ኑሮ እና ትዳር በውጭ ሀገር : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 02. 2024
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
    ✅facebook- / melhekcenter
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 63

  • @tigist9810
    @tigist9810 Před 5 měsíci +27

    በምቀጥለዉ ደግሞ ከምስቱ እየደበቀ ሀገር ቤት ' ቤት፣ሱቅ የመሳሰሉ እየሰሩ ለቤተሰቦቻቸዉ ብቻ የሚያስቡ እና ስለ እሷ ቤተሰብ ደንታ ስለላቸዉ ለሚስቱም ገብዉን ደብቆ የሚኖር እሷ የሰራችሁን ጭምር ገንዘቧን እየተቀበለ የጋራ አካዉንት አለን በማለት እሱ ብቻ የሚፈነጭበትን ነገር እሷ ልጅ ማሳደግ እና እንደ ሰራተኛ ምግብ ማብሰል ሰራዋ አርጎ የሚቆጥር ወንድ ዙርያ ሀሳብ ቢትሰጡን ስለ ሁሉ ነገር ተባረኩ በጣም እናመሰግናለን

    • @teg22345
      @teg22345 Před 4 měsíci +2

      Very true my sister

    • @57623
      @57623 Před 3 měsíci +1

      በትክክል😢😢😢😢

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Před 4 měsíci +9

    ፕሮግራማችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በአሜሪካ ነው የምኖረው እኔ እግዚአብሔር ረድቶኝ መልካም ባል ነው ያገባሁት ሆኖም ስላላገቡት እህቶቼ እጸልያለሁ ምክንያቱም ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለምና ብዙ ጊዜ በቤተክርስቲያን ውስጥ በቂጥር እህቶች እንበዛለን ወንድሞች ጥቂት ናቸው እና አገርቤት ሄደው የሚያገቡ ለእንዳንዶች ሰርትዋል ለብዙዎች ግን አይሰራምና የተጎዱ ብዙ እህቶች አሉ ይህንን ስለሚፈሩ ብዙ እህቶች ያላገቡ አሉ እንደው ምን ይሻላል ትላለህ?

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 4 měsíci +7

    የውጪ ሀገር ኑሮ ከገንዘብ ጋራ ነው:'ከሌለህ የለህም ማለት ውጪ ሀገር ነው::ትዳርን በተመለከተ ብዙም እንደተባለው አስደሳች አይደለም::ኑሮው እራሱ ያስጨንቃል ሲጀመር::ስለዚህ በገንዘብ ጉዳይ ላይ በጣም ስሪየስ ነው::እቤት ውስጥ ሆነህ እራሱ የምትተነፍሰው እራሱ ከፍለህ ነው::ካልተከፈለ ያው ውጪ እንደ ቆሻሻ መጣል ነው::ለዚ ነው በውጪ የሚኖር ሰው ገንዘብ ላይ የሚያተኩረው ሰው ላይ ብዙም ትኩረት የሚሰጥ የለም::ይሄንን ያመጣው ደህነት ነው ምንም ማድረግ አይቻልም::

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit Před 5 měsíci +6

    ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ ❤🙏

  • @Martha..234
    @Martha..234 Před 23 dny +1

    እናመስግናለን ግን ሰለውጪ ሀገር ትዳር 5% እንኳን አልተናገርክም...ብዙ ጥናት ማድረግ ይጠበቅብሃል ..በተረፈ አድማጭህ ነኝ በርታ ወንድሜ.

  • @Moral-please
    @Moral-please Před 5 měsíci +19

    መነሻ ሀሳብህ ላይ ልታስተምር ስለምትፈልገው ትምህርት መልካምነት ምንም ጥያቄ የለኝም መልካም ሀሳብ ነው ። ነገር ግን እንደሚገባኝ ሁሉም ትምህርት በማስረጃ በጥናትና ምርምር በካሪኩለም ተሰንዶ ነው ወደ ትምህርት ነት የሚቀየረው ። ስታስተምር የቁጥር ወይም የጥናት ወይም የሆነ ማስረጃ ብታስደግፍ መልካም ነው ። አለዚያ ይሄ ያንተን ሀሳብ ለህዝብ እንደ ትምህርት ማቅረብ ነው የሚሆነው ። የግለሰብ ሀሳብ ደግሞ በጥናት እስካልተደገፈ ትክክለኛ ትምህርት ሊሆን አይችልም ። አስብበት ማስረጃ አቅርብ ስለምትናገረው ሁሉ ። ለነገሩ የትዳር አስተማሪ ለመሆን የሚሰጥ ትምህርት የለም ። ማማከር ሊሆን ይችላል እንጂ 2+2=4 የሚባል የትዳር ትምህርት አስተማሪነት የሚባል የሚሰጥ የትምህርት አይነት የለም ።

