የእድሜ ልዩነት በፍቅር እና በትዳር ሕይወት ውስጥ! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial ​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 02. 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
    • በትዳር ውስጥ ከአቅም በላይ የሆኑ ...
    • ለጓደኝነት መጠየቅ ምን ያስፈራል? ...
    • አለመግባባቶችን እንዴት መፍታት ይቻ...
    • ራሱን ያልገዛ ሌላ ሰው አይገዛም! ...
    • ለምኖ መታረቅ እንጂ ሕይወት መምራት...
    • እውነት ያልሆነ ፍቅር የሚመስል ስሜ...
    • ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...
    • ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 220

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Před 5 měsíci +19

    ሲጀመር በእኛ ሀገር ግንዛቤ ከእምዬ ምኒልክ እና ከእቴጌ ጣይቱ በቀር ሌላው ሌላው አልተቀበለም አይቀበልም።በ1 አመት ብትበልጠውም ትንሽ ሲጋጩት አሮጊት ማለት አይቀርም የባል ቤተሰብም ማለታቸው አይቀርም።
    እኔም እምበልጠውንም ያልበሰለውንም እንዳይሰጠኝ እፀልያለሁ😂😂

  • @GhG-qh5zb
    @GhG-qh5zb Před 23 dny +3

    እኔ 8አመት እበልተዋለው ደስ ይለው ብስል ነው በጣም ይንከባከበኛል

  • @user-nu5ix1pw9f
    @user-nu5ix1pw9f Před měsícem +4

    ወንዶቹ በጣም ሲበልጡ ደግሞ ከ20አመት በኋላ የኋላ ኋላ በቅንአት ሲያንገበግብ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 6 měsíci +47

    በዚህላይ በተደጋጋሚ ስሩበት በተለይ ሴቶች ከንዶች ከበለጡ ከ5አመት በላይ ከሆነ ከባድነዉ አንድቀን ስንጣላ አሮጊት ካለኝ እጨሳለሁ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Před 6 měsíci +13

      ሲጀመር ታላቅሽን እንጂ ታናሽሽን ለማግባት አታስቢው

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem Před 5 měsíci +3

      😂😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 5 měsíci +5

      ከተቻለ የሚበልጡን ብናገባ ይመርጣል እርቶቼ

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 5 měsíci

      👌🙄🤣🤣🤣

    • @user-cc9uz5dg1p
      @user-cc9uz5dg1p Před 5 měsíci +2

      Kewededesh sele edme ayaweram

  • @user-nv2xc8uf3t
    @user-nv2xc8uf3t Před 6 měsíci +12

    የህይወት ምክር ምርጥ ነወ አመቤታችን ማረያመም ትጥቤቃቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉ምረጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ

  • @meronbekele2606
    @meronbekele2606 Před 2 měsíci +12

    አይ እኔሰ 9አመት በለጠኝ ግን ምን ዋጋ አለው እድሜ ቁጥር ነው የሚባለው እውነት እኔ የማሰበው 95% እሱ5 %ነው የሚሰበው ሰለዝህ የስው እድሜ ሰይሆን ጭቅላቱ ክፈት የሆነ ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 27 dny +2

    ጥሩ ትምህርት ናው ግን እድሜችንእኩል ናበር ግን ሁለታችንም አልበሰልንም ናበር ተለያየን እሱ አገባ እኔ አሁን ከሂወት ተምሬ ጠንካራ ሴት ሁኛለው

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před 5 měsíci +5

    አንደኛ ሴቶች ለእርጅና ፈጣን ናት በሳይንስ ወንድ ነዉ ግን ተገላብጦሽ ነዉ በተጋጨን ቁጥር አሮግት እያለም እንድአራክሰኝ አልፈልግም ከኔ በትንሹ ከፍ ያለ ይሁን

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před 6 měsíci +6

    ማሻአላህ አገላለጻችሁ ለሴት ልጂ ገን እነድራሴ እሡ ቢበለጥኝ የሻለኝል ወነዱ በሠል ቢል የመረጣል

  • @user-yu3gj9dk9u
    @user-yu3gj9dk9u Před 5 měsíci +13

    እኔና ባለቤቴ ሰፊ የእድሜ ልዩነት አለን እና በጣም ይበልጠኛል። አሁን እኔ እድሜዬ ሲጨምር ለኑሮችን መሻሻል የሚጠቅሙ ያልኩትን ሀሳብ ማቅረብ ስጀምር ከኔ ጋር መመካከር አይፈልግም።

