The last question was interesting, and the answer was smart as well. but why did you cut it short? Your view and Hailu's view toward Menelik seem to be compatible.
Giving is for the poor, aid and donation is for the unfortunates, directly! That's how God be happy with it. The rest is business - church is business, that's it
በአዲስ ኪዳን (1) በኩብኩባ ፍራቻ ሳይሆን በፍቅር ስጥ ነው የሚለው። (2) በረከት ለማግኘት ሳይሆን ስለተባረክን ነው መስጠት ያለብን። (3) በግድ (በፐርሰንት ውሳኔ) ሳይሆን በልቡ እንዳሰበ ይስጥ ነው የሚለው።
Thats what i agree with!
ጥቅስ
አስራት ከ10 አንድ ነው የተወሰነ ነው!!!
@@girumwami3222 😁😁😁
በትክክል!!
"አንቺ ስትጨቀጪቂ አይደክምሽም ፤ ሰው ሲጨቀጭቅሽ ይደክምሻል" ...ሃይልሻ ተመቸኸኝ!
ጀግና ነሽ ቤትዬ፣ ያነሳሻቸው ሀሳቦች ግሩም ናቸው። ነገር ግን ለጠየቅሽው ጥያቄ ተጠያቂው መልስ እንድሰጠው ብትጠብቂው መልካም ነው። አስሬ ግዜ ተናድደሀል ማለት አግባብ አይደለም። personal attach ታበዛለሽ እና ይስተካከል።
I could see that Hailu is open to talk about any topic. He also sounds humble. Be blessed both of you.
አንደኛ አልተናደደም ሰውየ ሁለተኛ ሙሉ ሀሳብ እንዳንሰማ አገድሽን እኮ ቤቲሻ አስጨርሻቸው እንጂ ሲያወሩ
ፓስተር ለምን የራሱን ስራ በትርፍ ሰዓቱ አይሰራም? የ ገጠር ቀስ አኮ ያርሳል....
😄
እንዴ ፓስተር የሚሆኑት እኮ ሳይሠሩ ለመብላት ነዉ ። ጴንጤ የሚሆን ሰው ሁሉ የገንዘብ ፍቅር ያንገበገበው ነዉ ።
እኔ አስራት አልሰጥም ቤቲ እንዳለችው የፓስተሮች ኑሮ ያስገርመኛል ብራንድ ለባሾች፥ ኑሯቸው የተቀናጣ ነው እና መስጠት ፍላጎት አጣሁ።ቤተክርስቲያን ውስጥ አንዳንድ መዋጮ ሲኖር አስፈላጊ ነው ብዬ ሳምን እሰጣለው።ግን ምን አደረኩ እግዚአብሔርም ረድቶኝ አገር ቤት አንድ የተቸገረ ቤተሰብ አገኘሁ ደስ ብሎኝ እየረዳሁ እገኛለሁ። ባጋጣሚ የምረዳቸው ቤተሰቦች ኦርቶዶክሳውያን ናቸው። እኔ ግን አንድም ቀን እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብዬ አላውቅም። ግን ምን ያህል ይህ ቤተሰብ ችግር ውስጥ እንደነበረና እኔንም እግዚአብሔር እንደረዳኝንና በረከቶቼ እንድሆን ያወኩት ስደውል በእንባ የታጀበ የምርቃት፥ ደስታ፥ አንቺን ባናገኝ ምን እንሆን ነበር? ይሉኛል 😭 አንዳንዴ ባስ ሲልም " እመቤቴ ማርያም አንቺን ተመስላ ቤታችን የገባች ነው የሚመስለን" ይሉኛል😭 አልታበይም እንደውም ምን አይነት ችግር ውስጥ ቢሆኑ ነው ግን ብዬ ልቤ ስብር ይላል።ብርታት ስጠኝ እባክህ አምላኬ የምሰጠው አታሳጣኝ ብዬ እፀልያለው። እና ውሳኔዬ ትክክለኛ ነበር በረከት እያፈስኩ ነው እላችዃለው 😅። ተባረኩልኝ!!!!
