የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2022
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 324

  • @fevenketema
    @fevenketema  Před 2 lety +62

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

    • @beshadubiratu9270
      @beshadubiratu9270 Před 2 lety

      ሰላም

    • @rahimabeautiful7566
      @rahimabeautiful7566 Před 2 lety

      እሺ ዉደ

    • @hannahashagre6511
      @hannahashagre6511 Před rokem

      ሠላም

    • @melachqwe8853
      @melachqwe8853 Před rokem

      ይቅርታ በመጀመርያ እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ፖሮግራም ነው ግን ጥያቄው ከኦርቶዶክስ አማኝ ከመጣ የኦርቶዶክስ አባት ወይም መምህር መልስ ቢሰጥ ጥሩ ነው ሁለተኛ ደሞ ያንዱ ወገን ብቻ ስምቶ በፍቺ መደም ደም ይከብዳል

    • @richrahel365
      @richrahel365 Před rokem +1

      Eshi

  • @lt963
    @lt963 Před 2 lety +104

    ፓስር ቸሬ ምን አለ ሁሉም እንዳንተ የሚጠቅመንን ብቻ ቢነግሩን ከሚሽነጋግሉን። እንወድሀለን ተባረክልን።

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před 2 lety +23

    ፓስተር ቸሬ ጋር ቀልድ የለም ነጭ ነጩን ነው
    የሚነግረን ተባረክ

  • @bethelhemmengistu6039
    @bethelhemmengistu6039 Před rokem +18

    ሁሌም እውነት ተናጋሪ ሰው በመሆንህ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው ላንተ 🙏🏽

  • @almazalmaz1031
    @almazalmaz1031 Před 2 lety +28

    ፓ/ር ቸሬ የሳጣው ሀሳብ ተግባር ብታዳረገው ይሻላል ።ምክንቱም ከዚህ ሰውዮ ጋራ ብትቀጥልም ብዙ ልጆች ትወልዳለች እንጂ ለልጃቸው ትክክለኛ አባት ልሆን አይችልም ። ፌቭዬ በጣም እናመሰግናለን ለሁላችንም በጣም የምጣቅሞ ምክር እያገኘን ነው //ፓ/ር ቸሬ እና ዶ/ር ወዳጄነህ ጥሩ ምክር እያሳጡን ነው በድጋሜም ይቅራቡ❤

  • @ethiopia9573
    @ethiopia9573 Před rokem +14

    ብዙዎቻችን እንደዚህ ነው እድሜያችንን የጨረስነው።የሚገርመው ለልጆቹም በትዳር ህይወታቸው ተጽእኖ አድርጎባቸዋል።

  • @fetiyaayele3525
    @fetiyaayele3525 Před 2 lety +52

    እኔ የማይመቸኝ ነገር ቢኖር ለልጅ ብሎ መጎዳት የሚባል ነገር ያመኛል እኔስ መኖር የለብኝም?

    • @khfrkhfry3079
      @khfrkhfry3079 Před 2 lety

      ከወለድሽ ብዙ በደል ብደርስብሽም ለልጆችሽ ሞኖር አለብሽ ምማታ ካልሆነ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 2 lety

      Eko

    • @user-bq2rv5ry1y
      @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety +5

      ወልደሽ ህይው😢

    • @nejatahmed5434
      @nejatahmed5434 Před 2 lety

      Ale metedaderya kalelat men tadreg

    • @user-wk9id9tb1r
      @user-wk9id9tb1r Před 2 lety +7

      የልጆች አይምሮ በጣም ነው የሚጎዳዉ በጣም እናት ለልጆቿ ብዙ መስዋዕት ትከፍላለች

  • @hawuletmohammed3967
    @hawuletmohammed3967 Před 2 lety +17

    ፓስተርዬ የተባረክ ነህ።መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምክር ያጠግባል።በቃል እና በስራ ብርቱ ነህ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +18

