የሰኔ ወር ግርግር ሚስጥር | መንግሥቱ ሀ/ማሪያም እንዴት ወረደ ? | በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመሰገነው ማነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • የሰኔ ወር ግርግር ሚስጥር | መንግሥቱ ሀ/ማሪያም እንዴት ወረደ ? | በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመሰገነው ማነው?

Komentáře • 441

  • @freediscussion-24
    @freediscussion-24  Před 25 dny +26

    ይሄ የዛሬ አመት የተናገርኩት ነው! czcams.com/video/Pqau-ALEVfI/video.html&si=aFhxJ6eLMwNqPsdE

    • @tsigerdasisaye7751
      @tsigerdasisaye7751 Před 25 dny

      የ ሳር ዘር መርጫ ማሽን አለ በቀላሉ መትከያ እና ማብቀያ። ካደገ በሇላ ደግሞ መቁረጫ መኪና አለ። ዛፍ ደግሞ ከሌላ ቦታ ነቅሎ የሚተክል አለ በጣም ትላልቅ ዛፍ። ❤❤❤

    • @gizachewendale6808
      @gizachewendale6808 Před 21 dnem

      I remember exactly what you said and the place that I listened that video🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 Před 25 dny +58

    ስዬ በልክህ የሚቆም ማንም የለም። አገር ትሸልምሃለች። በርታልን።

  • @naemaismael6647
    @naemaismael6647 Před 25 dny +61

    ስዮሜ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 Před 25 dny +3

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹⭐️⭐️⭐️

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj Před 25 dny +42

    ስዬ አንተ ለኔ አንደኛ ተሸላም ነህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayteshome
    @belayteshome Před 25 dny +43

    ውድ ወንድሜ ስዩም አይዞህ ያንተ ሽልማት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ በፍቅር መቀመጥን የመሰለ ሽልማት የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hsbheg1863
    @hsbheg1863 Před 25 dny +52

    ስዬ ወዳጄ ልቤ ዛሬ አንደኛ በላይክ ተወዳጅ ቤተሰብ አላህ ከነ ቤተሰብህ ከነ ባል ደረቦችህ ተባረኩ

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 25 dny +88

    ስዬ እኛ አንተን ነው የሸለምነው አንተና ሲሳይ አጌና ሁለታችሁም የኛ ጀግኖች ናችሁ።እኖዳችኋለን😍😍😍😍💚💛❤😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌

    • @LeEthiopiaLijoch
      @LeEthiopiaLijoch Před 25 dny +6

      Siye አንተ ያሁኑንና የሚቀጥሉትን 3 ሽልማቶች መውሰድ የሚገባህ ሰው ነህ። እንዳንተ አይነት ከልቡ የሚሰራና በውቀት የታገዘ ትንተና የሚተነትን በ ኢንተርናሽናል ደረጃ ( አገር ዉስጥ አይታሰብም) አይተን አናውቅም። ምርጥ ሰው ነህ። lecturerአችን ነህ። Thank you! እንወድሃለን።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před 25 dny

      Hulum - Hodam TULTULOCH nachew❗️

  • @terefeasegid85
    @terefeasegid85 Před 25 dny +31

    በርቱ ኢትዮጲያ ትሸልማችኃለች በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @senait1912
    @senait1912 Před 25 dny +45

    ስዬ አንተ የምትሰራው ከሽልማትም በላይ ነው ኢትዮጵያ ትሸልምሀለች 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +69

    አብቹ ጀግና አገር ወዳድ ታታሪ ቅን የደሀ አባት ደፋር ሱዳንን በዛ የስጋት ቀጠና የተገኘ የሰላም መሪያችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz Před 25 dny +73

    ስዬ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️

    • @danieldemissieecho2226
      @danieldemissieecho2226 Před 25 dny

      ከ55 ደቂቃ 53 ደቂቃ ፍሬ ከርሲኪ ወሬ ሲዘላብድ መዋል አሸናፊ አያረግህም የእሸቴ አባት

    • @Addis0749
      @Addis0749 Před 25 dny +2

      ​@@danieldemissieecho2226
      Junta to bad you are jealous 😂

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před 25 dny +56

    ስዬ ሮባ የኢትዮጵያ ልጅ እውነት እውነቱን ነግረህ የምደሰተውን አስደስተህ የምያፍረውን አሳፍር ።የምትከፍለው መስዋዕትነት ቀላል አይደለም።❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 25 dny +13