እመብረሃን ጨምራ ትስጥሽ!!! ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ።እኔም ተምሬበታለሁ
@@taddeselema1646 አሜን አመሰግናለው።
Tebareki
@@raheldersha8286 Amen
ሀይሉ የኢትዮጵያ የአሜሬካ ፓስተር እያልክ አታደናብር ። የእግዚአብሔር ቃል እና የእግዚአብሔር ሀሳብ ለዓለም ሁሉ አንድ ነው ።
ሀይልሻ አንተ የተረጋጋ በሳልና ሚዛን የጠበቀ ለማንም ስታደላ ማንንም ሳትፈራ እውነትንና እውነት ን የምትናገር ሰው ነህ። ጭውውታችሁ ግልጽና በፍቅር የተሞላ መሆኑ በጣም ደስ ይላል።
በጌታ በኢየሱስ ስም ቤቲ ይልቅስ አንቺ ዲክታተርነትሽን እግዚአብሔር ይንቀልልሽ በእውነት አእምሮሽን በማደስ ተለወጪ።
ሃይሉ ሊሰሙህ የሚችሉትን ብታስረዳ ጥሩ ነው እርሷ እኮ በትክክል በቀለኛ ነው ምትመስለው ሚኒሊክ ሲገዙ አልነበርሽ ምን አናደድሽ ሃይሉ ስላዱነቃቸው ስለሚኒሊክ ሊያወራ ሲጀምር ቆረጥሽው ፣ በአንቺ ቤት ባለጊዜ ነሽ አራዳ ቤቲዬ ቆንጆ አራዳ ዛሬ ከእውነት ጋር የሚወግን እግዚአብሔርን የሚፈራ እንጂ ይሄ የተበላበት ያለፈበት ቴክኒክ ክፉ ዘር መዝራት ለማንም አይበጅም።
I love this discussion.
ቤቲዬ እንግዶችሽን እባክሽ ስሚያቸው፣ አስጨርሻቸው፣ ጣልቃ አትግቢባቸው። ጠይቀሽ ሃሳባቸውን ካላስጨረስሽ እኮ መስማት የምንፈልገዉ ሃሳብ ይቆራረጣል።
ቤቲ፣ እንዴት ሰው ከአስር አንድ ሰጥቶ ጫማው ይንሻፈፋል? ዘጠኙን እጅ ምን አደረገበት? በአጭሩ ዛሬ ስሜታዊነትሽ ትንሽ በዝቷል፣ የሃይሉ ወዳጅ ባልሆንም በእርጋታ ካንቺ በብዙ እጅግ ተሽሎ አገኘሁት
I had so much fun watching this video.God bless you both.
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ።
የፓስተሩ እውቀት ይገርማል!!!ተባረክ።
ቤቲም አንደኛ ነሽ በርቺ!!!ቆንጆ ውይይት ነው።
አስተማሪም ነው ውይይታችሁ።ብራቮ ፓስተር!!
ቤቲ ሀይሉን ትጫኝዋለሽ። እሱ የተረጋጋ ሰው ስለሆነ አስጨርሽው ቤቲ ተይ።
😂😂😂 ቤቲን አለማድነቅ አይቻልም ! Aboo waggaa kuma jiraadhu!
I think Betty is not giving chance to speak Mr.Yohanes Hailu.Which is not good.
Bety konjoo betem new yemiwadish top confidence with knowledge betiye really you are the best
No bety. Give him time to respond to your question
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር ሀይሉ ዮሐንስ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ መረዳት ነዉ ዉይይታችሁን ተከታትያለሁ ጥሩ ዉይይት ነዉ እህቶቻችን ቤቲንም አመሰግናለሁ የምታቀርባቸው እንግዶቿን ሁሉ አያለሁ በርቺ ጀግናዋ ቤቲ ላንቺም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ።
ዽንጤ ሌባ ነው::::
My good Lord. Have mercy on you
The confidence in her is out of this world
Betiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulations you are my hero
ለእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት አስራትም በሉት ስጦታ አሳምሬ እስጣለሁ የእግዚአብሔር ቤት አገልጋዬችም ጥሩ መኪና ይንዱ በአማረ ቤትም ይኑሩ ድስታዬ ነው ዋናው ወንጌል መስበኩና ነፍሳት መዳናቸው ነው
ከማን በዘረፈው በደሀው ምእመን መኪና ይግዛ ደሀው ምእመን ወንጌል ስለተሰበከለት ግንዘቡን ይስጥ ማለት ነው አይ እውቀት
Thank you, Betty.
