ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2024
  • እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
    ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
    ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    #new #life #challenge #lifestyle #lovestory
    #Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory
  • Jak na to + styl

Komentáře • 504

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial Před 7 měsíci +430

    ደስ የሚል ቆይታ ነበረን አክብረህ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ!

    • @ethiopian_podcast
      @ethiopian_podcast  Před 7 měsíci +59

      ስለመጣክ ከልብ አመሰግናለው ብዙ ተምሬአለው 🙏

    • @hananEbrahim-mi7gq
      @hananEbrahim-mi7gq Před 7 měsíci +8

      Melhk media

    • @user-ph7qw6uv9o
      @user-ph7qw6uv9o Před 7 měsíci +9

      የኛ መካሪ እናመሰግናለን 🙏😊

    • @user-dy1zz4fm9q
      @user-dy1zz4fm9q Před 7 měsíci +6

      በእውነት በጣም እናመሰግንለን wowo ግራም መልዕክት ነው እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ በታለይም በመጨራሻ ያልኬ ሃሳብ በጣም አሪፍ ነው እውነት ነው እኔ ከልጅነትም አንስቶ መንፈሳዊ ሴት ነኝ መንፈሳዊ እግዚአብሔር የመይፈራ ሰው ከምሀጋብ እንዴ ጳሎወስ እኖራሎ ብየ እየ ኖሩኩኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ አሁንም እኖራሎ በደስታ ከጌታ ጋር ❤❤❤‼️‼️ ግን bizuchi yiqawmalu

    • @marthalove2995
      @marthalove2995 Před 6 měsíci +1

      ክበርልን ማካርያችን🙏🙏🙏

  • @mekdessirahbizu954
    @mekdessirahbizu954 Před 7 měsíci +78

    ብቸኛ ሰው ብቻውን አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር ነው።

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Před 7 měsíci +57

    በእመብርሃን ደስ የሚል ቆይታ ነበር አብሶ የኔ ሌጅ እንድታገባ ምፈልገው ብሎ ያብራራበት ኡፍፍፍፍፍፍ በማንኛውም ሁኔታ የእግዚአብሔር ቃል ሲጠራ እንዴት ልብን እንደሚመስጥ ሰላም አለው የእግዚአብሔር ቃል ❤❤❤❤

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 Před 7 měsíci +19

    ልቤን አፊንም ከፍቼ ነው የዳመጥሁት ብዙ ተምሬለሁ የተግባር ሰው ያርገኝ❤

  • @user-sn6wy2cb8w
    @user-sn6wy2cb8w Před 6 měsíci +11

    ሁለታችሁንም በጣም አመስግናለሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እኛ ደግሞ ትምህርታችሁን ስምተን የምንጠቀም ያድርገን ❤

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před 5 měsíci +7

    በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉብት ለሁላችንም ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ይስጠን ❤❤❤❤

    • @SleepyGreyElephant-do2vi
      @SleepyGreyElephant-do2vi Před 5 měsíci

      wa.. wow egziabher ybarka stegay hawey from eritrea . stegaye wendme egziabher ybarkh bzuh neger temrelehu kante kehulum belay ye anegagerhna ewketh slesraath I like it thanks .

  • @user-zl6od9iz6n
    @user-zl6od9iz6n Před 6 měsíci +8

    ማነው ግን እንደኔ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በተመስጦ የሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Před měsícem +2

    ዋዉ ❤ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በምድራዊም በሰማያዊም በረከት ባርኮ ለበረከት ያድርግ❤

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před 12 dny

    በጣም እናመሠግለን መምህር የእውነት ቡዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት እውነት

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 Před 5 měsíci +8

    ጠያቂው ምጡቅ ነው።
    የሚጠይቀውን ያውቃል። እንደሌላው አፉን 360 ዲግሪ ከፍቶ በመሳቅ ተጠያቂውን ኮንፊውዝ አያደርግም። ይሰማል። God bless you❤

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 7 měsíci +13

    Sami Tsegishin ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል በጣም እናመሰግናችዋለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙌🙏

  • @Mekdiayidagnihun
    @Mekdiayidagnihun Před 18 dny

    የፈጣሪ ያለህ መጨረሻው ሌላ ሲመጣ ነው መለቁን ያወቁት በስመአም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትመስጭ ነው ያየሁት ትለያለችሁ❤😊

  • @user-qb8ko5oq9g
    @user-qb8ko5oq9g Před 27 dny

    እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ በዚሁ ቀጠልበት ወንድሜ ድንግል ማርያምን ትጠብቅህ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 7 měsíci +10

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሜል ቆይታ ነበር 🙏ከስደት መልስ ፈጣሬን የሜፈራ ሰው ይስጠን

  • @MillionfikreselassieKets-zp7nu
    @MillionfikreselassieKets-zp7nu Před 7 měsíci +44

    የሁሉ ነገር መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
    አስምሩበት
    በጣም እናመሰግናለን ሳሚዬ ጠቃሚ የሆኑ ሰዎችን ስለምትጋብዝልን በርታልን ❤️❤️❤️

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 7 měsíci +4

    ከኋላ ያለውን ሙዚቃ አጥፋልን ለትረካ ነው የለመድነው😁👏🥰በተረፈ በርቱ

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ መታደል ነው የእውነት ምንም እንደምል አላቅ ቀልጣፍ የምትናገረው ሁሉ ልክ ነው እናትህ ታድለውት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rediet-fl1vz
    @Rediet-fl1vz Před 6 měsíci +4

    wow መንፈሳዊ ህይወቱ እንዴት ደስ ይላል በጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት😮😮😮😮😮😮

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 Před 6 měsíci +3

    ደጋግሚ ባዳምጠው የማይስለች ዋዉዉዉዉ ጸግሽ የእግዚአብሔር ቃሉን ስትናገር እራሱ አባቶች እራሱ ሲያስተምሩ ገብቶን አያቅም

  • @user-rh6mg2kz5c
    @user-rh6mg2kz5c Před 18 dny

    ዋው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሁንም ይጨመርልህ ዘመንህ ይለምልም

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před 7 měsíci +7

    ስለፍቅር መስማት አስጠልቶኝ ነበር ግን እናተ ስለሆናችሁ ሰማኅችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @grrjhfr2209
      @grrjhfr2209 Před 6 měsíci +1

      ደምርኝ 😢ከእግዚአብሔር በቀር ለላ ፍቅር የለም

  • @user-tb9op4lu7v
    @user-tb9op4lu7v Před 7 měsíci +8

    ንግግሩ ልብ ስርስሮ ይገባል በጣም እናመሰግናል🎉

  • @yrrt993
    @yrrt993 Před 7 měsíci +4

    ፀግሽን እከታተላለሁ እና በጣም ጥሩ ትምህርተ ነው እምታስተላልፉት እና ለወጣቱ እንደዚህ አይነት ትምህርት ያስፈልገዋል ፍቅር እንደ ቀልድ የሆነበት ጊዜ ነው

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Před měsícem

    ምጥን ቅጥን ያለ ግልፅ እና ገቢ አስተማሪ በጣም ተባረክ ቀጥል እንሰማለን ጌታካለ ትምርትና ምግርህን ከግብ እዲደርስልኝ ምኞቼ ነው

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 7 měsíci +4

    ህያዉ እግዚአብሔር በሚያዉቀዉ ስትል እንደት አንደበትህ ይጣፍጣል ተባረክ ቤትህ እና ቤተሰብህ ይባረክ ለምልሙ😍

  • @user-fe5ud8cn6h
    @user-fe5ud8cn6h Před 6 měsíci +1

    wow wow ፀግሽ ምርጥ ሰዉ ገራሚ ጭቅላት ነዉ ያለክ አቦ ፀጋዉን ይብዛልክ ተመስጬ ነዉ የሰማዉት

  • @Birabirotube
    @Birabirotube Před 6 měsíci +2

    ምን አለበት ቀኑን ሙሉ interview ብታደርገዉ

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d Před 7 měsíci +3

    ዋው ሳሚየ ደሰ ሚል ቆይታ ነበር ፀግሸ እናመሰግናለን ደሰ እሚል ትምህርት ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው በድጋሚ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před 7 měsíci +2

    በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር አናመሰገናለን😊ሲምየ የካላሲካል ድምጽ ሰለ ቀነሰክልን ቴንኪው❤❤❤

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 Před 6 měsíci +1

    What an amazing interview. This is my first time for your podcast and I really enjoyed listening the questions you asked and his responses were very interesting, he is full of wisdom. He knows what he’s talking about! Keep up the good work.

