አወዛጋቢው የኃይሉ ዮሐንስ ምስክርነት - "ሮል ሞዴሌ ፓ/ር ፃዲቁ ናቸው/ - Pastor Binyam stay with ``hailu Yohennes

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2021
  • አወዛጋቢው የኃይሉ ዮሐንስ ምስክርነት - "ሮል ሞዴሌ ፓ/ር ፃዲቁ ናቸው/ - Pastor Binyam stay with ``hailu Yohennes
    #Pastor_Binyam_Shitaye #Hailu_yohanes

Komentáře • 129

  • @tegegndagim4869
    @tegegndagim4869 Před 2 lety +5

    ፓስተር ቢንያም የጥያቄ አቅጣጫህ ብዙ ግልፅ አይደለም ወንድም ሃይሉ ጥያቄዎችን የምታብራራበት ቅንነት በጣም ደስ ይላል ተባረኩልኝ

  • @abenetfekadu3091
    @abenetfekadu3091 Před 2 lety +5

    ሀይልሻ ባንተ ጌታን መቀበሌ ለኔ ታሪካዊ ክስተት ነው......ተባረክ ከ20 ዓመት በፊት አጠገቤ ሆነህ ስታስተምረኝ የሚሰማኝ ደስታ እተሰማኝ ነው የተመለከትኩት!

  • @AsdAsd-cb6pj
    @AsdAsd-cb6pj Před 2 lety +12

    ሀይልሻ ተባረክ እውነትን የተረዳ ሰው ብቻ ነው አንተን የሚረዳህ

  • @pastortesfayeabebe4167
    @pastortesfayeabebe4167 Před 2 lety +3

    ፓስተር ስጠይቅ ትግስት ይኑርህ የኛ ብቻ ልክ ነው አትበል

    • @tsehaynegatu8741
      @tsehaynegatu8741 Před 2 lety

      አኔም ይምለው ቢንያም ችኩል ነው!

  • @amanuelm7375
    @amanuelm7375 Před 2 lety +1

    ሀይሉ ዮሀንስ በጣም የሚወደድ ፣ቃሉና መንፈሱን የተረዳ ፣እውነትን እንጂ ምኞትን ፣ስሜትን የሠውን ሀሳብ የማያገለግል እውነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ነው።

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ፓስተር መምህር ሀይሉ ዩሓንስ እማከብረው እምወደው መምህር ነው ሀይልሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም ከነስህተትህ ውስጤ ነህ አባቴ ተባረክ ♥

  • @0911617971
    @0911617971 Před 2 lety +2

    ሀይሉ ዩሀንስ አንተ የተባረክ ነህ

  • @netsyalula1715
    @netsyalula1715 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ሀይሉ እግዛብሔር ይባርክሕ በጣም ስነስርአት ያለክ ሠው ነህ ተባረክ

  • @medhaniefitsum8880
    @medhaniefitsum8880 Před 2 lety

    የእግዝያብሄር ቃል ያላወቀ ሊዘባርቅ የሚፈልግ

  • @user-rs4tp2lc7c
    @user-rs4tp2lc7c Před 2 lety +2

    የክርስቶስ ለእኛ መሞትና መነሳት ማረግ የማንም የፀሎት መልስ አይደለም የእግዚአብሄር መልካም ስጦታና ድንቅ ስጦታ ነው

  • @emebetademe7448
    @emebetademe7448 Před rokem

    Hailusha is so kind and nice although I'm orthodox. I learnt more good things with him. He is really the best teacher!May God be with him. He is confident.

  • @amanuelm7375
    @amanuelm7375 Před 2 lety +1

    ሀይልየ በጣም ትለያለህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እርር ይበሉ እንደ ክርስቶስ ተወዳጅ ነህ።እንወድሀለን።

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 Před 2 lety +1

    ኃይሉ በጣም በአገልግሎትህ ተጠቅሜአለሁ ኤልሻዳይ በእሁድ ፕሮግራም ላይ አሁንም ሳይህ ያዉ ነህ እርጋታህ የእ/ር ቃል ዕዉቀትህ === ወንድሜ አንድ ነገር ልንገር ሰዉ ሰዉን ይሰብራል ጌታ ግን ይጠግናል ማንም የመሰለዉን በአንተ ላይ ሊናገር ይችል ይሆናል ነገር ግን የልጅነትህ አምላክ በብላቴንነትህ የሮጥክለት ያገለገልከዉ አምላክህ በጉልምስናም በእርጅናም እስከ አዲስቷ ኢየሩሳሌም ይምራህ ከቶ አይጥልህምና በርታ አንተ የወንጌል አርበኛ ነህ ይብዛልህ !!!!!