Haayiluu Yohaannis waaqayyo umuriiiiiiiiiiiiiiiiiiiii dheeraa siif haa kennu. Ani barumsa ati barsiiftu hunda isaa fudhachuu Yoon baadheyyuu ejjennoon ati qabduu fi ilaalchi kee na ajaa'iba.
Beetii eebbifami. ♥️♥️♥️♥️
I love this discussion Betty 👍🌹
በትዬ ተባረኪልኝ የዘመኑ ንግስት ነሽ በርቺ የኔ ጅግና።
Berchi Betiye ...u are truthful
Wowww kbr leegzeabher amlak yhun geta Jesus Christus brrrrrrrrik yadrgsh!!!!!!!!
sitsasteyi mnm ewuket mibal nger yelshem .... Hilu yohannes emigerm tebeb ena ewuket aleh God Bless you!
Watiyam pastor
Ere beti atlist aschershiw endet hamble endeonk eko My God bless u more&more
Wey beti weregna nat esti leyateyaykesh sereat ynuresh ,, hailu u are blessed ❤
betty l love your confidence...
እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ በርቻ
Bety best!!!! U are right
Betty thanks for making smile and laugh over the weekend in addition to letting us know the twist in the teaching of your host.
The last question was interesting, and the answer was smart as well. but why did you cut it short? Your view and Hailu's view toward Menelik seem to be compatible.
ቤቲ ጀግኒት ነሽ እውነትን ፍለጋሽ እጅግ በተለያዩ ርዕሶችና ጉዳዮች የምታደርጊያቸው ጥያቄዎች የብዙ ሰዎች የልብ ትርታ አዳማጭ ነሽና በርቺ
አስራት ለወንጌል ስራ ነው የሚሰጠው:: ለአገልጋይ ጉን ቀለብ : መኖሪያ ና አንድ አንድ ነገር መግዣ እንጂ መንደላቀቂያ አይደለም::የአስራት ና የመባም ይሁን ሌላ ስጦታ ዋናው ለወንጌል ስራ ነው:: 10% በትንሹ ን ከዚያም በላይ መስጠት ቃሉ ስለሚል መከፈል አለበት::ባለመክፈል በረከታችን ይያዛል:: ስለዚ መስጠት ለበረከት ጭምር ነው::ለፓስተሩ 21ኛው ክፍለ ዘመን መዕምኑ ግን በ1ኛው ክፍለ ዘመን የሚኖር መሆን የለበትም::
Omg yen Konjo you are
Sweet ❤❤
አስራትም በይው ስጦታም በይው መስጠት በቃ የእግዚአብሔር የመዝራት የማጨድ መርህ ነው ከመቶ አስር ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ በድስታ በልግስና ወደው በልቡ እንዳሰበ ይስጣል:: ሌላው ለአገልጋዮች ጌታን ያለ ኃሳብ ያገለግሉ ዘንድ ያለንን ማካፈል ግዴታ ነው አስር ከመቶ ትልቅ ሆኖ ነው እንዴ በኃዋርያት ዘመን እኮ ያላቸውን ሁሉ ሸጠው አብረው አድርገው ማንም ችግረኛ በመካከላቸው ሳይኖር ጌታን እያገለገሉ እና እያመለኩ ኖረው አልነበር? ቤቲ ክፈይ ግዴታ አለብሽ የመስጠት 1 ቆሮ 9:5-14
ታዲያ ፓስተሩ በV8 ለመንፈላሰስና ለተደላቀቀ ኑሮ ነው cherch የከፈተው ፋብሪካ ነው ከበለፀገ ሁሉም ይበልፅግ ልክ ነች ቤቴ
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 12)
----------
6፤ እንደ ተሰጠንም ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን፤ ትንቢት ቢሆን እንደ እምነታችን መጠን ትንቢት እንናገር፤
7፤ አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፤ የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤
8፤ የሚመክርም ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚገዛ በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር።
I like both of them hahahahaha ❤
ተባረክ
Is thinking or knowledge greater than spiritual leadership?
