የኦክራ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| የኦክራ ጥቅሞች| የኦክራ ጉዳቶች| Health benefits of eating okra| benefits of okra| Okra

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #youtube #okra #ኦክራ ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    የኦክራ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| Health benefits of okra.
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    / @doctoryohanes
    ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
    • የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 74

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před měsícem +15

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @tesfuweld3415
      @tesfuweld3415 Před měsícem

      Enamesgnalen cook new yemadergew weyes trewn newyemnemgbew?

  • @sindecherenet4350
    @sindecherenet4350 Před měsícem +5

    አሙ ላነው በሀገራችን በጋምብላ አለ

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z Před měsícem +2

    ምሰጋናየ ከፍያለ ነው ዶክትር ያሰረዳከው ሁሉ ለኔ ተሰማምቶኛል ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před měsícem +3

    ጆርዳን ላይም አለ ስሙም ባምያ ነው! አሁን አንደውም ወቅቱ ነዉ!! እውቀቱን ያብዛልህ ዶክተር ዘመንህ ይባረክ!! ምስጋናዬ ከ ❤ ነው!! ጥቅሙን ስላወኩ!!!

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před měsícem +5

    አረብ ሀገራት ሱዳኖች አዘውትረው የባህል ምግባቸው ነው ስሙም ባምያ ይሉታል።ዶከተርዬ

    • @Zenbamaru
      @Zenbamaru Před měsícem

      ትክክል እኔ የመሰራው ሱዳኔ ቤት ነው በጣም ነው የሚመገቡት በባሀላች ቁጥር አንድ መገባቸው አደሆነ ይነግሩኛል

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před 19 dny

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ ተባረክ።እኔ የምጠላው ምግብ ነበር ።ግን አሁን ጥቅሙን ስለነገርከን ከእንግዲህ አልጠላውም ።ለጤንነቴ ስል እመገባለሁ።

  • @Toybi274
    @Toybi274 Před měsícem +2

    ኦክራ በጣም የምወደው አትክልት ነው የሰሞኑ የዘወትር እራታችን እሱ ነው ♥️♥️

  • @tiz59905
    @tiz59905 Před měsícem +1

    ዋው ተባረክ ዶ/ር🙏
    በጣም የምወደው ምግብ ምንም ጥቅሙን ሳላውቅ ማዳሜ ሱካር አለባት ባሏም እንደዛው ሁሌ እሰራለው እኔም የሆድ ድርቀት አለብኝ ላዛ ሁሌ እመገባለው ግን አሁን ጥቅሙን ስሰማ ይበልጥ ወደድኩት

  • @user-xr2zf5sz8k
    @user-xr2zf5sz8k Před měsícem +1

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube Před měsícem +1

    ሰላም ላተ ይሁን ዶክተር ምርጥ ሰው በርታልን ወድማችን

  • @Topg-pq1xk
    @Topg-pq1xk Před měsícem +4

    ሳኡዲ ላይ ታዋቂ ምግብ ነው ባሚያ ይባላል

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 Před měsícem

    ዶ/ር እግዚአብሄር እድሜና ጤና
    ይስጥህ ሁልግዜ ስለምትስጠን
    ትምህርት ቀደም ሲልም ጠይቄህ
    ነበር እባክህ ስለ ሀይፖታይሮይድ
    Hypothyroid እና ለዚህ የሚጠቅመውን የምጎዳውን
    የምግብ አይነት ብትንግረን እጅግ
    አድርጌ አመሰግናለሁ::

  • @emuitemuit6655
    @emuitemuit6655 Před 18 dny

    ❤❤❤❤

  • @MekdesHailemariam-hc5kj
    @MekdesHailemariam-hc5kj Před měsícem

    እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ

  • @user-qz7ws1sj2h
    @user-qz7ws1sj2h Před měsícem

    እናመሰግናለን/ዶር

  • @user-oy3zt2ll7m
    @user-oy3zt2ll7m Před měsícem

    እና መሰግናለን❤❤

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před měsícem

    አሰራሩን ብትገልፅልን ዶ /ር እናመሰግናለን

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Před 19 dny

      Endreatklt newu yemiserawu besgam endihum yseral❤

  • @romanmamo11
    @romanmamo11 Před 20 dny

    አጠቃቀሙ በጥብስ መልኩ ለብለብ ብሎ ከስጋ ለብቻውም መስራት ይቻላል በጋምቤላ የታወቀ ምግብ ነው ለጨጓራ በውስጡ የሚማልግ ነገሩ ጥሩ ነው ሲመገቡት አይከብድም