  • @atrsawgesho8129
    @atrsawgesho8129 Před 2 lety

    እርግጠኛ ነኝ ሁላችንም ሀይልሽ የደረሰበት አልደረስንም ። ሰውየው ደሞ ውሃ የማያነሳ ጥያቄ ይዞ ሀይልሽን መጋፈጡ ሃይማኖተኝነትን ያሳያል ። ሀይልሽ ተባረክልኝ 🙏🙏

  • @comceil5216
    @comceil5216 Před 2 lety +3

    እኔ በሐይሉ ዩሐንሰ ተጠቅሞ ነው ወደ ጌታ የመጣሁት

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 5 měsíci

      የሚገርመኝ ነገር ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የጌታ አይደለም እንዴ?

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 lety

    ሁለታችሁም ተባረኩ።የዋህና ደስ የምትሉ ሰዎች ናችሁ።

  • @eke1914
    @eke1914 Před rokem

    You are a nationa super start ❤❤❤

  • @thenation8839
    @thenation8839 Před 2 lety

    ሀይሉ ተባረክ በደንብ ገብቶካል መንገዱ

  • @biniamelias1430
    @biniamelias1430 Před 2 lety +7

    God bless you Hailu Yohennes You are Amazing !!!! paster Biniyam what is it you wanted to ask?

  • @haiethio9259
    @haiethio9259 Před 2 lety +11

    እኔ ግን ኃይሉ ዮሐንስ ስተተኛ ነው ለማለት ይከብዳል ምክንያቱም እውነት የሆነ ሙላት ያለው ሰው ነው ።

    • @tsehaynegatu8741
      @tsehaynegatu8741 Před 2 lety +2

      You know Ethiopian ማለት ጫፍ ይዞ ይምሮጥ ልወንጀላ የሚቸ ኩሉ ፈራጅ ነው ወይ love ሃይልሻ

  • @tegegndagim4869
    @tegegndagim4869 Před 2 lety +1

    ተባረክ ሃይልሻ 🙏

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 Před 2 lety +1

    ሀይሉ አሪፍ ነህ ውይይቱ ልቡ የተረጋጋ ነው።

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 Před 2 lety +1

    ሀይልሻ #1

  • @abelnigussie566
    @abelnigussie566 Před 2 lety +4

    ቢኒ የዚህን ሾው ዓላማ ልረዳው አልቻልኩም፡፡ የህይወት ምስክርነት ነው… በአስተምህሮቱ ላይ የሚደረግ ዳሰሳ ነው… የርሱን እምነት የሚገልጥበት ነው… ማነ ሐሰተኛ መሆነ አለመሆኑን እንዲለይልነ ነው… እና አልገባኝም፡፡ አንድ አቅጣጫ የሚከተል ቢሆን ውይይቱ መልካም ነበር፡፡

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye  Před 2 lety

      ወንድሜ አቤል አላማዬ ሰዎችን ሳቀርብ ከማንነቱ ከአነሳሱ እሰከ ህይወቱና አመለካከቱ ነው የማወያየው ብሮ። ማንኛውም ሰው ማንነቱንና አኗኗሩን አልፎም ተርፎ አመለካከቱን እጠይቃለሁ።አጠቃላይ ክፍሎችን አይቶ መነጋገር ይቻላል።ጥቅምህ ላይ የአስተምህሮ የጋራ ውይይት ይጀመራል። አቤሎ አንተም ሰትመጣ ይኸው አቀራረቤ ሳላውቅህ ሳልሰማህ ማሳደዱ እና መፈረጁ ሰለማላምንበት ክፍል 2 ጋበዝኩኝ ሻሎም!!!

