ድብድብ ቀረሽ ክርክር | “እግዚአብሔር በሰው ህይወት ውስጥ ጣልቃ አይገባም“ | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2023
  • #ethiopia #haletatv #rebunimedia

Komentáře • 411

  • @haletatv
    @haletatv  Před 10 měsíci +7

    የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    czcams.com/video/bvqkI6twIgM/video.html

    • @biblecommentary801
      @biblecommentary801 Před 9 měsíci

      እንዳያወራ እኮ ከለከልሺው አንቺው ጠያቂ አንቺው መላሽ ለምን ትሆኚያለሽ?! ትንሽ እንኳን እንዲያወራ እድል ሰጪው እስቲ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 10 měsíci +12

    የወንድማችን ኃይሉ አገላለፅ ለአንዳንድ ሰዎች ግራ እንደሚያጋባ ግልፅ ነው::
    ማለትም ጠንክር ያለ መረዳትና አገላለፅ ነው:: ተባረኩ

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 Před 10 měsíci +33

    አስቴር በዳኔ ከሃይልሽ ብዙ መማር እየኖረብን ለስሙ እንግዳ አድርገሽ አላስወራ ብለሽ የተለያየ ርዕስ እያስቀየርሽ የረበሽው ይመስለኛል ።

    • @hiwot8579
      @hiwot8579 Před 10 měsíci +5

      እዉነት ብለሻል ቀልድ ታበዛለች ደሞ እንደአዋቂም ያደጋታል እኔ ደሞ ቀልዷም አይጥመኝም

    • @Haileyesus-horee
      @Haileyesus-horee Před 10 měsíci

      Betekekel! Betemar yeshal nebere ego kuch aderga

    • @kalkidankalkidan4436
      @kalkidankalkidan4436 Před 10 měsíci +1

      እሱ ምን የሚያንጽ ትምርት አለውና ስህተት?

    • @Haileyesus-horee
      @Haileyesus-horee Před 10 měsíci +2

      bezu gize sehetet new seletebalum tekebelen sehetet nachew malet lek aydelem, eyesusenem lek aydelem silu nebere ko. Gen, please just listen to one or some of his teaching and study and cross check it with your bible. Then make your own conclusion from that. If you find him mistake , confront him. I think that's better 🤔

    • @user-qg8et6ks5w
      @user-qg8et6ks5w Před 10 měsíci +1

      ለምን ቤትሽ ጠርተሽ አያስተምርሽም አስቴር ን ብሌም ከምታደርጊ እሷጋ ላደረገዉ ዉይይት በቂ ነዉ !!

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 Před 10 měsíci +3

    አስቱዬ ተባረኩ ወንድማችን ስላቀረብሽልን ደስ ብሎኔል በጣም ጥሩ ትምርት ነው የተማርኩት ተባረኩ

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 10 měsíci +25

    ሰው በደረሰበት በዚያ ይመላለስ ተብሏል እኔ የገባኝ መንፈሳዊው አለም እጅግ ጥልቅ ነው መንፈስ ቅዱስ ግን እለት እለት ወደ እውነት ይመራናል❤ የተባረካችሁ ናችሁ❤

    • @asterbedane6014
      @asterbedane6014 Před 10 měsíci +3

      Wow በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ተባረክ። አንዳችን አንዳችን ላይ ሳንፈርድ በተረዳነው መጠን እንመላለስ።

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 Před 10 měsíci +3

      ተባረኪ አስቱ ልበ ቅኖች እግዚአብሔርን ያዩታል በርች!❤

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 Před 10 měsíci

      SHTETNA MEREDAT EYELEYEN ENJI.

  • @tayezewdie3991
    @tayezewdie3991 Před 10 měsíci +1

    ተባረክ። ምን አይነት መረዳት ነው። ተባረክ። በጣም ነው የወደድኩህ።

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 Před 10 měsíci +1

    Wawooo
    This guy is amazing ❤
    He talk what i'm thinking 😊
    Thank you!