    • @selam-yi2op
      @selam-yi2op Před 5 měsíci +3

      እረ በጣም ከባድ ነው አኔም እንዳንቺ ኔኝ አኔ ሰሜን እሱ ደቡብ ነው ሃሳባችን

    • @MilkoMilko-nr1tx
      @MilkoMilko-nr1tx Před měsícem +1

      የኔም እደዚህ ነዉ የሆነብኝ መቃጠል ነዉ

    • @user-lg5bp1wh1y
      @user-lg5bp1wh1y Před 22 dny

      ላገባ ነበር አስፍራራችሁኝ 😢😢

    • @assimaabdulahi6748
      @assimaabdulahi6748 Před 13 dny

      😂😂😂​@@user-lg5bp1wh1y

    • @senayt-bn9kz
      @senayt-bn9kz Před 7 dny

      e guadegnaye 11 amet yibeltegnal esu 31 ene 19 negn ena abizahagnaw negerochi ayagibabunm ena ye edime liyu net lehon ychilal biye asibalew lihon ychilal?

  • @user-su2cl6yp3c
    @user-su2cl6yp3c Před 17 dny +1

    እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ የምሬን ነው እኔ 23 አመቴ ነው ፍቅረኛየ ደግሞ 22 እና በጣም ነው የምንግባባው ሁሌም ሀሳባችን ይገጣጠማል ቀጣይ አመት እንጋባለን መልካም የትዳር ህይወት በሉኝ

  • @user-rr3hy2hr1s
    @user-rr3hy2hr1s Před 5 měsíci +1

    እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለዉ ብዙ ግንዛቤ ወሰጃለዉ ገና አላገባሁም ፀግሽ ትለያለህ እጅግ በጣም አመሰግናለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Před 6 měsíci +3

    ተባረኩ ድንቅ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Před 5 měsíci +15

    ይቅርታ ግን ወንድሜ ሽበት በእድሜ ብቻ አይመጣም እኛ ቤት እናታችን በ30 አመት ግማሽ ፀጉሯ ነጭ ነበር

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h Před 5 měsíci +7

      ትክክል ሽበት በእድሜ አደለም በተለይ ባሁን ግዜ ወጣቱ ሁሉ ሸብቷል

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 Před 4 měsíci

      @@user-uw7em7vp9h Really, I am the witiness I am 28 years but I have white hair.

    • @MakiJusus
      @MakiJusus Před 2 měsíci +1

      30 normal 16 amte lijie shebet alat yenem tew ahun 34 negn gin meat algn

    • @user-hs7cp8rd2x
      @user-hs7cp8rd2x Před 2 měsíci +2

      30 እኮ ጥሩ ነው እኔ በ24 አመቴ ይሄው ሙሉ ልሆን ነው ደሰ የሚለው አልጠላውም

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem Před 2 měsíci

      @@user-hs7cp8rd2x እኔ ደሞ ስለምወድ ነው መሰለኝ እሄው 31 ሆነኝ ግን በግድ አሁን 2 አሉኝ እንዳይጠፉብኝ በጉጉት አያቸዋለሁ ለሚወደው አይሰጥም ውደጅውማ ውበት ነው♥

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před 5 měsíci +4

    ለትዳር :-
    የሴት እድሜ = የወንድ እድሜ/2 +6(7)

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera Před 6 měsíci +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ትምህርታችሁ በጣም ትልቅ ነው እኔ ባሌ ይበልጠኝ ነበር ግን በጣም ነበር የሚያሰቃየኝ ግን አሁን ተለያይተና እሱ ካደረሰብኝ ተፅኖ ባልና ሚስት እንደሚዋደድ አሁን ነው የገባኝ ሁሉም ሴቶች እንደኔ የሚኖሩ ይመስለኝ ነበር ትክክል ነው ንግግርህ

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 Před 5 měsíci +3

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l Před 6 měsíci +3

    ይገርማል ልክ እደኔ በ 14አመቴ ነው ያገባሁት ነበር ግን ምንም አላስብም ነበር እዳለከው የበሰልኩት ገና አሁን ነው ታዳ እራሴ ውይ በስየኖሮ እላለሁ ችግር ነው እኮ

  • @user-yz7yu8re2v
    @user-yz7yu8re2v Před 8 dny

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci

    አናመሰግናለን ወድ ቢበልጥ በጣም የተሻለ ነው በርቱልን❤❤🎉🎉

  • @marthalove2995
    @marthalove2995 Před 6 měsíci +7

    የእድሜ ልዩነት ችግር ነው እኔና ባለቤቴ የ 4 አመት ልዩነት አለን ግን ከባድ ነው እኔ ቡዙ ጊዜ ይጨንቀኛል የሰው ወሬ ራሱ አቅም ያሳጣል በተለይ ሴት ባትበልጥ ባይ ነኝ በወንዶች ይሻላል

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Před 5 měsíci

      አንች ትበልጭው አለሺ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci +1

      አይዞሺ እራስሺን ጠብቂ ውዴ እሱ ብቻ ይመችሺ ለሰው አትጨነቂ🙏

    • @MD-fq7gp
      @MD-fq7gp Před 7 dny

      አዋ ታላቁን አግብቶ አያሉ ያሽምዋጥጣሉ አንች ግ ን ከባለቤትሽ ጋር ጸልይ አግዚያብሔር ነው አሸናፊ የሚያረግሽ ፡፡ ሰውማ ወሬኛ ነው አንቺ ራስሽን አየጠበቅሽ ቤትሽን ቆንጆ አርገሽ ከያዝሽ ባልሽ ሁሌም ያከብርሻል! አግዚያብሔርን ግ ን አስቀድሙ!!