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 Před 2 lety

    Brother Hailu everybody sees the grace of God upon you.God Bless you.

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Před 2 lety +1

    Open and humble talk 👍

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před 2 lety +2

    God bless those humble themselves .and gives grace….and reject the proud …respect each other .talk in truth ….God bless both

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před 2 lety +2

    ፖስተር ጌታ ይባርክህ እንኳን ለ2014 በሰላም የጤና አመት አደረሰህ ( አደረሰን ) ሁላችሁም ተባረኩ የሰላም አመት !!!

  • @infinity325
    @infinity325 Před 2 lety +7

    ኃይሉ ዮሐንስ ❤️
    ቅን ሰው።

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 2 lety

    I believe !

  • @DanDan-gx8dq
    @DanDan-gx8dq Před 2 lety +1

    God bless you haylesha.

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 Před 2 lety +6

    Okay hope Pastor Binyam you can take this comments as a good stepping zone for your next interview. I have heard about Pastor Hailu Yohennes I was hopping he will prove his doctrine through the Word of God, but he keep drifiting from the introduction , who is the interviewer ? Specially if he mentioned Watchmanee & Brother Haigin he should be prepared for the interview or you should talk to him before the interview that he should prepare him self for the interview according to the Word of God & prepare him self prayerfully. Pastor Binyam let all your show or interview session be edifiying & build to the listener(viewer) & be led by the Spirit of God, dont interview people to prove them selves,but to prove Jesus Christ. Ephesians 4:29 Do not let any unwholesome talk come out of your mouths, but only what is helpful for building others up according to their needs, that it may benefit those who listen. This discussion should be private when you both have coffe or dinner very unorganized and sad interview. Hailu is responsiblie for this interview. By the way Brother Haigin or Watchmanee they never thaught they are God !!!!! We are children of God !!!! we are not like God !!!! If you can take this video down & do second interview with Hailu being prepared according to the word of God will be better. May God give you wisdom, and bless you more. From Toronto

    • @samblessed5428
      @samblessed5428 Před 2 lety

      God bless you Lydia,and Nice to meet u.

    • @kibrulakew1004
      @kibrulakew1004 Před 2 lety

      Dear sister,
      You are trying to put words in his mouth. Hailu never said he is god. He is a child of god created in his image and that is what he claimed. How is this considered a wrong teaching. God bless you

  • @user-rs4tp2lc7c
    @user-rs4tp2lc7c Před 2 lety +2

    ሀይሉ ዮሐንስ ፓስተር ካሳሁን ለማ ቃለ መጠይቅ ላይ " ሰው መንፈስ" ነው የሚለውን እንደምታምንና እንደምትቀበል ተናግረሀል።
    ደግሞ ከ ጳውሎስ ጋር ይገርማል እርሱ እኮ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ ያለ እውነተኛ የጌታ ባሪያ ነው።

  • @demissieblovewin4928
    @demissieblovewin4928 Před 2 lety +8

    የፕሮግራሙ አዘጋጅ ግን ትንሽ እርምት ቢወስድ ደስ ይለኛል። ዝግጅቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ብዙ ያወራል፡ እድል አይሰጥም።ሀሳብ አቅርበህ፡ጥያቄ አቅርበህ ፋታ ብትሰጥ ጥሩ ነው

    • @zufankifle6296
      @zufankifle6296 Před 2 lety

      በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1973 ላይ ተማሪ ሆኘ ፓስተር የሚል ስም ነበር ፓስተር ዳንኤል መኮንን ይባሉ ነበር ሌላም ሌላም

    • @demissieblovewin4928
      @demissieblovewin4928 Před 2 lety

      @@zufankifle6296 1973?እሩቅ እኮ ነው

    • @AfeworkG
      @AfeworkG Před 2 lety

      @@demissieblovewin4928 😁😁ኪኪኪኪ😁

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 2 lety

    ሐይሉ ዮሐንስን እኔም ጠንቅቄ አውቀዋለሁ። ሐይሉ ዮሐንስ ጥሩ የወንጌል አስተማሪ ሆኖ በባሌ-ሮቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የወንጌል አገልጋይ ሆኖ በሚገባ አውቀዋለሁ ። ከባሌም ኑሮ በሁኋላም በአዲስ-አበባ ሳለን አብረን ስንፀልይ ሐይሊሻን ጥሩ ክርስቲያን ሆኖ በቅርበት እንደ ጓደኛ አከብረዋለሁ ።

  • @asmarsmile5177
    @asmarsmile5177 Před 2 lety

    From Switzer land, It's an amazing debate. Thank you gays. I love you, John!!