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 10 měsíci +1

    ኃይልሽ ጥሩ ብለሃል። ምነው እንዳንተ ሁላችን ቢገባን? ተባረክ።

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Před 10 měsíci +7

    Ato Hailu Yohanis, I admire you for your courage to speak your mind.
    Honestly Ethiopia needs few people like you . 🙏🙏🙏🙏

  • @anesaabdissa4768
    @anesaabdissa4768 Před 10 měsíci +7

    ትክክል ሚስቱን ልጆቹን ሀብቱን ትቱ የእግዚአብሔርን ልጆች ወደፊት የሚመጣውን ለማስተማር ወንጌልን ለማዳረስ የሚሮጥ ደግ ፍርሀት እግዚአብሔር ያለው አንደበተ መልካም ሀይሉዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አይንህን ያብራልህ ከመከራ የሚያወጣን ዘመን በአንተ ይገለፆ መልካሙን ዘመን እንኖርበት ዘንድ ጸልይ ። እግዚአብሔር በስው ህይወት ውስጥ አለ ወደፊትም ይኖራል የእግዚአብሔር ቃል ይስራል ድንጋይም ይናገራል ሞት ሶስት አይነት ነው አሜን።

  • @mulukenshumenega1946
    @mulukenshumenega1946 Před 10 měsíci +5

    East africa ውስጥ እንደ ሀይሉ ዮሀንስ አስተማሪ ይብዙልን፡፡

  • @truelovecommunitytransform2854
    @truelovecommunitytransform2854 Před 10 měsíci +8

    ክርስቶስን ወደ መምሰል እደጉ ስለሚል ወደዝያ እናድጋለን:: 1ቆሮ 11:1 እኔ ክርስትስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ:: Not easy but we have to grow to...

  • @getawyiche.estefo6000
    @getawyiche.estefo6000 Před 10 měsíci +3

    ሀይሉ ዮሐንስ በብዙ ሀሳቦችህ ባልስማማም የፍልስፍና ብቃትህን ግን አደንቃለሁ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 10 měsíci

      ፍልስፍና ሲበዛኮ እንዲህ ወደጨለማ ይከታል 🤔🤔

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 10 měsíci +3

    ሰፊ የሆነ የእውቀት ልዩነት ይታየኛል የጠየቅሽውን ሲመልስ ዝም ብለሽ ብታስጨርሽው ደሞ ኢንተርቪው የበለጠ አስደሳች ይሆን ነበር

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 Před 10 měsíci +3

    ሀይሉ ዮሐንስ የብዙ አገልጋዮች ልክ ለመሆናቸዉ ማሳያ ጥቅስ መሆኑ በጣም ያናድደኛል። እሱን ካላነሱ የነሱ እዉነተኛነት ተቀባይነት የማይኖራቸዉ የሚመስላቸዉ ብዙወች ናቸዉ። ብዙ ክፉ መሪወች እራሳቸዉን የጠሩ ፡ .ለመንጋዉ የማይራሩ ,ከምዕመን ይልቅ ገንዘብን የሚወዱ ሁሉ ሀይሉን ማጣጣል ለነሱ የእዉነተኛነታቸዉ ማሳያ አድርገዉ ይጠቀሙበታል ስንቱን ታዘብነዉ🤔🤔🤔🤔🤔
    ግን ሀይሉ በጣም የሚወደድ በሀሪ ያለዉ ትሁት, ወንድሞችን የሚወድ, የዋህና ትዕቢት የሌለበት ሰዉ ነዉ። በዛ ላይ እሱ ያስተማረዉን ትምርት ብዙወች በተዘዋዋሪ በትምርታቸዉ መሀል ሲያስተምሩ ሰምተን እናዉቃለን። love you brother ❤️❤️❤️❤️