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 Před 3 měsíci

    ልዩ ሰው ነህ የብዙዎች ሀኪም

  • @zeina6236
    @zeina6236 Před 5 měsíci

    ባጣም ደሰ ያምል ምክራ ነው እግዚአብሐር ያም ፈራ ባዓልና ምሰት ይሰጠን ለሁላችን❤❤🙏🙏🙏

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před 5 měsíci

    ግሩም የተረጋጋና መከባበር ያለበት የእውቀት ትምህርት ! ብዙ ተጠቅሜያለሁ ተባረኩ !!

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 Před 4 měsíci

    ፀግሽን በጣም የምወደውና የማከብረው አንደበተ ርቱእ የሚባል ሰው ነው እና ከሱ ብዙ ነገር ለመማር እየጣርኩ ነው:: የስልጠናውን እድል ባገኝ ደስታውን አልችልም ነበር::🙏🙏🙏

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před 6 měsíci +1

    ፀግሽ ምርጥ አማካሪ ጀግና ነህ ሁሉ እንደአንተ ቢሆን መልካም ነበር

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 Před 5 měsíci

    ይሄ ሰው ጥልቅ እውቀት በ ፕሮፌሽኑ አለው። የሚፈልግ እየጠጣ ይኑርበት❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 6 měsíci +1

    እምነት ያላቹት በጣም እውነት ነው የኔ ህይወት ነው 😢😢 ብቻ ተመሥገን

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 Před 7 měsíci +3

    ዋዉ እጅግ የምወደውን ወንድማችንን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል ተባረኩ❤❤❤

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Před 7 měsíci +1

    በጣም የምወደው መምህሬ ነው እናመሰግናለን ስላቀረብህልን

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 Před 7 měsíci +2

    ጥሩ ትምህርት ምክር ነው ያቀረባችሁት እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Před měsícem

    ዋው እስከመጨረሳ እየሰማው ነው መፈሳዊ ምክር በጣም ደጋፋክ ነኝ ቀጥል በርታ❤❤❤❤

  • @mihret2121
    @mihret2121 Před měsícem

    እመብዙሀን አብዝታ ትባርካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በቅርቡ እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ መፃፎችህን ፈልጋለሁ ማግኘት ፈጣሪ ቢፈቅድ 🙏🙏🙏

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před 4 měsíci +1

    ዋው በጣም ትልቅ የትዳር ሒወት ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb Před 6 měsíci

    ፀግሸ ሚገርም አሰተማሪ ነው እኔ ብዙ ትምህርት ወሰጃለው ተምሬለው ተባረክ ፀግሸ🙏

  • @ruthalemseged9879
    @ruthalemseged9879 Před 7 měsíci +2

    በሌላ ቀን ጋብዝልን እባክህ🙏🙏

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 Před 5 měsíci

    አመሰግናለሁ ብዙ አስተማሪ ያላየውን አይተሃል ሴት ያልተሰጣትን ክብር ፍቅር ኬት ታምጣከተሰጣታአባዝታ የምትመልስ ምስኪን ፍጥረት ሴት ናትያውም ያበሻ ሴት ምንም ሳይሰጣት የምትኖር ለአበሻ ሚስቶች ክብር አለኝ ለባሎች ልቦና ይስጥልኝ ባሎችሆይ ሚስታችሁን ባትወዱ እንኳን ስድባችሁን ተው ልጆችን ችግሩን ችለው ያሳድጉ ልጆችን ቤተሰብ አልባ ከታድርጉ ባል ራስ ነው ግን እራስ አሳማሚ አትሁኑ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 7 měsíci