  • @user-rr8ib9sp1y
    @user-rr8ib9sp1y Před 6 měsíci +1

    በጣም ስጠብቀው ነበር በዚህ ላይ ተነግረናለህ ብዬ🙏🙏🙏🙏

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 16 dny

    ሴት ደሞ እራሷን ከጠበቀችና የበታቸኝነት ስሜት ከሌላት ተጨማሪ መስፍትም ሊካተት ይችላል ቢጨመር የምለው ስነምግባር ሙሉ ከሆነች ቆንጆ ብቻ አይገልፃትም ውብ ነች።ያው በርግጥ ሲታደሉትም ብዙም ግዜ እራስን አውቀው ሲጠቀሙበትም ነው። ከሁሉ ግን ለሴቱም ለወንዱም ዲሲፕሊን ምሰሶ ይመስለኛል። ሰውዬ በጣም ቆንጆ አግብቶ ባድ ተጠቅማ ውሀ ማደፋ ሰምቻለሁ በሌላ በኩል መልክ የለም ግን ባሏን አንቱ ያስባለች አይቻለሁ እና ለሁላችንም መልካም የሆነውን ሁሉ ያድለን።ከወንዱም ሆነ ከሴቱ በትዳር ሲኖሩ እኔ ለሚስቴ የህዳር አህያዋ ነኝ እኔ ለባሌ የህዳር አህያው ነኝ ቢባባሉ ልጆች አይበተኑም የትዳርም ምስቅልቅል አይሆንም።

  • @user-gu5xr5to5u
    @user-gu5xr5to5u Před měsícem +2

    እኔ በአስራ አምስት አመቴ አግብቼ በ19 አመቴ ተፋታሁ አድ ልጅ አለኝ ልጄም አባቷ ነዉ የሚያሳድጋት አሁን በስደት ነኝ😢 እድሜዬ 26 አመት ሆነኝ እና ሠዉ ነኝና ድጋሜ ሒወት ፈለኩ ትዳር አማረኝ እና አሁን የማወራዉ ሠዉ 46 አመቱ ነዉ ምናልባት እድሜ የቀጣዉ ስለሆነ ያሳርፈኛል ብዬ ነበረ ፈራሁ ምን ትመክሩኛላችሁ❤🙏

    • @Selamawit79
      @Selamawit79 Před měsícem +2

      You look him first he is not about age but look him first u r so young don’t get fast I m 37 years my husband he older than me 15 years we married we have 1 kids I’m happy for my son we live USA but now we don’t understand everything each other we divorced so look him first ok some times it’s a big difference your not living comfortably some man getting Problems you don’t do nothing with out his interest only that is a big problem I see my self that

    • @mrvip7755
      @mrvip7755 Před měsícem +2

      አረ ቢያንስ 10 አመት የሚበልጥሽ ይሁን እዴ በዚህ እድሜው ገብተሽ አትጣጣሙም ምክኒያቱም አንች ገናነሽ እሱ በጣም ሂዷል እኔ ባለቤቴ በ11 አመት ነው የሚበልጠኝ እና በኔ በምፈልገው አልሄደልኝም

    • @assimaabdulahi6748
      @assimaabdulahi6748 Před 13 dny +1

      አህት አስቢበት ከ 5 አመት ዓብላጫ በላይ አይመከርም

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 Před 5 měsíci

    🎉Thanks so much 🙏🏻👑💎 GBU 🙏🏻

  • @user-nu9kx2my3b
    @user-nu9kx2my3b Před 5 měsíci +4

    በጣም ምርጥ ምክር👍👍👍😍

  • @user-wi4hy4nw8m
    @user-wi4hy4nw8m Před 6 měsíci +1

    Wooooo thank you

  • @EmebetEmebet-kf5rt
    @EmebetEmebet-kf5rt Před 7 dny

    በጣምአመስግናለው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 4 měsíci +1

    ❤ጠቃሚ ሀሳብ ነው በርቱ እኔ ብዙ የምጠቀምኝን አግኝቻለሁኝ

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 Před 2 měsíci +1

    በእውነት ነው❤❤❤❤❤

  • @user-bf6jk6yx9v
    @user-bf6jk6yx9v Před 6 měsíci +3

    Wwwwwooo amizg thenk you❤❤

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 Před 5 měsíci +5

    አሰተማሪ የሆነ ርዕሰ ነው በእኔ ላይ የደርሰ ነው በእኔ ላይ ደርሶብኛል በዕደሜ የሚበልጠኝን አግበቼ አበሪ መኖር አልቻልኩም ተለያየሆ ሴቶችየ የሚበልጣቹህን ባታገቦ ባይ ነኝ

    • @user-in4ft6uo5v
      @user-in4ft6uo5v Před 4 měsíci

      ለምን ውዴ አብረሽው አልኖረሽም???