  • @rabbit1149
    @rabbit1149 Před 10 měsíci +4

    አሜን! ጸድቂያለው! ነጽቻለው! ተቀድሻለው! የእግዚአብሔር ቃል ነህ ያለኝን ሆኛለሁ። ትሆናለህ ያለኝን እሆናለው።

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 Před 10 měsíci

    ደስ የሚል ውይይት እንደጏደኛ እያዋዙ በጣም ደስ የሚል ማርያምን ደስ እያለኝነው ያየዋቸው መከባበራቸው እንደጏደኛ እየተጫወቱ መነጋገራቸው wow 🤩

  • @Haileyesus-horee
    @Haileyesus-horee Před 10 měsíci

    Eskahun ye Hailu yohanesen and temert semeche alakem, bewere esu ye hasat temert new sibal new mesemaw.yhe interview alko temertun eskesemaw chekolku, God bless you hailesh! Aster men ale zem blesh betsemi, atawkim aydel, temari! Lemekerakerem ko ewket yeteyekal. Egnam enemarebet!

  • @yohannes5408
    @yohannes5408 Před 10 měsíci

    1 John 3 አማ - 1 ዮሐንስ
    6: በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Před 10 měsíci

    ሀይልዬ ድንቅ መረዳት ነዉ ያለህ፦ ተባርከሃል

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my Před 10 měsíci +5

    Beloved Hailu & Astu both amazing as always ,Let God almighty bless you more & more💙🙏አዘጋጆች! እባካችሁ ሀይሉን ስታቀርቡ አዳምጡት እሱ ጥሩ አድማጭና ትህትናን የተሞላ አገልጋይ ነው
    ሃሳቡን አታቋርጡ! እውነቴን ነው የምላችሁ ....Humble man of God Hailu yohannes, Increase! In Jesus name.

  • @SintayehuKibebew
    @SintayehuKibebew Před 10 měsíci +1

    አስቱ በጣም ነው ጥሩ ውይይት ነቀር ግን የሃይሉን ሀሳቡን ለማግኘት ትንሽ ሀሳቡን እንዲጨርስ በትግስት ቢሆን ጥሩ ነው

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 10 měsíci +2

    እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ይሄ ሰውዬ ግን ለምን እንደክሆነ ኣላውቅም ደስ ይለኛል! I think የሆነ እየተቃረኑትም ምንም መጥፎ ስለማይሆንባቸው ይመስለኛል

    • @simenehbekele
      @simenehbekele Před 10 měsíci

      You should pray .this is not the way to live with GOD. This idea is prosperity Fath. not for you please think about it

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před 10 měsíci +2

    ሀይልዬ በጣም እወድሀለው ወንድሜ አስቱዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destabolose4087
    @destabolose4087 Před 10 měsíci

    God bless you Aster you are great

  • @user-gb4fn1fi1z
    @user-gb4fn1fi1z Před 10 měsíci

    Interesting conversation❤ ብታሳስተኝስ አልሽ ጎበዝ አስቱዬ 😂 እንዲህ ነው ለያዙት እውነት መሟገት😊

  • @elizebatabdissa2007
    @elizebatabdissa2007 Před 3 měsíci

    አድናቂ ነኝ ትክክለኛ አነጋገር ነው ሀይሉዬ ስላም ነህ አስቱ ብዙ አትጫኚ እሺ !

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔርን የምትለኩት በምትነዱት መኪና እና በምትኖሩበት ጎጆ ነዉ። እናንተ የእፉኝት ልጆች የመስቀሉ ነገር በዋናነት ለነፍሳችን የተከፈለ ዋጋ እንጂ ለሥጋዊ ምቾታችን የሆነ አይደለም። የሐዋርያት ሕይወት ምን እንደሚመስል መርምሩ ።ዳሩ ሀሰትን ከግብር አባታችሁ አንቅታችሁ ትናገራላቹ።

