መኖር የሚቻለው ተግባብቶ ነው! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2024
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደረሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅መከባበር በትዳር ውስጥ ያለው ዋጋ!!
    czcams.com/video/uwoMjCGcg7sh/video.htmlttps://y...
    ✅የቤተሰብ አስተዳደግ በትዳር ላይ!
    czcams.com/video/NkUB9tt4dWsh/video.htmlttps://y...
    ✅በትዳር ውስጥ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች!
    • በትዳር ውስጥ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነ...
    ✅የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳር ላይ!!
    • የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳ...
    ✅ከጋብቻ በኃላ የወንዶች ባሕሪ ለምን ይለወጣል?
    • ከጋብቻ በኃላ የወንዶች ባሕሪ ለምን...
    ✅የርቀት ፍቅር long distance relationship!!
    • የርቀት ፍቅር long distance...
    ✅ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገር!!
    • ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገ...
    ✅ማግኘትም ማጣትም ለትዳር ፈተና ነው!
    • ማግኘትም ማጣትም ለትዳር ፈተና ነው...
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 75

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před 4 měsíci +14

    በጣም አመሰግናለሁ ሙልጨ አድሪጎ ሰድቦኝ በሚቀጥለወ‍እ ቀን ዛሬ ሌላቀነው ይለኝል ግን እግዚያብሔር የሚረዳችሁ ሰው ይግጠማችሁ 😭

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 19 dny +2

    ከስው ሁሉ ጋር ተግባብቶ መኖር ጥሩ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳን❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +17

    ፍቅር የጋረ ነው ግን አረመኔ ሰው አይግጠማችሁ እኔ መቼም ካሳለፍኩት ታሪክ የተነሳ ጥሩ ወድ ያለ አይመስለኝም በውነት ከባድ ነው😢 እናመሰግናለን መምህር❤🎉🎉🎉

    • @SaniSani-rw4lx
      @SaniSani-rw4lx Před 4 měsíci +2

      በትክክል እህቴ እግዚአብሔር የተባረከ ትደረ የሰጥ በጣም ከባድ ነው

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MisaratElene
      @MisaratElene Před 2 měsíci

      ename😢😢

    • @user-tc3hq6mf2w
      @user-tc3hq6mf2w Před měsícem

      ወላሂ እኔም አሁን ድረስ 💔💔💔💔 ልቤ ስለወዶቺ ጥሩ ስሜት አይሰማኚም😢

  • @genethana1145
    @genethana1145 Před 3 dny +1

    ገኖ ዚሪ ነው የሚየው ይህን ን ፕሮግሪም በጢም ደደደደደደደደደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ
    የሚል ነው። እግዚአብሂር ዘመንህን ቢተሰብህን ይቢርክ።

  • @Mnewerabduljelil
    @Mnewerabduljelil Před 5 měsíci +6

    ወንድሜ የምሰጠው ት/ት በጣም ደስ የሚል ነው ስለሽማግሌ ያወራኸው እኔም አንድ ልንገርህ እኛጋ ክፍለሀገር የኛ ቤት ውስጥ እልፍኝ ተሠጥቶት ሚኖር ሰው ነበር እና ጉልበተኛ ነበር ሰክሮ ሰዎች ደግሞ በሬ አርደው እየተከፍፈሉ መጣና ገድለውት ጅብ በላው አሉ ከቆየ በሃላ ያለው ሰውዮ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ጅብ በልቶት የሞተው

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Před 5 měsíci +10

    ምክሩ ትምህርቱ ጥሩ ነው። ብዙ ግዜ አበሻ ወንዶች የባሕርይ ችግር አለባቸው። ከልብ ሚስትን አክብረው አፍቅረው ተወስነው አይኖሩም። ይሁን እንጂ ሴቶቹ የሚጎድሏቸውም ብዙ ነገሮች አሉ። በተለይ መንፈሳቸው የብዙዎቹ የተረጋጋ አይደለም።

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 Před měsícem +2

    ወይ እነማ በጣም ተቃጠኩኝ በአላህ ብላችሁ በፆለት አትርሡኝ

  • @OmerOmer-ly2eg
    @OmerOmer-ly2eg Před 4 měsíci +3

    ጤና ይስጥልኝ ጋብቻ ቲዩብ እንደምናችሁ አልሀምዱሊላህ በጣም ደህናነኝ በመቀጠልም እባካችሁ ጸግሸን በውስጥ መስመር ማናገር እፈልጋለሁኝ በባልና, ሚስት መካከል አለመግባባት ተፈጥሮዋል 3 ልጀች አሏቸው ከተጋቡ 8 አመት ሆኗቸዋል አንድም ጊዜ በቤታቸው ሰላም ሰፍኖ አያውቅምና በመጨረሻም ወደ መለያየት ቀርበዋል እና ልጆቹ እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናሉና ወደ ፍቺ ከመድረሳቸዉ በፊት አንን ለማማከር ፈልጌ ነበር እኔ ለሁለቱም የቅርብ ዘመድ ነኝ ለ