    WOW በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ምክር ነዉ።በጣም ደሥ ይላል ሐገሬ ኢትዮጵያ በነፃነት የተማሩ ሠወች ብቅ እያሉ ነዉ በጣም እግዚአብሔር ለሑሉም ቀን አለዉ በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሑ። ከሑሉም ልቤን የነካዉ ልጀ የምመኝላት እግዚአብሔርን የሚፈራ ላልከዉ 100% እዉነት ነዉ እኔ ሑሌ ልጆቸን የምለዉ ከአገባችሑ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሠዉ ማግባት ቢሣሣትም ንሥሐ ያቃል ማለቴ እየሡሥ ዉሥጡ ያለ ሠዉ የምሕረት ሠዉ ነዉ የይቅርታ ሠዉ ነዉ በደልንንም ቢያይ ፍቅር የሐጢአትን ብዛት ይሸፍናል። እኔ በሕይወቴ ደግሞ የገጠመኝ እኔ አማኝ ነኝ የልጆቸ አባት ሥለ እግዚአብሔር ከቶም ግድ የለዉ ግን እኔ ክርሥቲያን አደርገዋለሑ ብየ ፋግቸ ለፍቸ መጨረሻዉም ፍቺ ሖነ ከሑሉም እግዚአብሔርን የሚፈራ አዎ እግዚአብሔርን የሚፈራ በዘዳግም 28 የተዘረዘሩትን ፕርንሢፕል ። አረ እኔ ዉሥጤን ነካዉ በእዉነቱ ጌታ በረከቱን ይጨምርልሕ ብርክ በል።።እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልሕ።።በጣም ደሥ ይላል በአጠቃላይ አገላለፁ እግዚአብሔር ይባርክልን።ፕሮግራም መሪዉም እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሕ በተለየ ሥለ ሣምሦን የተናገርከዉ WOW You are so Blessed .

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 7 měsíci

    Thank you samiye sele gabezekig dess yemel koyeta new huletacewum tebareku

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 Před 5 měsíci

    ተባረኩ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ከፍለህበት ብትሰማው እንኳን አይቆጭም / it's a priceless advise thank you

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Před 6 měsíci

    ፀጋዬ ፈጣሪ ልብክን ሀሳብክን አይቀይርብክ ተባረክ
    እኔ ዘመኔን ሙሉ የምሰቃየው ፈጣሪን የማይፈራ ሰው ጋር እየኖርኩ ሰለሆነ ነው

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci

    ዋው የገለጸው ሀሳብ ደሰ ሲል tanx ጸግሻ❤
    ሳሚዬ ኤልዳና አቅርብልን የምር ናፍቃኛለች😊

  • @zainabualemeshat823
    @zainabualemeshat823 Před 6 měsíci +2

    ዋው ምርጥ ትምህርት ተባረኩ ♥️♥️♥️

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 7 měsíci +1

    ፀግሽ ስወድህ ማርያምንትምርትህ ዉስጤ ነዉ በጣም ነዉ ምከታተልህበይቱብህ በርታ ጥሩ ትምርት ነ ዉ በርታ

  • @betieyasu4280
    @betieyasu4280 Před 6 měsíci +1

    ከኖርኩት የሚለውን ፕሮግራም እወደዋለው maybe እኔም እድሜዬ ትንሽ ይሁን እንጂ ብዙ ኑሮ ኖሪያለው ጌታ እድል ቢሰጠኝ አንድ ቀን ሰዎችን የሚያስተምረውን ታርኬን አጋራ ይሆናል እኔም ከኖርኩት

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 5 měsíci +2

    ሁሌም በልቤ የማስበውን ምሳሌ ነው የጠቀስከው እንደውም ከሶስት ቀን በፊት ከሴት ጓደኛዬ ጋር ስንለው ነበር የኛ ወንዶች ፈረንጅ ሴት ቢያገቡ ሴቶቻችን ደግሞ🎉 የውጭን ዜጋ ቢያገቡ እንዳልከውም ከውጪ ዜጋጋር ወንዶቹ አንድ ቀን ማደር አይችሉም ምክኒያቱም ፍቅር መስጠት አይችሉም ሴቶች ግን የውጪ ዜጋ ቢያገቡ ዘወትር ንግሥት ሆነው ይኖራሉ ይሄው ማግባት አስጠልቶኝ ብቸኝነት ሊደፋኝ ነው ኧረ የኢቲዮጵያ ወንዶች ልብ ግዙ የፍቅር መጻፍ ግዙ እና አንብቡ 😂😂 ጌታን የምሬን ነው thank you for cancelled❤❤❤❤