    • @epheratsworka3605
      @epheratsworka3605 Před 4 měsíci

      @@user-in4ft6uo5v በሁሉም ነገር መግባባት አልቻልንም አንዴት ነገር ተሳሳቶ ደሰ የሚለኝ ነገር ሲያደርግ አይቸው አላውቅም ።ሰለሆነም በየ ቀኖ ብሰጭትና ቆጭት ሆነብኝ ህይወቴ መሰቅልቅሎ ወጣ በሰው ሀገር ነው ያለሆት ለዛም 2 ህጻናቶች አሎኝ።መፍትሔ ባይሆንም መለያየትን መርጫለሆ።ሰለመለሰክልኝ አመሰግናለሁ

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 Před 5 měsíci +1

    Tebarek Wonidme❤❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Před 5 měsíci

    ዋዉዉዉዉ አገላጥ በርታልን❤❤❤❤

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk Před 5 měsíci +2

    ሴትለጅ 20 አመት በላይ ነው የትዳር ጉጉት የሚኖራት ወድ ደጌም 25 በላይ ነው እዴሜቸውም ወዱ ከፍ የዚህን የሀል ልዩነት ሲኖው አሪፍ ነው

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před 6 měsíci +6

    ሰላም ለናተ ይሁን ትምህርትህ በጣምጥሩ ነው በርቀት ፍቅር ሳንተያይ ተጫጭተን ነበር እኔ በዕድሜ እደምበልጠው ነግሬዋለሁ ቃል ተግባብተን ነበር አንድ አመት ሊሆነን ነው ግን በንግግራችን መግባባት አንችልም እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ያለሁበትና የማልፍበት ሁኔታ ስነግረው አይረዳኝም በዚ ምክንያት ሰለነገ ሳስብ ያስፈራኛል ብዙ ጊዜ ከንግግሩ የተነሳ እንጣላለን ላገባነው በዬ ራሴን አዘጋጅቼ ነበር ግን ከንግግሩ የተነሳ ስጋት አለብኝ ምን ተመክረኛለህ ?

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před 6 měsíci +6

      ሳትጋቡ በንግግር ካልተገባባችሁ ስትጋቡ እንዴት ልትሆኚ ነው ኧረ አርፈሽ ተይው እና ስራሽን ስሪ ማርያምን ሀገር ስትገቢ መርጠሽ በአይንሽ አይተሽ እሱም በአይኑ አይቶሽ የሚሆንሽን መርጠሽ ታገቢያለሽ እስከዛ ፀልዬ ሙስሊምም ከሆንሽ በዱዓ በርቼ

    • @ehitefekade9527
      @ehitefekade9527 Před 6 měsíci +4

      ምን ጊዜም ውስጥሽ ስጋት የሚገባው ነገር ካጋጠመሽ ተይው ለተወሰነ ጊዜ መጎዳት እና መዳን ያለ ነው

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 Před měsícem

      ውዴ በተለይ በእድሜ የምትበልጭው ከሆነ ይቅርብሽ በኋላ ስድቡን አትችይውም

  • @user-rp6wf1vs5o
    @user-rp6wf1vs5o Před 5 měsíci

    አሪፍ ምክር ነው❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 6 měsíci +1

    Ena mesgenlehne memirchen

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete Před měsícem +1

    ወይ.ጉድ.እኔ.እና.ባለቤቴ.በጣም.የእድሜ.ልዩነት.አለን.በምንም.ልንግባባ.አልቻልንም..እሡ.ሚያሥበው.ሌላ.እኔ.ማሥበው.ሌላ.ምን.ይሻለኝል?