    ፍትህ ወለጋ ላይ በጅምላ ለሚጨፈጨፉት😢😢ቸሬ ምርጥ የትዳር አማካሪ ምርጥ ፓስተር ስወደው ማነው እንደ እኔ ፓስተር ቸሬን ሚወደው💜💜👈
    💟የደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲሁም ለተሰባበረ ፀጉር ለሸሸ ፀጉር ምርጥ ውህደት እየገባችሁ እዩት ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 Před 2 lety +57

    የስንቱን ህይወት ይቀይራል ድንቅ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 Před 2 lety +22

    ይችን አርቲስት በጣም ነዉ ምወዳት እርጋታዋ ዋዉ,ደሞ ሾዉ እንዳላት አላዉቅም ነበር.ፓስተር ቸሬ ኑርልን!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +26

    This guy is so knowledgeable! Great advice.

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Před 2 lety +15

    ለሷም ለኛም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለሁ ፌቨን እና ፖስተር ቸሬ

  • @dejenetsegaye5197
    @dejenetsegaye5197 Před rokem +2

    Perfect advice, thank you.

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 Před 2 lety +3

    Good advice thank you Pastor bless you 🙏

  • @befikirusewgeday4932
    @befikirusewgeday4932 Před rokem +3

    ፌቪ ፕሮግራሙ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው በርች በጣም ነው ምወድሽ እና ማከብርሽ እርጋታሽ እና አስተዋይነትሽ ሚገርም ነው♥♥♥

  • @misganawmoges
    @misganawmoges Před rokem +1

    ስለመታቀረቢው ሁኔታ በጣም እጅግ አድርጌ አመስግናለሁ በተለይ እርጋታሽ ዋው ስብእናሽ በጣም እጅግ አድርጌ ነው የምውድሽ በሁሉ ነገር የታድልሽ ነሽ የፓስተር ቸሬ ትምህርቶች ና ምክሮች ተስምተው የማይጠገቡ ድስ የሚል ለስላሳ የህይወት ምግብ ናቸው በርቺ ፊቭን ቆንጆ

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 Před rokem +5

    I am fan of this pastor 🥰😍😍 very fair to everyone . Well done dear pastor 👍🏾👍🏾

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 2 lety +3

    ፖሰተር ቼሬ ትክክል ይንተ ትምህርት
    በጣም ጠቅሞኘል ወራጀ ብዮ
    ባል አገባሁ ሳየው ገደል የገባሁ መሰለኝ
    መጀመሪይ የሰራሁት ልጅ እንዳልወልደ
    ከከዛ አራሴን ከሱጋር ሆኘ አራሴን ቀይሬ
    ጥይው ወጣሁ ነገ ሌላ ቀን ነው።

  • @jerryadinew737
    @jerryadinew737 Před rokem +1

    ፌቪ በርቺ ወሳኝ ነገር ነው ያቀረብሽው ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ለምትሰጠን መልካም መልእክት እናመሰግናለን እህቴን ልላት የምችለው እንደ ፓስተር ይህን ህይወት አቁሚው ነገ የተሻለ ህይወት አለ አንቺ ስትኖሪ ነው ልጅሽ የሚኖረው ልጅሽን ከወደድሽው ሂወትሽን አስተካኪዪ

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 Před 2 lety +2

    Well said. Be strong 💪🏽 Naridos.

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před 2 lety +2

    ፊቪየ እንኳን ደህና መጣችሁ ምክሩ ለሁሉም ሰዉ የሚሆን ነዉ እኔ ተምሬበታለሁ ሴቶች ስንባል ወንድ ከወደደን ሰዉ መጥፎ ባህሪ አለዉ ተከታተይዉ ተብለን ስንመከር እንኳን በትዳሬ ቀንታ ነዉ እንጅ የምንለው ልንነቃ እንኳ አንፈልግም ስለዚህ እህቴ ሁሌ ከምትጎጂ ወስኚ አንቺ የሰላም ህይወት ሲኖርሽ ነዉ ልጅሽን የምታሳድጊዉ ፓስተር ጌታ ይባርክህ ፌቪ ኘሮግራምሽን በጣም ነዉ የምወደዉ በርቺ !!!

  • @freweinimedhin5012
    @freweinimedhin5012 Před 2 lety +2

    Very true God bless you!