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 10 měsíci

    ግራ የገባውን የዘመኑን ፖለቲካ ከመስማት ይልቅ ይህ አይነቱ ፕሮግራም እጅግ መልካም ነው በርቱ ቀጥሉበት:: ተባረኩ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před 10 měsíci +6

    ውይ ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @melakuteka1955
    @melakuteka1955 Před 10 měsíci

    Astu kawekush gize gemiro betam new madenkish lene tilik tewedag sew nesh.
    E/r zemenishin yibark. Kekifu yitebikish.❤

  • @user-ui1xt5em4t
    @user-ui1xt5em4t Před měsícem

    Great paster in Ethiopia

  • @ethioone7136
    @ethioone7136 Před 10 měsíci +6

    አላዋቂው አላዋቂውን ሲጠይቅ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 10 měsíci +3

    I love this show you are blessed.

  • @aronfembaye3926
    @aronfembaye3926 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ! ምስክርነትህ መጽሐፍ ቅዱሳዊም እውነቷን ሳታመቻምች አፍርጠሀታልና እውነትም ጌታ አገልጋይ ምስክሮች ለካ አሉት ብዬ አመሰገንኩት❤❤❤❤

  • @Puritymoss
    @Puritymoss Před 10 měsíci

    You truly are blessed 😇 what an amazing spiritual teaching. Zemenh hulu yibarek.

  • @freselam9225
    @freselam9225 Před 10 měsíci

    Haylush betham new yemwedew zemenh ybarek

  • @alemkenadugna2727
    @alemkenadugna2727 Před 10 měsíci +1

    እሱ ነብስ ድኖ አላላቀም አለ፣ነፃ ያልወጣ ማንነት አለን ይላል፣ አስቴር ፅድቅ በሂደት የሚያድግ ነው ⁉️ ሌሎች ጴንጤዎችስ ድነታችን ያመነ ዕለት አልቋል ይላሎ ⁉️ ንስሀ ከካልገባህ በሰራህው ሀጢያት ትሞታለህ ይላል መጻፍ ❗️ ግራ አልተጋባም ሰው ❗️

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Před 10 měsíci +4

    ወይ አስቴር ጋዜጠኛነት ይቀርሻል ወሬ ሳታስጨርሺ ሁለቸኛ ሀይልሻ ሀሳቡን ብታስጨርሽው ብዙ እንማር ነበር

  • @eshetutaye7816
    @eshetutaye7816 Před 10 měsíci +3

    በመጀመርያ እንግዳ ስትጋብዢ በልክሽና በአቅምሽ ጋብዢ። ኃይሉ ይበዛብሻል። ወይም ደግሞ ጥያቄ ከጠየቅሽ በኋላ ማዳመጥ ልመጂ። አላናግር አልሽው፣ ታቋርጭዋለሽ፣ እንደ ቦሌ ቀበጦች ልትሞላቀቂ ትፈልጊያለሽ፣ የማይረባ ነገር ታወሪያለሽ። እስቲ ዘወር በይና እይው መልስ መስጠትና መናገር ያለበትንና አኛም ከእርሱ መስማት ያለብንን መናገር ሲጀምር ምን ያህል ግዜ እንዳናጠብሽውና የጀመረውን እንዳስጣልሽው። ከኒቆዲሞስ ሾው ፣ትዕግሥት እጅጉ ተማሪ። "ወይ አታምር፣ ወይ አታፍር" አሉ፣ ወይ አታዳምጪ፣ ወይ እውቀት የለሽ፣ ወይ በልክሽ አትጋብዢ፣ ኃይሉ ዮሐንስን ጠርተሽ የጨረባ ተዝካር አደረግሽው።

    • @user-yn6xq9qb2p
      @user-yn6xq9qb2p Před 10 měsíci

      የሜን ስትሪም ጋዜጠኘነት ከሶሻል ሚዲያ ጋዜጠኛ ይለያል ፡በሶሻል ሚዲያ
      ባለከው መንገድ ማቅረብ ትችላለህ

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 Před 10 měsíci

      ትክክለኛ አስተያየት

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 Před 10 měsíci

      ሶሻል ሚዲያም ቢሆን የጋዜጠኝነት ሥነምግባርን መጣል አይገባም።ራስንም ትዝብት ላይ ይጥላል ።

  • @derejemamo8935
    @derejemamo8935 Před 10 měsíci

    ወ/ሮ አስቴር ጥሩ ትምህርት ተከታተይው።

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 Před 10 měsíci +6

    የሱ ፈቃድ ይሆን ብለን ዝም አልን ? የሚለው ቃልስ?