    ስየ የጦሩ ገበሬ ኢትዮጵያን ከወያኔ መንጋጋ የታደክ የእሸቴ አባት ማስታወሻ እሸቴ እና ይታገሱ ሽልማትህ ነፃነት ናት ልጂህ ሁለቱም ይደጉ ለኢትዮጵያ ለፍሬ ይብቁ

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Před 25 dny +16

    ከሰው እና ከቡድን ሽልማት እንኳን ቀረብህ ።እግዚአብሔር ሽልማቱን ይሰጥሃል ።የፈጣሪ ይበልጣልና።በርታ ወንድምአለም ።

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e Před 25 dny +12

    ስዩሜ እንኳን አልተሸለምክ ተከፍሎት ነው የሚደግፍው እያሉ የሚካራከሩን ብዙ ዎች ናቸው አሁን እውነቱን ይርዳሉ !!!!!❤❤❤❤❤❤ ይነበብ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 25 dny +14

    ስዩም ተሾመን ያህል አገር ውስጥና አለአቀፍ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ሴራ በእውነትና በእውቀት የታገለ ማንም የለም።
    ሽልማት ፕሮግራሙ ምርጫ በኦንላይን ቢደረግ ኖሮ ማን እንደሚሸልም ይታወቅ ነበር።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 25 dny +23

    አባ ተንትን ሽልማትህ ኢትዮጵያ ናት የኢትዮጵያ ከፍታ ነህ እናከብራለን ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ያሸንፋል ይብላኝ ለሀሳብ ተሸካሚዎች የእሸቴ አባት እናመሰግናለን ❤❤

  • @MuradAli-bq9mr
    @MuradAli-bq9mr Před 25 dny +24

    ስዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አንተ ስራህና ህዝብህ ይመሰክርልሀል አብሽር በርታ

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Před 25 dny +36

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @Askumarym
    @Askumarym Před 25 dny +19

    ስዬ ከሃላ ቀር ሽልማት ይልቅ የህዝብ ሽልማት አለህ ይመቻችሁ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 25 dny +28

    ሰዬ !❤❤❤❤ በወያኔ በጥቅማጥቅም የሃገርን ሃብት በመበዝበዝና ሌብነት የተገራው የኢ!/ያ ህዝብ ምነው መላውን አጣ 🙏🙏 ደግነቱ አንተን የመሰለ ዓሳ ጎርጓሪነትህ እውነተኛውን መረጃ በአደባባይ በማጋለጥ የምትዘረግፍ ጀግና ታጋይ አኩሪ ላለህን ከሰጋት ያድነናል በርታልን 🙏🙏🙏🙏 ኑርልን 👍😘👍😘👍

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 20 dny

      እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😅

  • @TadesseOli
    @TadesseOli Před 25 dny +11

    ስዩ አንተ የሁልጊዜ ጀግና እና እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንክ ኢትዮጵያን በምላስ ሳይሆን በልብህ ይዘህ እየኖርክለት ስለሆነ እና ሚዛናዊ ሰው ስለሆንክ ደካሞች ያንተን ሀሳብ ለመሸከም ይቸገራሉ። እወዳለሁ በርታ።

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před 25 dny +24

    ስዩም ተሾመ ከየትኛውም ጋዜጠኛ ይበልጣል ሀገር ነው ያዳነው

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před 25 dny +8

    ግብጽ በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የምትነዛውን የተሳሳተ ፕሮፓጋንዳ በመመከትና እውነታውን ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ በማሳወቅ በኩል ኡስታዝ ጀማል በሽር፣ ሱሌማን አብደላና መሀመድ አልአሩሲ ከሽልማትም በላይ የሆነ ነገር ይገባቸዋል። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před 25 dny +15

    ስዬ የኛ ተሸላሚ አተነህ የኛ ተሻላሚ ኪግ ሰው አሀባይ ኢስታዝጀማል እናመሰግናለን አርቦችን የታገለልን ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeadugnatesfaye2163
    @tesfayeadugnatesfaye2163 Před 25 dny +21

