ፍቅርን እና ትዳርን ህይወት ጣፋጭ የሚያደርጉ 10 ሚስጥሮች! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...
    #ፍቅር #habesha #calendar #ትዳር #ethiopiancommunity #motivation #ethiopian #news #duet #ትዳር #ethiopian #habesha

Komentáře • 98

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před měsícem +7

    እናመሰግናለን ኑርልን🙏 ችግሩ አብዛኞውን ጊዜ የዚህ አይነት ቪዲዮዎች እምናየው ሴቶቹ ነን ወንዶቹ የዚህ አይነቱን አስተማሪና ገንቢ ቪዲዮ መስማት ይነስራቼዋል😂ፖለቲካ ሲያሯሩጡ ይገኛሉ😂ሁሉንም ወንዶች አላልኩም ይሰመርበት📌

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 Před měsícem +8

    ወንድሜዋ እሴቷጋ ያልካቸው ነገሮች ይኖሩና ከወንዱጋ አንዱም ከሌለ ከንቱነው መለያየት ይመጣል ምክንያቱም እሱ ተቃራኒ ስለሆነ እኔ ይሔ ገጥሞኛል ትዳሬ እንዳይፈርስ በጣም ታገልኩ ለ 8 አመት ታገልኩኝ ግን ከመለያየት አልቀረንም ምክንያቱም እኔ የተናገርካቸው ሁሉም አሉኝ እሱ ደግሞ ከኔ በተቃራኒነው በቃ አልሆነም ተለያየን አሁን ግን እግዚአብሔርይመስገን ድንቅ ስጦታ ሰጠኝ ሁሉን ያማላ ድንቅ ሰው ክብርለመድሀኒአለም ክብርለድንግልማርያም

  • @lemlemadisu4731
    @lemlemadisu4731 Před měsícem +6

    ያንተን ትምሀርት መስማት ደስ ይላል

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs Před měsícem +2

    በእውነት ወድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አምሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬን እድናፈራ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před měsícem +2

    ሰላም ወንድሜ ባለፈ ጊዜ ችግር ላይ እደሆንኩ ጽፌልክ ነበር በወቅት ለሰው አዛኝ የሆኑት ሩህሩህ ተከታዬችህ የጻፉልኝ የመጽናኛ ቃል ብቻዬን እዳልሆንኩኝ እዲሰማኝ አድርገውኛል የነሱም ጸለሎት ችግር ተፈቷል ተባረኩልኝ።

  • @user-kb5xw3pu8i
    @user-kb5xw3pu8i Před měsícem +2

    ፀግሺ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን አንዳንዳችን ጋ ያለው አስተሳሰብ ከባድ ነው መታዘዝን እንደ ውርደት የምናይ ሰዎች እንኖራለን በተለይ ወንዶች አፍቀረዋቸው ዝቅ ሲሉላቸው የትም አትሄድም ብለው እንደፈለጋቸው የሚሆኑ አሉ ብቻ ከባድ ነው

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትምሀርትህ በጣም እየተቀየርንበት ነው በርታልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🤲

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን የኔ የተዋህዶ ልጅ

  • @TgestDesale
    @TgestDesale Před měsícem

    በጣም ነዉ እማከብርህ እና የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን የብዙ ቤተሰብን መመሰቃቀልን እንደምትታደግ እርግጠኛ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር እኔ ብዙ ተምሬብሀለው ቀድሜ ባውቅህ ተመኘው

  • @haftomgera5495
    @haftomgera5495 Před měsícem +1

    Memher betam enamesgnaln mekrh

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Před měsícem

    በጣም ነው የምንወድህ ሰላምህ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahimahussan9023
    @rahimahussan9023 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤ትምርትህ ዴስ ይላል ። በላይክ እንግለፅ

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před měsícem

    እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ምክር መምህር🙏🎉🎉🎉

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w Před měsícem

    ተመስጨ ኖ ምሰማው ይሄን መካሪ ወንዲም ክብርልን ሰበርሰካ ማረግ አልወዲም እስኪ አንተን ቤተሰብ ላርግህይ👌

  • @ErusiDemeke
    @ErusiDemeke Před měsícem

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 Před měsícem

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ ❤❤

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 Před měsícem

    ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በአሁን ሰአት ከአሜሪካ ነው የምከታተልህ

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před měsícem

    ፍቅር ካለብሽ እራስሽን ሳትጎጂ ጥሩ ብዪ ጥሩ ልበሺ ጽድት በይ እዳትበሳጪ በትእግስት ጠብቂው ፍቅር ከባድ ነው እህቴ አተሽውም ትጎጃለሽ ፍቅር ካለሽ ጌታ ልቡን ይመልስልሽ አትጨቅጭቂውም አትለማመጭውም

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před měsícem

    እናመሠግናለን ወንድማችን🥰

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 Před měsícem

    des yml mikr naei segiye tebarek❤❤❤❤

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 Před měsícem

    Welcome 🤗 በጣም እናመሰግናለን❤😮

  • @user-tv7df8vv9t
    @user-tv7df8vv9t Před měsícem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před měsícem