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Před 10 měsíci

    ሰው መንፈስ ነው የሚል ት/ት አጋንንታዊ ነው
    ሰው መንፈስ አይደለም ሰው ሰው ነው
    እግዚአብሔር ግን መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በእውነትና በመንፈስ ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል ዮሐ 4

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Před 10 měsíci

    ሀይሉ ሚባለው ሰው በባዶ ድርቅ ይላል። በነገራችን ላይ ራሱ ሀይማኖተኛ ነው።

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm Před 10 měsíci +2

    ተባረኩ ምርጥ ሀሳብ ያለበት ድንቅ ውይይት

  • @alebachewmoges2038
    @alebachewmoges2038 Před 10 měsíci

    ሀይሉ ዮሀንስ ትምህርትህ በጣም ይገርመኛል እወደዋሁም ስሰማህ አልሰለችህም እውነተኛ መሆንህን ወይም አለመሆንህን ግን እየመሰከርኩ አይደለም

  • @1234endu
    @1234endu Před 10 měsíci +9

    እኔ 🎉❤ የማይገባኝ አሁን አስቴር ምን እያደረገች ነው ኢንተርቨው ነው ውይስ ጭቅጭቅ ? ማዳመጥ እኮ ትልቅነት ነው ❤🎉አንድን ም ሃሳብ እኮ ማስጨረስ አልቻልሽም ይብላኝ ለዛ ስው ??? ማለቴ ለውድ ባለቤትሽ

  • @danielhailu4365
    @danielhailu4365 Před 10 měsíci +2

    "ጨው ሁኑ እንጂ የጨው እቃ ውስጥ ተቀመጡ አይልም" አስቴር በዳኔ
    አስቴሪዬ የድሮ ----

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Před 10 měsíci +1

    አስተማሪዎቹ ከእግዚአብሔርና ከኢየሱስ ጋራ እኩል ነን ብለው በድፍረት የሚያስተምሩ ናቸው። እሱ ያንን በድፍረት ለመናገር አልደፈርም ይሁንና ያንን ነው እያለ ያለው፣፡ ይህን ያለው ደግሞ ሰው ሳይሆን ሰይጣን ነው

  • @nobody-yp7cn
    @nobody-yp7cn Před 10 měsíci

    Ewenet newe sema yalekewe Hulu ewenet newe. Jesus is the highest human being.

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 Před 10 měsíci

    Brother Hilesh , bezu ye Geta tsega yebzal, EBS laye Kantere Bezu Ye Getan tsega Agchalew ,Astu God Bless you.

  • @wendesenhailu2403
    @wendesenhailu2403 Před 10 měsíci +1

    ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ ብሎናል። ነገር ግን አእምሮአችን የሚያዘንን ነው በአብላጫው የምንኖረው። እያንዳንዳችን የሀሳባችን ውጤቶች ነን። ሀይሉ ዮሀንስ ትክክለኛ የማያመቻምች ሰባኪ ነው።

  • @aronfembaye3926
    @aronfembaye3926 Před 9 měsíci +1

    Speak for your self, let him speak up his mind!

  • @yayagebre5403
    @yayagebre5403 Před 10 měsíci

    አሁን (በክርስቶስ )ይላል እንጅ እንደ ክርስቶስ ናቹ አይልም::( in Christ )

  • @solomonbahretibeb775
    @solomonbahretibeb775 Před 10 měsíci

    Bizu sew yihn yesewn fekad gudai ayredawm. Bravo.