    በርታ ስዩሜ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 25 dny +11

    ሰዬ በዚህ በእውነተኝነት ለአገር የምትታገለው ዓላማህን በማንም ባንዳ ተላላኪዎችና የካድሬ ድንጋይ ዱላዎች እንደማትበረከክ ፅኑ እምነትህ በራሱ እጅግ እጅግ ድንቅ አቋምህ ለእኛ
    ለኢ/ያውያን አኩሪ ነውና በርታልን 🙏👏✌️👍 ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤣💋

  • @naemaismael6647
    @naemaismael6647 Před 25 dny +12

    ስዮሜ ሞት ይርሳኝ ውድ የሆነውን ልጅህን እሸቴን አላህ ያሳድግልህ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 25 dny +5

    ስዩሜ ሮቤል ወፉ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ:: ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🎉🎉🎉💚🧡❤️💚🧡❤️💪💪💪🌹you guys are the best 🎉🎉🎉

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Před 25 dny +11

    ስዬ እና አሮቤል እናተ አግዚአብሔር ይሸልማችኋል እናንተ ለእውነት የቆማችሁ ናችሁ እና

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 25 dny +4

    መርሃባ ወንድሞቻችን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ እናመስግናችኋለን ሁሌም ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 Před 25 dny +8

    ስዬዬዬዬ እውነትህን ነው ስለ አብቹዬ ያለኝ አረዳድ ልክ እንዳተ ነው። አብቹዬ ያራዳ ልጅ የጂማ የራሱ የሆነ ኳሊቲ ያለው ሰው ሁሉን ቻይ የእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ መሪም ነው።💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 Před 25 dny +12

    ሰላም ስዬ ፣ አብቹን መንካት ፣ እኛን መዳፈር መሆኑን ይወቁት ።

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 Před 25 dny +12

    Siyoume and ustath Jamal is best for me and for Ethiopia continue play your role

  • @user-rf7ui1vp3m
    @user-rf7ui1vp3m Před 25 dny +7

    አኔ እደገባኝ የመንግስት ሚዲያዋች የተሽለሙት ሠርተው ሣይሆን አልሠራችሁ በሚል እደገና ለማንቃት መሥራት የሚገባቸው እንደ ሚዲያ ባለሙያ ነፃ ሆነው እዲሠሩ የማቂያ ደውል ሽልማት ነው ብዬ ነው የማምነው አይመስልህ የሸቴ አባት

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 25 dny +8

    አጀንዳ+ እና ነፃ ሀሳብን ዋልታ ላይ የሚሰሩት ልጆች አተርሳቸው እንጃ።

  • @nigatutasew298
    @nigatutasew298 Před 25 dny +9

    Siye you are amazing person continue we follow you forever don’t forget Ethiopia but forget about yesterday celebrations you are the best of the best siye!

  • @leisafloras2676
    @leisafloras2676 Před 25 dny +3

    አይዞህ በርታ ስዩም:: ኢትዮጵያን ለማዳን በምታደርገው ጥረት አደንቅሃለሁ:: እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @josephnegash5916
    @josephnegash5916 Před 25 dny +7

    በግሌ ነፃ ሚዲያ ባይሸለምም ለኔ ነፃ ሚዲያ ኮኮብ ነው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 25 dny +28

    ስየ ያራዳአ ልጂ አብቹ ቀጠለ ኢትዮጵያን እየመራ

    • @solomongobana5107
      @solomongobana5107 Před 25 dny

      ሰላም ስዩም እና ሮቤል እስቲ አማራ እና ኦሮሚያ ውስጥ ሰላም እንድሰፍን የእናንተ እይታ ይሻላል የሚትሉት ምንድነው?ሰፋ ያለ ትንተና እስቲ መቅረብ ጀመሩ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 25 dny +6

    ትክክል ነህ ስዩሜ ❤❤❤❤❤❤❤አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 25 dny +9

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před 25 dny +4

    ስየ ጀግናው እውነቱን ፍትፍት አደርገህ ከነማስረጃው የምታቀርብልን ምርጡ ኢትዮጵያውያዊ እንወዳሃለን ::ኖትፊኬሽን ባይመጣም እየገባን እናያለን አንፋታም በርታልን ወንድማችን ሮባም እንደዛው ነፃ ውይይትን የምንከታተለው እውነትን ሃገርን ወደን ነው🙏🙏🙏