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 2 lety

    እኛ በክርስቶስ እየሱስ የመስቀል ስራ ብቻ የእግዚአብሔር ልጆች ነን እንጅ እ ንደ እግዚአብሔር ነን ማለት አይቻልም ይህንን የሚያህል ስህተት ምን አለ ሴጣንም አኮ እንደእግዚአብሔር ነኝ ብሎ ነው! ስለዚህ ምንም ክርክር አያስፈልገውም !

  • @truworkazezew6064
    @truworkazezew6064 Před 2 lety

    God bless you hailesha i really respect you i am learning alot from you . Pastor bini plz try to open ur mind and try to listen ur guest.dont be haymanotegna

  • @genetshimels8460
    @genetshimels8460 Před 2 lety +1

    Hayilisha iniwadahalen

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 Před 2 lety +1

    Betam yigermal eko. Liju geta yaberalet new. Lemin dirjit tira eyalachu tichekechikutalachu? Eg/re yasinesaw sew endehine enawukalen. Hayimanotegna silalhone new yihe hulu chachata. Kirstosin new misebkew.

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7r Před 2 lety

    የሚገርም ፕሮግራም እየሆነ ነው

  • @wondimuwolde3407
    @wondimuwolde3407 Před 2 lety +3

    Loving people comes first. This is what Jesus Christ has made. Hailu Yohannes is the fruit of Jesus Christ. If we love our grand lover, Jesus Christ, we should have to love Hailu Yohannes. Hereafter, no need to lose much time to approach Hailu to come and join the Christ family. God, the Almighty told us not to have quarreled on rules and pitfalls. He is not far from the family of Christ.

  • @nebexzkazanchis2881
    @nebexzkazanchis2881 Před 2 lety +1

    ሀይልሻ ፐርፌክት ሰው ነህ ጎበዝ

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 Před 2 lety

    Yesss ሃይልሽ

  • @ethiopiahabsha5491
    @ethiopiahabsha5491 Před 2 lety

    hailu betam akberhalw tehtnah hule endgrmge new

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před 2 lety +1

    አንዳንድ ወንድሞችን ለቀቅ ብናደርጋቸው…… ያለ ልክ ስንነተርካቸው …ከእውነት እንዳያፈነግጡ፡፡
    ልዩ ሃሳብ በመያዝ መካከልና የስህተት አስተማሪ በመሆን መካከል ያለውን ልዩነት አንጥረን ማውጣትና በቅጡ መረዳት አለብን፤
    አንድ ብልት ቢጎድል ዞሮ ዞሮ አካል መጎዳቱ አይቀርም!

  • @DanDan-gx8dq
    @DanDan-gx8dq Před 2 lety

    ኸረ ፓስተር እድል ስጠው ያውራ 😊 look interview at started 1 hr at 00 min...

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 Před 2 lety +1

    በእውነት ሀይሉ የጌታ ነህ። መንፈስ ይመሰክራል። አብሮህ የሚቀባጥረው የይሁዳ ወንድም ነው። ከእንደዚ አይነት የወረደ ሰው ጋር በትቀርብ መልካም ነበር።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 5 měsíci

      እናንተ ጴንጤዎች ግን ኦርቶዶክስ ክርስትናን መቃወም ፀረ ህዝብ ፀረ ሀገር መሆኑን አታውቁም ? ኦርቶዶክስ ነች ሀገር ተሸክማ ያለችው። እስዋን መጋፋት ሀገርን መጋፋት፤ መቃወም ነዉ ።

  • @nigatusasiga2299
    @nigatusasiga2299 Před 2 lety

    Hailisha is the best. Betam tihut sew new Hailu.

