ዚፕህን ስትከፍት ለምን እንደሆነ ማወቅ አለብህ! ከፓስተር ቸሬ ጋር || Bernabas

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2022
  • Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel subscribe now
    Bernabas Molla

Komentáře • 245

  • @rehimabintnaser
    @rehimabintnaser Před 8 měsíci +6

    ቸሬ ወላሂ እረጅም እድሜ ይሰጥህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አላህ ሂዳያ ተመኘውልክ ልበ ቀና ነክ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +58

    ፖስተር ቸሬ በebs የራሱ የሆነ ሰአት ቢሰጠው ጥሩ ነው ይህ ትውልድ ይሄ ትምህርት በጣም ያስፈልገናል ግልፆ የሚናገር ከዘመኑጋ የሚሄድ ሰው ነው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +41

    የምወድህ ፖስተር ቸሬ ❤እንደዉ ቃል የለኝም አንተን የማመሰግንበት ተባረክልኝ❤🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +62

    ጋዜጠኛው 💝💝💝👌ከነ ድምፅክ ግርማሞገስክ 👌100%

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety +3

      Esu baletidar new Ene eshalishalehu

  • @astereshete622
    @astereshete622 Před 2 lety +14

    ፓስተር ቸሬ ቢናገር ቢናገር አይጠገብም ፈጣሪ አሁንም ጥበብ ይጨምርልህ።

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 Před 2 lety +20

    ተባረክልን ፓስተር ቸሬ የሚሰማ ካለ ገራሚ እውቀት ነው እያስጨበጥከን ያለህው Thank you alot!❤❤❤❤

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Před rokem +9

    የቸሬን ግልጠኝ ነት ማነው እደኔ የሚወድለት ይመችህ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 Před 2 lety +65

    ቸርዬ ወላሂ ትመቸኛለህ ስወድህ

    • @molalishmuluneh2052
      @molalishmuluneh2052 Před 2 lety

      Yemewedehi meretuu asetemareyee bebezuu tsegaa tebarekeleyee

    • @Kukin168
      @Kukin168 Před 2 lety +1

      ወደ እስልምና ጠልቀሽ ግቢ
      ተማሪ ውዴ እነሱ እንደዚህ እያባበሉሽ ነው ወደ እነሱ የሚስበሽ እወቂ እስልምና አሏህ ዘንድ የተወደደ የተመረጠ ነው !

    • @mahelettula2534
      @mahelettula2534 Před 2 lety +1

      @@Kukin168 🤣🤣

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b Před 2 lety

      ❤ይመችሽ የኔ ውድ

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 Před 2 lety +2

      @@Kukin168 😜😜😜😜

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +26

    ስወድክ 💝💝በምክንያት ነው ማንንም ፓስተር አድንቄ አላውቅም ካንተ ውጪ ፈታ እያደረገ ❤❤ደሞ ምርጥ መምህር ❤❤❤👌👌የተማረ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ❤❤❤❤

  • @merawitabebe5690
    @merawitabebe5690 Před 2 lety +16

    ፓስተር ቸሬ እና ፓስተር ቢኒያም በጣም ይመቹኛል በሳል አነጋገር በሳል አስተሳሰብን ያላቸው መምህራን ናቸው ተባረኩ።

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o Před 2 lety +12

    በጣም በምወደው ሰው የምር ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን የምታስተምር ነህ ብዙ ተምሬበታለሁ በትምህርትህ በብዙ ነገር

  • @emuakeemu4129
    @emuakeemu4129 Před 2 lety +16

    እመቤቴን ቸሬ ምርጥ ሰዉ ነጭ ነጯን

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 Před 2 lety +6

    ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛነው እናመሰግናለን የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 2 lety +2

