Video není dostupné.
Omlouváme se.

የርቀት ፍቅር long distance relationship |Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2023
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደረሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @gabchatubeofficial
    -----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    Gabcha Tube , Gabcha , ጋብቻ ቲዩብ , ጋብቻ , melhk tube , melhk , melke , ethiopian , dawitdreams , dagi , melhk tube , melhk , melke , ethiopian , dawitdreams , dagi #melhk የርቀት ፍቅር long distance relationship,የርቀት ፍቅርን ለመቆያት ምን እናድርግ,ethiopian #ethiopian #ethiopia #success #daggyshow #ethiopianmusic #abelbirhanu #adeydrmaEthiopia እንዳትጭበረበሩ ይህን ተመልከቱ #ethiopiantiktok #orthodoxtewahdo #daggyshow #oromomusic #ethiopianmusic ሰበር ዘመድኩን በቀለ ሰለ ምረታብ መታሰር... / አዲሱ መደበኛ ትርጉም #orthodox #protestant #ethiopia #ethiopiantiktok,ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን #zemedkunbekele,
    , donkeytube , comedianeshetu , ethiopia , motivation , lovestory , dinklejoch , dinqlejoch , tiktokers , Ethiopiancom/edy , ebstv , Ethiopian , ethiopianmusic , amharicmovies2022 , lovestorymovie , comedian , ድንቅልጆች , ebssundayshow , Haddiszematube , ሐዲስዜማ , hope music Ethiopia , AmharicTube , abelbirhanu , KanaTelevision , SeifuonEBS , kanadrama , Tenaadam #
    , ADMASMUSIC , adeydrma , besntu , ethiopian , movie 2023 full movie , ethiopian movie 2023 new , ethiopian movie 2023 full movie this week , ethiopian movie 2023 , dv loteri , መልህቅ ክፍል , daggyslifeclass , daggyshow , seifu on ebs , minew shewa tube , dj jop , ethiopia vision , success , motivational , videomotivational , speechself , developmentinspire , ethiopiasuccessful , self growth ashenafi taye , ashenafi , bornlimitlessborn , limitlessimpact , seminars , HealthControl , your health , self healself , healingpowerimagination , dream , passioncreativity , desiremotivation , Ethiopiagrowth , mindset , extraordinary , potentialin , spirationጸጋየ አሰፋ , Energy , Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ , Success , Greatness , Visionimagination , fulfillment , money , purposecalling , passion , impactvalue , drea , Experiencing , wealth , creativity , Bornlimitless , tsegaye asefa , eshetumelese , inspire , marage , gabicha , The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation , ethiopian , ethiopianbroadcastingservice , Dawitethiopianmotivetion , Ethiopia , morning motivetion , Dinklejoch , tiktok , comedian , Dawit Dreams , abrsh dreams , dr wodajeneh , meharene , ኮሜዲያን እሸቱ , comedian eshetu , Ethiopian Shows , seifu on ebs , ድንቅ ልጆች , eritrean movie , ethiopian , music , mezmur , ethiopian , ethiopian movie , ethiopian , ebs sunday , showethiopian , drama , yoni magna , melhk tube , melhk , melke , ethiopian , ካፌያችን 'ምን ልታዘዝ?' , በሀገሬ ቴሌቪዥን , ዳግም መጣ , ምን ልታዘዝ? , ሀገሬ ቴቪ , ሾንጥሽ , Donkey tube , ድንቅ ልጆች , ድንቅ_ልጆች , shorts ,ትዳር,melhk,melhk media,melhk tube,gabicha,melhik media,መልህቅ,tidar,helen show,melat tube,ትዳር ማለት ምን ማለት ነው,ማዲንጎ አፈወርቅ,ethiopian tiktok videos,dr wodajeneh meharene,ethiopian music,mezmur orthodox eritrea,inspire ethiopia,eyoha media,ethiopian food recipe,ethiopian movie 2023 full movie,dawit dreams,adu blina,kefta,lul tedros,bereket geberewa ትዳር አማካሪ,ትዳር,ጸጋየ አሰፋ,ትዳር ,ጸጋዬ አሰፋ , ሚስት,ዜና ትዩብ,feminist,feminism,gulicha,gulcha,gulcha podcast,abinet,abinet ayu,yoni magna,ዮኒ ማኛ,tiktok,ale tube,selam tesfaye,,Amharic podcast,Ethiopian podcast,gugut,meri,wechew gud,vintage podcast,adey,adey drama,arts tv