  • @ebialex4095
    @ebialex4095 Před 17 dny

    Tebarekulin

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 29 dny

    Bexam tiru meker nw wodemachen enamsegn alen gin alagebahum sedategna negn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 Před 6 měsíci +3

    ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ቀጥሉበት በተለይ ሴት ልጅ ከወዲ ተበለጠች

  • @hfhd6438
    @hfhd6438 Před 19 dny

    Teibe Tesfay Tebarek

  • @Telefoon1
    @Telefoon1 Před měsícem

    Gebaren
    Tebarek

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 Před měsícem

    ፀጋ ይብዛልህ ፀግሽ ❤❤

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 Před 6 měsíci +1

    Wellcome❤

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 Před 6 měsíci +4

    tsaggish waa heedduu sinirraa baradhee jira guddaa galatoomaa🙏🙏 kana boodallee waa hedduu akka isin irraa baradhu abdiin qaba.🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ViP-rp1te
      @ViP-rp1te Před 6 měsíci +2

      Anileee 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @selammedia3751
    @selammedia3751 Před 6 měsíci +3

    የኔም ጥያቄ ነበር ❤❤❤

  • @user-oj1ym1mv2i
    @user-oj1ym1mv2i Před 6 měsíci

    Welcome❤❤

  • @wondeZerihun
    @wondeZerihun Před 6 měsíci +5

    ምርጥ የህይወት ምክር ነው፣እናመሰግናን።❤❤❤❤

  • @teg22345
    @teg22345 Před 5 měsíci

    Gray hair comes any time what do you taking about 🤔

  • @MaleteMalete-oy4xp
    @MaleteMalete-oy4xp Před 5 měsíci

    Sfelgew sfelgew kebzu zize bewala agegnewachu ❤❤❤❤❤

  • @JariLove-d6t
    @JariLove-d6t Před 17 dny

    ድንቅ ሳላዳምጠዉ ማደር የማልችለዉ ኘሮግራም ሆንዋል

  • @FateAbagodu
    @FateAbagodu Před měsícem

    Tiru mikir new fatari kante yihun bizu ginizabe eyaganyawubet naw amaseginalaw barase

  • @asnakechasres1153
    @asnakechasres1153 Před 5 měsíci +3

    ዋዉዉ በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haimamama123
    @Haimamama123 Před 5 měsíci +3

    እሱ ነው ባለሙያ አባክሽ ጣልቃ አትግቢ ሙሉ ሀሳቡን አታቋርጭው ማር

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před 7 dny

    ዎቾ ጉድ አሁን ያላው ጉድ ወንድ ታናሽ ሴት ታላቅ የምሆን በዝቶል እና ሴቱ ለስራ ስዴት ዎቶ ከስዴት ስመለስ ዕድሜ ይሄዳል ከዛ ወንድ ደግም ኢትዮጵያ ውስጥ ባሁን ሰአት ወጣት ብቻ ነው ስለዝህ አማራጭ የለም ሴቱም ወደ ትዳር ይገባል ማለት ነው

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii Před 14 dny

    Ene kawademachen bezu nagrochen tameralew fetar yebarke

  • @mestabh
    @mestabh Před 5 měsíci +1

    Dese yemele mekere newe

  • @meseretameha1385
    @meseretameha1385 Před 6 měsíci +1

    des yemil timrt ena mikir nw yelegesken ...ergatana tibeb yetemolabet ....Amlak erejim edme ketena gar ystiline

  • @luiginov74
    @luiginov74 Před 23 dny

    "ኣእምሮ እንደ እርሻ ነው: እንደ ባዶ ማሳ ነው: ካልዘራህበት አረም ያበቅላል" Dr Mhret Debebe

  • @dubkhfffkkxhu9048
    @dubkhfffkkxhu9048 Před 4 dny

    እኔ 28 ነኝ ግን ፀጉራ ነጭ ነው እድም ምንም አልስራህላትም

  • @user-sw5vm8mr7f
    @user-sw5vm8mr7f Před 16 dny

    እ/ሕ ይስጥ የተጨነቀ አምሮ የምታረጋጋ🎉🎉

  • @munayirdaw
    @munayirdaw Před 6 měsíci +1

  • @tigismaspin8503
    @tigismaspin8503 Před 5 měsíci

    አዎ ፣እዉነት ውይይይ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tb9op4lu7v
    @user-tb9op4lu7v Před 5 měsíci

    ምጥር ሰው ምክሩ ጠብ አይልም🎉🎉🎉

  • @meazasileshi-lm9vo
    @meazasileshi-lm9vo Před měsícem

    Muhir nahe yagarimel tamirat nw

  • @ZaNeb-ro9tv
    @ZaNeb-ro9tv Před 3 měsíci

    መፀሀፉን እደት አናገኛለን

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Před 6 měsíci

    Enmsgnallene❤

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-dx8by6xw8n
    @user-dx8by6xw8n Před 5 měsíci

    Betam tilek timhirt now

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BezaKifle-m7q
    @BezaKifle-m7q Před 4 dny

    Wendem

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beriketibeyene9325
    @beriketibeyene9325 Před 6 měsíci +5

    What is the best age gap between husband and wife?