  • @zeraygirma4914
    @zeraygirma4914 Před 2 lety +1

    ሁሌ ሚገርመኝ የሀይሉ ትግስትና እርጋታው ነው በቃ በጣም የሚገዛ ካራክተር አለው ጌታ ይባርክህ! ትምህርቱ ግን ትንሽ😒😒😒

  • @lemlemdemsie6565
    @lemlemdemsie6565 Před 2 lety

    እኔ ግን ሀይሉ የዉሃንስ በጣም የምወደዉ እና የምቀበለዉ አገልጋይ ነዉ ጌታ ይባርከዉ ትምህርቶቹን በጣም ነበር የምከታተለዉ ሲጀመር ወንጌላዊ አብያተ ክርስትያናት ትልቅ ችግር አለባቸዉ ሠዉ ሁሉ ጌታን እንዲመስል ሳይሆን እነሱን አገልጋዮቹን እንዲመስል ነዉ የሚፈልጉት ያዉ የግለሠቡን ቤተ ክርስትያን እንተወዉ።ሃይሉ የዉሃንስ የስተት አስተማሪ አይደለም።እና እርሱ የክርስቶስ ነዉ የዚህ ቤተክርስትያን አባል ነኝ ብለህ አዉርተህ ታዉቃለህ ወይ የሚለዉ ነገር እንደ ትልቅ ጉዳይ መነሳት ያለበት ጥያቄ አይደለም

  • @petrospaul2163
    @petrospaul2163 Před 2 lety

    Betam yedaberal ,menokakoru

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 Před 2 lety +2

    Meaza birru interview bedemb sima!!
    Ke church demo tigist ejigun sima!!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety

    እርግጥ በዝግታ መናገርህ የብዙዎችን ጆሮ እንድታገኝ ረድቶሀል like mine years ago አንተና በረከትን እየሰማሁ እፈነጥዝ ነበር። በጣም ብዙ እያወራህ ከመስመር ትወጣና በቀልድ ለመሸፈን ትሞክራለህ"እግዚአብሄር currency....ምናምን" ምን መቀበጣጠር ነው ይሄ! ጥራዝ ነጠቅነት እንደሚያጠቃህ ነው ያየሁት። አዪ አስተማሪ ለመባል መሮጥ!! እያላገጥክ ስማቸውን ከጠራሀቸው በትህትና በተማርክ

  • @fanit1411
    @fanit1411 Před 2 lety

    Endeza berasu aff aydele enena egziabher and nengn

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 Před 2 lety +1

    Ere mindin new mitaweraw biniam?

  • @DanDan-gx8dq
    @DanDan-gx8dq Před 2 lety

    ቀጣይ...🙏

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety

    Pastor bineyam God bless you more

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 Před 2 lety +3

    ልትሞጋገሱ ነው እንዴ የተቀመጣችሁት?
    ጠያቂውና ተጠያቂው ግራ የገባው....::

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Před 2 lety +1

    የግል ወሬአችሁን ጨርሳሁ መምጣት ነበረባችሁ

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 Před 2 lety

    Ere bezih agatami ke megabi Teklu kebede gar agenagnewu kesu astemihiro garim yesu timihirtoch yihedalu.

  • @bmltoro
    @bmltoro Před 2 lety +1

    እኔናት ይታያል በሀይሉ

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 2 lety

    እኔም እንደተመለሰልኝ ነው የምፀልየው ካልተመለሰልኝ ደሞ ለኔ ስለማይጠቅመኝ ነው ብዬ እቀበላለሁ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 2 lety +2

    ኦርቶዶክስም ልጆች ሲሞቱ ወደ መንግስተ ሰማያት ይገባሉ ነው የምትለው ።

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 2 lety

    መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ህፃን እንደምታጠምቅ አላውቅም ነበር:: ህፃን ግን 12 አመት ሳይሞላው ቢሞት በሃጢአት እንደማይጠየቅ እንዴት አያውቁም? ከአዳም የተወረሰ ሃጢአትና በግል ሰዎች የሚሰሩት ሃጢአት በእያንዳንዳቸው ላይ የሚደረገው ፍርድስ ልዩነት እንዳለው አንድ ትልቅ ቤተክርስቲያን እንዴት ላታውቅ ቻለች? ገራሚ ነው::