Komentáře • 300

  • @Akielsa
    @Akielsa Před 11 měsíci +180

    በርቀት ፍቅር ውስጥ 12 ዓመታትን አሳልፈናል ከአስራሁለት አመታት ውስጥ ከአመት ያነሰ ግዜ አብረን ሆነናል የቀረውን ግዜ በርቀት ነው የርቀት ፍቅር እጅግ እጅግ በጣም ከባድ ነው እኛን ያስቸገረን ናፍቆት ነው ሌላ ነገር የለም ከናፍቆት የተነሳ እንጨቃጨቃለን በተቻለን መጠን በጣም እናወራለን በኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እግዚአብኤር እረድቶን ግንኙነታችን ጤናማ ነው የዛሬ አምስት አመት ቀለበት አድርገን ነበር የዛሬ ዓመት ልንጋባ በዝግጅት ላይ ነን ፈጣሪ ከረዳን ። ፀልዩልኝ🙏 የቆየነው በኔ ምክንያት ነው ቤተሰብ ስረዳ አሁን ሁሉ መስመር ይዞልኛል። ተመስገን

    • @munatulu4945
      @munatulu4945 Před 11 měsíci +10

      የፃድቃኔዋ ማርያም እሶ ትርዳሽ እማ

    • @Akielsa
      @Akielsa Před 11 měsíci +3

      አሜን የኔ እናት🙏😘

    • @TigabuaDijamo-eh7id
      @TigabuaDijamo-eh7id Před 11 měsíci +5

      ዋው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @Amtalch
      @Amtalch Před 11 měsíci +2

      Yene wude yekarehunm neger egizabher yasicersish emaye❤🎉

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d Před 11 měsíci +6

      እግዚአብሔር አምላክ በልጅ በትዳር ይባርካቹሁ ፍፃሜያቹሁ ያሳምረው❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 11 měsíci +64

    ይችማ የእርቀት ፍቅር የኛ የስደተኞች ደካማ ጎናችን ናት😂😂😂

  • @user-lo1nc8nr8r
    @user-lo1nc8nr8r Před 11 měsíci +66

    እኔ በ15 ቀን ውስጥ ነው አብረን መኖር የጀመርነው የለምንም ነገር አሁን 13አመታችን ነው 2ልጆች ወልደናል የዚህን እጥፍ እጥፍ እንድንኖር ተመኙልኝ

    • @user-jh9hg1fi9v
      @user-jh9hg1fi9v Před 10 měsíci +2

      ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በደስታ ኑሩ ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rc8kv1gv2q
    @user-rc8kv1gv2q Před 11 měsíci +30

    የረቀት ፍቅር ከባድ ነው ብቻ በስላም ያገናኝን እጅ 😢

  • @Legottub
    @Legottub Před 11 měsíci +26

    እኔ በተዋወኩት በ3አመት ነው የተጋባነው የተዋወቅነው በሶሻል ሚዲያ ነበር

    • @fathumaahmad2830
      @fathumaahmad2830 Před 11 měsíci +1

      Ok gin endet new balish endetebekshiw agegneshiw

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 11 měsíci +15

    ዛሬ ብቻ ነው ያየሁት እሄን ቻናል በጣም ነው የወድድኩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před 11 měsíci

      ይጠቅምሻልማሪተከታተይውበጣምአስተማሪነው

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d Před 11 měsíci +15

    አላሀምዱሊላ እስካሁን ምንም ችግር አልመጣብንም መጨረሻችንን አላህያሳምርልን ያረብ አላህወይ ባለቤቴን ጠብቅልኝ በሠላም አገናኘኝ 😢😢😢 😢😢