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix Před 5 měsíci

    ባሌ በ7አመት ይበልጠኝል ❤

  • @ekrmyimam
    @ekrmyimam Před 6 měsíci +3

    እኩያቴን አግብቹ አንድ ቀንም ቢሆን ተደስች ብለያይ ይሻልኛል ያለ እድሜየ አግብች ሆ 😅😂በ10 አመት ልዮናት ጥርታ ነው እንዴ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃

    • @mulunehtadesse4061
      @mulunehtadesse4061 Před 6 měsíci

      ትክክል አይደለሽም ....ask why?

    • @marme84
      @marme84 Před 6 měsíci

      ተሳስተሻል😂😂😂😂😂😂😂

    • @ekrmyimam
      @ekrmyimam Před 6 měsíci

      @@marme84 ኧረ ከዛስ የራሴ ፍላጎት ነው ያለ እኩያቴ 🙄✊

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 Před 4 měsíci

      I appreciate your I dea but the religious and science doesn't support your idea becuase both are fire age.

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci

      ምነው ውዴ ብለያይ አይባልም

  • @user-wz9me5qs2j
    @user-wz9me5qs2j Před 6 měsíci +5

    የዛሬው ለኔ ነው በጣም የምወደው ልጅ በ 3 ኣመት እበልጠዋለሁ መለየት ኣቃተኝ መቀጠልም ፈራሁ 😢 በኋላ ቪድዮውን እስማለሁ

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 Před 6 měsíci +4

      3ዓመት መበላለጥ አይባልም ምን አላት።

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Před 6 měsíci

      ​@@ebrahimbilall2175 እዋይ ዝረኸብናዮ ታኣይና ንገብሮ 😢 ኣብቲ ሕብረሰብና ዘይተለመደ ከም ውርደት እንድዩ ዝቁፀር ኾይኑ ጭንቅ ኢሉኒ ንሱ ግን ምንም ፀገም የብሉን ይብለኒ ሞራል ይህበኒ እኒአና ቀፂልና ንሰብ ኣይንናገርን ተባሃሂልና 😅 ካብኡለ 3 ኣሓትና ኣለዋ ንሰን ይዓብየኦም ግን ወሊደን ፅቡቅ ሓዳር ይመርሓለዋ ኦይ ስቂልና ንቀፅል ብቤተሰብ ኣፍሊጥና ሓዳር ንግበር ፈጣሪ ይፈልጥ ወይ ኣብ ስደት ንኣርግ

    • @ekrmyimam
      @ekrmyimam Před 6 měsíci +2

      ሶስት አመትኮ ሀርፍ ላይ ነው እናቱ

    • @user-ir7kv7sg8f
      @user-ir7kv7sg8f Před 6 měsíci

      @@yisakmekonnen1236 ወይምን አላት ክክክ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Před 6 měsíci

      አነዉን ከምኡ አጋጥሙኒ አሉ ንፋተው ኢና ንሀዳር ንክዉሰን አፍሪሁኒ ጭራሸ ለታናሼ ጭኒኔ ልከፍት😅😅😅😅😅​@@ebrahimbilall2175

  • @Samri-u
    @Samri-u Před 11 dny

    Ene 28 esu 38 2 lijoch alun esu tiru sew nw lene kibir fikir alew ene gen tinsh nech nach negn

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 16 dny

    ቆንጆ ሴቶቾ ኮንፊደንስ ስለሚኖራቸው ለትዳር ተመራጭ ናቸው።

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebechgetaw1050
    @abebechgetaw1050 Před 5 měsíci +1

    እኔ ፉቅርኛየ 12 አመት ይበልጠኛል ወደ ትዳር ብንገባ ችግር ያመጣል???

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci

      ኧረ ከባድ ነው በጣም ተራራቃችሁ

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 Před 6 měsíci +6

    እኔ የሚያላቀኝ አጣሁ በድሜ የበሰለ ለትዳር ጥሩ መስሎኝ አግብቼ አሁን ብጮሕ ማን ይስማኝ ልወደው አልቻልኩም

    • @user-eq7ih2fw7v
      @user-eq7ih2fw7v Před 5 měsíci +6

      የግድኮ ፍቅር መያዝ የለብሽም ዋናው እሱ ይውደድሽጂ አንቺን ታልጎዳሽ የሚያስብልሽ ከሆነ አርፈሽ ትዳርሽን ምሪ

    • @fathimafathima8148
      @fathimafathima8148 Před 5 měsíci

      @@user-eq7ih2fw7v ፍቅርየማይዘኝእኮ እደሚስት ስለማይቆጥረኝነው ብዙግዜ አይቸዋለሑ ያስመስላል ግራገብቶኛል

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 Před 5 měsíci +5

      😢እርግማንነው የማይወዱትጋርመኖር

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci

      አይዞሺ እህቴ😢

    • @MD-fq7gp
      @MD-fq7gp Před 7 dny

      ይሄ አደጋ አለው አግዝያብሔር ይርዳሽ አናቱ፡፡ ፍቅር የሌለበት ትዳር ጥሩ አይደለም ከቻልሽ ተፋች ልጅ ካልወለዳቹ ማለቴ ነው ልጅ ከወለዳቹ ግ ን ችግር ነው ቢሆንም ግ ን አባት ቄስ ሂደሽ አማክሪ የኔ ናት ; አነሱ ቁልፉ አላቸው ጸበልም ሄዳቹ ልትፈወሱ ትችላላቹ ፡፡ ትዳር ምንም ብትይው አድሜ ጥሩ ቢሆንም ፈተና ነው ፡፡ የሰው ልጅ በተለያየ ይፈተናል