  • @desalegndesisa
    @desalegndesisa Před 2 lety

    48:40 መቼ ነዉ የጀመራቸው? በፊት እንዳንተ ነበሩ?
    I didn't feel spirituality.
    እሱ እንደሚል ከሆነ፣ እግዚአብሔር የአለምን ምናምንቴ አልመረጠም ማለት ነዉ።

  • @pastortesfayeabebe4167
    @pastortesfayeabebe4167 Před 2 lety +1

    አንድ ሀይማኖት ሳይሆን አንድ እምነት ትክክለኛው ትርጉም

  • @etagegnreta69
    @etagegnreta69 Před 2 lety

    1ኛ ቆሮንቶስ 7-:14 የአማኝ ልጆች እንደተቀደሱ መጽሀፍ ይናገራል! ሌላው ብትደማመጡ ንግግራችሁ ስርአት ቢኖረው መልካም ነው በአለም ህዝብ ፌት እንዳላችሁ መገንዘብ አለባችሁ ሌላ የምጨምረው ሀይሉ ከአነጋገርህ የምታሾፍ ትመስላለህ በእርግጥ ነው እኔ እግዚአብሄር ነኝ የሚል ሰው ሌላውን መቀበል ይቸግረዋል ወንድሜ ሀይሉ! እግዚአብሄር አባታችን ነው ልጅ አባቱን ሊመስል ይችላል እንጂ አባቱን መሆን አይችልም እግዚአብሄር ከሳታችሁበት ይመልሳችሁ!!

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 Před 2 lety +8

    ወንድም ቢኒያም የዚህ ኢንተርቪው ዓላማ ምንድነው?

  • @Simret_Ambassador_of_Christ

    ፖስተር ቢኒያም ቁጭ አድርጎ ወንድም ሃይሉን ይዘልፈዋል! የሚገርም ነው! ወንድሜ የፈለከውን ብታውቀው ይህንን ያህል ዘለፋ ምን አመጣው! እኔ ዛሬም ይገርመኛል የወንድም ሃይሉ ትግዕስት እና ትህትና! ይህ ከእግዝያብሄር መንፈስ ነው! እኔ የምለው ፖስተር ቢኒያም እራስህን ትክክል የወንድም ሃይሉን ትምህት ስህተት የማድረግ ስልጣን ማነው የሰጠህ?! መሰረተ ክርስቶስ denomination ልክ ; የword of faith denomination ስህተት ማነው ያደረገው?! እኔ የምለው ኢትዮ ውስጥ ያሉ denomination ሁሉ በ doctrine ልዩነቶች እንዳሉ እያወቃችሁ ሃይሉ ዮሐንስ ላይ ንዴታችሁ የምታወጡበት ነገር አይገባኝም! ካላመንክ ካልተቀበልክ እርሱ የሚያመነውን በ denomination ልዩነት በመከባበር ከፍቅር ጋር መለያየት ወይ መነጋገር ይሻላል! በዚህ ምድር ያሉ የ Christian denomination ሁሉ ልዩነት አላቸው አንድም የሚያደርጋቸው ማንነት አላቸው! ስለዚህ ይህንን መቀበል ማክበር በፍቅር መኖር ይበልጣል ! ሰው በዚህ ምድር በእውቀት አውቆ የጨረሰ የለም መገለጥም በሂደት ከሉተር ጀምሮ reform እየሆነ ነው የመጣው! በዛም ሂደት የተለያዩ denomination ተፈጥረዋል! እንደኔ ከ denomination doctrine ውጪ ጌታ ያዳነው የእግዝያብሄር መንግስታዊ እምነት እና አቋም ሲኖርህ ይኸ ሁሉ መላላጥ ከንቱ እንደሆነ ትረዳለህ! ውድ ወንድሞች የእግዝያብሄር መንግስታዊ mentality እምነት እና አቋም እንዲኖራችሁ ፀሎቴ ነው! እየሱስ ሊመጣ ስለሆነ እራሳችሁ አዘጋጁ በገባች እውነት በትጋት አገልግሉ እንጂ ከንቱ በሆነ ክርክር ግዜያችሁን አታጥፋ!