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 Před 2 lety +2

    እንዲህ አይነት አባት ሲጀመር አባት አይደለም ለሷ እውነተኛ ባል ያልሆነ ለልጇ ጥሩ አባት ሊሆን አይችልም።ፓስተር ተባረክ ፌቨዬ ተባረኪ።

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 2 lety +2

    ፌቡዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ ፕሮግራምሽን እወደዋለዉ ብዙ ትምህርት አለዉ እናመሰግናለን
    ፖስተር ቸሬ በእዉነት ልዪ እኮነህ ግልፅነትህ ትመቼኛለህ የለለ አባቴ ይመችህ ሁሌም ብቅ በል አንተ ሀሳብ ስትሰጥ ትለያለህ 100%

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před rokem

    ሁሌም በበሰለ አስተያየትህ ታስደምመኛለህ ተባረክ ለሚሰማ ትክክለኛ ሀሳቦችህን ስለምትለግሰን!

  • @mahletnegash30
    @mahletnegash30 Před rokem

    የፓስተር ቸሬን ምክር ነው መስማት ያለብሽ የኔ ቆንጆ ከማይሆን ሰው ጋ ግዜሽን አትግደይ ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @lovehaile8876
    @lovehaile8876 Před rokem

    Wow just thank you 🙏🏻 pastor Chere

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Před 2 lety

    Very nice advice. God bless you 🙏

  • @saronabera1326
    @saronabera1326 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን ፌቪዬ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +5

    እንደው አምላኬ ከዚህ ጉድ አድነኝ።በነገራችን ላይ አብዛኞቹ ሴቶች ደግሞ ባለትዳር እንደሆኑ እያወቁ ፓስተር እንዳለው ቅምጥ ሆነው ቁጭ ብለዋል።እውነት ነው አመል የሆነባቸው ብዙ ሰዎች አሉ ዝርክርኮች።ይህን ክፉ አመል መጣል የማይፈልጉ።

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ በርችልኝ በጣም ደስ ይላል አቀራረብ

  • @mimiyilma8549
    @mimiyilma8549 Před rokem

    Pastor tebarek liyu akbirot alegne lante fevi berchi betam yastemral

  • @dumaarodusha9403
    @dumaarodusha9403 Před rokem

    Fevuye አድናቂሽ ነኝ pastor ቸረንም በጣም እዎዳለሁ አግዚአብሔር ybarekachu

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety +7

    እውነት አንተ ሰው ወላህ ስወድህ ግልፅኝነቱ ትምህርቱ ልጅቱ እኮ ዝም ብላ ነውጅ ሁሉም ግልፅ ነው

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 Před 2 lety +2

    ፓስተር ቸሬ ደስ ሲለኝ ቁርጥ ያጠግባል አንተም እንደዛው ነህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    Thanks paster በጣም ነው ያሳከኝ እንዱ ትዳሩ አንዱ ስራው ነው አላለም ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +6

    አስተማሪ ምክር ግን በጣም የሚያስቅ ሰው ፓስተር ቸሬ 🤣🤣🤣🤣በየ ክፍለከተማ የሚወልድ🤣

  • @dinkneshalemu4494
    @dinkneshalemu4494 Před 2 lety +1

    Betam Astemar Timeret Thebark 💯💯❤❤❤🙏🏻

  • @maki4428
    @maki4428 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ፖሰተር ቸሬ ለኛም ጥሩትምርት ነው

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Před rokem +1

    ጋዜጠኛዋ አምሮብሻል keep it up!!