  • @hamelmalgemechu5843
    @hamelmalgemechu5843 Před 5 měsíci

    እራስን መሸነፍ ማለት ምን ማለት ነው ከይቅሪታ ጋር?

    • @MakiJusus
      @MakiJusus Před 3 měsíci

      Rasehen megezat.... be tigest/betehetena menor b.c chegroch simtu... yan gize ashenafi mehon malt new

  • @user-pn2fv7fw5c
    @user-pn2fv7fw5c Před 5 měsíci

    ሰላም ምክራችሁ ያሰፍልገኛል እኔ ፍቅርኛየን 4አመት እበልጠዋለው እሱ አያቅም ጨቆኛል ምን ትሉኛላችሁ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Před 5 měsíci

      ሰላም ውድ ቤተሰባችን የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በአካል ለማግኘት ወይም በስልክ እና በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። እናመሰግናለን!

    • @zekiyarts1730
      @zekiyarts1730 Před 2 měsíci

      ዕድሜ በፍቅር ውስጥ ኢምንት ነው

  • @theblackcat9921
    @theblackcat9921 Před 5 měsíci +1

    በትክክል ገልጸህዋል

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 Před měsícem

    🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melattamrat3938
    @melattamrat3938 Před 2 měsíci +1

    ምክራቹ ሀሳባቹ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ክፍያው ሁሉንም ያማከለ አይደለም

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před 6 měsíci

    ተክክል ወነዶች የሚበልጡችውን ሴት የፍራሉ ቢገቡም የፍታሉ አጀብ ነው

  • @badmad4849
    @badmad4849 Před 6 měsíci +2

    እኔ 20 ዓመት ነው ፍቅርኛ 39 ነው ሞከረች ስጠኝ

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix Před 5 měsíci

      😳😳😳😳 አባትሺ ነው በጣም ልዮነት አላችሁ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci

      እርርርርርርርፍ

    • @keditube2680
      @keditube2680 Před 10 dny

      ልክ እደኔ ልዩነት ነው ያለሽ እና ከተጋባን 5 አመት በፍቅር ነው ምንኖረው ብዙ ግዜ አጠፋለሁ አበሳጨዋለሁ ሲበርድልኝ ጥፋቴ አምኜ ኢቅርታ እጠይቀዋለሁ ይቀበለኛል።

  • @jamiendris9454
    @jamiendris9454 Před 6 měsíci +2

    እሰኪ ምክር ለግሱኝ በ3 አመት እበልጠዋለሁ እኔ መወሰን አልቻልኩም ምክር ለግሱኝኝኝ

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před 6 měsíci +1

      ታድያ የሶስት አመት ብልጫ ምን ብልጫ ይባላል ችግር የለውም ያው እኩያ ናችሁ

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Před 6 měsíci

      ልጁ ያቃል ንገሪውና ያለውን ስሚ መጀመሪያ ከዛ እንቀጥል ካለሽ ምን እንደወሰንሽ ለኔም ምከሪኝ 🤣

    • @hodanlaki3759
      @hodanlaki3759 Před 5 měsíci +4

      እህቴ እኛ ሴቶች ስንወልድ ቶሎነው ሰውነታችን የሚወድቀው ወዶች ግን ካገቡ ቡሀላ ነው እዴ ወጣት የሚሆኑት ስለዝህ ቆም በለሽ አሰቢበት ከኛ የበለጠ ስለእሱ በዴብ ታቃለሽ ስለዝ እዴኔ እናትሽን አማክራት ከሂወቷ ታካፍልሽ ለሱም ንገራው በእምነቱም ምን ያክል እዴሆነም ገምግሚው ክርስታን ከሆነ በመፀሀፍ ቁድሱ ምን ያክል ልቡን ይገመግማል ሙስሊም ከሆነ የረሱልን ሱለላሁ አየለይሂ ወሰለም የትዳር ሂወት ምን ያክል ያቃል ምክናያቱም የመጄመራያ የትዳር አጋረቸው ያለውን የእድሜ ልዩነት ያስተምረዋል ብየ አስባለሁ አላህ ኸይሩን ይወፍቅሽ