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před 5 měsíci +6

    ማሻአለህ ቀጥሉበት ጎበዝወች የሚገረመው ነገር የሠው ገነዘብ መብላት ሀራምነው

  • @bisratadafre
    @bisratadafre Před 3 měsíci +2

    ትምህርት ህ በጣም ጥሩ ነው።ነገርግን ሚዛናዊ ቢሆን አስቸጋሪ ሴቶችም አሉ።

  • @Hayaa-se2ki
    @Hayaa-se2ki Před měsícem +1

    እግዚአብሔርን ወደ ሰላሳ ሰዎች በላይ በህይወቴ ገብተው ወቶዋል ፍቅር የለም ብዬ እኔም ከደመደምኩ ቆይቻለሁ እንዴ ህፃን አንኳክተው መሮጥ ይወዳሉ 😢😢

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Před 5 měsíci +7

    በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም እናመሠግናለን ይሕ እዉቀት ከ5አመት ቢኖረኝ ኖሮ ብዙ ነገሮች ባልተበላሹ ነበር

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Před 2 měsíci +3

    አሁንላይ።እንየም።ከአቅምበላይ።ሲሆን።ትቸ።ወደስደት።ተመለስኩ።ከሱለመራቅስል።እድሜየንም።አቃጥየ።ወይ።ከልጅነቴ።እድሜ።አላጌጥኩ።ወይትዳሬሰላምየለ።ስለዚ።ቆርጨነው።የመጣውት።ስመለስ።ልንለያይ።እየነደዱከመኖር።ብቻን።በስላምብኖርስ።

    • @user-tc3hq6mf2w
      @user-tc3hq6mf2w Před měsícem

      ወላሂ እኔም ሊሰብደኚ ለቅቄ ወደ ስደት መጣሁ 15 አመቴ አገባኚ ልጂነቴን ቆርጥሞ ከበላ ቡሀላ ተቀየረ

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 5 měsíci +4

    እናመስግናለን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 5 měsíci +2

    ይሄ ትክክለኛ ነገር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባል እሳት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 5 měsíci +3

    Thank you so much for sharing this important information ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj9ky4et9i
    @user-lj9ky4et9i Před 2 měsíci +1

    በትክክል ወድሜ ተባረክ

  • @TigistBelete-hm4wn
    @TigistBelete-hm4wn Před 13 dny

    ማታ ጠጥቶ ገብቶ ሞራል የሚነካ ስድብ ሲሳደብ አምሽቶ አልጋ ላይ እኔ እኮ ልቤ ቂም አይዝም ቢልስ አይደለም ከሱ ጋር ለዘላለም የአልጋ ነገር ያስጠላል ስድቡ እንጂ ደስታው አይታይም

  • @teppishamar2981
    @teppishamar2981 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @Eftahi
    @Eftahi Před 2 dny

    በጣምትክክልነህእናመሰግናለን

  • @SINTAYEHUAbebe-md8dj
    @SINTAYEHUAbebe-md8dj Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዠቶ ይባርክህ❤

  • @user-bx7lo6mo1e
    @user-bx7lo6mo1e Před 22 dny

    ፈጣሪ ይባርክክ ሁሉንም ያማከለ ነው

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 3 měsíci +1

    Thank You ❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před 3 měsíci +1

    እግዜር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @asresetopia8847
    @asresetopia8847 Před 5 měsíci +2

    በጣም

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 Před 3 měsíci

    God bless you brother ❤❤❤

  • @MilenBeyene
    @MilenBeyene Před 9 dny

    Des zbel tmhrti eyu tebareku❤❤❤

  • @MaqdesMaqdes
    @MaqdesMaqdes Před 3 měsíci

    Tegawen yabezalek ❤❤❤❤

  • @rrtt4781
    @rrtt4781 Před 4 měsíci +1

    yes

  • @sikosilo610
    @sikosilo610 Před 5 měsíci +1

    መልካምሰወችናችሁበርቱ

  • @AmanulHamed-tj3nc
    @AmanulHamed-tj3nc Před 2 měsíci

    በጣም ጥሩ ነው ጥያቄ አትመለስም

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤እናመሰግናለን ቀንበቀን ነዉእምሰማችሁ❤❤❤❤ትዳሬንእንደማስተካክል አምናለሁ❤❤❤❤❤