I agree with Hailu
ብዙዎቹ እንደናንተ ቢገባቸው (በተለይ በጊዜ, ቶሎ ቢገባቸው) ብዙ ነገር በተስተካከለ
ምንድነዉ የሚገባቸዉ ባልሽ በወሲብ ጊዜ እንዲቆይ አስረዝምልሻለሁ የሚባልበት ሐገር ኧረ ስንቱን ጉድ እየሰማን ነው ።
Gobez Betty aqamsh bezi guday betam wedjewalhu
በቲዬ ምርጡዋ 👌 ለማይውዱሽ እራስ ምታት 👌👍
ቤቲ ተመቸሽኝ በጣም ተዝናንቻለሁ እውነትም በጣም ጥሩ ጎደኛሽ ነው ብው አልክ እያልሽ የሚስቅ ሰው ደስ ይላል 😂😂
Betye 😊
እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ኑሪልን
Betteye tebarki
ወንድሜ ትክክል ብልሃል በአጭሩ አገልጋዮች በምን ይኑሩ የቤተክርስቲያን ወጭስ ማን ይክፈለው በአግባቡ ይሁን ነው ዋናው አጠቃቀሙ ላይ!!
May be antem "acheberbari "tihun
Excellent Betty, really appreciated!!
ክርስቶስ ቃሌን አለዋጋ እንደሰጠሗቹ ያለዋጋ ስጡ:: ወርቅም ሁለት እጀ ጠባብም አይሁንላቸሁ ነው ያለው:: እግዚአብሔርየሰውን ገንዘብ በአስራት ካስወጣጣ ለምን ታቦት ስርአት ይቀራል?? ለማን ነው እምንከፍለው አስራት??? እግዚአብሔር ሰው ነው?? ለማን ነው እምንሰጠው?
Betiye betam arif neber gin hasab atascherishim siyawera bemehal silemitgebi yetenagariwin idea tastefiyalesh. Yihen bititey tsifesh meyaz n sicherisu bitxeyiki elalew
ትክክል ትውልድ መንቃት አለበት በእምነት ሰም መዘረፈ በፈላጎት መሰጠት ደሰ ይላል
The problem is when they steal the money from the church to afford a luxurious life style.
Betty, you just destroyed him.🤣
Thak you Bethy
Anbesa bety!!!!
ሀይሉ ጎንደር መካነ ኢየሱስ ቸርች ድሮ የማውቀው መሰለኝ!!!!? ትግዕስቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም።
“ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም፦ የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው።”
- ሚልክያስ 3፥8
አስራት አለመክፈል እግዚአብሔርን መስረቅ ነው!
she Has Great Confidence am "orthodox" Gn Des Nw Mitiyign
ቢቲ ለተጋባዦ እንግዶች ብዙዉን ግዜ ብትሰጪ ጥሩ ነው
WOW, She looks like Betty
Hahahha አግዚአብሔር አገልጋዮቹን ያክብር አላለም
Haylisha well done and betisha berchi
የምህመኑን ገንዘብ ለግል ጥቅም ብቻ ሳይሆን ለራሳቸው ነው የሚጠቀሙት፡፡ ሲጀመር የእግዚአብሔር ቤት ነው ወይ? ownership የግለሰቦች አይደለም ወይ? አገልጋዮች ደሞዛቸው ስንት ነው? የጌታ ደቀመዛሙርት ማንን ነው የሚመስሉት? የአሁኖቹ ፓስተሮች....በጣም ያሳዝናል
ቤቲ ለምን አታዳምጪም???????