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 Před 10 měsíci

      ከባድ ነው እህቴዋ በሁን ሰዓት ተመኝና እዳሰብሽ ሚሆን የሂዋት አጋራን መግኛት በሀር ላይ መርፌ እደመውጣት ነው ግን ጥሩዎች የሉም ማለት አይደለም አሏህ የልባችንን መሻት ጓደኛ የሂዋት አገራ የውጣልን

  • @BisratAlemu-ul6bw
    @BisratAlemu-ul6bw Před 7 měsíci +4

    የኔ የፍቅስ ህይወት ቢወራ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Před 7 měsíci

      ደስ ይለናል ስልክ ቁጥሮትን ይላኩልን ወይም በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 11 měsíci +11

    እኔ በፍቅር ተፈትኛለሁ በጣም 2ወድ ከድቶኛል ግን 3ሰው መቅረብ ሳስብ እደት ልመን ማግባቱነ አልቶወው ትዳር የተፈጥሮ መርህ ነው ያለኝ አማራጥ ወደፈጣሪ መጮህ ነው አልሀምዱሊላህ በጣም ለኔ አሳቢ በቃ ባጠቃላይ የሚወደኝ የሚታመንልኝየሚ አፈቅረኝ ከተጋባን 7 አመት 3በርቀት 4 አመት አብረን 1ልጂ አለችን በስደት ለምትኖሩ ታማኝ ባል አላህ ይስጣችሁ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ትዳሬ እስከ መጨረሻው የሰመረ እድሆን አሁን ግን 6 ወሬ መልሸ ወደ ስደት ሄዳለሁ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 11 měsíci +1

      ለምን እዛዉ ሀገር አሰሪም ዕድሜም ቆሞ አይጠብቅም ዉለጅ እሱም ወጥሮ ይሥራ

    • @fhhgggv6367
      @fhhgggv6367 Před 11 měsíci

      ትዳርሽ ይባረክ❤❤❤

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f Před 11 měsíci

      @@fhhgggv6367 አሜን

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f Před 11 měsíci

      @@user-fz9ie5ih8mከአቅሜ በላይ ሆውደ መጀመሪያ ትንሺ መስራት ነበረብኝ ምንም ሳሊዝ ነው የገባሁት ቤት ሰራሁ እቃ ገዛሁ ወረት ልያዝ ስል እሚረዳኝ አጣሁ እና ቃሌን ላለማፍረስ ዝም ብየ ገባሁ እናም የማላውቀውን ሁሉ ሂወተ አስተማረኝ 1ሺ 10ሺ 50 ሺ የምሰጠው ልጂ ለልጀ እኳን የገላ ሳሙና መግዛት ከበደኝ እና ሁሉን አምቄ ተሰደድኩ ቀባካኝ አትሁኑ ማግኘት ለራስ ነው ሰው ከመርዳታችን በፊት እራሳችንን እንዳ አገር ያለሰው ቢያስ እኳን በጓች ይኖሩታል እኛ ከአረብ ሀገር የምንመሐስ ልጆች ግን ቢኖረን ቤት ነው ቤት ብቻውን ምን ያረጋል የለት ገቢ ግድ ነው ልጆች ብስኩት ይዘው እናቴ ብስኩት ግዢልኝ ስትልሺ መግዛት ካልቻልሺ በሂወት መኖር ሁሉ ያስጠላሻል የኑሮን ጫና ከወዱ ይልቅ ሴቷ ተሸካሚ ናት እግዳ ይመጣል ምን ላቅርብ ስትይ ቡና አፍልተሺ ቁርስ ምን ላቅርብ ስትይ ዉይ እኳንም ኢትዮጲያ ገባሁ ወዳጂ ጥላቴን አዎኩ አልሀምዲሊላህ