  • @user-rs4tp2lc7c
    @user-rs4tp2lc7c Před 2 lety

    ሁሉም የፀሎት ጥያቄ ይመለሳል ወይ???????

  • @fetaimftia2
    @fetaimftia2 Před rokem

    ቢኒያም ከተመቸህ በፈለከዉ እርዕስ ዉይይት ላመቻች ከዉስታዝ ወሂድ ጋር ዝግጁ ነህ?

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety

    ይቀጥላል?

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 2 lety

    ፖስተር የምትጠይቀው personal ሕይወቱን ነው ክርስትና ሕይወቱን ነው ግራ ይሚያጋባ ነው

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 Před 2 lety

    Megabi Teklu shunim ale anagrewu, endawum esu betilket liyaweyayih yichilal. Megabi binoyam ye megabi Teku kebeden silk teyikeh lemin atnegrewum?

  • @tewodrostilahun3802
    @tewodrostilahun3802 Před 2 lety

    yemitakerbachew sewoch endinageru edil mestetin temar. wendime biruk neh.

  • @amentameru6737
    @amentameru6737 Před 2 lety

    Teyekiw gen still in backslide alteregagam!!

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 2 lety

    ከሃይሉ quality የማደንቅለት ማንም በምንም መደረክ ለውይይትም ይሁን ለሙግት ቢጠራው ምንም ፍርሃት የሌለበትና ፈቃደኛ መሆኑ ነው:: የመፅሃፍ ቅዱስ እውቀቱንና ቅንነቱንም አደንቃለሁ:: አንዳንድ የማልስማማባቸው አስተምሮዎች ቢኖሩትም በጌታ ወንድም መሆኑን ግን አምናለሁ::
    ብዙ ሃይሉን የሚጠይቁ ጠያቂዎችን ዝም ብየ ሳስተውላቸው እርሱን open ሁን ይሉታል እንጂ እነርሱ open ሳይሆኑ ስህተት ፍለጋ ላይ አተኩረው እሄው! ያዝንህ ለማለት ሲጥሩ ነው የሚታዩት:: ቀደም ብየ እንዳልኩት በሃይሉ ትምህርት ሙሉ በሙሉ ባልስማማም ብዙ ቀላል የማይባሉ ጠቃሚ ትምህርቶች እንዳሉትም አምናለሁ:: ለምሳሌ ስለ ፀሎት የተናገረውን እደግፋለሁ:: ስለ አብያተክርስቲያናት ጥቃቅን የትምህርት ልዩነትና ግን የሚያለያይ አለመሆንን እደግፋለሁ::

  • @teshomegebremichael2445

    be andi milas hulet kalat waregna orthodox bile taworalehi turunba

  • @AsdAsd-cb6pj
    @AsdAsd-cb6pj Před 2 lety

    በነገራችን ላይ ሀሰተኛ ነብይ ሴተት አስተማሪ እያሉ አገልጋዮችን የሚያዋክቡ ሁሉ እውነትን አሴተምረው እውነትን ተንብየው ለምን ህዝቡን አይመልሱም አገልጋዩን ከሚያወክቡ በሁለት አሳብ እስከመቼ ነው እምታነክሱት አምላክ የሆነ ይገለጥ አላለም እንዴ ቅዱስ ኤልያስ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety

    "አንዲት ሃይማኖት" ስለ congregation ነው እያላችሁ ነው?🤔

  • @MIKIViralVideos
    @MIKIViralVideos Před rokem

    hailu gn tihtina alew

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Před 2 lety

    ስለ ህጻናት ጉዳይ ሲናገር የተናግረው፤ አንድ ሰው መንፈስ ነው የሚለውን ሀሳብ ነው የተናገረው፣ ሁለት፤ ሰው ኃጢአተኛ ሆኖ አልተወለደም (no original sin) እያለ ነው፡፡ ፓስተሩ የእግዚአብሄር ጉባኤ ፓስተር ሆኖ፤ ይህን ዝም ብሎ ማለፉ ገርሞኛል፣ እንደዚህ ያለውን ሰው ካቀረባችሁ ስህተቱን በእግዚአብሄር ቃል መሞገቱ አስፈላጊ ይመስለኛል; አለበለዚያ የትምህርታቸው ማስፋፊያ መሆን ነው ፡፡

  • @tsiondene431
    @tsiondene431 Před 2 lety

    Derome leba neberek malet new? Yegeremale eskawen atelewetekme

  • @yesmiyesmi4601
    @yesmiyesmi4601 Před 2 lety

    Ayelesa sewidek

    • @misterelemma7141
      @misterelemma7141 Před 2 lety

      Leb belehale yasdengetale andu andun mistere syaweta!!!