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před 2 lety +17

    መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ ፌቭዬ በርቺ የብዞቻችንን ህይወት ቀይሯል ስራሽ

  • @betty4950
    @betty4950 Před 2 lety +9

    እውነት ነው የኔም በሳ ቦታ ብሆን ቀይ ነው የምሰጠው ልጄን መስአት ከፍዬ አሳድጋለሁ ምንም አያምታታም ውሄ የእህታችን ሂወት መቼም ትዳር አይኖራትም ሂወት ይቀጥላል የኦርቶዶክስ አማኝ ስለሆነችም ዝሙት የፈፀመ መተው አለባት

  • @elsabetalemayehu375
    @elsabetalemayehu375 Před rokem +1

    Woow geta eyesuse yebarekhe abate yehea temert endate endtkmgi mamen new yakategi febi tebareki degagema degagema besmawe alesleshe alegi lesntu shar aderkute ehtoshea temerte new semute degagemashu

  • @haninselam5953
    @haninselam5953 Před 2 lety

    Selam yena konjo betam astemari program new berchi paster chra egzhabher yebrkhe

  • @gfj9365
    @gfj9365 Před 2 lety +6

    የፓስተር ምክር ወይም ሀሳብ ትክክል ነው ምክንያቱም እኔም ያለፍኩበት ነው እንደዉም ሲያወራ የኔን ሂወት የነገረኝ ያክል ነው የተሰማኝ እናም እህቴ የምመክርሽ መለያየቱን ነው በርግጥ ያማል ግን ትንሽ ጊዜ ነዉ ከዘላለም የህሊና ህመም አይበልጥም በተረፈ እኔን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ ተለያይቼ በሰላም ልጆቼን እያሳደግሁ እየኖርኩ ነዉ

  • @snduasersu2990
    @snduasersu2990 Před rokem

    tebarku labzu tmhert naw ❤

  • @raheel9498
    @raheel9498 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ ምናለ ሁሉም እንዳተ በሆነ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፓስተርዬ ❤❤❤❤

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před rokem

    በትክክል እውነት ነው የተናገርከው ፌቭዬ ተባረኪ

  • @ShewitHadgu-hv9fw
    @ShewitHadgu-hv9fw Před měsícem

    Thank you both

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Před rokem +6

    ወንድ ልጅ አያለቅስም የወንድ እምባ ግፍ ነው ስለ ሚባል ሲያለቅሱብን ይጨንቀናል እንፈራለን☹️

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před 2 lety

    ትክክል ፓስተር ወዶቹ ፈጣሪ እሳትይማግዳቸው

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 Před 2 lety +1

    Begugut enxbqaln fevnye berchi❤️chere enwdhaln

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 Před rokem +1

    እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ ትምህርት ነዉ የምትሰጡን

  • @zeyinebmoola5036
    @zeyinebmoola5036 Před 2 lety +46

    ፍትህ በወለንጋ ለሚጎዱ ወገኖቻችንንንንንንንንንን

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 Před 2 lety +4

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅ ፓስተርዬ ባልከው ነገር ሁሉ እስማማለሁ ለአምላኩ የማይታመን ሰው ለእዚህች ሴት ታማኝ አደለም እሄ ሰው ህይወትዋን ነው ሚያቀጭጨው ይቅርብሽ እህቴ እኔም እንደ አንቺ አይነት ሰው ነበረኝ አራት አመት ታገስኩት ግን ታጥቦ ጭቃ ነው አይማርም ሱስ ነው እህቴ ስለ እዚህ ህይወትሽን ከሚያቆሽሽ ይቅርብሽ ዘላለም አለምሽን ጥሩ ነገር አይኖርም ላንችም ለልጅሽም ስለ እዚህ እናቱ እሄንን ይቅር ተይው እልፍ ስትይ እልፍ ይገኛል ልጅሽና አንቺ ኑሩ ከዛ አምላክ ላንቺ ያዘጋጀው የፃፈው አለ ስለ እዚህ አንቺ ኑሪ ለልጅሽን ታኖሪዋለሽ ቆርጠሽ ሄጄ እህቴ እኔን ስሚኝ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ግን ባል ብዬ በህይወቴ ያስገባሁት ሰው ልቤን ሰብሮ የልጆቹን ሞራል ሰብሮብኛል እኔ ሚስት ስሆነው እሱ በውጪ ብዙ ነገር ሲያረግ እንዳላወቀ ዝም ስል ጭራሽ ወለደ ያንንም አሜን ብዬ ነበር የተቀበልኩት ግን ይቅር በይኝ ሲል ይቅርታ አርጌለት እሱ ግን የማያርፍ ታጥቦ ጭቃ ነው ስለ እዚህ አራት አመታቶችን እንዲስተካከል ጊዜ ሰጥቸው ነበር ግን አልተማረበትም ከዛ አምርሬ ተውኩት ከቤቴ አስወጣሁት ሰላም ኑሮ ከልጆቼ ጋር እኖራለው ጌታም በጥሩ ሰው ባርኮኛል አሁን ተመስገን ነው ስለ እዚህ እህትዋ ባይ ባይ በይው አባሪው ህይወትሽን ኑሬ የልብን ስብራት ሚጠግን አምላክ ልብሽን ይጠግነው አይዞሽ በርቺልኝ መመካከር ከፈለግሽ ስልኬን እልክልሻለሁ እንመካከራለን የድንግል ማርያም ልጅ ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኬ