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 Před 9 měsíci +2

    የምር በጣም ከባድ ነው ሐገርና ውጭ የምንኖር ባለትዳሮች ትግስቱን ይስጠን

  • @YosefPetros-qm2td
    @YosefPetros-qm2td Před měsícem

    የእዉነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ጌታና አምላኬ አብዚቶ ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ ያስተማርኬንን ትምህርት ለመሆን እጥራለሁ ከጌታ ጋር ተባረክ እወድሃለሁ ።

  • @user-rn5qk3ft8t
    @user-rn5qk3ft8t Před 9 měsíci +2

    ለቤታቹ አድስ ነኝ
    በጣም ጠቃም ምክር ነው አመሰግናለሁ❤

  • @user-jl5zp8mf8t
    @user-jl5zp8mf8t Před 11 měsíci +3

    አልኸምዱሊላሂ አልኸምዱሊላሂ እስካሁን ምንም አይነት ነገር የለም ብቻ የርቀት ከአቅም በላይ መዋደዳችን ሁለታችንም ጎዳን እንጂ አልኸምዱሊላሂ ከክፉ ነገር ሁሉ ባለቤቴን ይጠብቅልኝ ያረብ በሰላም ያገናኘን ያረብ በትዳር ውስጥ ዋነኛው ኮከብ መተማመን መከባበር መተጋገዝ ነው አላህዬ አንተ ጠብቅልኝ🌹🌹🌹🖤🖤🧡🖤🧡🧡

  • @gufuc4671
    @gufuc4671 Před 11 měsíci +14

    በጉጉት ነዉ የምንጠብቃችሁ ዉዳችዬ❤❤❤❤

  • @selamgebre-jz5pr
    @selamgebre-jz5pr Před 11 měsíci +2

    እውነትህ ነው

  • @user-zi1mt8yf7h
    @user-zi1mt8yf7h Před 3 měsíci +2

    የርቀት ፍቅር በጠም ከበድ ነዉ ኢኔ ከበለቤቴ ጋ ከተወወቅን 3 አመቲ አለፈን 1 አመቲ ስነውረ ስኝጠለ ቆይን አሁን አለሃምዱሊላ ኒካ ከሰርን 2 አመታ ሆነን ግን የተለየዬ ሀገር ስለሆነ የለኘዉ አብረን አይደለንም ግን በጠም ከበድ ነዉ በትንሽ በትልቁ መኮረረፍ ድክም አለኝ ኢስት በቅርብ ኢድንገናኝ ዱአ አድርጉልኝ ወላህ ተረርቅ መኖር ከበድ ነዉ😢😢😢😢

  • @mesiethiopia11
    @mesiethiopia11 Před 11 měsíci +7

    በዚህን ስአት እውነተኛ የትዳር አጋር አለብየ አላማየን ሳላሟላ አልሄድም ከሄድም ምንገዱን ቀኝ ያድርግለት ማርያምን

  • @user-kd9ph7vc1c
    @user-kd9ph7vc1c Před 11 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Před 11 měsíci +7

    የማልጠግበው ትምህርት በርታልን❤❤

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አምስት አመት ጠብቆኛል ከሱይልቅ እኔለመግባት የለለ ነውየምቸኩለው ግን አይዞሽ ትመጫለሽ ይለኛል የጀመርነው አያልቅልኝ ብሎ እሱም የምለውን ለማሳካት የለለ ነው የሚንከራተተው አሁን እንደፈጣሪ ፍቃድ ባይሞላም እገባለሁ

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před 10 měsíci +2

    እኔም አድአመት አሳልፈናል ጌታ ይመሰገን እንደ እግዛአብሔር በዝይ አመት ልንገባ እያሰብ ነው

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Před 9 měsíci +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን ተባረኩ 🥰🥰

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን❤❤❤ ፀግሺ

  • @user-ge7ow7ii8r
    @user-ge7ow7ii8r Před 2 měsíci +1

    የርቀት ፍቅር ከባድ ነዉ ናፍቆቱን አልቻልኩም💔💔💔💔💔

  • @user-vx9ls3le8y
    @user-vx9ls3le8y Před 11 měsíci +8

    እኳን ደህና መጣችሁ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🎉🎉🎉

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Mesifke
    @Mesifke Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን 🥰🥰