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 10 měsíci

    Paster hailu God bless

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Před 10 měsíci +4

    አስቴር የጋበዝሽውን ስው ታቁዋርጫለሽ ሃሳቡን አታስጨርሽም እባክሽ የተጋባዡን ሃሳብ ካስጨረስሽ በኋላ ተናገሪ it is not polite to do that.

  • @emawede2064
    @emawede2064 Před 10 měsíci +2

    አንቺ እራስሽ ወረድሽ እሱ ሲዘባርቅ ቁጭ ብለሽ አላዋቂ ነትሽን ነው ያሣ የሽው አንዳንዴ ደሞ እንደ ቲንኤጀር ሚያረግሽን🤔 ወይኔ ወይ 🙆

  • @arsemakidus6759
    @arsemakidus6759 Před 10 měsíci +1

    አስቴር ማዳመጥ ልመጂ ከእንግዶችሽ በልጠሽ ለመታየት ትሞክሪያለሽ እንግሊዘኛው ይቆይሽ ፈረጅ ስትጋብዢ ይሆንሻል

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 10 měsíci +1

    የፈረዖን ጉዳይስ ለምሳሌ፣ እግዚአብሔር ለሙሴ ህዝቤን ልቀቅ ባልከው ጊዜ ልቡን አደነድናለሁ ይላል። ታዲያ ፈርዖን የእስራኤል ህዝብን መልቀቅ በፈለገ ጊዜ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን አደንድኖታልና መልቀቅ አልቻለም። ይህ የእግዚአብሔር ዓምላክ በውሳኔአችን ላይ ጣልቃ ገብነት አይደል? ይህን እንዴት ያስረዳናል። እባክሽ ጠይቂልኝ።

  • @derejemamo8935
    @derejemamo8935 Před 10 měsíci

    የተወደድክ ኃይሉ ዮሐንስ አመሠግናለሁ ።

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Před 10 měsíci

    ስጋችንን ይፈውሳል ብቻ ብለህ፣ ምታልፈው አይደለም። አስቴር ጎበዝ!

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p Před 10 měsíci

    ጎበዝ ጠያቂ

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 4 měsíci

    Geta eysus yibarkshi tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤✅

  • @NahomHayerdin-cu9tr
    @NahomHayerdin-cu9tr Před 10 měsíci

    ተባረኩ

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 9 měsíci

    tebarekow berche Aster😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @sablegirma7232
    @sablegirma7232 Před 10 měsíci

    You right

  • @abay5630
    @abay5630 Před 10 měsíci +3

    አንተ ነገ እግዚአብሔር ነኝ ለማለት አታፍርም እና ልብ ይጥህ አንተ ካሃዲ

  • @salomedawit9234
    @salomedawit9234 Před 10 měsíci

    Halsha zemnhi ylemlem

  • @addistedla
    @addistedla Před 10 měsíci

    She is good!

  • @addisoukikenfela6060
    @addisoukikenfela6060 Před 10 měsíci

    ገና ለማመን አየታገላቹ ነው እመነት አንድ ነው አሱም ምድርን ሰማይን የሰውልጅን የፈጠረ እየሱስ ፈጠርኩ አላለም ተገዙኝ አላለም ተምርክኮ የለመነ ጌታዬ ለማን ትተወኛለህ ያለ (ኤሎሄ ኤሎሄ ለማሰበቅተኒ)

  • @yayagebre5403
    @yayagebre5403 Před 10 měsíci +1

    There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno4267 Před 10 měsíci +2

    ሐይሉ ሐይሉ ተሳስተሐል ወንድሜ

  • @elei417
    @elei417 Před 10 měsíci

    It is true

  • @ermiastekeba7462
    @ermiastekeba7462 Před 10 měsíci +1

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ .
    ጥሩ ፕሮግራም ነው።
    ነገር ግን አንድ ነገር ልንገርሽ .ሀሳብ አስጨርሺ ጣልቃ አትግቢ ተባረኪ