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k Před 24 dny

    Wow xuru mikir new

  • @user-zo1wb7hu1v
    @user-zo1wb7hu1v Před 27 dny

    ደሥ ይላል

  • @Toxic-ik5pv
    @Toxic-ik5pv Před měsícem

    ❤gzachin dipolom yzo kalhobe expériences aynefam enamesegnalen❤

  • @user-pw7xp4ko6c
    @user-pw7xp4ko6c Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤ የልብ ስው ናችሁ ብርቱካን

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ(አቅራቢዋም ተባረኪልኝ) እኔ በጣም እግዚአብሔር የሠጠሕ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ምክንያት ሠዉ ሥለተማረ ብቻ አይደለም ተምሮም የእግዚአብሔር ፍርሐት ከለለ ደፍሮ መናገርም የለም።አንተ ከእዉቀት ጋር የእግዚአብሔር ሞገሥ በጥበብ ሠጥቶሐል።።።።።ከልጆቸ አንድ ሤት ልጀ አሑን አግብታ አንድ ልጅ ወለደች ግን የአንተን የዚሕ የምክር አገልግሎት ለልጀ አካፈልኳት በጣም በእዉነት የተናገርከዉ የምትናገረዉ ሑሉ ገርሞናል።ዘሎ ወደ ትዳር መግባት አሥከፊነቱን በማሥረጃ ከተናገርከዉ በጣም ትክክል ነዉ።።በእዉነት እግዚአብሔር እንደዚ በግልጽ በሚዲያ ወጥቶ ማሥተማር በሐገሬ ኢትዮጵያ መጀመሩ ይሕም የእግዚአብሔር የብዙዎች ትዳር አሑን ጫፍ ላይ ነዉ በተለየ በአለሑበት አገር ኤሮፓ ፍቺ ኦኦኦኦ በጣም ከፍቷል በሣምንት ፍቅር ወደ ትዳር እየገቡ።። ። ።።።።በድጋሚ ተባረኩ

    • @FhrFhf-pn7kt
      @FhrFhf-pn7kt Před 4 měsíci

      እና ሁለት ሶስት አመት በጂኒጃካ መቀጠል አለበትደ

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa Před 5 měsíci

    Weste nachu bartu ❤❤❤❤❤

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን በጣም፣ጥሩ፣ትምህርት ነዉ፣እኔ፣በጣም፣አፍቃሪነኝ፣4"ጌዜ፣ልቤ፣ተሰበረ፣ሁልጊዜ፣እሸወዳለሁ፣ለዉሳኔ፣እቸኩላለሁ፣ምን፣ላድርግ፣አሁንማ፣ባልም፣ላይ፣እልጅም፣ላይ፣ተስፋ፣በጣም፣እየወረደነዉ፣እና፣መፍተሔ መዉጫ ቀዳዳ፣ካላችሁ፣ፍሬየሆነ፣ሀሳብ፣ምከሩኝ፣ከይቅርታ፣ጋር፣???

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 5 měsíci +1

      ደዉለሽ ተማከሪእህት❤❤❤ስልክቁጥርአለልሽ❤😢

    • @zedtube38
      @zedtube38 Před 5 měsíci

      😊😊😊😊😊

  • @user-iz3lk5cz3v
    @user-iz3lk5cz3v Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před dnem

    ❤❤❤❤

  • @nishakoodipoomol9935
    @nishakoodipoomol9935 Před 5 měsíci +1

    በዉ ወድማችን እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ብሰማው ብሰማው እማሰለቸኚ ምክር ነው ምናለ እሩቡን ያህል እንኳን ቢያስቡ አንዳንድ ወዶች እዳተ ቢቀር እኔ እራሱ እዚህ አለም ላይ ማየት የማትፈልጊው ቢሉኚ ባሊን ነበር የምለው ግን ምን ወጋለው አይቻልም 10 አመት እኮ ኖሪያለሁ ግን አንድም ቀን ተደስቸ አላቅም ልጂነቴን በላው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 5 měsíci

      ምንአልባት አንቺም ጋ ችግር ይኖር ይሆን?

  • @jorskj2998
    @jorskj2998 Před 5 měsíci

    Fexari yiqiri belenyi ene salaq belichalewu bale bexam ye sewu genzeb yi belal ene li fetawu newu ye sewu haq alfeligim😢😢😢😢😢😢

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v Před 3 měsíci

    ፈጣሬ ያክብርልን መልካሞች ናችሁ

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k Před 24 dny

    Wow Desi yilal

  • @HiwanGrmay
    @HiwanGrmay Před 19 dny

    ❤❤❤❤😊😊🎉🎉

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Před 5 měsíci

    በጣአም የልብ ሰው ናችሁ

  • @yesheharegdefaru677
    @yesheharegdefaru677 Před 5 měsíci +2

    አሜሪካም ግን እንደሚወራው ለሴት ልጅ ቀላል አይደለም ሴቶች ከኢትዮጵያ እጥፍ ነው የሚሰበሩት በጣም በብዙ ነገር እንደውም ኢትዮጵያ ይሻላል ከሰው ጋር

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 5 měsíci

      ምን ይሰብራቸዋል አሜሪካ የሚኖሩትን። ሕጉ ይመቸናል እያሉ ብዙ ይመኩ የለም እንዴ? ስንቱን ወንድ ያለጥፋቱ ባዶውን አስቀርተው ሰባብረው ሁሉን ያሳጡ ሴቶቹ አይደሉ?