  • @user-zj5mn5ft6w
    @user-zj5mn5ft6w Před 11 měsíci +1

    እናመሠግናለን

  • @elfeado9515
    @elfeado9515 Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ከድብቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢😢

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 11 měsíci +5

    እሚገርም ሀሳብ ነው❤❤❤❤

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f Před 10 měsíci +3

    ስጠብቀው፣የነበረው፣ፎሮግራም ነው ኢናመሰግናለን፣❤❤❤❤❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Před 23 dny

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን❤

  • @etet3552
    @etet3552 Před 10 měsíci +2

    Wow ተብርኩ በጣም ደስ አማል ምክር ነው አና መስግናልን

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 11 měsíci +1

    ዶክተርም እናመሰግናለን

  • @FygGuv
    @FygGuv Před 5 měsíci +1

    እወነት ነዉ ከድብቅ ሰዉ ጌታ ይጠበቀንን😢😢

  • @user-oy3zt2ll7m
    @user-oy3zt2ll7m Před 10 měsíci +2

    እና መሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před 10 měsíci +3

    ዋውውው ገልፅ እና ደስ ምል ምክር።

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie Před 9 měsíci +2

    ይገርማል የሩቅ ፈቅር ችግር ነው 4 ዓመታችን ሁኖናል አሁን እድንገናኝ ወስኖናል እና ተሳካላቹህ በሉን .

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Před 23 dny

    ማርያምን እውነት ነው

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 Před 11 měsíci +1

    ደሰየላል በርቱ አውንላይ በሰፋት ያለ ቃለምሊሊሰ ነው 👍

  • @meronkassa7077
    @meronkassa7077 Před 11 měsíci +2

    God bless you

  • @user-kd9ph7vc1c
    @user-kd9ph7vc1c Před 11 měsíci +3

    ፈጣሪ ይርዳቹ እህቴ 🥰

  • @user-cp3oz8qx4z
    @user-cp3oz8qx4z Před 4 měsíci +1

    እኔ 40 አመቴ ነው ግን የምኖረው አርብ አገር ነው እናም የተዎወኩት ልጅ ደግሞ 30 አመተቱ ነው ግን በጣም መልካም ሰው ነው እናም ምን ትመክረኚ እላችሁ❤❤❤❤❤

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 Před 4 měsíci

      ከተውሸው ከኔጋ እንተዋቅ በውሰጥ መስመር ሰልክሸን ላኪልኝ❤❤❤

  • @user-jx9jn9uo9b
    @user-jx9jn9uo9b Před 5 měsíci +1

    Thank you😍

  • @ZewdituMezmire
    @ZewdituMezmire Před 11 měsíci +3

    God bless you!!

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 Před 11 měsíci +2

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 11 měsíci +3

    እጠብቃለን

  • @zinetsaed1077
    @zinetsaed1077 Před 10 měsíci +1

    ምክሩ ተመቸኝ በተለይ ለሴቶቺየ ዋው👍 ትክክል ብላቹሀል

  • @sedadiarebui3934
    @sedadiarebui3934 Před měsícem +1

    ወላሂ ብዙ የማይገነዘቡ ሴቶች አሉ ነገ በኔ የማይሉ በሰዉ ሀገር ለፍቸ በሰራሁት ቤት እሶ እየኖረች ነዉ እኔ አራስ ልጀን እዠ ወጣሁ ለዘመድ ሰጥቸዉ ተመልሸ ስደት መጣሁ እሶ ግን በኔ ቤት ሁለት ወለደች እና እባካቺሁ እህቶ አገናዝቡ እኔ የዋሀወቹም ጥንቃቄ አድርጉ እህቶቸ በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 11 měsíci +3