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Před 5 měsíci

      @@hodanlaki3759 እኔም ነኝኮ በ3 ኣመት ታላቁ ግን ልጁ ስርኣቱ ደስ ይላል ስራውም ፖሊስ ነው ሂወቱ ሙሉ ከኔ እንዲጨርስ ሁሌም ይለኛል ሲበዛ መልካም ነው ግልፅ ነው በቁመትም እሱ በጣም ረዥም ነው ግን እየወደድኩት መወሰን ፈራሁ እንዳልተዎው የመዳም ጠራጊ ሁኜ እንዳልቀር እፈራለሁ

    • @hodanlaki3759
      @hodanlaki3759 Před 5 měsíci

      @@user-wz9me5qs2j ዋና እሱ ነው እህት ስራአት ካለው የሰውን ልክ ያቃል ከእዴሜሽ ተገባረሽን ነው የሚረዳው አዳዴ በእዴሜችን ብቻ እዳልሆነ እኔ ካለፈው የትዳር ሂወቴ ተምሬለሁ እሱ13 ይበልጠኝ ነበር ግን ትርፉ መገል ነው እህቶቼ ምንም አንግባባም በአነጋገር እካን በቃላት እንጣላለን በመጨረሻ ሲሰለችኝ ተለያየን እና ከባድ ነው በጣምም ሲበልጠን አይጣል ነው

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 6 měsíci +3

    እኔ 28 ነኝ ባሌ 24 እንዴት ነዉ 😂😂😂😂😂 ገና ልንጋባ ነዉ ግን እንደምበልጠዉ አያቅም እስኪ ትንሽ ምክር ስጡኝ ❤❤❤❤

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Před 6 měsíci +2

      ንገሪውና ምን እንዳለ ተመልሰሽ ሹክ በዪኝ 😅 የኔማ መጀመሪያ እድሜውን ነው የጠየኩት 24 ሲለኝ ደንግጬ ከዛሬ ኣቆማለሁ ታላቅህ ነኝ 27 ነኝ ብዬው ምንም አልመሰለውም ችግር የለም ይላል እኔ ግን ውስጤ ሰላም ኣጣ

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před 6 měsíci +1

      @@user-wz9me5qs2j አይዞን ዉዴ ለኛ ካላቸዉ የኛ ናቸዉ ምንም አይሰማሽ ብዙም አንበላለጥ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Před 6 měsíci

      እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ እበልጠዋለሁ እምቢ አልኩት​@@user-wz9me5qs2j

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před 6 měsíci

      ኖርማልነዉ😅😅😅😅😅😅

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Před 6 měsíci

      @@addisemetiku1495 ወይኔ ታድለሽ እሄን ስብእና ውስጥሽ ላይ ካለ እኔማ ውስጤ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ግን በእድሜ እንደምበልጠው ለማንም ኣንናገርም ተባባልን እሱ ቁመቱ በጣም ረዥም ነው እኔ መካከለኛና ቀጭን ነኝ ብዙ ኣላስታውቅም ልጁ ታላቄ ይመስላል

  • @tup6492
    @tup6492 Před 5 měsíci +1

    እኔ ግን ካታናሼ ፍቅር ይዞኝል 😔😔ምን ላድርግ

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 5 měsíci

      ታላቅሽን ፈልጊ ልብሽ ከሚሰበር 👌

    • @tup6492
      @tup6492 Před 5 měsíci

      @@user-ce2jq4eb5i yene wud nitsu fikirin yagegnehut gn kasu new tatalakochen sitawawek time ayisetugnm isu gn time yisetagnal yakebiregnl 😔bicha bizu neger asayitognl

  • @user-yu3gj9dk9u
    @user-yu3gj9dk9u Před 5 měsíci

    ምንም መመካከር የማይፈልግ ወንድ ምንም ችግር ቢፈጠር መመካከር የማይፈልግ ከሆነስ

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw Před 5 měsíci

      😢መመካከርየማይወዱወንዶችአሉ

    • @Mohammwd-rc5lh
      @Mohammwd-rc5lh Před měsícem

      በጣም አሉ፣

  • @MilkoMilko-nr1tx
    @MilkoMilko-nr1tx Před měsícem +1

    እር የኔ ትዳር መታደግ ሣይሆን መላቀቅ ነዉ የምፈልገዉ እባካቹህ እረዱኜ ጭቀት ወሥጥ ነኝ እርዳታቹህን እፈልጋለዉ

  • @user-zo2ry8mb9x
    @user-zo2ry8mb9x Před 6 měsíci +1

    አረእኔምህፃንሁኜአግብቼእንደዉህዲይፍጀዉ

    • @hodanlaki3759
      @hodanlaki3759 Před 5 měsíci

      እ ክክክክ በጣም ትክክል የኔ ቢጤ

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw Před 5 měsíci

      😂😂አይዞሽ😂

  • @aminaomar9899
    @aminaomar9899 Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