good person.

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms Před 2 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Pastor Hailu, you don't deserve this stage. You are well educated and have a great personality. The interviewer is so judgmental, doesn't stick to the point.... I'm sorry you have wasted my time. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏
      We are with you Pastor Hailu!::

  • @tsegayekumel1054
    @tsegayekumel1054 Před 2 lety +7

    በመጀመሪያ መንፈሳዊ ሚዲያ ሰሚዎችን ለመጥቀም መሆን አለበት። ፓስተር ቢኒያም ትሁት መሆን ለማወቅ ይጠቅማል እንጂ መዋረድ አይደለም። ለኢየሱስ እኛ ነን መቆም ያለብን ብሎ ማሰብ የወንጌል ዓላማ አይደለም። ፓስተር ቢኒያም ፔንጤዎችን ለማስደሰት እየጣርክ ነው። ለእውነት ቆሞ እግዚአብሔርን ማስደሰት ይሻላል። ሰው በደረሰበት ይመላለሳል። ሀይሉ የደረሰበት ይሄ ነው ፓስተር ቢኒያም የደረሰበት ይሄ ነው።

  • @user-uo9fe1ts8y
    @user-uo9fe1ts8y Před 6 měsíci

    Hailu Yohanse is a teacher indeed all the glory to God!

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 Před 2 lety

    ጥቂት አዳመጥኩ፣ ይህንንም በትዕግሥት ሰማሁ! የሀይሉን ትምህርት ከሚቃወሙት መካከል ብሆንም ልቤን ከፈትኩኝ ዛሬ! ግን ያው #የጆቫ ዊትነስ ነን ባዮች አስተምሮት እንደሚከተል ገባኝ! #የእግዚአብሔርን ቃል የሚጠቀመው እሱ ለሚያምነው ነገር ማጣቀሻ እንጂ፣ በትክክለኛ አውዱ አይደለም! ፍላጎቱ ተመልካችን ማደናገር እንጂ፣ ለጠያቂው ጊዜ ሰጥቶት ከሰጠው ምላሽ ጋር ቃሉን አቀናጅቶ ማብራሪያ እንዲሰጠው እንኳን እድል መስጠት አይፈልግም! #በሀሰተኛ አስተማሪነቱ መታወቁ #አስታብዮታል! ይገርማል! ለእኛ በቂ እኳ ነው! ከሀጢያት የምንድንበትን በስላሴ ማመን፣ መቀደስ፣ ከዳኑት ጋር ሕብረት ማድረግ! እንደሃይሉ መመፃደቅ አይገባንም! ዘመኑ የሀሰተኞች፣ ተድላንና ዝናን የሚፈልጉ ሰዎች ነውና ተጠበቁ!

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Před 2 lety

    Sew hulem eyaweke eyetemare new yemiyadgew slezih egzabhen cherso mawek aychalm wendme Pastor bedenb memar mawek alebh zare baygebah nege ygebahal bye amnalehu degmo sewn mesmat mechal talaknet new tebarekulgn wendmoche 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wassedesta5109
    @wassedesta5109 Před 2 lety +1

    ቃለመጠይቅ ማድረግና ወንጌልን መስበክ በጣም የተለያየ ሥራ ነው:::
    ቃለመጠይቅ ማድረግ የጋዜጠኝነት ሙያ ብያንስ ትንሽ ስልጠና ይፈልጋል:: በጋዜጠኝነት የሙያ መስፈርት አጠያይቅ በጣም ትልቅ ችግር ስላለው:- ለወደፊቱ ሌላ ቃለመጠይቅ ከማድረግህ በፊት ስለጋዜጠኝነት ሙያ የተጻፉትን ጽሑፎች አንብብ::

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያልተለመነ ማን ይለመናል፡፡ እግዚአብሔር አቻም አምሳያም የለውም፡ ክርስቶስ በከፈለው የልጅነት ፀጋ ስለተሰጠን፡ ጭራሽ እንደ እግዚአብሔር ነኝ ማለት ከባድ ድፍረት ነው፡ ወንድሜ ማብራራቱን ተውና ንስሀ ግባ፡ ተባረክ፡

    • @ashertilahun1306
      @ashertilahun1306 Před rokem

      ገራሚዎች ናችሁ አንተም ቢኒም

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 Před rokem

      @@ashertilahun1306 ምኑ እንደገመህ ግን አልገለጽከውም፡

  • @BURKAROBI
    @BURKAROBI Před 2 lety +1

    I love this debate & Mr. Hailu understand

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 Před 11 měsíci

    እም ኦርቶዶክስ የኝ የሀይሉን ት/ርት በጣም አከብረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሕ።

  • @user-ng8ti8uu6t
    @user-ng8ti8uu6t Před 2 lety +4

    ሀይልሻ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ።አሁንም የበራልህን የተገለጠልህ በማስተማር ቀጥልበት እነሱ በሚሰሩልህ boundary አትግባ our model role is jesus.