    • @mollamestawetie9180
      @mollamestawetie9180 Před 25 dny +1

      ስዩሜ ስለመሪ የሰጠኸው ትንተና ቁልጭ ያለእውነትነው ካለፈው እንማር እንላለን ሁልጊዜም

  • @eliaskebede4732
    @eliaskebede4732 Před 25 dny +5

    አቢይ አዉቆ ነዉ የሸለማቸዉ ፡ ሚሥጥሩ ወደፊት ይገባናል

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Před 25 dny +6

    🎉🎉🎉Ethiopia 🇪🇹 ♥️ mesigana takerbalech 🎉🎉🎉 Seye bertulin yeHagere Ethiopia 🇪🇹 Jeginoch 🎉🎉🎉big respect 🙏 ♥️ 👏 Much love ❤️ 🎉

  • @kbeshir5632
    @kbeshir5632 Před 25 dny +9

    Ethiopia is your special noble price. Forget about other things.

  • @mulunehlemma2758
    @mulunehlemma2758 Před 25 dny +5

    ሁሌም አንደኞች ስዬ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 25 dny +13

    ጀግናው ሰዬ❤❤ ጠ/ሚ/ሩን በተሳሳተው አካሄድ እንዲቆጠብና እንዲሰተካከል የምታደርገው አንተ ብቻ በመሆንህ ክብር ይገባሃል ፣ በርታልን ኑርልን 👍🙏✌️👍🙏✌️👍🙏✌️👍🙏✌️👍🙏✌️

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Před 25 dny +4

      እዚህ ጋር ጠ/ሚኒስትሩ ያጠፋው ምንድነው? ሽልም ብለው የጠሩትን ት ታችሁ ለምን መተቸት ተፈለገ? የሚስራ ስው ይሳሳታል አንተ ነህ የምታስተካክለው የሚለው አስተያየት ደስ አይልም!!

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 Před 24 dny +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን በታሪክ ለኢትዮጲያ የታገሉትን እናውቃለን፣ ወደፊት ሀገራችን ትሸልማችኋለች። ጠቅላዩ ድንቅ መሪ ነው።

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Před 25 dny +5

    ስዬ ስለጦርነት የሚቀሰቅሱ እነርሱ ልጆቻቸውን አቅፈው እየሳሙእያስተማሩ ልደታቸውን እያከበሩ የኢስትዮጲያ ደሀ ልጆች ማስጨረ

  • @wondimagegnesaji772
    @wondimagegnesaji772 Před 25 dny +10

    Nice to see you seyuma, roba and wefu

  • @fuadali7427
    @fuadali7427 Před 25 dny +4

    Fuad ነኝ ወዳጆቼ ሰላም ለአገር ወዳጅ በሙሉ : ዛሬ ቅር ብሎኝ ነው የዋልኩት ምክንያቱም ስዬሜ እንዴት ሳይሸለም King Abay አንዱ የአገራችን ጀግነ ነው ስዬሜም ጀግነ አገር ወዳድ ነው እሱን አለመሸለም ኢትዮጲያን መናቅ ነው :: :

  • @abidilfatnasir
    @abidilfatnasir Před 25 dny +5

    Thank you seyum ustazachinin enasu berasutim altrasam

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před 25 dny +6

    ስዬ የኢትዮጵያ ልጅ❤

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet8970 Před 25 dny +6

    Siye I think the media awards targeting only the main streams not social medias.

  • @mengistugalcho2782
    @mengistugalcho2782 Před 25 dny +3

    Mr., Seyoum, we fully understand your concern. However, that is structurally framed procedure just to motivate for future. You and your colleagues, including the one raised by our PM, are rewarded and being rewarded by the whole Ethiopian regardless of the strictural procedure.

  • @kbeshir5632
    @kbeshir5632 Před 25 dny +5

    Seye! You go far. It's ok. Be patient and calm

  • @berhanuteklu5564
    @berhanuteklu5564 Před 25 dny +3

    ስዬ ሽልማትህ የሕዝብ ፍቅር ነው አይዞህ አንረሳህም

  • @teferadamtew9361
    @teferadamtew9361 Před 25 dny +2

    The one and the only unfear man on media...siyeeeeeeeeee.thank you bro.