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ሓሳብ ነው እግዚኣብሔር ይባርካችው🥰🥰🥰🙏

  • @blenhailu9862
    @blenhailu9862 Před 5 měsíci

    ደጋግሜ ነው የሰማሁት ደስ እያለኝ ሌላ ጊዜ ጋብዘው አመሰግናለሁ

  • @user-jh2mv1bs9j
    @user-jh2mv1bs9j Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው እናመሰግናለን♥👏

  • @bettysisay599
    @bettysisay599 Před 6 měsíci +2

    ,እኔንም ሁሌ ሚገርመኝ ነገር ነዉ ቤተሰቦቻችን እራሱ ሴት ልጃቸዉ ሀብታም ብር ያለው ወንድ እንድታገባ ግዴታ ያረጉታል ወንድ ልጃቸዉ ግን አግኝታ ነዉ የኔን ልጅ ይላሉ እነሱቤት ለምመጣዋ ሴት የነሱ ልጅ ገቢዉም አስተሳሰቡም ምንም ቢሆን ችግር የለም

  • @zainashdirba1539
    @zainashdirba1539 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይበረካችሁ በጣም ጥሩ ትምህት ነው❤❤

  • @user-eu1wf7pp6n
    @user-eu1wf7pp6n Před 7 měsíci +3

    ፀግሸይ መምህሬ ካንተ ብዙ እየተማር ነው።

    • @selam801
      @selam801 Před 7 měsíci

      የቻነሉ ሰም ማን ይላል

    • @hananEbrahim-mi7gq
      @hananEbrahim-mi7gq Před 7 měsíci

      Melhk media
      መልሀቅ ሚድያ​@@selam801

    • @madeenasiraj2479
      @madeenasiraj2479 Před 6 měsíci

      ​@selam801 መልህቅ ብለሺ ግቢ

  • @hanhabshi5415
    @hanhabshi5415 Před 7 měsíci

    በውነት እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም ነው የምወድለት ምክሮቹን ሳሚ አተም እደዛው በጣም ወዳችኋለው❤

  • @regattw4750
    @regattw4750 Před 6 měsíci

    በጣም አዋቂ መካሪ። Very good advice, you are knowledgeable about marriage and relationships.

  • @Adanech556
    @Adanech556 Před 6 měsíci

    ዋው ትምህርታችሁ በጣም ደስ ይላል ተባረኩልን 🙏

  • @yamyam1071
    @yamyam1071 Před 5 měsíci +1

    ወንድሞቼ እንዴት ደስ እንዳላቹኝ አመሰግናለሁ❤ አሪፍ ምክር ነው የሰጠቹን

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x Před 7 měsíci +2

    በጣም ትልቅ ትምህርት ኣግኝቻለሁ ኣመስግናለሁ

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s Před 5 měsíci

    ዋው ሳች በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማውት ወይኔ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እውነት ተባርክ በብዙ ❤❤❤❤

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před 6 měsíci

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የቀሰምኩት ተባረኩ👏🏽👏🏽👏🏽

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 7 měsíci

    ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ትምርትነው❤❤❤

  • @FeruzTadesse-ko1pt
    @FeruzTadesse-ko1pt Před 6 měsíci

    ፀግሽ ተባረክ ደስ የሚል ዉይይት ነበር የሚያንፅ ነገር ነዉ🥰🥰

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 6 měsíci

    ሁለት የፍቅር ሰወቺ መምህሬ ፀጋየ ክበርልን

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 Před 7 měsíci +1

    ምርጥ አማካሪ በጣም ነው የምወዳችሁ ቀጥሉበት

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před 7 měsíci +2

    ዋውሁለትምርጦችበጣምእናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Hayuti-aliya
    @Hayuti-aliya Před 6 měsíci

    ደጋግሜ ብዙ ጊዜ አዳመጥኩ ሚገርም ጭቅላት ነው ብዙ ተምሬለሁ እናመሰግናለን🥰

  • @adsaszdryuijbvc6070
    @adsaszdryuijbvc6070 Před 3 dny

    ዋዉዉዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @misikirlobe6590
    @misikirlobe6590 Před 3 měsíci

    He is very wise❤...thankyou for inviting such an amazing guest!