    • @sarabirhane6357
      @sarabirhane6357 Před 2 lety

      እንችን ጌታ እንደረዳ እንደ ይርዳ

    • @jaynata7301
      @jaynata7301 Před 2 lety

      @@sarabirhane6357 አሜን ይርዳሽ እናቱ አይዞሽ ጌታ አዋቂ ነው ሁሉንም ያረግልሻል ከተጎዳሽም ልብሽን ይጠግነው በርታ በይ በፀሎት አስብሻለሁ ሳሪ

  • @workekinde3636
    @workekinde3636 Před 2 lety +24

    በርችልን ፌቨን በጣም የብዙ ሰው ህይወት የሚቀይር ፕሮግራም ነው

  • @txxx152
    @txxx152 Před rokem

    ፐኣሰተር አንዳንተ ኣባቶች አግዛብሄር ያብዛልኝ ተባረኽ አግዛብሄር ጸጋውን በአትፍ ያብዛልህ ።በአውንት አንደዝይ ሂወት ፈውስይ ያላገኝ ሕመም ነው

  • @shtomedya5622
    @shtomedya5622 Před rokem

    ዎው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @meer6395
    @meer6395 Před 2 lety

    Tebarekuuu

  • @genet9780
    @genet9780 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @yeshiemebetworku6129
    @yeshiemebetworku6129 Před rokem

    የልጆቹን አሜን ብላ ብትቀበል እኳ ሌላ ሴትም ጋር እየሄደነው ስለዚ በራስሽ መገድ ተጎዥ እህቴ

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 Před 2 lety +2

    ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን እንዳህ ብሩህ አእምሮ ያላቸውን ያብዛልን አንቺም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፌቡሻ እኔ አንድ ነገር ልንገርሽ በቀርብ የማውቃት እንዲህ የመሰለ ትዳር ያላት ልጆች ወልዳ ባል ተብየው ወንድ ብቻ የሆነ ሀላፊነት የማይሰማው በዛላይ ገባ ወጣ ጭቅጭቅ ለፍታ እዚህ ብላ እዛ ብላ የምታሳድጋቸው እሱዋ ጭረሽ ከሚስትነት ወደ ሰራተኝነት ሊቀይራት ዳዳው እና መጀመሪያ ለማስማማት ተሞከረ በሰው በሱዋ ቤተሰብ በሱ ቤተሰብ አልሆነም ከዛ ጭንቅላቱዋላይ መስራት ነበረብን እድትወስን በራስ መተማመን እንዲኖራት ...ከዛ በራሱዋ አምና አመዛዝና እንድትወስን ከዛ ወሰነች...ከዛ የሚለውን የወሰነ ሰው መገመት አያስቸግርም ።አሁን ልልሽ የፈለኩት ልጅቷ ለመወሰን ያስቸግራታል ፍቅር የማባል ነገር አለ ያታልላታል ወዘተ ...አቅራቢያዋ ሰው ሊኖራት ይገባል ምንም እንዳልሆነች ሆና ነገርን በጥንቃቄ አርጋ መወሰን አለባት ።ዛሬን ሳይሆን ነገን ማሰብ ይኸ ሰውዬ ንስሀ ቢገባም ዋጋ የለው አባ ጋ ሄዶ ቢታዘዝም ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ፌቡዬ ማስተዋል አለባት የተጎዳችው እሱዋ ናት በቅርብ የምታገኛት ከሆነ ደጋግማ ከዛ እንዴት እንደምትወጣ ታስብ ለሱ ምንም ለውጥ ማሳየት የለባትም እንደዛህ አይነት ወንዶች በደካማ ጠጎንሽ ይገባሉ ብልጥ ትሁን ሴት ከነቃች ብልሀት አታጣም ።በተረፈ የኔ አስተያየት ነው ሌላውን ለባለቤቱ ።ፌቡሻ በርቺ ለአንድ ሰው መፍትሔ መሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ያስመሰግናል !በርቺ 😘💕