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před 25 dny +2

    You are so special brother. You nailed it specially at the bottom line 👏. There is no coincidence without a well calculated P...
    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤

  • @yeye21231
    @yeye21231 Před 25 dny +2

    Seyume, you’re one brave and intelligent political analysts. I sincerely hope the responsible person will listen to this.
    Seyume, you and the other who stood up to their country till this day🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seidyimer9218
    @seidyimer9218 Před 25 dny +3

    ሥየ በርታ ይሕን ሰዉየ እንገዘዉ

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 Před 25 dny +11

    Welcome

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 Před 25 dny +3

    የክብር የመከላከያ አባል ከመሆን በላይ ሽልማት የለም አገር ልጄ ብላ ካለችህ ስyume👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 Před 25 dny +2

    ስዬ የሰራኸው እራስህን አሳልፈው እየሰጠህ የምትሰራው ለኢትዮጲያ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያ ትከፍልሀለች
    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial Před 25 dny +4

    ስዬ እና ሮቢ ሰላማችሁ ይብዛ እናንተ የኢትዮጵያ የምንግዜም ጀግኖች ናችሁ በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před 25 dny

    ሰዩሜ እውነተኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርተ ሰለእውነት ዋጋመክፈል እድል ነው ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @SofyaAbduMohamed
    @SofyaAbduMohamed Před 25 dny +3

    ስዬትላንት ስጠፋ አዘጋሀው ብዬ ነበር እነኳን በሰላም መጣህ

  • @fekeretamenebahiru1433
    @fekeretamenebahiru1433 Před 25 dny +1

    አለመሸለምክ በጣም ነው ያስከፉኝ ስዬ በርታልኝ ወንድሜ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 25 dny +1

    ሰላም ስዩሜ ሮባ ወፉ ሰላማቹ ይብዛ ስዩሜ አቤ ደሱ ውቤ ጌትነት ቴዲ በጣም በጣም መሸለም ያለባቹ ድቅ ኢትዮጵያዊያን ነቹ መሀመድ አለአሩሲ መሸለም ነበረበት

  • @beshirabdulkadir4195
    @beshirabdulkadir4195 Před 25 dny +1

    Seye you are not only activist but also a lecturer.i appreciate you!

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Před 25 dny +5

    ሁሌም የልቤን ሀሳብ ትናገራለህ፡፡ በግርግር በኢትዮጵያ ህዝብ ድምጽ የተመረጠን መንግስት ለማዉረድ መሞከር የኢትዮጵያን ህዝብ መናቅ መሆኑ ይሰመርበት፡፡ ሮባና ስዬ ተባረኩ፡፡

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před 25 dny +1

    ስዩሜ ሽልማቱን እንኳን ብትሸለም ላንተ ያስብሀል አንተ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሮቢቲ ፈገግታህን እንዳትረሳ አደራ🎉🎉🎉🎉

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 25 dny

    ጆሮ ኖሮት ለሚሰማ ሰው ስለ አብይ የተናገርከው ነገር ኢትዮጲያዊነት ነው ሀገርን ለሚወድ ህዝብ ረጅም እድሜና ጤና ስዩም ወንድማችን

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu Před 25 dny +1

    ስዬ፡ምርጥ፡የኢትዮጵያ፡ልጅ፡እንዲሁም፡ሮቤል፡እውነት፡ትክፈላችሁ፡የጊዜ፡ጉዳይ፡ነው፡እንጂ፡ሁሉም፡ነገር፡ይጠራል፡በጣም፡ነው፡እምወዳችሁ፡እማከብራችሁ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 25 dny +1

    ሱዬ እናኝ አሳሰች ነቻው ሲለዝአንቴ በርታ❤❤❤

  • @sammyman7032
    @sammyman7032 Před 24 dny

    የእሸቴ አባት ሁሌም ተሸላሚያችን ነህ። በርታ፣ እኔ እኔ አትበል፣ አሁን የህዝብ ልጅነህ፣ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ።
    ይህ ከምንም በላይ ይበልጣል።

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Před 25 dny

    Siye, todays is super exceptional. Cutting edge👍🏆🏆

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Před 23 dny +1

    ሰላማችሁን ያብዛልን🤲
    ስዬ 👋❤️🥰
    ሮባ ሮቢ ሮቤል 👋❤️🥰
    ወፉ🐦📷 👋❤️🥰

  • @atd605
    @atd605 Před 25 dny +3

    Seyume dont be jealous 😂😂😂Just kiddingvI agreecwith you Abbichu noticed it too ! When he said Ustaz Jamal it means also you❤❤❤❤

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Před 25 dny +1

    እንዳለ ትክክል ነህ ስዩሜ ጥያቄህ ሁሉ ልክ ነው!