    ሰላምና ጤና ይስጣችህ ፀግሺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před měsícem

    እናመሰግናለን👏👏

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን እሸኒ እግዚአብሔር ይሪዳን ገና በፍቅር ላይ ነን ያለነዉ ግን ?😒

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Před měsícem +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🙏

  • @hfhd6438
    @hfhd6438 Před měsícem

    Teibe Tesfay
    Tebarek

  • @merhawit-qr4pj
    @merhawit-qr4pj Před měsícem

    Yes❤❤

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 Před měsícem

    ወንድሜ፣የትዳር ጉዳይ እንደለሎች ፕሮግራም ሁል ጊዜ በየቀኑ መቅረብ የለበትም።ግን በትዳር ገጠመኞች ብዙ ልኖሩ ስለምችሉ፣በገጠመኞቹ ላይ ብዙ ትኩረት ሰጠተህ ብትሰራበት ጥሩ ይመስለኛል።

  • @egziabherfkirnewnew6733

    Betm tselye sgeji tdar ye Igziabhuwr new fkadu kehone yestekakelal

  • @user-mk2sy7dp7m
    @user-mk2sy7dp7m Před 14 dny

    ❤❤

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiglove6595
    @tiglove6595 Před měsícem

    Good

  • @fikrtetesfaye2793
    @fikrtetesfaye2793 Před měsícem

    🎉

  • @sekinahussen5505
    @sekinahussen5505 Před 28 dny

    እናመስግናለን ወንድማችን ግን ምን አለበት የልጆቼ አባት ቢያዳምጠው ብዬ ተመኘሁ ትዳሬ አለም እንዳልል ብዙ የተሰባበሩ ነገሮች አሉ ትዳር ማለት በሴት ብቻ እንደተፈረደባት አይነት ትዳር የለምም እንዳልል አለ ያው ግራ እንደተጋባሁ አለሁ ትዳር ሲባል እስኪዘገንነኝ

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @mek2222ify
    @mek2222ify Před 27 dny

    ለ30 ዓመታት ኣብረው የኖሩ ባልና ሚስቱ ነበሩ እና በትራፊክ ጉዳይ ተከሰው ፍርድቤት ሄዱ ዳኛው በሰዎቹ ረዢም የኣብሮነት ጊዜ ተመስጦ እስኪ ለ30 ዓመታት የቆያችሁት ሚስጢር ምንድነው ብለው ሲጠይቁ ሚስትየው በኩራት ምን ኣለች “What ever I do, What ever I say, he says “yes baby”. And the man immediately responded “Yes baby”. 😄

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 Před měsícem

    ትምህርትህ በጣም በጣም ጥሩነው ግን አንዳንድ ወንዶች ይህ አይገባቸውም በቃ እኔጃ ግርም ይለኛል

    • @rashidmuhairi6102
      @rashidmuhairi6102 Před měsícem

      እረ ወላሂ ውነትሽን ነው እኛ ሴቶች ነን ምክር የሚገባን በፍጥነት ኩራት አለባቸው ወንዶቹ

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před měsícem

    Dhugaa wanta baayyee siira baradheee

  • @MekdesErmias-hs9yy
    @MekdesErmias-hs9yy Před 14 dny

    መች የገባዋል እና ነፈሳሽ መልክ ካልተሰጣቸው

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 29 dny

    ቪዲዮዎችህ አጫጭር ናቸው

  • @ertselam
    @ertselam Před měsícem

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aly1223-v4x
    @aly1223-v4x Před měsícem

    💔😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 Před 21 dnem

    እናተ ዛሬ የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው አለኝ😂😂😂

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 Před 25 dny

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰ok

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b Před 26 dny

    ብዙ ቤት ያለው ችግር እኛ እነሰማለን ሰሙ ሲባሉ አንቺ ሰሚ እኔ ምንም ችግር የለብኝም ይላሉ እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ ምለው ባሎች ሚስታችውን ከሰሙ ከቁመታቸው የሚቀነስ ነው የሞመሰላቸው መከባበር የምትሉት ተሁና እየፀለያችው መኖር ነው ምንም ለውጥ የለም የብዙ ቤት ችግር ነው🙏🙏🙏

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před měsícem +10

    እስኪ ተመልካች አስተያየት ሰጡኝ እኔ ፀግሺ ጋር መደወሌ አይቀርም እናም እኔ የጨነቀኝ ነገር እኔ የልጆቸን አባት በጣም ነው የምወደው እሱ ግን ትንሺ ነገር ሲያገኝ ቤቱን ለቆ ይሔዳል መልሸ ለምኘ አስለምኝ እታረቀዋለሁ እናም መጨረሻ ላይ ከቤተሰቦቸ ጋር ተጣላ እና ሁለተኛ ልጀን የ8ወር ሆኘ ትቶኝ ሔድ ቤተሰብ ጋር ሔጀ ወለድሁ ልጀም 3 አመት ሆነው አሁን እኔ መታረቅ እፈልጋለሁ ለልጆቸ ስል ቤተሰቦቸ ግን ከሱ ጋር ከታረቅሺ ከኛ ውጭ ነሺ አሉኝ ምን ተመክሩኝ አላችሁ😢