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 6 měsíci

    ፀጋዬ ተብለካል የምር እውነትም ፀጋነክ ተባረክ አትጠገብም እድሜ ይስጥክ

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 Před 6 měsíci

    በእውነት ምን እንደምልህ አልውቅም ❤❤❤❤በጣም በጣም አመሰግን አለው ከልቤቤቤቤ❤❤❤

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy Před 6 měsíci

    Wow amazing 😮 👏 thanks brother 🙏 🙌 ❤️

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 6 měsíci

    በጣም እናመስግናለን ቀጡሉበት እባከችሁ♥

  • @user-gy6pb3ey5x
    @user-gy6pb3ey5x Před 6 měsíci

    Betam des yemil koyita….. We always say YeEgzaber firat yalew but no one has ever explained it in details like you did …. I love the part he talked about bible, it was like a whole chapter he said without reading 😁❤❤…… Thanks Tsegish❤❤❤

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x Před 2 měsíci

    ደስ የሚል ቆይታ ነው❤❤🎉🎉ጌታየ ሆይ በሰማነው ተጠቃሚ አሪገን የምንተገብረ የሪገን🙏🥹

  • @semirayasin3936
    @semirayasin3936 Před 6 měsíci

    ❤በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ ከልቡ የሰማና ለተገበረው ሰው ጥሩ ነው👈

  • @awekassa7950
    @awekassa7950 Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ጥያቄዎችህም ምርጥ ናቸው መልሶቹም አንደኛ ናቸው❤❤❤

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @rahem9703
    @rahem9703 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው❤❤❤

  • @aaqq923
    @aaqq923 Před 21 dnem

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት❤❤❤

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x Před 6 měsíci

    ዋዉ ትህትና አንደበቱ እርቱወች ሁለታቺሁም ምርጦች አንበሶች ናቺሁ ቀሪ ዘመናቺሁን ፈጣሪ ይባርክላቺዉ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 6 měsíci

    ዋዉ እሚገርም ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ

  • @user-yg2kd5mh4b
    @user-yg2kd5mh4b Před 6 měsíci

    ለሁላችም እግዚአብሔር ኑፁ ፍቅር ይሰጠን ፈጣሪ ወገነቼ❤👏

  • @user-cv6se3sr3h
    @user-cv6se3sr3h Před 6 měsíci

    በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው ኣመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 Před 9 dny

    በጣም እናመሰግንሎን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Před měsícem

    ሁለታቹም ተባረኩ❤❤❤❤

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 7 měsíci

    Wow
    Thank you so much

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 6 měsíci

    መልቅ በጣም ነው እምከታአተል የምታነሳቸው አሳቦች በዚ ዘመን ኡሉም ቤት ያለህ ውን ነገር ነው የምትነካው አድናቂ ነኝ 🥰🥰🥰👌👌👌🫶🫶

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 Před 6 měsíci

    Wow tebareku wendmoche. tlk mkr tlk tmhrt betam tetekmalew. Egziyabher yemiymelk sew ya sew yetebareke new. ❤

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před 6 měsíci

    ዋው ተባረኩ ድቅ ትምህርት ነው

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he Před 5 měsíci

    ሳሚዬ የማከብርህ &የምወድህ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምክን ያብዛልህ 🙏♥️

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 6 měsíci +1

    እናመሰጌናለን ወንድሞቻችን በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው

  • @AlemMulu-dn1np
    @AlemMulu-dn1np Před 6 měsíci

    Wow it's amazing thank you so much