  • @ekg2186
    @ekg2186 Před 25 dny

    ስዩሜ በእውቀት የተሞላ ትንተና ነው ያንተ በርታ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 25 dny +3

    DON'T WORRY ETHIOPIA TAYALECH TEKEFELALECH ENANETE BERETULEN❤

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp Před 25 dny +1

    ሰዬ❤ሮባ❤ሲሳይ ኢትዮጵያን ሸልመናል

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj Před 25 dny +1

    ስዬ የማያልቅ ሀብት የማይደክም መሪ አብቹ ❤❤❤❤❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Před 25 dny +1

    ስዬ ወንድማችን የሽልማቱ መስፈርት ህንፃዉ ካልሆነ በቀር ለሀገር አንድነት የጀግናዉ ሠራዊታችን ውሎና ጀግነት እንድሁም ሙሰኞችን በመታገል በማጋለጥ የተጫወቱት ሚና ይልቁንስ የአባይ ንጉስና ከobn የCAAYAA አዘጋጆች ብሸለሙ ምነኛ ደስ ይላል

  • @user-ku6bq2tg3v
    @user-ku6bq2tg3v Před 25 dny +2

    ስዩሜ ዛሬ ገና ስም ደስ አለኝ ኮንዲት አይ ጌች 😂😂😂😂

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před 25 dny +1

    ስዩም እናመሠግናለን የመንግስት ሚድያ ስለ ስራ ሰይሆን አንዱ የሠራው ስራ ኮፒ የመስራት እንጅ። አብቹ ስቀሰቃስ ራሱ ከለላ ሚድያ ላይ ኮፒ የምወስዱባት ግዜ አለ።
    ምን እንደምሰራ እንዳለ ግልጽ አይደለም ።

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před 25 dny +3

    መሸለማቸው ሰህተት ነው ግን አብይ ብዙ ለአገር የሚሰሩ አሊ ብሎ ከነሱ መሀል ሁሰታዝን አመሰግኗል

  • @abragebremariam4851
    @abragebremariam4851 Před 25 dny +7

    ❤❤❤❤

  • @AfroFact
    @AfroFact Před 25 dny +1

    Hulum Lebego new Ayasasibik please;Keep supporting the prime miniser because;he knows his best for you!!

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 Před 25 dny

    ሥዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውድድድ ነው ማረግህ 🙏🙏

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Před 25 dny +2

    የተሸለሙትን አንድም ቀን አይቻቸው አላውቅም ።ወያኔ ያደራጃቸው ምናቸውም የማይጥም ድኩማን ስለ ሆኑ! በቀቀኖች ናቸው።ዳይ !ወደ ሥራ! ሁሌም ስለ አገር!!!!!

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Před 25 dny +2

    ስዩሜ እና ሮባ ለምታደርጉት ሁሉ እጅግ አድርገን እናመስግናለን:: ዶክተር አብይ የሽለማቸው ስለስሩ አይመስለኝም ግን ተቋም ስለሆኑ ነው:: ደግሞ ከድንዛዜያቸው እንዲነቁ ነው::አንድ ሆነነን ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር ተደምረን ድህነትን ታሪክ እናድርገው!! ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 25 dny +2

    ሰዬ ❤ የኢ/ያ ለህዝብ በቅድሚያነት መረጃን ለማሰተላለፍ የማይችልን EBC የተባለውን የካድሬዎች መሰባሰቢያ የሆነውን ለምን አይመነጥራቸውም 😂😂😂

  • @EliyasEli-od1fc
    @EliyasEli-od1fc Před 25 dny +3

    ጀገናው

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Před 25 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rn8sf2sj2q
    @user-rn8sf2sj2q Před 25 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 25 dny +2

    ስየ አንተ የጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራውታችን የክብር ተሸላሚ እና አባል ነህ የምን ሽልማት ነው

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 25 dny

    ስዬሜ ትክክል ነህ ድሮም የሚስራ ሳይሆን የሚቀልድ ነው የሚወደደው