    ፓስትር ቼሬ ምርጥ ስው ነህ wow ጋዜጠኞውም በጣም ደስ ትላለህ አጠያየቅህ አለባበስህ የተሙላ ነው በርታ ጎበዘ

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm Před 2 lety +15

    ቸሪ ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 Před 2 lety +34

    ለሚሰማዉ ለሚጠቀምበት በ ጣም አስፈላጊ ነገሮችን ነዉ የሚያነሳዉ ። እኔ በ ግሌ ብዙ ተጠቅሜበታለወ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 2 lety +53

    በጣም ሚመቸኝ በጣም ሚያስቀኝ ሰው ቸሬ ሹፌር የሌለው መኪና 😂😂😂

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 2 lety +2

    ማግባት ትዳር በ ፈቃደ እግዚአብሔር ሲሆን ይከብራል ;ይለመልማል ; ይበለፅጋሉ ; ይጠነክራል : : -አለማግባት ደግሞ መረገም ; አለመቀደስ ; አለመባረክ አይደለም ፓስተር እንዳለው የፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ብለው እንደተከበሩ እና እንዳመኑ ማለፍ መልካም ነው ጥሩ ትምህርት ነው ፓስተር ቸርነት እግዚአብሔር ያክብርልን !!

  • @KalkidanBekele-kt8kw
    @KalkidanBekele-kt8kw Před 8 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ ለትውልዱ ያስነሳህ ድንቅ ሰው ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 Před 2 lety +10

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Před rokem +5

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፓስተር ቸሬ ስወድህ ኦርቶዶክስዎች በሙሉ እንወድሃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የእዉነት ሰው

    • @rasdagi6137
      @rasdagi6137 Před 8 měsíci

      Yegzihabher fikr bewstih silal new yihe hulu stega yebzalh. Fetari kat gar yihun

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Před rokem +1

    እግዛብሄር ይባርክህ ፖስተር ቼሬ በጣም በጣም ምርጥ ሰው ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ❤

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Před 2 lety +1

    Thank you pastor cheri tebarek 🙏

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 2 lety +8

    በፍፁም ፡ ፡ ከጋብቻ ፡ ፡ በፊት የአልጋ ፡ መጠናናተቱ ፡ በይጣፊጥ ፡ ደግሞ ፡ ፡ ስንቱን ፡ እየቀመሱ ፡ ፡ ይሄ ፡ ወይም ፡ ይቺ ፡ ፡ እያሉ ፡ ፡ ዘመናቸውን ፡ እየቀመሱ ፡ ይኖሯታል ፡ እንጂ ፡ በእንደዚህ ፡ አይነት ፡ ትዳር ፡ ይገኛል ፡ ብሎ ፡ መገመት ፡ አስቸጋሪ ፡ ነው ፡

  • @Aqlisya198
    @Aqlisya198 Před rokem

    So deep Thanks dear pastor!

  • @shalomkrstos794
    @shalomkrstos794 Před 2 lety +1

    ትክክል ፖሰተር ቸሬ አግዝኣብሄር ይባርከህ::

  • @hanitakele9967
    @hanitakele9967 Před 2 lety +3

    በጣም የምወደው የምመቸኝ ሰው🥰🥰🥰🙏

  • @lemin100
    @lemin100 Před 2 lety +1

    Very important conversation, bless you

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety

    That’s good advice thank you !

  • @abdiguta9033
    @abdiguta9033 Před 2 lety +1

    Wow amazing message/information! Thanks man of God and those who propose such open question.

  • @tsionworkineh813
    @tsionworkineh813 Před 2 lety +8

    አውርቶ የማይጠገብ ምርጥ ሰው !!!

  • @banchayehugebito2241
    @banchayehugebito2241 Před 2 lety

    በእውነት በጣም ቁም ነገር ተምረዋለው
    አመሰግናለው

  • @shottellfit
    @shottellfit Před 2 lety +1

    የበሠለ ትንታኔ።እናመሠግናለን ፓስተር ቸሬ።

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 Před 2 lety +1

    Wow! Great interview!

  • @fantakidus4343
    @fantakidus4343 Před rokem

    God bless you pastor 🙏 🙌

  • @gracemilkias2094
    @gracemilkias2094 Před 2 lety +1

    Betam betam tiru teyakea new yanesahew...thank you.