  • @sibhatgetachew1105
    @sibhatgetachew1105 Před 2 lety

    ጥያቄው በቂ አደለም።ሌላ ፕሮግራም ያስፈልጋል

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 Před 2 lety +2

    እርሱ ነው ኢንተርቪው አድራጊ ወይንስ አንተ?

  • @wedefitassefa3950
    @wedefitassefa3950 Před 2 lety

    ፓ/ር ሀይሉ ዮሐንስ በጣም ነው ልቤን የሰበርከው!! ከሙስሊም ወንድሞች ጋር ስትከራከር ኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮና ስግደት አያስፈልገውም፤ እርሱ ከኛ ጋር ሆኖ እግዚአብሔርን ያመልካል ብለህ ያልከው ነገር እንዴት ነው?? አንተስ አገልጋይ ሆነህ እስካሁን ለኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮና ስግደት አቅርበህ አታውቅም? ኡኡኡኡ በጣም odd ነህ!! ስታወራ ጥሩ በሳል ትመስላለህ ነገር ግን በጣም ችግር አለብህ!!

  • @genetshimels8460
    @genetshimels8460 Před 2 lety

    Hayilisha ante unatanya astamarihi nehi

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Před 2 lety

    bU

  • @ambassadorofchrist6372
    @ambassadorofchrist6372 Před 2 lety +1

    This doesn’t make no sense
    I wasted my time

  • @yishakzegeye1963
    @yishakzegeye1963 Před 2 lety +1

    ቢኒያም በጣም ችግር አለብህ ጌታ ይድረስልህ

  • @simenehtefera9289
    @simenehtefera9289 Před 2 lety

    ጋዜጠኛ እጅግ ወገንተኛ ነዉ ።
    this is not fair at all

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 Před 2 lety

    ጥያቄህን ሳይመልስ ዝም ብሎ ያልተጠየቀውን ሲመልስ ዝም ትላለህ?

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 Před 2 lety

    የቆመ ሁላ እንዳወርቅ ይጠንቀቅ back lashe of and on ሆነክ አውቃለሁ እኔ ግን !!!

  • @misaw6162
    @misaw6162 Před 2 lety

    Now you know who is a sinner. You are categorizing sin based on age limit. You are trying to equate your teaching and practice to churches like MKC to get a cover. You think you have a better understanding of a Christian faith. You treat your christian faith as your personal discover.

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 Před 2 lety +1

    Hailsha betam anbessa psycho belitehewal techawetkibet 😂😂😂

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety

    ሲጀመር እኮ ቢኒ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ትፈልጋለህ ሰይጣን ግን ያግደሃል ምክንያቱም እንድትድኑ በምንፍቅና ጊዜያቹ እንድታሳልፉ ኖው የሚፈልጎው በትዕቢት መጋቢ ቢንያም ነኝ ብለህ ራስህ ትወድሳለህ ሃይሉ ዬውሐንስ ማን ኖው መናፍቅ ክሐዲ ተጠራጣሪ ሶው አምላኪ ኖው አስመሳዬች። መናፍቃን

  • @samuelsaint5040
    @samuelsaint5040 Před 2 lety +1

    ፓስተር ቢኒ ያራዳ ልጅ ነህ እውነትም

  • @user-rs4tp2lc7c
    @user-rs4tp2lc7c Před 2 lety

    ወንድሜ ዮሐንስ መንፈስ ከሆንክ መማር፣ ማግባት ፣ መኖር መስራት ለምን አስፈለገህ ??????????
    አሜሪካ ሆነ ላላ አገር የፈለገውን ቢሆን ቢያምን ህዝቡ እኛ ግልፅ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እናምናለን እንቀበላለን