    ገራሚናው❤❤❤

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Před 11 měsíci +37

    እረ ልቀቁት ልቤ ቀጥ ልትል ነው 😂በርቀት ስላለሁ ከፍቅሬጋ 😢

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 6 měsíci +1

    "ከማያውቁር መለአክ የሚያውቁት ሰይጣን ይሻላል::" አሉ ::ከማያውቁት ሰው ጋር ግንኙነት ብዙም አይሆንም::ሰውን ማወቅ ከባድ ነው እንኩዋን ርቆ ቀርቦም ሰው አይታወቅም::

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Před 10 měsíci +1

    ፀግሽ thanku

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 Před 11 měsíci +3

    የምትፈልገውን እስክታገባ ጓደኛ መያዝ የሚለው አነጋገር ከጋብቻ በፊት የሚደረገውን ወሲብ ማበረታታት ከመሆንም በለይ ከእምነት ጋር አይጋጭም ወይ ?

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před 11 měsíci +3

    መጣችሁልን እስካሁን ስጠብቅ ነቨረ ክክ😘😘👏

  • @beli905
    @beli905 Před 20 dny

    ልዩ እኮ ናችሁ❤❤❤❤

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 Před 11 měsíci +3

    ለማማከርና ምክር ለመስማትም በገንዘብ ሆነ እዴ አይ ዘመን ደጉ😂😂😂 ለማንኛዉም ምክራቹ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን🥰

  • @amenah6926
    @amenah6926 Před 11 měsíci +2

    ስእዉነትነዉ

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Před měsícem

    ምነው ቀድሜ እዲ አይነት ምክርና ትምርት ባገኘው ለማንኛው ህይወት ይቀጥላል ያለፈ አለፈ አላማዬ ወደፊትና ወደፊት ከጌታጋር ተባረኩ ወድሜና ህህቴ

  • @tofikheyredin5551
    @tofikheyredin5551 Před 11 měsíci +1

    የኔ ታሪክ

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv6367 Před 11 měsíci +5

    ለኔም ምክር ያሰፈልገኛል እኔ ስደት ነኝ ያለሁት ኣገሬ እያለሁ ነበር የማቀው ልጅየው ግንኝነት ግን ኣልጀመርንም ኣሁን ስምንት አመት ሞልቶናል ግን ኣሁን ፎቶ ስትነሺ የናፍቆት የሚታምንኛና የሚትወድኝ ከሆንሺ ራቁትሽ ላክልኝ ይለኛል እኔደሞ እየጠላሁት መጠሁ እና የሚያፍቅርህ ወንድ እንዲህ ብሎ ይጠይቃልወይ 😢

    • @user-iz3lk5cz3v
      @user-iz3lk5cz3v Před 10 měsíci +3

      እንዳትሸውጂ በጭራሽ

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Před 10 měsíci +2

      ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Před 10 měsíci +3

      እዳትሞክሪው ውደ

    • @zeynbeahussain2560
      @zeynbeahussain2560 Před 9 měsíci +3

      ነገጧት ጠብ አይቀርምና ስትጣላ ሚድያላይ አውጥቶ ያሰራጭሻል

    • @user-tm6qb8th3h
      @user-tm6qb8th3h Před 5 měsíci +3

      አረ እናቴ ሺሺ ሆይ እኔ ከአሀብዛኛው ወዶችጋር የምጣላበትና የምንሰናበትበት ነገር ነዎ የምር እናቴ እራሥሽንማ እደምታከብሪው ንገሪው እዳልኪ ሆይይ ወዶችዬ 😂😂

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @gufuc4671
    @gufuc4671 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 Před 9 měsíci +3

    ትክክል በኔ ደርሶ አይቸዋለሁ ተራርቀን ነው ያለነው አዳድ ሰዎች ዝብለው በወሬ የተነሳ ወይል ሊሄድብሽ ይችላል ምናምን ሲሉን የለለብን ጥርጣሬ ይፈጥሩብናል