  • @yohannesfantaye
    @yohannesfantaye Před měsícem +2

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው? በጥሬው ነዉ ወይስ በማብሰል ነው

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg Před měsícem

      በትንንሹ ከትፈሽ በርበሬውን እና ዘይቱን አነስ አርገሽ እንደ ቀይ ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ወይም በዳቦ ተጠቀሚው

  • @uadd-k8m
    @uadd-k8m Před měsícem

    Dr thank you ❤❤❤

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před měsícem

    Thank you

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10 Před měsícem

    Thank You Docter

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před 19 dny

    ባምያ በሳዑዲም የተለመደ ምግብ ነው ። ብቻውን ሲሰራ ይምለገለጋል።ከድንች ከስጋ ከካሮት በተገኘው ሁሉ ደባልቆ መስራት ና መመገብ ።ከሞለኪያ ጋር ም ይሰራል።

  • @kibreabequbay3094
    @kibreabequbay3094 Před měsícem

    Thanks bro ✌️✌️👌👌👍👍👍👍

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před měsícem

    Thatyou Doctor ❤

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 Před měsícem

    እናመሰግናለን ወድማቸን ❤

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 Před měsícem +2

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን በጥሬው ነው ወይሥ ተበሥሎ በጁሥ የሚለው ግልጽ ቢሆን ጥሩ ነው

    • @user-tc2bm7ph7x
      @user-tc2bm7ph7x Před měsícem

      በአትክልት የሰራል እንዲሁም ከሲጋራ ይሰራል በአረብኛ በአሚያ ይባላል ሌላውን አብስለሽ ከጨረሽ በኋላ መጨረሻ ላይ ተጨምር ያለሽ ቶሎ የሚበስለው

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg Před měsícem

      በትንንሹ ከትፈሽ በርበሬውን እና ዘይቱን አነስ አርገሽ እንደ ቀይ ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ወይም በዳቦ ተጠቀሚው

  • @mimitesfay3517
    @mimitesfay3517 Před měsícem +1

    ዶክተር ስለምትሰጥን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️ይሄንን አትክልት ግን ከስጋ ወይም ከጥራጥሬ ጋር ሰርተን መጠቀም እንችላለን?

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg Před měsícem

      በትንንሹ ከትፈሽ በርበሬውን እና ዘይቱን አነስ አርገሽ እንደ ቀይ ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ወይም በዳቦ ተጠቀሚው

  • @Meskicook
    @Meskicook Před měsícem

    Thanks

  • @user-hu4cp9wm3y
    @user-hu4cp9wm3y Před měsícem +2

    ሰይነስ እያሰቃየኝ ነዉ አንድ አመት ሆነኝ ተመርምር መንም የለብሽም አሉኝ ገን የቁም ሰቃይ እየተሰቃየሁ ነዉ ምን ለድርግ😢

  • @medinahussen3059
    @medinahussen3059 Před 5 dny

    yet akababi new miganyew lela sim allew

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 Před měsícem

    💖🙏💖

  • @MunaMuna-w6g
    @MunaMuna-w6g Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerymama5078
    @jerymama5078 Před měsícem +1

    dr ኦቫሪ እንዲለቀቅ በማድረግ የማርገዝ እድልን ይጨምራል እንዴ?

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před měsícem +1

    ለርግዝና የሚመከር ከሆነ በየ ቀኑ ልመገበው እንጅ

  • @romanmamo11
    @romanmamo11 Před 20 dny

    በጋምቤላ ስሙ አሙላ ይባላል

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před měsícem

    ዛሬ ምሳ እሱን ነዉ የሰራሁት😊

  • @berhanstudent
    @berhanstudent Před 29 dny

    ሰላም ዶክተር ኦክራ ስሀላ በምሀፀኔ ደም ይፈሰኛል አሁን መብላት አቆምኩ ግራ ገባኝ?

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zoeysouth3500
    @zoeysouth3500 Před měsícem +1

    አሰሬሩ እንዴት ነው

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg Před měsícem

      በትንንሹ ከትፈሽ በርበሬውን እና ዘይቱን አነስ አርገሽ እንደ ቀይ ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ወይም በዳቦ ተጠቀሚው

  • @sakinasakina3677
    @sakinasakina3677 Před měsícem +1

    አጠቀቀሙስ እንዴትነዉ ጥሬሁነዉ

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg Před měsícem

      በትንንሹ ከትፈሽ በርበሬውን እና ዘይቱን አነስ አርገሽ እንደ ቀይ ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ወይም በዳቦ ተጠቀሚው