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 5 měsíci

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @AsebeFikre
    @AsebeFikre Před 4 měsíci +1

    በሀይማኖት ልዩነት እንዴት አብሮ መኖር ይቻላል ወይስ አይቻልም

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk Před měsícem

      ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢

  • @ssss7510
    @ssss7510 Před 5 měsíci +1

    እኔማትምህሩትእዳያመልጠኝብዬበሁለቱምስልኬነውሰስክብራይትላይክሼርእያረኩያለውትበርታልንወድሜከዚበላይውቀቱንያብዛልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለንእዲበነፃስለምታስተምረንወገኖቼከኛየሚጠበቅብኝሼርላይክሰስክብራይብበማረግእናበረታታው🎉🎉

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt Před měsícem

    Yena Balbet Dehnasew New Gn Yesaw Were Yesemal

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Před 2 měsíci

    እባካችሁ።ከቻላችሁ።ምከሩኝ።እስኪግራገብቶኛል።እንየ።ባሌጋር።10አመትሁኖናል።ግን።በስደት።ምክንያት።7አመትያክል።አብረን።አልኖርንም።ያው።በየ።2አመቱ።እንገናኝአለን።ከዛ።ልክጨርሽስደትን።ስመጣ።ግንባህርይው።ጭራሽ።የተለየሆነ።ግንእግዚአብሔር።ይመስገን።1ልጅ።ወልደናል።ክፍተታችን።ግን።እጅግ።እየከፍ።ሄደ።

    • @mercy2579
      @mercy2579 Před 3 dny

      እንዴት ነሽ እህቴ ልክ ነሽ እንኳን ስደት ሄደሽ አይደለም ልድ ለመውለድ እናትሽ ቤት ሄደሽ እንኳን ሌላ ተአምር ተፈጥሮ ልታገኚው ትችያለሽ እንደኔ አብሮ መኖር እንጂ ተለያይቶ በርቀት በጣም ይከብዳል ።ርቀቱ ቀርቶ አብራችሁ የምትኖሩበትን መንገድ በመነጋገር ብትፈጥሩ ጥሩ ነው ።

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Před 2 měsíci

    ዙሮዙሮ።ግንእሱ።ከንየጋር።መኖርአይፈልግም።በቃስራይወጣል።ጡሀት።ማታላይ።አምሽቶይመጣል።ከጋደኞቹጋር።ተሎብሎ።ተሸፍኖ።ይተኛል።በቃላይፍ።እደዛነው።ምንም።ንግግር።የለንም።ሁሌም።እደዚእያልን።እስከመቸ።ይቀጥላል።ብዙ።ጠቦች።ጭቅጭቆች።ተፈጥረዋል።ሁሌም።እንየለሱ።ሀሳቤ።ግራነው።3አመት።ታገስኩ።አሁንግን።ጭራሽ።ብሎብሎ።እንየላንች።ምንም።አይነት።ስሜትየለኝም።ብሎኝእርፍ።ጉልበቴሲያልቅ።ውበቴ።ሲደበዝዝ።ችግርየለም።ብየተቀበልኩት።ሁሌእያለቀስኩኝ።እያነባው።ከምኖር።በቀጠሮመጣው።ስመለስልንለያይ።መቸም።ግን።በህይወቴ።ለመጀመርያግዜ።ቅስሜም።ልቤም።ነው።የተሰበረ።

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Před 5 měsíci

    What is strange is the crazy behaviour of women of this time

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Před 5 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳👍👍👍👍👍👍👍

  • @dedebit33
    @dedebit33 Před 5 měsíci

    ይቅርታ ልጆች የኔ ኣይደለም ብሕግ ይታገዱ ደሞ ሌባ ነዉ የተረገመ ዉሻ የማን ገንዘብ ነዉ የምጠቀመዉ ያለዉ ችግር የለዉም ግን ልጆች የምባሉ እኔ ሁለተኛ እንዳቀርቡ ኣላቃቸዉም የራሳቸዉ ጉዳይ ሰለ እነሱ ወላጆ ኣላቸዉ እነሱ ይረከቡ ይበቃል ካልሆነ ፓሊስ ኣላ

  • @user-ss1iu4nv6e
    @user-ss1iu4nv6e Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @user-bf6jk6yx9v
    @user-bf6jk6yx9v Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