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 4 měsíci +1

    ትክክል እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ስለትዳር መጥፎ ወሬ መስማት በጣም ነው የምጠላው ለምን ትዳሬ በጣም ሰላም ነውዋናው መከባበር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መግባባት መቻል ነው ብዬ አምናለው

  • @asnakechtinkish3090
    @asnakechtinkish3090 Před 5 měsíci +6

    እናንተ መልህቆች፡የምክር አገልግሎታችሁን በጣም ነው የምወደው ፡ነገር ግን ፡አንድም ቀን ልጅ ስላልወለዱ (ስለሌላቸው) ባለትዳሮች ምንም ስትሉ አልሠማሁም እና እስኪ በዚህም ዙሪያ ከምክራችሁ አካፍሉን እባካችሁ ፡ እናመሰግናለን።።

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 4 měsíci +8

    በትክክል ገልፀህዋል ፡ ትዳር በውጭ ፈታኝ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ጥሩ ህይወታቸውን ጥለው ለሚመጡ ከባድ ነው ፡፡

  • @wendesontesfaye8140
    @wendesontesfaye8140 Před 5 měsíci +3

    በጣም ቆንጆ ትምሕርት ነው...በርቱልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን❤🎉

  • @user-do7gz8ru8c
    @user-do7gz8ru8c Před 5 měsíci +2

    ጥሩ ነው👍

  • @eyerus954
    @eyerus954 Před 5 měsíci +3

    እግዜር ይስጥህ አሪፍ ትምህርት እፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 5 měsíci +3

    You always teach me something helpful information ❤❤❤ it can tell you are excited to support others. Thank you ❤❤❤❤

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Před měsícem

    እኔ ሀረብ አገር ነኝ በቅርብ አመት አልሞላኝ ከመጣው 8 ወርሞላ በሚዲያ ኢትዮጲያ ወድ ለትዳር ሲጠይቀኝ እቢ አልኩ ለምን የመጣው በት ለአላማ ነው ገናለገና ፖሊስ ያዘኝ ብዬ ለምን እሰጋለዉ እሱ የቤት ክራ ስራ ሳጣ ምን ልሆን በማለት አቃረጥኩ ከልጁ ጋር ግንኙ ነቴን እሱማ ትንሽ ሰርተሽ ብርሽን ይዘሽ ላሶጣሽ ሲል እቢ አልኩ ❤❤

  • @user-qk6bg9jo1o
    @user-qk6bg9jo1o Před 4 měsíci

    Thank you So much for Meaning ful Lesson!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 4 měsíci +2

    ልክ፡ነው፡የምትለው፡ወድማችን፡👍🙏

  • @martyethio5278
    @martyethio5278 Před 5 měsíci +2

    You speak the truth it’s not easy life here.

  • @sarameshal7208
    @sarameshal7208 Před 5 měsíci +2

    ምርጦች በርቱልን❤❤❤

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Před 5 měsíci

    😊😊😊😊enagini le hulum emkiralewe yihanini betam expert nehi betam eswam yemtityikwe betam gobezi nati ante gininliki nehi ketenagrikew behala betam asebibtalewe abiseleselwalewe

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g Před měsícem

    Bewenet wechi lij masadeg bexam kebad new beteley tenenesh lijoch sinore 12 seat seteh ebet segeba demo yebetu sera ,yelijochu chuhet bexam kebad new kaleserah demo wechi menor atechelem fexari yeredan adam xereh gereh bela yetebalew l wechi hager new gen ehetochi bertu enji chanaw kebad new bezalay ywtem setehey lij anxelexeleh new

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion Před 4 měsíci +1

    Weyne indene yemwedew sew man ale betam inamesegnalen inamesegnalen ❤❤❤

  • @bettyFenetay-il4lw
    @bettyFenetay-il4lw Před 5 měsíci +1

    ትልቅ መልክት

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 5 měsíci +1

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 18 dny

    በውጭ ሀገር ትዳር ቀላል አይደለም ድክም ነው ያለኝሁፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @user-jy5id3mg8v
    @user-jy5id3mg8v Před 5 měsíci +1

    🙏👍

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ galatomii haadhookoo

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před 5 měsíci

    ጀዛክ አላህ ጸገሺ እናመሠገን አለን ሀገር ውስጥ መስራት የልጣል ላወቀበት

    • @heyatfetaw6022
      @heyatfetaw6022 Před 5 měsíci +1

      አላህ ጀዛ የሚሰጠውኦ አማኝ ሲሆነው አሚ
      ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ. ነው አላህ ሂድያ እድሰጠው ዱአ ማረግ