  • @officialaida9382
    @officialaida9382 Před 2 lety

    Thank you very useful points keep it up 🙏🙏🙏

  • @mesiyoutube7590
    @mesiyoutube7590 Před 2 lety

    ተባረኩ በጣም ጥሩ ምክርነው

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy Před 2 lety +4

    GREAT personality GREAT advice wow

  • @rozaarozaaoromoo2309
    @rozaarozaaoromoo2309 Před 2 lety

    Wow thank you

  • @etagegnsetotaw5409
    @etagegnsetotaw5409 Před 2 lety +1

    Enamesegnalen paster chere betam konjo tmhrt new !!

  • @fantakidus4343
    @fantakidus4343 Před rokem

    Wow! Good conversation 👌

  • @a-d-o-r-5100
    @a-d-o-r-5100 Před 2 lety +13

    I just love this guy! I wish he was my pastor, would love to just sit under his leg and learn and learn.

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 Před 2 lety +2

    Pr you are the gift for the body of Christ!! Incredibly gifted teacher. Blessings

  • @user-cu8je2bb3t
    @user-cu8je2bb3t Před 8 měsíci

    Egzabher ybarkh mnale hulum pasteroch edate bihonu ❤❤❤

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před 2 lety +2

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ ስወድህ

  • @yohanesteshome6299
    @yohanesteshome6299 Před 2 lety

    Love you MOG pastor chere👍👍👍👍👍

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 3 měsíci

    God bless you to much the man of God .❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +4

    ይመችህ

  • @fantakidus4343
    @fantakidus4343 Před rokem +1

    GOD BLESS YOU WITH YOUR FAMILY!!

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 Před 2 lety +2

    a great message 🙏

  • @ababab6835
    @ababab6835 Před 2 lety

    Thank you so much that is right

  • @user-dq7sc5rq8f
    @user-dq7sc5rq8f Před měsícem

    ፖ/ር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fantakidus4343
    @fantakidus4343 Před rokem +1

    Wow! This guy he talked very interested issue 👏

  • @abrahammitiku3091
    @abrahammitiku3091 Před 2 lety +5

    ጌታ ይባርክህ ቸሬ

  • @EdenNatnael
    @EdenNatnael Před rokem

    thanks ❤❤❤

  • @funnyvideo-ml9bv
    @funnyvideo-ml9bv Před 2 lety +1

    Enameseginalen paster

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 Před 8 měsíci

    Exactly 💯💯

  • @tgfdfdhg7532
    @tgfdfdhg7532 Před 2 lety +3

    ምርጥ አባባል ምርጥ አስተማሪ

  • @ababab6835
    @ababab6835 Před 2 lety

    You are right

  • @yonasberhe722
    @yonasberhe722 Před 2 lety +1

    i really like this guy

  • @simegnketsela2148
    @simegnketsela2148 Před 2 lety +1

    በርታልኝ ወንድሜ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @diboraazaze6625
    @diboraazaze6625 Před 2 lety +1

    Tebarekilgn chere ❤️❤️❤️

  • @dingamazenebe1847
    @dingamazenebe1847 Před 2 lety

    Wow amazing

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 Před 2 lety

    Great talk!!!!

  • @tube338
    @tube338 Před 2 lety

    wowwww ተመችቶናል ተባረኩልን

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před 2 lety

    Wow wow good job

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 4 měsíci

    Ejig Meseret Yalew timehiret New Wedimachin Chere zemenikin Hulu Kene Mulu Betesebik GATA EYOSES YEBARIKEW!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-hw2qs2lo1p
    @user-hw2qs2lo1p Před 3 měsíci