  • @ruthh620
    @ruthh620 Před 2 lety

    ሃይሉሻ አንተ ትክክለኛ ትምህርት ነው የምታስተምረው ሰይጣን ግን ሰው ነፃ ሊወጣ ስለማይፈልግ ነውmore blessings beloved

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas4843 Před 2 lety

    የእዉነት ዉይይቱ ደስ ብሎኝ ነገር ግን ጋባዥ ማን እደሆነ ለማወቅ ይከብዳል ሐይሉ ግን ትሕትናሕ ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @fitsescollection
    @fitsescollection Před 2 lety

    እውነቴን ነው የምልህ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው፣ ሀይሉንም ሆነ ቢንያምን አይቼ አላውቅም መጽሐፍ ቅዱስ ላይም ብዙ ዕውቀቱ የለኝም ነገር ግን ሀይሉ የሚያነሳቸው ሀሳቦች እኔ የምመሰክራቸው መሆናቸው አስገረመኝ። ሰው ስትሆንና እግዚአብሔርን በቅንነት ስትፈልገው የሚሰማህ ትክክለኛ ስሜት እና ማንነት ይህ ነው። ከዚህ በፊት የየትኛውም አስተምሮት ተጽዕኖ ከሌለባችሁ ብቻ ወይም ራሳችሁን ንጹህ ወረቀት አድርጉትና የእግዚአብሔርን ታላቅነት ለማወቅ ሞክር ተፈጥሮህን ተመልከተው ያኔ ይገባሃል።

  • @getograto1307
    @getograto1307 Před 2 lety +1

    Pls can u he the teacher to all Ethiopian pastors. My first time to listen your discussion, I love it. You are talking about God but, he is telling you about your richness. Thank you sir 🙏👍🙏👍👍👍👍👍

  • @redietgirma8923
    @redietgirma8923 Před 2 lety +4

    Pastor Binyam thank you for inviting Hailu on your show. I think it was an interesting conversation. i really enjoyed the topics. One think i always notice on controversial conversations such as this is the unwillingness to be defeated by truth. Christ is The truth that means his word is the truth and as scary as it might be for coventional christians to be curious and search for deeper truth, I think that is exactly what is taking the modern curch right down to the evident entaglement in confusion and chaos. I would like to appreciate Hailu Yohannes for his bold convictions and unapologetic stand for he believes to be true. Leaders of today's church could learn so much from his character only. Please pray for open eyes as the generation waits for leaders of sight and courage to go against religious mindsets. I am encouraged to listen to Hailu and what he has to say more. Thank you

  • @buyakasahun1557
    @buyakasahun1557 Před 2 lety

    I was one of you're haters only by hearing gossip about you but now I understand and admit you're indeed true man of God. God bless you hayilisha.

  • @Michaelkasahun
    @Michaelkasahun Před 2 lety +20

    በ ሀይማኖት እና በክርስትና መካከል ያለው ልዩነት ይሄ ነው። ሀይልዬ ጌታ ይባርክህ

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Před 2 lety +1

    ጠያቂው ውስጥህ ያለውን መስማት ነው የፈለገው የሀይልሻ ትምርት በጣም የሚገባ ነው

  • @siemmahteme1085
    @siemmahteme1085 Před 2 lety +2

    hailusha i love the way you preach ,calmness & humility even if i don't accept some of ur doctrine but still its okay like you said we are brothers ...beniy i think you are not prepared well enough

  • @yacobaraia4724
    @yacobaraia4724 Před 2 lety

    ጠያቂው ላለመረታት ነው የሚከራከረው እንጂ እውቀት እንደሌለው ያሳያል። በሓይለ ቃል መጠቀም ተሸናፊነትን ያሳያል ። ቃሉን ማመን ምንድነው ችግሩ ። እንደ እግዚኣብሄር ነኝ ማለት ግልፅ መሆኑ የታወቁ ለምንድነው እየደጋገመ ሰውየው ወዳልተባለው የሚጎትተው ?? ወንድም ሃይሉ እውነቱ ዕውቀት ከሌለው ሰው ጋር መነጋገር መጨቃጨቅ ነው። ጠያቂው ሃይማኖትን እንጂ እውቀት የለውም ። ምናልባት ሃይሉን በማነጋገር ኣድማጭ ለማግኘት ወይም ጠየቀው እንጂ እውነት ለማወቅ ኣይደለም። ሃይሉ ሰይጣን መገለጥን አይወድም።ጌታ ይጨምርልህ። በርታ እንወድሃለን።