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 Před 5 měsíci

      @@heyatfetaw6022 አሚን እህቴ አማኝም ባየሆን እኮ አላህ ሡበሀኑ ተአላ በአዱኒያ ላይ በሠሪት ህይር ስራ ሁሉ ጀዛ የፍላል በአኬራ ብቻ ነው ቦታ የለላችው

  • @MekkaJaber-pn9sh
    @MekkaJaber-pn9sh Před 5 měsíci +1

    Hulu nagir ewenati naw

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Před 5 měsíci +1

    Ewnti new 😊😊😊😊 liki new

  • @user-zo2ry8mb9x
    @user-zo2ry8mb9x Před 5 měsíci

    አወእዲሜንበላዉሥደት✅✅✅✅✅

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Před 5 měsíci +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-um5ml9qk2n
    @user-um5ml9qk2n Před 4 měsíci

    The conversation felt missed the point 👉 and struggled to explain marriage overseas...

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l Před 4 měsíci

    Beqawechi mjedun ticheqalew

  • @user-yj4tb7tv3q
    @user-yj4tb7tv3q Před 5 měsíci

    Kubeti new😂😂😂😂 like 😊

  • @user-ep9tv1lj1q
    @user-ep9tv1lj1q Před 5 měsíci

    Mirixi baratu❤❤

  • @efkb320
    @efkb320 Před 5 měsíci +1

    ጸጉሽ ❤❤

  • @yoditbemnt812
    @yoditbemnt812 Před 4 měsíci +2

    ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ አከብራለሁ ግን ህግ የሴት ልጅ ይበልጣል ላልከው ስተት መስሎ ታየኝ በውጭ ሀገር ህግ የሚፈይደው ለተጎዳ አካል ነው ሴት ልጅ ባልዋን ከበደለች ህግ የሚከላከለው ለወንድ ነው ባጠቃላይ ለተበዳይ ቅድሚያ ይታያል አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @asegedechnegewo6797
    @asegedechnegewo6797 Před 4 měsíci +4

    እቡካቹ አባትና እናት ተስማምቶ አብረዉ ልጅ የማያሳድጉ ከሆነ እዳይወልዱ ንገሩልን።

    • @57623
      @57623 Před 3 měsíci

      😢😢😢😢

  • @finoteasfaw8703
    @finoteasfaw8703 Před 4 měsíci +1

    How can you advice people who live overseas while you still live in Ethiopia?

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Před 4 měsíci

      ስለአሜሪካ ለማወቅ ግድ እዛ መኖር የለበትም ብዙ ሰዎች በስልክ ምክር ይጠይቁታል እየከፈሉ በየቀኑ ጉዳቱ በደረሰባቸው ሰዎች መረጃዉ ከማንም በላይ አለዉ።

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 Před 4 měsíci

    እምትደበደበው
    ሴትእንዳበሻ የለም
    ኢትይ
    ስላለው ሴት ባካችሁ

  • @ewnet539
    @ewnet539 Před 4 měsíci

    ende🙄 tidar mindnew le ante ? yet alem yalewn wchi hager new yemtaweraw ?

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Před 4 měsíci

      አሜሪካ እና ኢሮፕ ነዋ ሌላ የት ይሆናል።

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 Před 4 měsíci +1

    ወንድም አለም ኢትዬጲያ ተዘርፎ አግባብ ባልሆነ ሁኔታ ነው ሀብታም የሚኮነው አልስማማም ኢትዮጵያ ያልከው እንዳልከው ውጪለፍቶ የእውነት ተሰርቶ ነወ እሱ ደግሞ በአግባብ የመጣ ነው

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 Před 5 měsíci +1

    ሁለተኛ ማግባት ሀጢያት አደለም በኢስላም መስፈርቱን ካሟላ እስከ አራት ይችላል
    ምን ችግር አለው ሁለተኛ መጨመር ለሚስቱም ረፍት ነው በሀላል ከሆነ ነው

    • @user-iz6yz6dy8f
      @user-iz6yz6dy8f Před 5 měsíci +2

      😂😂 ረፍት ነው አላለም አይ እስላም

    • @eb7528
      @eb7528 Před 5 měsíci

      😂

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 5 měsíci

      @@user-iz6yz6dy8fየማታ ስራ እንዳይበዛባት ነው 😃

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 Před 5 měsíci

      እውነት ብለሻል እህቴ:: ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ብቻ ነው:: እርሱ የሌለበት ትዳር መከራና ድካም ባዶ ነው:: ስለዚህ ትዳር ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገር ካለሱ ድካም ነው:: ተባረኪ

    • @SaniSani-rw4lx
      @SaniSani-rw4lx Před 4 měsíci

      ክክክክክ😂

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mengeshamereb3668
    @mengeshamereb3668 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