    • @kebronkebi3857
      @kebronkebi3857 Před 5 dny +1

      እንዳትሰሚ ማንንም ሄዋን ጆሮዋን ለእባብ ሰታ ነዉ ጉድ የሆነችዉ

    • @zeynbeahussain2560
      @zeynbeahussain2560 Před 5 dny

      @@kebronkebi3857 👍

  • @danagg4231
    @danagg4231 Před 11 měsíci +2

    የልብ አድርስ ናችሁ❤❤❤

  • @user-vz6sh1yp8u
    @user-vz6sh1yp8u Před 11 měsíci

    ❤❤❤የልቤን ነው የተናገርከው እውነትህ ነው

  • @mmmedi9236
    @mmmedi9236 Před 11 měsíci +2

    ሰለም

  • @uaeuae783
    @uaeuae783 Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በፍቅር 5 አመት ቆይታናል ግን እንገባ ስለ ትንሽ እንሥራ ይላል እስቲ ለኔ ምን ትላለህ እባክህ ምክር ሰጣኝ እሽ ለአንተ ስመች ተገባለ ፈቃድ ስል እብ አለ ምን ይሸለል

  • @rozaroza31621
    @rozaroza31621 Před 8 měsíci +1

    Selam selam endet nachu ene 20 amete new yenanten program hulunm eketatelalew meketatelem bizu neger eyastemaregn new lewedefite hiwote bizu negern temirebetalew tebarekulegn❤❤❤❤

  • @user-mc7zi1tp5s
    @user-mc7zi1tp5s Před 9 měsíci +1

    ትምርታችሁ በጣም ደሰ ይላል እኔ እምኖርርው ሰደትነው ፍቅርኛየም እሚኖርው እዚሁ ነው እንጋባ እለዋለው እሱ ግን ትንሺ ግዜ ሰጪኝ ይለኛል 6ወራችን በ ፍቅር እና ምን ላርግ ምክራችሁን

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Před 9 měsíci

      ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ።
      እናመሠግናለን!
      ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
      ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
      ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
      ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra8114 Před 11 měsíci +1

    tabarku

  • @SaraSara-wq8he
    @SaraSara-wq8he Před 5 dny

    ❤❤❤👏

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Před 11 měsíci +2

    ለቤታቹ አድስ ነኘ በቲክ ቶክ ነበር የማዉቃችሁ በጣም የምገርም ትምህርት ነው አግብቼ ነበር ስደት የወጣሁት ልጄ ጠብቅ ብዬ ግን እሱ ሁሌ ችግር ነው የምነግረኘ ስፈልግ ብቻ ነው የምደዉለዉ😢

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Před 11 měsíci

      ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!

    • @Eyou653
      @Eyou653 Před 9 měsíci +1

      ገንዘብሽን ያዢ አትቀልጄ ሁሌም ስደት ላይ እንዳትኖሪ😢

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s Před 11 měsíci +4

    እኔ በርቀት በስልክ ብቻ 2ዓመት አወራን በጣም ባሪው ተቀየረ ዝም ብሎ ስበብ ያበዛል ከዛ ወንድሙ ምን ሁኖ ነው ስለው እሱ እኮ ሌላ ፍቅረኛ አለው አለኝ እስከ ዛሬም ያልነገርኩሽ ስለምጥወጅው ነው አለኝ ሰው በቃኝ ካ ደየም ሁተዬ ተሰበርኩ 💔💔💔😭😭😭ካሁን ቡሃላ ወንድ የሚባል አላምንም ውሻ ናቸው 😤😤😤😤😤

    • @Eyou653
      @Eyou653 Před 9 měsíci +2

      አይዞሽ ሁሉንም አንድ አይደሉም ውዴ😢

  • @saneyitss969
    @saneyitss969 Před 10 měsíci

    አመስግናለው ይሄ ምክር ለእኔ ነው በዚህ ምክር መስርት እጎዛለው

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤😊

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa Před 10 měsíci

    Tewawikew bandi wori wusit birr yemiteyiku beteley wuch hager yeminor setochun gn bebizu tsadikan eyemalu yemiasichegeru betely yebetechristian lij neygn eyalu.silez mn timekirunalachu?