  • @user-qz7ws1sj2h
    @user-qz7ws1sj2h Před měsícem

    ኢትዮአለ ሳኡዲ አለ ምርጥነው

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před měsícem +2

    ባምያነዉ ኦክራ በምንኛነዉ

    • @Toybi274
      @Toybi274 Před měsícem +1

      በእንግሊሽ ኦክራ ነው ስሙ

    • @fitfiteasrate2792
      @fitfiteasrate2792 Před měsícem

      በእንግሊዘኛ ኦክራ ነው

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před měsícem

    ባአረብኛ ባሚያ ይባላል አንድ ሳምንት ዘፉዝፌ ስጠጣው ነበር ስለሚዝለገለግ አስጠላኝ ለድርቀት ጡሩ ነው ብለውኝ

  • @SleepyOysters-cp7jz
    @SleepyOysters-cp7jz Před měsícem

    Lerguz set kesnt wer jemro new mifekedew????

  • @tezeratizazu3564
    @tezeratizazu3564 Před měsícem +1

    Aseraru endet nw??

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg Před měsícem

      በትንንሹ ከትፈሽ በርበሬውን እና ዘይቱን አነስ አርገሽ እንደ ቀይ ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ወይም በዳቦ ተጠቀሚው

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Před měsícem +1

    አሠራሩን ንገረን በጥሬው ነው ወይስ በስሎ

    • @user-fr5bg4ow9b
      @user-fr5bg4ow9b Před měsícem +1

      እንደ አትክልት ወጥ ነው የሚሰራ በስሎ ነውጅ ጥሬው አደለም

    • @user-vd7dl9ci3v
      @user-vd7dl9ci3v Před měsícem +2

      @@user-fr5bg4ow9b አመሠግናለሁ

    • @user-fr5bg4ow9b
      @user-fr5bg4ow9b Před měsícem

      @@user-vd7dl9ci3v ችግር የለውም ስጋ ከባምያ ጋር አሰራር ብለው ሰርች አድርጎ የሚሰሩትንም ማየት ይቻላል እኔ ግን ለሰዎች እሰራላቸዋለሁ ባምያ ሳኡድ

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg Před měsícem

      በትንንሹ ከትፈሽ በርበሬውን እና ዘይቱን አነስ አርገሽ እንደ ቀይ ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ወይም በዳቦ ተጠቀሚው

  • @Aschenakii
    @Aschenakii Před měsícem

    ባምያ

  • @tiz59905
    @tiz59905 Před měsícem

    ግን ኢትዮጲያ አለ እንዴ እኔ አረብ ሀገር መጥቼ ነው ያየውት

  • @KlJ-w5c
    @KlJ-w5c Před měsícem

    ዶክተርየ አኔ በጣም ሆደን ሲያመኝ ወደ ሀኪም ህጀነበር ካዛ የሽንትና የደም ምርመራ አዲርገው የሽንት እፌክሽን አለብሽ አሉእ ለ5ቀን ክኒን ተሰጠኝ ካልተሻለሽ ነይ ተባልኩ ሄዲኩ አሁንም ዳግም ያንንኑ ሰጠኝ ያንን እየወሠዲኩ ጣፋጭ ነገር ተመግቤ እኩላሊቴላይ አቃጠለኝ ከዛን ወዲህ ሠውነቴ በሙሉ ያቃጥለኛል ዳግም ሄዲኩ ሽንትሸ ይዘራና የኢፌክሽኑ አይነት ይታወቅ አለ አደረጉ ከዛ ምንም ለውጥ አጣሁ መሄደን ተውኩ እሌላ ቦታ አልትራሣውንዲ ኩላሊቴንና ሆደን አልትራ ሣውዲ አነሱ እናም ሠገራ መረመሩኝ ምንም የለሽ ተባልኩ አልቅሸ ተመለስኩ ይኸው 1አመት ሆነሽ ኩላሊቴ ሠውነቴ ተቃጠለ ምን ላዲርግ በፈጣሪህ መላ በለኝ በስደት ነው ያለሁት አገበገበኝ እደሳት ታፋየ ሣይቀር ኩላሊት በሽታ ያለበት መመገብ የለለባቸው ያለኩው ቪዶ የሠራኸው ለኔ በመንም አይስማማኝም የአንዲ ወር እርጉዝምነኝ በፈጠረህ ምን አይነት ምርመራ ላዲርግ እርዳኝ

  • @ghezaesebhatu6163
    @ghezaesebhatu6163 Před 20 dny

    Okra በ ኤርትራ ዓመት ሙሉ ኣለ።ሱዳንም እንደዛ።በ ኤርትራ፡ሱዳን ባምያ ተብሎ ይጠራል

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @mekededirse3077
    @mekededirse3077 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