  • @tigistkassaye7530
    @tigistkassaye7530 Před 2 lety

    It is tell me about my.life thank u

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf Před 2 lety +1

    Where can we find pastor chere?

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 Před rokem

    ሙስሊም ነኝ ግን ፓስተር ቸሬን በጣም እወደዋለሁ ወላሂ ምርጥ ሰው ግልፅኝነቱ ደግሞኮ አያካብድም እኔ ጌታ ልኮኛል ነብይነኝ ሲል አልሰማውም እንደማንኛውም ኡስታዝ የዚችን አለም ጉድ ይዘረግፈል

  • @HituSule
    @HituSule Před 5 měsíci

    ወይኔ እንደው ፓሰተርዮ ምን ላድርግ አፌ ቁርጥ ይበልልክ የሰው ልክ ነህ አንተ

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen4444 Před rokem

    የሚገርመው የብዙ ሰው ታሪክ ነው ፡፡ እህቴ ለሪስሽ ጊዜ ሰተሽ በጣም በጣም አስቢበት

  • @MestisEthopianKitchen

    Wey pastor cheri yedebeknewen neger hulu ekonew metawetaw egezyabeher yebarekeh

  • @user-xu1re7in3u
    @user-xu1re7in3u Před 2 lety +2

    ትክክል ብለካል አቶ ፓስተር መለያየት ነው ያለባት።

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Před 2 lety

    Wow that’s to bad news what kind time is but now that kind drama happened one day god pay price

  • @nas-tp9fl
    @nas-tp9fl Před 2 lety +2

    ፓስተር ቸሬ ውድድድድድድ እኮ ነው ማረግ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @fitsumbekele9788
    @fitsumbekele9788 Před rokem

    በጣም አሪፍ ነዉ በርችልኝ ትምርት አግቼበታለዉ

  • @ghzhshshshd2399
    @ghzhshshshd2399 Před rokem

    ቸርዬ ተባረክልን እድሜህን ያርዝምልን

  • @davealuto127
    @davealuto127 Před rokem

    tebareku Prophet andualem goa blachu search

  • @lemlemlebsoofficialsite7633

    እህቴ ፈቬን እና ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ስለአገልግሎታችሁ። ፓስተር ቸሬ በጣም አስተማር በሆነ መልኩ ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምክር ነው የሰጣት ለእህታችን። ውሳኔ እንድታደርግ የሰማዩ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳት። ፌቬንዬ አደራ አደራ ይህችን መልእክቴን ለፓስተር አድርሽልኝ። መልዕክቴም ወደ ጌታ ከመምጣቱ በፊት ሶስት ሚስቶች ስለ ነበሩት ሰው ነው። ይህ ሰው ወደ ጌታ ከመጣ በኋላ ከሶስቱም ሚስቶቹ ጋር መተኛትን ከቀጠለ በቋሚነት እያመነዘረ ይቀጥላል። ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመኖር ያለማወቅን ዘመን ንስሐ በመግባት ለሚስቶቹ በፍቅር የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር ከመጀመሪያ ሚስቱ ጋር ብቻ ነው መተኛት(ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ) ያለበት። አለበለዚያ በጌታ ቤት የሚመላለስ አመንዝራ ሆኖ ይቀጥላል። ማንኛውንም ኃጢአት ወደ ጌታ ከመምጣታችን በፊት ያደረግነውን ወደ ጌታ ከመጣን በኋላ ያንኑ ኃጢአት እያደረግን እንደማንቀጥል ሁሉ እኚህ አባት ሆኑ ማንኛውም ሰው በእንደዚህ ዓይነት ሕይወት ኖሮ ወደ ጌታ ከመጣ በኋላ ማመንዘርን አቁሞ ባለማወቅ ዘመን ሲያመነዝርባቸው የነበሩትን የሕግ ሚስቶች እና ልጆችን በገንዘብ በመደገፍ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ በማድረግ ከምንዝር በመራቅ ወይም ከመጀመሪያ ሚስቱ በቀር ከሌሎቹ ጋር መተኛትን በማቆም በቅድስና መኖርን መቀጠል አለባቸው/አለበት። እንደ ቃሉ ለመኖር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን።