    • @debebezewdie5196
      @debebezewdie5196 Před 10 měsíci

      ጣልቃ ስትገባ በጣም ይረብሻል፤ ደግሞም ጣልቃ መግባቷ በዛ

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 10 měsíci

    Paster hailu really you are a good teacher Astare you learn from him don't conclude to say false teacher

  • @babyhabte5611
    @babyhabte5611 Před 10 měsíci

    ብዙ ጊዜ ሃይሉ ዬሃንስን ሲጠይቁት በደንብ እሰማለሁ ት/ቱን ስለምወድ አብዛኛው ጠያቂዎቹ ግን ጨርሶ የሱ እውቀት አይገባቸውም ስለዚህ ቁጭ ብለው ብዙ መማር ሲችሉ ሃሳቦቹን አያስጨርሱትም ስለዚህ እሱን እያስወሩትም እና ክርክር ያደርጉትና ሃሳቡን አያስጨርሱትም መንፈሳዊ መረዳት ያላቸውን ሰዎች ግን ዝም ብሎ መስማት ጥሩ ነው

  • @ChristJesusmedia
    @ChristJesusmedia Před 10 měsíci +1

    አንተ ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ጋር እኩል ነኝ ስትል ወልድ ነኝ ማለትህ እጅግ ስእተት ሸንገይ ነህ።
    አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ልዩ የፈጠሮ በህር ነዉ።
    ይህ ባህር ስጋ ለበሽ ሰዉ መሆን አይችልም።
    ማንኛውም ነገር ከለሜኖር ወደ መኖር መምጣት ስለማትችል ።
    እሱ ብቸዉን አምላክ ሆኖ ይኖራል።
    መንፈሰዊ ነቹ ነዉ እንጂ መንፈስ ነቹ አልተባለም ።
    ሸንገይ

  • @maryehaile
    @maryehaile Před 10 měsíci +1

    ሀይሉ ጌታ አብርቶልሀል

  • @mahderewnetu1561
    @mahderewnetu1561 Před 10 měsíci

    👌👌👌

  • @SesayWondimageno
    @SesayWondimageno Před 10 měsíci

    Sijamare yemayasefaleg qonqo yelame. Kanchii yeleqe teru respect yalawe. Esu nawe. Thank you wondeme. Bazi seme babezu alfeku. Bateyewe yeshale nabare yalehonshiw naw Ewenate ayemaseleme karasesh andabate

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 10 měsíci

    አቆሰልሽኝ ምናለ ቢያወራበት አፍ አፎን የምትይው። ሃይልሻ በርታ በአንተ ሃሳብ እስማማለሁ

  • @marktesfaye6121
    @marktesfaye6121 Před 10 měsíci

    ሰው ምርጫውን በኤደን ገነት አስተካክሎአል ክፉውን ለማወቅ እና ለመኖር መርጦአል የመረጥከውና ፈቃድህን በሰጠኸው ውስጥ ለመኖር አቅሙም ችሎታውም የለህም። ተስፋ የተሰጠህ ጋ ለማድረስ ላለማጥፋት ቃልም በገባው መሰረት እግ/ሔር መልካም ነው

  • @zelalemtadese4526
    @zelalemtadese4526 Před 10 měsíci

    የጴንጤ ጤነኛ የለም እኮ ሁሉም እየተነሳ የራሱን ፍልስፍና ይሰብካል የወደቃቹ ፍጥረታት

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Před 10 měsíci +1

    ጋዜጠኛዋ ጣልጋ እየገባች የሰውየውን አመለካከት ጨርሰን ለመስማት አልቻልንም ትረብሻለች በጣም ❌❌❌❌

  • @adugnanemera2264
    @adugnanemera2264 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @kassahuntafessu1720
    @kassahuntafessu1720 Před 10 měsíci