  • @wogsemu3550
    @wogsemu3550 Před 8 měsíci

    ሀይሉዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @Abdulmasih22
    @Abdulmasih22 Před 2 lety +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነበር በእውነቱ።ፓስተር ዮሐንስ ከኡስታዝ ኡመር ጋር ከመነጋገርህ አንድ ቀን ቀደም ብዬ፣ ደውዬልህ፣ ምን አይነት ዘዴ እንደሚጠቀም ነግሬህ፣ ስለ ቁርዓንም እንዲህ እንዲህ ይላል ብዬህ፣ አንተ ነበር መከራከር የነበረብህ ብለኸኝ ነበር። እርሱ በድምጽ እንድትከራከሩ ያደረገው የጻፈውን እያነበበ ስለመለሰልህ ነው። ይህንንም ቴሌግራም ላይ ገብቼ ካንተ ጋር የተከራከራትን ቃል በቃል አስቀምጧታል። Muslims are well trained in manipulation especially if you have no clue about the Quran? ወንድም ዮሐንስ የሙግት ዘዴህ በጣም ልስላሴ የበዛበት ላለማስቀየምም እየተጠነቀቅክ ነበር። ስለ ኢየሱስ ፍጹም ሰውነት ብቻ እንድታወራ ጎትቶህ በዛው ጨርሳችኋል።
    እኔ እንደ እግዚአብሔር ነኝ የሚለው ትክክለኛ የክርስትና ትምህርት ነው። በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ የሚለው መሠራታዊ ትምህርት ነው። ሰው እንደ እግዚአብሔር የሆነው ግን በጸጋ ነው። ይህም ማለት በእግዚአብሔር ኃይል ሳይገባን በእምነት ስለተሰጠን ነው። ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ የሚለውን ለመረዳት ምስጢረ ሥጋዌን በኦርቶዶክስ የተጻፈውን በተለይ ትምህርተ መለኮትን ማንበብ ብቻ በቂ ነው።
    ፓስተር ቢኒያም እውቀትህ የተገደበ ነው፣ ጠለቅ ብለህ በደንብ ማጥናት አለብህ። ክርስቲያን ነኝ የሚሉት እርስ በእርስ ከሚከራከሩ፣ እስልምናን መሞገት፣ ፈርጠም ደፈር ብሎ የመሐመድን ሐሰተኛ ነቢይነት፣ የቁርዓኑ ዒሳ እና የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ በፍጹም የማይመሳሰሉ መሆኑን፣ በግልጽ ማስተማር ያስፈልጋል።
    ፓስተር ዮሐንስ ለወደፊት ሙስሊምን መሞገት ከፈለግክ ከመሐመድ ሐሰተኛ ነቢይነት ጀምር፣ ምናልባት ፈቃደኛ ከሆኑ። ከዛም ቁርዓን ከኖስቲካውያን ፣ ከዞራስቶሪያን፣ ከአይሁድ የተረት መጻሕፍቶች፣ የተውጣጣ ጽሑፍ ( Chrestomathy) መሆኑን፣ የቁራዓኑ አላህ የመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አንድ አለመሆኑን፣ ይህም ማለት አላህ አብም፣ወልድም፣ መንፈስ ቅዱስም አለመሆኑን መሞገት በመጨረሻ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰውነት እና አምላክነት መነጋገር ነው የሚገባው።
    በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት፣ የሚያምኑ ፣በሶስት ማንነት የሚታወቅ አንድ እግዚአብሔር አለ ብለው የሚያምኑ፣ በሰለጠነ ውይይት መቀራረብ ይችላሉ። ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሠረታዊ የክርስትና አስተምህሮም ማወቅ በግምት ከመናገር ይሻላል። የቅዱሳን፣ የመላእክት አማላጅነት የእምነት መጎልበቻ ( faith Building ) ትምህርት እንጂ የነገረ ድኅነት ( Soteriology ) ትምህርት አይደሉም። ይህንንም ማወቅ ያስፈልጋችኋል።

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 2 lety +8

    እናመሰግናለን ፓስተር ክፍል ሁለትን ሰላቀረብክልን ሓይልሻ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ፓስተር ተባረክ

  • @logictube2227
    @logictube2227 Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር መንፈስ ትሁት ነው። የኃይሉ ትምህርት የትዕብት ትምህረት ነው። እግዚአብሔር በእኛ አዕምሮ ልክና አስተሰሰብ የሚለከ አምላክ አይደለም።

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 2 lety

    I like both of you you’re doing Excellent dialogues. I like 👍

  • @user-vw4re1mx2j
    @user-vw4re1mx2j Před 2 lety +3

    Thank you Hailu ❤

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 Před rokem

    Wow I am blessed. Hailisha very humble

  • @sinafiabebe7912
    @sinafiabebe7912 Před 2 lety

    እኔ የሐይሉ ትህግስት ይገርመኛል እኔ ብዙ ጊዜ ትምህርቱን እከታተላለሁ ትምህርቱ ጥሩ ነው ተጠቅሜበታለሁ እውቀት ጥግ ድረስ ነው ያለው ወንድሜ ያላለውን በግድ በል አትበለው ጠያቂው እውቀት ያንሳል ሀይልሻ ተባረክ ትምህርትህ ልክ ነው

  • @tekleselassiehargewoin1070

    አታዋክበው ስማው አስጨርሰው ቀጥል
    ረጋ ብለህ ጠይቀው ተባረክ ።

  • @aregpic-vtube6307
    @aregpic-vtube6307 Před 2 lety +1

    ሃይልሻ ጥሩ በጠገለጠልህ ኑር ሌሎችን አታደናግር