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Před 11 měsíci +1

    ባጣም ትልቅ ትምርት ነው

  • @zinachzinachh7903
    @zinachzinachh7903 Před 10 měsíci

    Bexam arfi timirt enamsegilnwu

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Před měsícem

    ዉነትክነዉ አስራመት ጠበኩት የሌላአደለም የፀባይለዉጥ አሁንም ያዉነዉ በቃ አየዉህ ጠበኩህ ልብ የሚያሳርፋነገር የለህም ብልጥነትህ እኳን ለሠዉ ላተም አይጠቅምህም አብሮነትየለህም ብየዉ በስተመጨረሻ ተለየዉት 😢

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před 28 dny

    እኔ ከአምስት ዓመት ቦሀላ ለማግባት አስበለዉ ምክንያቱም ቤተሰቦቼን ለምርዳት ነው አዲ እምነት አለን እግዚአብሔር ለኔ ካለን ይጠብቀን ለኔ ካልሆነ ብዬ ነው ብቻ አምላክ ያላው ይሁን ኢትዮጵያ ትቼ ከመጣው ሶስት ዓመት ከግማሽ ነው

  • @newacc8787
    @newacc8787 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤

  • @user-it4zg1qb3t
    @user-it4zg1qb3t Před 11 měsíci

    አቦ ተባረክ የእውነት ። አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ሴት ልጂ መታመኗንና አለመታመኗን ከእርቀት ሆነነን እንዴት ልናውቅ እንቺላለን ? ምልክቱሥ ምድነው ? የቱ ጋር ሥንደርስ ማቆም እንቺላለን

  • @user-ws3em3cv9t
    @user-ws3em3cv9t Před 11 měsíci +1

    በጉጉት አየጠበቅን ነዉ

  • @user-sv1cn6zp9c
    @user-sv1cn6zp9c Před 11 měsíci +1

    በትክክል የሀይማኖት ሰዋቸናቸው ያሰቸገሩኝ

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 Před 5 měsíci +1

    እህቶቸቸ ይሄን ምክረ ሰሙ ሰው ክብረ ፍቅረ አሰተሣሠብን ተወዳጂነትን ታተረፉላችሁ

  • @fateehahussein1609
    @fateehahussein1609 Před 10 měsíci

    Yaa. Allaha 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fhhfbbb4613
    @fhhfbbb4613 Před 11 měsíci +2

    በግጉት እየጠበቅኩ ነበር

  • @atsedemerawi8003
    @atsedemerawi8003 Před 23 dny

    የርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነው 2ልጆች አሉን በፊት 5ዓመት ቆይቶ መጣ በድጋሚሌላአገር 7ዓመትቆይቶ መጣአ አሁን ግን እጅግ በጣም ባህሪው ተቀየር አሳቡጠቅላላ እዛ ሆነበቴክስት እዛ መፃፃፍ ሆነ ጠቅላላ ትኩርቱ እዛሆነ ብቻ ከፁፍ በላይ ነው ምትመክሩኛላቹ ቤተሰቦቼ

  • @tinatigist2125
    @tinatigist2125 Před 11 měsíci +2

    Enamsgnalen mirt mikir nw

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 Před 11 měsíci +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jl4bp8co8c
    @user-jl4bp8co8c Před 11 měsíci +1

    😢😢😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 9 měsíci +1

    ምክሮቺይ. ያስደስተንያል.

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eexx2236
    @eexx2236 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Před 9 měsíci

    Bexam ameseginalehu dn tsegaye bexam xiru tmhirt naw yemekeriken

  • @meserakdegefa6758
    @meserakdegefa6758 Před 10 měsíci +3

    የርቀት ፍቅር ከባድ ነው 😢😢

    • @user-uq3mm6qh4c
      @user-uq3mm6qh4c Před 6 měsíci

      በጣም ኣይዞን ፍቅር ለሁሉ ነገር ይታገሳል ታገሺ/ታገስ❤😊

  • @user-cz7tf3dh8s
    @user-cz7tf3dh8s Před 6 měsíci +1

    Yrket fker bekagn wned mamen dkagn btam amnw nder gn men waga alwe knte dkam beha 😢😢😢😢 💔💔💔