    Tabarekii❤❤

  • @HiBye-bw4zz
    @HiBye-bw4zz Před 2 lety

    God blessu

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Před 2 lety +2

    ስወደው ❤️

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 Před 2 lety

    የሴሰኝነት ጉዳችን ነው በሀገራችን የበሽታ የረሀብ የጦርነት መቅሰፍት ያመጣብን ከሞቱት በላይ ካሉት በታች በፍርሃት ቆፈን ተይዘን ያለነው በሀጥያታችን ነው ሺህ ጊዜ በወሲብ ብትጠናና ከአሁኑ ትዳር ካለምርጫቸው የተጋቡ ወላጆቻችን እግዚአብሔር ከብሯል በፍቺ ፍርድ ቤት አላጨናነቁም ።

  • @siaw5419
    @siaw5419 Před 2 lety

    Sewu leswu refit ayisetim🤔yemitilewan wedijwalwu😊paster bless you 🙏

  • @eyuelwogderesegn8702
    @eyuelwogderesegn8702 Před 2 lety +7

    ጥሩ ነው ግን ጀግና የሆንን single dad አለን የለም ባይባል መልካም ነው

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Před 2 lety +1

    ትዳር ወሲብ አይደለም ልክ ነው ፓስተር ቸሬ ጸጋ ያበዛልክ ተባርክ

  • @amrotblogs3898
    @amrotblogs3898 Před 2 lety +1

    what ever, his ideas are concrete and relevant.

  • @user-tm9pd8ys8t
    @user-tm9pd8ys8t Před 2 lety +3

    እውነት ነው

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl Před 2 lety

    Tebarek

  • @ababab6835
    @ababab6835 Před 2 lety

    Yes 🙏🏽

  • @soliyanaaddise3840
    @soliyanaaddise3840 Před 2 lety +1

    Paster chare betam mewdk madnki saw nk geta zemnkn yibarkew bezu ngr eyastmarkn nw

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Před 2 lety

    Cherea Betam Arif temehert yesetal ye Tv Progeram Biyagegi

  • @elsagetachew3360
    @elsagetachew3360 Před 2 lety

    ትምህርቱ ይመቻል

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety +3

    ያረቢ እንዴት እንደምወደው

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 Před 2 lety

    Nice vid

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 Před 2 lety +3

    ብዙ ግዜ ወንዶች ይክዳሉ ሴቷ ስታረግዝ ልጁ ሲያድግ አባት ነኝ ብሎ ዘራፍ

  • @ababab6835
    @ababab6835 Před 2 lety

    Yes that’s truer

  • @ababab6835
    @ababab6835 Před 2 lety

    That’s true

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před 2 lety

    You are my roll model 😳

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 Před 2 lety +12

    የማስተርቸሬ አማረኛ ብራንድነው
    ገሌመሌ አይልም ጣልነው የሚያረገው

  • @AdeAde-rg2ye
    @AdeAde-rg2ye Před 11 měsíci +1

    Bernabas betam adnakih negn

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 Před 2 lety +1

    Wowi baritu

  • @yabetstesfaye749
    @yabetstesfaye749 Před rokem +1

    Chare my favorite person

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube Před 2 lety +9

    ቸሬ ወሬ የማያልቅብህ ድንቅ ሰው ነህ

  • @mimilomitu1294
    @mimilomitu1294 Před 2 lety +1

    GOD bless you paster chare

  • @derebebotach8159
    @derebebotach8159 Před 6 dny

    Paster charen sitgebizu ibakechuhu betasabun chemir gabizu in iyachew🎉🎉🎉

  • @eimanlove
    @eimanlove Před 9 měsíci

    ምናለ ሁሉም ወድቢሰማዉ👍👍👍👍👍በጣምጥሩትምህረትነዉ እናመሠግናል❤❤❤❤❤

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 Před 2 lety +2

    እኔ ጋዜጠኛው ነበር እግዳ የመሰለኝ🥰

  • @abialazar3134
    @abialazar3134 Před 2 lety

    Wawawaw shera

  • @selambeauty8
    @selambeauty8 Před 2 lety +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 2 lety +1

    ቸሬ..የኔ..አስተማሪ..በጣም..ነዉ..የማከብርህ