Pretty girl betiye, Barchilin!!!
አይ ቤቲ ጀግና እኮ ነሽ በርቺ እኔ ካንቺ ጥንካሬና በራስ መተማመን እየተማርኩ ነው❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏 እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።
ዽንጤ ሌባ ነው::::
@@mhsenailmhsenail2098 ኦርቶዶክስ ሁሉም የሀይማኖት ተቋም ፖለቲከኞ ሀሰተኛ ሌባ ነው::
FEW PASTEROCHU NACHEW@@tinaethiopia6327
@@dawit2583 የግል ቸርች የከፈተው ፓስተር በሙሉ ሌባ ነው : እንድ ሱቅ ንግድ እኮ ነው ያረጉት: ህዝቡ ምስኪን ይሸወዳል አማኝ ነው
@@tinaethiopia6327 sedbe bicha newe yemtemarut
Betam new medenkat defar nat endach jgna Eritreayan yasfelgenal
Moksheye betty👏👏👏
ትጠይቃለሽ ግን ሲመልስልሽ ኣንቺ ኣሰሚ እኛንም መስማት ከለከልሽን ደሞ ሳይናደድ ተናደድክ እያልሽ እምትረብሽው ተባረክ ❤❤❤
ሃይልሻ በጣም የተወደድክ ነህ ❤
ወላሂ አደነኩሽ እዉነት አዉነቱን ፍርጥርጥ ነዉ
ቤቲ...በጣም ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ታነሺያለሽ ግን ተጠያቂው መልስ እስኪመልስ ድረስ ጠብቀሽ ተናገሪ.....በተረፈ በደንብ ቻሌጅ የሚያደረግ ጥያቄዎች በርቺበት እንግዶችሽን አክብሪ! በርቺ ጀግና!!!!!
I pay tithe but we need to choose churches. I'm not a member of a 'personal church' or a church run by one person.
ay hayilisha ,ayinachihun chefinuna enamongachihu eyalik new.
She just wouldn’t let him explain his case,
wow ቤቲ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ ትክክል ነሽ
gobaze bety!
She could be a good friend
ስለ መስጠት/አሰራት/ ዳዊት ፋሲል ሚኒስትሪ/Dawit fassil ministry የሚል you tube ላይ አለ።ሙሉ ማብራሪያ ነው።
Giving is for the poor, aid and donation is for the unfortunates, directly! That's how God be happy with it. The rest is business - church is business, that's it
ቤቲዬ የኔልዩ እንዴት እኮ እደምወድሽ እመቤቴን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ አንቺ ጀግና ነሽ የኔ እሮል ሞዴሌ ነሽ ስወድሽ እኮ ተባረኪ የእውነት እኮ ነው የምትናገሪው
ኦ በጣም ይገርማል አሁንም ትንሽ ሲቆይ ያድጋል ምክንያቱም ጳውሎስ ሲናገር ብዙዎቻሁን ድሀ ሆነን እናንተን ሀብትም አደረግን እያለ ይናገር ነበር እና የተገላቢጦሽ አይሆንም
ቤቲ ብሰለሚ ይሻላል በሙስሊም ደሀ ይቀበላል እንጂ አይከፍልም አንድ ሀብታም ግን ከመቶ 2.5 መክፈል ግዴታው ነው እሱም የሚሰጠው ለድሀው አማኝነው ለመስጊድ መስሪያና ለሸይክ አይሰጥም ።
She possess neither secular nor spiritual knowledge.hailu u r so wrong to sit with her
🤣🤣🤣....ቤትዬ; አንዳንዴ እኮ አንጀቴን ነው የምታርሽው!.....🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ደስ ቲኝአለሽ
ጎበዝ ጎበዝ በጣምበጣም ሀይሉ
አይ ቤቲ😂😂😂😂 ተናዷል በቃ ክፈሉ😂😂😂😂
Pastoru altenadedem
ከየት አገኘሽው interesting.