  • @tedyyeabsira1421
    @tedyyeabsira1421 Před rokem

    ዋው ፊሾ በርቺ

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 Před 2 lety

    Febuye ps tebareku

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před rokem

    Gat yebareke betam yemtegrem sew ne

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před rokem +1

    OMG .....what the H ......sad story😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 best advice Pastor 👌 👏 👍

  • @emebetnesibu4565
    @emebetnesibu4565 Před 2 lety +2

    ጥሩ ነው የምታቀርቤው ግን ምክሩን ተጠቅመው ውጤት ያገኙ ካሉ ብታሳውቂ ወይም ውጤቱን ብንስማው ።

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 Před rokem

    You're right the decision right that's not her husband

  • @aregahgnmahlet3478
    @aregahgnmahlet3478 Před rokem +1

    Betam gobez fabiye berchi

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před 2 lety

    Pastor Chere des sil melsih ketita, enem endihu new yemilew eyewashu mewuded yelem

  • @user-ih9ww9lx5r
    @user-ih9ww9lx5r Před 2 lety +1

    እውነት ይገርማል የሰው ልጂ ገጠመኝ

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před rokem +1

    New subscriber 😍 ✨️

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 Před rokem

    Truth!

  • @senayitketema9183
    @senayitketema9183 Před rokem

    Paster silante kali yelegn 🙏

  • @mimiyilma8549
    @mimiyilma8549 Před rokem +1

    Fevi lijwas gin wendem ehet yelelew mehonu yasasibal

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Před 2 lety

    እውነት ነው

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před rokem +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
    ፓስተር ቸሬን ግን በ ምክሮቹ አድናቂው ነኝ
    እናመሰግናለን ።

  • @mesreteshome2632
    @mesreteshome2632 Před rokem

    Thank you so much ❤❤🙏🏽

  • @mairymairy917
    @mairymairy917 Před 2 lety +2

    ፓስተር ቸሬ ሰላምህን ያብዛው አጥጋቢ መልስ ስለሰጠካት የኔም ሀሳብ ይሄነው ምንም ጊዜሺን ማባከን የለብሽም ዕህታለም።

  • @kassahunbayekedagn300

    100%ትክክለኛ መልስ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před rokem

    አንች ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 4 měsíci

    ፖስተር ቸሬ ሁሌ ውነት ነው እምትናገርው እግዚአብሂር ይባርክህ አይ ወንዱች ግን እስከመቼ ነው የሴት ልብ እምትስባብሩት ቆለጣችሁ ይስባበርላቸሁ ድመት ቀጥባ ትብላላችሁ እና ባዱ ያስቀራችሁ አሜን

  • @hiwotfekadu4673
    @hiwotfekadu4673 Před 2 lety +1

    Selam fevu teru program new Pastor Teddy addis esum betam arif ye tifar ena relationship astermari new teru teru hasab yansal esunm ganziw

  • @Kidistzekarias
    @Kidistzekarias Před rokem

    Chereye ante eko leyu nehe egzabher yebarkhe wendeme

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 Před 2 lety +1

    ፌቨኔ እንዴት እንደምወድሽ 😍😍😍😍

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před rokem

    ፊብዬ ሾው እንዳለሽ እላውቅም ነበር በጣም ነው ይምወድሽ