    ውይ ምናለ የሰው ሃሳብ ብታስጨርሺ

  • @user-bj9pb1ub6z
    @user-bj9pb1ub6z Před 10 měsíci

    አስቱ ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸውን አቅርቢልን።

  • @abrahamtewolde8659
    @abrahamtewolde8659 Před 10 měsíci

    ምን ነካው አይቼዋለሁ ይላል እንዴ እግዚአብሔርን ያየ ከቶ ማንም የለም ሊያየውም የሚችል ማንም የለም ያየኝ ይሞታል ይላል ። አንድ ቀን ግን ብሎ መፀሀፍ እንደምናየው ተስፋ ይስጠናል እንጂ አይተነዋል የሚል ቃል የለም በመፀሀፉ ። ከሀዋርይልት ውጪ ምስክር ይችን እንኳን ከስማነውና ከተደረገልን ድንቅና ታምራት ከተለወጠልን ህይወት ክብር እንጂ ፊዚካሊ የምናይበትን ግዜ ። መፀሀፍ እንዲህ ይለናል።
    1 John 3 (አማ) - 1 ዮሐንስ
    2: ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።
    መቼም ብዙ ትስታለህ ወንድሜ።

  • @abebaweldesilassie457
    @abebaweldesilassie457 Před 10 měsíci

    Seweyew betam new gera yemiyagba yeswa asetesaseb gen unet new

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Před 10 měsíci +1

    Some times she challenges him!!
    አስቴር ትክክል ናት። የሰው ሁለንተና ከሆነ በሰው ሁለንተና የመንፈሱ ሀይል ካልተገለጠ ፍፅምና ሙሉ አይደለም። ለምን አላማው በስጋ መፈፀም ነው። ስጋህ መዋጀት አለበት። ካልሆነ ስለራስህ ብቻ እንጂ ስለ ፍጥረት አልተፈፀምክም።

  • @direharerej
    @direharerej Před 10 měsíci +4

    ሀይሉ በርታ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BekKeb-qc5fs
    @BekKeb-qc5fs Před 10 měsíci

    Astu Ascherishiw Enji Asakekshign Eko Ke Hayilu Bizu Memar Efeligalew

  • @SesayWondimageno
    @SesayWondimageno Před 10 měsíci

    Hulu wondemene babezu kahasabeh esemamalehu.

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 Před 10 měsíci

    Wow, Hailshaye endet life endemtgeltseweko ante dnk neh yibzalik!!!

  • @raheldba9978
    @raheldba9978 Před 9 měsíci +1

    Dear Aster please please let your guests finish their thoughts!
    Speak with the motive of learning, not seeking answers to your specific questions.

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 Před 10 měsíci +2

    በአጭሩ ለማስተላለፍ የፈለጉት መልዕክት ሁሉን ነገር በእኛ መልካም ፈቃድ እናከናዉናለን ነዉ ወይም the power of attraction , which is the road to hell.

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před 10 měsíci +5

    ሀሌታ ቲዩብ የኦርቶዶክስ ይመስለኝ ነበር ለካ አይደለም

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před 10 měsíci +1

      የመናፍቃን ነዉ

    • @ephraimgebreyesus
      @ephraimgebreyesus Před 10 měsíci

      ​​@@BurtiFan ከስድብ ውጪ ምንም እውቀት የለህም አይደል።

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ቃሉን ማጠፍ አይችልም። አለ ይሆናል
    ቃሉን መሻር ይሳነዋል
    ሁሉንቻይ እግዚአብሔር
    ሀይሉ ዮሐንስ ትክክል ብለሀል 😇👍

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 10 měsíci +2

    የጨበራ ተስካር መሰለ አረ ተደማመጡ! አንዱ ሲጀምር አንዳችሁ ጣልቃ ገብታችሁ ታቆርጣላችሁ አንዳች ፍሬ ነገር ከሁለታችሁም አላገኘሁም!