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před měsícem +12

      ቤተሰቦችሽ የሚሉትን ስሚ መጀመሪያ እነሱን ፍቃዳቸውን ማግኘት አለብሽ የሚጠቅምሽ ቢሆን ቤተሰብ አይከለክሉሽም የልጆችሽም አባት በደህና መፀፀቱን ማወቅ አለብሽ ድጋሚ ህይወትሽ ከሚበላሽ እዛው ሆነሽ አስተካክይው እህታትን

    • @user-so3ns7so1m
      @user-so3ns7so1m Před měsícem +8

      እህቴ ቤተሰብ በትዳርሽ ውስጥ እንዳይገቡ ማድረግ አለብሽ ችግርሽን እራስሽ ከባለቤትሽ ጋር ሁነሽ መፍታት የሚጠላውን ነገር በመተው ለባለቤትሽ ታማኝ ከሆንሽ የትም የት አይሄድም ይመጣል በዛ ላይ እህቶቼ እኛ ሴቶች የወንዶች ጥገኛ መሆን የለብንም የራሳችን ስራ ሉኖረን ይገባል።

    • @user-fi3ff5ym8q
      @user-fi3ff5ym8q Před měsícem

      ባልሽን የምትወጅው ከሆነ ለልጆችሽ ስትይ ታረቂ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou Před měsícem

      @@user-so3ns7so1m አመሰግናለሁ የኔ ውድ ችግሩማ ከኔ ጋር ቢሆን ቀላል ነበር ቤተሰቦቸ እሱ በድሎናል እሱ ደግሞ ቤተሰቦችሺ በድለውኛል እኔ ከግራ ገባኝ ማንን ልመን

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou Před měsícem

      ​@@user-ok1bt6wx1gእሺ አመሰግናለሁ

  • @WoodiMerga
    @WoodiMerga Před měsícem

    እባክወንድሜእርዳኝ

  • @dadaneegabbisaaadinjiraa7494

    💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌🔦✅✅✅✅🥇🏆🏆🏆

  • @Lila-sv1ne
    @Lila-sv1ne Před měsícem

    ፀግሸ ስለፍ ቅር አላውቅም ልጅ እያለው ነው ያገቦውት ወዳው ነው የፈታ ውታ ሁለተ ኛም አገባው እሱም እንደ ዛው ነው አሁን አራትአመት ሆኔኛ ተፈታ ውት በዡህ ምክናት ወንድ እጠላለው ሁሉምያ ውይ መስለኛል

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s Před měsícem

    እስኪ እኔም ምክር እፈልጋለሁ ካስር አመት በፊት በቤተሰብ ተጋባን ግን በጣም እንዋደድ ነበር ማለት ሰው እወደዋለሁ እንጅ ይወደኛል ማለት ከባድ ነው ከዛም ከበፊት ጓደኛው ጋር እንደማገጠ ነገረኝ ይቅርታ አድርጊልኝ በሌላ ሰው ከምሰሚ ብየ ነው የነገርኩሽ አለኝ በጣም አዘንኩ እንዴት ልመነው ከዛብሗላ እየተራራቅን መጣን ነገሮች እተባባሱ መጡ ይጠጣን ያመሻል ብቻ ከባድ ነው ከዛም ፍች ጠየቅኩኝ አልፈታም አለኝ ሽማግሌ ይልካል በጣም ነው እምወዳት አልፈታም አስታርቁኝ ይላል እንቢ አልኩኝ ከዛ ጠፋኝ እኔም ቤተሰቦቸ ጋ ተቀመጥኩኝ ልጀን ይዜ አንዲት ሴትልጅ አለችን ከጠፍበት መጣና ተፋታን ከዛም እኔ ስደት ወጣሁ እሱም በሀይማኖት ከማትመስለው ጋ ተጋባ አንዲትልጅ ወለደ ከዛም የሄደበት መንገድ የተሳሳተ መሆን ሲያቅ ተፋቱ ወደ ሀይማኖቱ ተመለሰ አሁን በጣም ያስቸግረኛል እንታረቅ እያለ ያለቅሳል አልፈልግም አልኩት ይቅርታ አድርጌለታለሁ ግን አብሮ መቀጠል መጣም ከበደኝ ሰው ያሰቸግራል አስታርቁኝ እያለ እኔ እስካሁን አላገባሁም ነፃ ነኝ ልጅም አብራችሁ ሁን ታረቁ ትለናለች ከባድ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ በቅንነት ሀሳባችሁን እፈልጋለሁ

    • @nas7117
      @nas7117 Před měsícem +2

      መጀመርያውኑ ለምን ሄደ አይጠቅምሽም ተንግዲ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Před měsícem

      ለማማከር 0970704050 ላይጨይደውሉን።

    • @user-ut6vt8hc7s
      @user-ut6vt8hc7s Před měsícem

      @@MelhkMediaOfficial እሽ

  • @Temesgen-v
    @Temesgen-v Před měsícem

    ❤❤❤